ነሐሴ 30 ቀን 2007 ዓም፣ በአዲስ አበባ ካፒታል
ሆቴል በሚደረገው የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
ከረቡዕ
ነሐሴ 20 ቀን ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምረው ወደ በጎ ሰው ገጸ ድር www.begosew.com ይሂዱ፡፡ እዚያ በሚያገኙት የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ
ይመዝገቡ፡፡ ምዝገባዎን ሲፈጽሙ የተሳታፊነት ቁጥር በስልክ ወይም በኢሜይል ይላክልዎታል፡፡ ቁጥርዎን ይዘው ከሚቀጥለው ሰኞ (ነሐሴ
25 ቀን 2007) ዓም ጀምረው አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት፣ ከፎርሺፕ የጉዞ ወኪል ጀርባ ወደሚገኘው ምርፋቅ ካፌና ሬስቶራንት
በመሄድ የመግቢያ ካርድዎን ይውሰዱ፡፡ ምዝገባዉን ለማጠናቀቅ የሞባይል ቁጥር ወይም የኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋል፡፡
መልካም ዕድል
we tried to register but it says after few second when 5:55 then after lunch 6:50 again i tried to register it is full sorry it says we are unable to share the experiences of our Bego sew in face to face which is unfair!!!
ReplyDeleteዲያቆን ዳኒ, የበጎ ሥራህን ዋጋ መድሃሂያለም ይክፈልህ አሜን!
ReplyDeleteጤና ይስጥልኝ ዲያቆን ዳንኤል
ReplyDeleteእንኳን ለ፳፻፯ በጎ ሰው ሽልማት መርሐ ግብር አደረሰህ - አደረሳችሁ። ከእጩዎቹ መካከል እኔ የመረጥኳቸው አቶ ሰውነት ቢሻው በመካተታቸው ደስ ያለኝ መሆኑን እየገለጽኩ አገር ውስጥ አይደለሁምና መልካም መርሃ ግብር እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ።