Tuesday, August 11, 2015

የ2007 ዓም የበጎ ሰው ሽልማት ዕጩዎች ታወቁ


click here for pdf
ለ3ኛ ጊዜ ነሐሴ 30 ቀን 2007 ዓም በአዲስ አበባ ካፒታል ሆቴል በሚከናወነው ‹የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት› በየዘርፉ የተመረጡ የመጨረሻዎቹ  አምስት ዕጩዎች ታወቁ፡፡ ከታኅሣሥ ወር ጀምሮ በተሰጠው የሕዝብ ጥቆማ መሠረት ታሪካቸውና ሥራቸው ተሰብስቦ፣ በበጎ ሰው ሽልማት የምርጫ ሂደት ኮሚቴ የተመረጡት 45 ዕጩዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ዕጩዎች ለመጨረሻው ውድድር ለመራጭ ዳኞች ታሪካቸውና ሥራቸው የቀረበ ሲሆን እስከ ነሐሴ 15 ቀን ድረስ የመጨረሻዎቹ 9 ተሸላሚዎች ይታወቃሉ፡፡
ምንም እንኳን በመጨረሻ የሚሸለሙት 9 ተሸላሚዎች ቢሆኑም በሕዝብ ተጠቁመው፣ በምርጫ ኮሚቴው የመጨረሻው ደረጃ መድረሳቸው በራሱ ክብር ስለሆነ፡፡ 45ቱም ዕጩዎች ለሀገር የሠሩ በጎ ሰዎች ተደርገው ይታሰባሉ፡፡ የሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ነሐሴ 30 ቀን ቅዳሜ፣ ከሰዓት በኋላ፣ በካፒታል ሆቴል ይከናወናል፡፡
ዝርዝራቸው የሚከተለው ነው፡፡

በ፳፻፯ ዓም በልዩ ልዩ ዘርፎች ዕጩ የሆኑ በጎ ሰዎች

በሳይንስ ምርምር  ዘርፍ ዕጩዎች
1.     / / አበበ  ድንቁ (አአዩ)
2.     ኬሚካል መሐንዲስ ጌታሁን ሄራሞ
3.     ዶክተር አበበ በጅጋ  
4.     ፕሮፌሰር አሥራት ኃይሉ
5.     / ይርጉ /ሕይወት (ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል)

በሥነ ጥበብ ዘርፍ ዕጩዎች
1.     አቶ አለ ፈለገ ሰላም
2.    እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ
3.    አቶ ተስፋየ አበበ(የክብር ዶክተር)
4.    ሰዓሊ ታደሰ መስፍን
5.   አባተ መኩሪያ
 በበጎ አድራጎት ዘርፍ ዕጩዎች
1.     ወ/ሮ አበበች ጎበና
2.    አቶ አስመሮም ተፈራ /ሲኒማ ራስ አካባቢ የተቸገሩትን የሚረዳ/
3.    ስንታየሁ አበጀ (የወደቁትን አንሱ) እንጦጦ ማርያም አካባቢ)
4.    አቶ አስፋው የምሩ /የአሠረ ሐዋርያት /ቤት መሥራች/ ዊንጌት አካባቢ
5.   ትርሐስ መዝገበ

በቢዝነስና ሥራ ፈጠራ  ዘርፍ ዕጩዎች
1.     አባ ሐዊ /አቶ ገብረ ሚካኤል (በትግራይ ክልል ለአብርሃ ወአጽብሐ አካባቢ ገበሬዎች ሥራ የፈጠሩ ገበሬ) 
2.    ሰላም ባልትና
3.    አዋሽ ባንክ
4.    ካፒቴን ሰሎሞን  ግዛው
5.    ካልዲስ ቡና
በቅርስና ባሕል ዘርፍ ዕጩዎች
1.     አቶ ዓለማየሁ ፋንታ
2.    አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ
3.    አቶ ዓለሙ አጋ
4.    EMML /HMML(የኢትዮጵያ የብራና መጻሕፍት ማይክሮ ፊልም ድርጅት)
5.    ማኅበረ ቅዱሳን


 በማኅበራዊ ጥናት ዘርፍ ዕጩዎች
1.     / ሪቻርድ ፓንክረስት
2.    ደሳለኝ ራሕመቶ
3.    ዶክተር ፈቃደ አዘዘ
4.    ፕሮፌሰር ሺፈራው በቀለ
5.   ፕሮፌሰር በላይ ካሣ

በጋዜጠኛነት ዘርፍ ዕጩዎች
1.     አቶ መዓርጉ በዛብህ
2.    አቶ ያዕቆብ ወልደ ማርያም
3.    አቶ ነጋሽ ገብረ ማርያም
4.    ታምራት ገብረ ጊዮርጊስ(ፎርቹን ጋዜጣ)
5.   ቴዎድሮስ ጸጋየ


በስፖርት  ዘርፍ ዕጩዎች
1.     አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው
2.    መምህር ስንታየሁ እሸቱ (ከበቆጅ ብዙ አትሌቶች እንዲወጡ ያደረገ መምህር)
3.    መሠረት ደፋር
4.    ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ
5.    ዶክተር ወ/መስቀል ኮስትሬ

 መንግሥታዊ ኃላፊነትን በብቃት በመወጣት ዘርፍ ዕጩዎች
1.     አቶ ግርማ ዋቄ(የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩ)
2.    አቶ መኮንን ማን ያዘዋል
3.    አቶ ሽመልስ አዱኛ
4.    ዐማኑኤል የአእምሮ ሕክምና ሆስፒታል
5.    ኢንጅነር ስመኘው በቀለ

51 comments:

 1. Ye Tamerat Gebregiorgis besaq yigelal hahaha

  ReplyDelete
 2. why not Mimi Sibatu and Amare Aregawi..... beneka ejih (though funny )

  ReplyDelete
  Replies
  1. Nominating is not Dani's task. Infact Tamirat is funny I agree with you.

   Delete
 3. What about Mekedonia?

  ReplyDelete
  Replies
  1. I thought Mekedonia got its recognition the previous event. That's why not mentioned here.

   Delete
  2. Mekodia was a winner in 2005.
   (http://www.begosew.com/index.php/18-winners2005)

   Delete
  3. Mekodia was a winner in 2005 E.C.
   (http://www.begosew.com/index.php/18-winners2005)

   Delete
 4. ዲ/ዳንኤል ክብረት ረጅም እድሜን ይስጥህ ይህን በጎ ሀሳብ ያስፈጽምልህ ስራህ ሁሉ የተባለከ ነው

  ReplyDelete
 5. But , is it possible to attend the ceremony? If so, HOW?? Please let us know! Thnx

  ReplyDelete
 6. bertalegn wondemie

  ReplyDelete
 7. Recognition and reward for those people who does fruitful work for themselves and for their country at large is a feedback for hard work.And it was encouraging peoples to do the same.Finlay I am looking forward with greater hope to hear the results.

  ReplyDelete
 8. Diakon Daniel, I wonder how you cover your costs for this. Can you set up some sort of foundation where people contribute money from wherever so the award/prize/recognition grows? I can see its impact on citizens 10 or 20 years later...I hope I live to see it 20yrs later.

  ReplyDelete
 9. ብርታቱን ይስጥልን
  ግዜክስ

  ReplyDelete
 10. Thank you so much the person that mentioned this great man to introduce for Ethiopian people. It is nature አቶ አስፋው will die one day but his work will never disappear from Ethiopian people. I can say he is the poor people father and without his help it was impossible millions of Ethiopian to rich their destination. He born to help other, he born to carry Ethiopian poor people, he born to be example for us and to security his life for us. He feels all Ethiopian people are his sister, brother, mother and father. There is no discrimination where you born or what religion you practice. If you are a human being he treats you equal even if you don’t follow his principle. Thank you Dani and God bless you and your family for your great idea and practice.

  ReplyDelete
 11. እኔስ በጎ ሰው እንደ በፊቱ (እንደመጀመርያው) አዳዲስ ሰዎችን ቢጠቁም ደስ ይለኝ ነበር። የአሁኑ ግን የመደጋገም ነገር ይታይበታል። ለምሳሌ አቶ ሙላቱ አስታጥቄ አርዓያ ሰብ በቅርቡ ሸልሟቸዋል (እነሱ የመቄዶንያውን ቢንያምን ሲሸልሙ ምነው ከበጎ ሰው ጋር ተመሳሰለ ብዬ ነበር) እንዲሁም ባለፈው የበጎ ሰው ሽልማት ተስፋየ አበበ (የክብር ዶ/ር) ተጠቁመው ነበር። ኢንጂነር ስመኘው በቀለም እንዲሁ።
  በርቱ ግን ሰው ባትደጋግሙ መልካም ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. The Anonymous person I don’t agree with you. First I doesn’t select the people, second if the committee believe this people deserve to be selected more than one time, that’s ok because we need someone better than them on that category. For example 2004 and 2008 Kenenissa Bekele won Olympic and he received the award. It is the same unless someone comes with better result they deserve to receive the award more than one time. In addition that, being rival is not winner. Some of them selected before this year but they didn’t win so they deserve to run again.

   Delete
 12. ጥሩ እይታ ነው

  ReplyDelete
 13. How can we attend? God bless your family, work & every thing. Bego leseru bego yemiyaseb sew ayasatan Dn Dani Berta Tenkir Gena menu tenekana men serakena ere bizu Yitebikubihal asre finotehen yemiketel demo ayitefam Enakebirehalen. If you can to invite me this is my email adress:- wecalem@yahoo.com

  ReplyDelete
 14. አሁን ላንተ ምን ብዬ ጀምሬ እንደምፅፍ እንኩአን ሳስብ ግራ ገባኝ ግን ውሥጤ ምን ይለኛል ጥሩ ለሰራ አመስግኝ …..ግን እንዴት ብዬ የውስጤን ልግለፅ …….. ለካ ለካ በጥሩ አማርኛ የሚሰማንን ነገር ለመገግለፅም ተሰጥኦ ያስፈልግል ፡፡ ቢሆንም ቢሆንም አንቱ ማለት ስለማልፈልግ የተከበርከው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በቃ እግዚያብሔር ይሄንን የመሰለ እድል ስለሰጠህ እድለኛ መሆነንህ እየገለፅኩ ሁሌም ቢሆን ለምታደርገው በጎ ነገር ሁሉ የእርሱ በረከት አይለይህ፡፡
  የ2007 ዓም የበጎ ሰው ሽልማት ዕጩዎች ታወቁ ------------ ብለኸን ዝርዝርቹንም ገልፀሕልን እንድንመርጥ በአመቻቸህልን መሰረት እጅግ ብዙም ባይሆን በትንሽ በትንሹ ስለማውቃች የራሴ ምርጭ እነሆ ልበላ
   በሳይንስና ምርምር ዘርፍ እንደኔ………….. አምስቱንም በደንብ አላውቃቸውም ………….
   በሥነ ጥበብ ዘርፍ ….. መለየት ከባድ ቢሆንም እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ ቢሆኑ
   በበጎ አድራጎት ዘርፍ ዕጩዎች …….በዚህ ዘርፍ እከሌ ከእከሌ ተብሎ ለመለየት ይከብዳል ምክንያቱም የራስን ፍላጎት ገታ አደርጎ እጅግ በከባድ ሁኔታ ለሰው ተርፎ በተለይ ደሞ ጠዋሪ አልባ አሳዳጊ አልባ የሆኑት በመርዳት የሚደረግ የእግዚያብሔር ስጦታ ለማውዳደር ……..ቀደምት የሆኑት ብዙ እውቅኛ ያላቸወው ስለሆን………. እንደኔ የወደቁት አንሱ…….ስንታየሁ አበጀ
   በቢዝነስና ሥራ ፈጠራ ዘርፍ ዕጩዎች………ሰላም ባልትና
   በቅርስና ባሕል ዘርፍ ዕጩዎች………….. ማኅበረ ቅዱሳን
   በስፖርት ዘርፍ ዕጩዎች------- አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው
   በጋዜጠኛነት ዘርፍ ዕጩዎች ቴድሮስ ፀጋዬ
  ፍቅር የሆነው እግዚያብሔር ፍቅር ያብዛልን የሱ በረከት አይለየን …………!

  ReplyDelete
 15. daniel lemin andegnahen ke parlama atimertim neber esu yeshalihal

  ReplyDelete
 16. yegna Anbesa. Egzabher regim edmena tena yistih. Yager habit nehina

  ReplyDelete
 17. ሰዎች አለቁና ጋኖች ሰዎች ሆኑ አሁን ነው የሚያሰኘው::
  አውርቶ አደርና ለፍልፎ አደሩ ሁላ በጎ ሰው ተብሎ ከተሸለመ በርግጥም ይህች አገር ለካስ ሰው የላትም ያሰኛል:: ፈላስፋው ዲዮጋን በጠራራ ፀሐይ ፋኖስ አብርቶ ሰው መፈለጉ በእርግጥም እውነታ አለው::
  እባካችሁ እርሃባችንን የተራበውን ጥማችንን የተጠማውን ለሰብአዊ መብታችን የተሟገተውን ከራሱ ይልቅ ለሰው የኖረውን አንድ እርሱን ሸልሙልን:: አለዚያ በዚህ አካሄዳችሁ በብሔር ተዎፅኦ ማድረጋችሁ አይቀርም::

  ReplyDelete
 18. This comment has been removed by the author.

  ReplyDelete
 19. ይህን መልካም የተቀደሰ ሐሳብህን እግዚያብሔር ይባርክልህ፡፡ እውነት እልሐለው ዳኒ አንተ ትተህው ብታልፍ ትውልድ ያስቀጥለዋል፡፡ መልካም ነገርን ማውረስ ጥቅሙ ለማንም ሳይሆን ለኛው ነው፡፡ የበጎ ሰው እጩ አያሳጣን አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚያብሔር ይጠብቃት፡፡ ያንተምንም ፍፃሜህንም ያሳምርልህ፡፡ መልካም የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር ይሁንልን፡፡

  ReplyDelete
 20. ይበል…ይበል...ብለናል፡፡

  ReplyDelete
 21. ሀሳቡ ትልቅ ነዉ፤ይደግ ይመንደግ……አምላክ ይባርክህ!!!

  ReplyDelete
 22. Mekedonia alememeretu betam new yegeremegne

  ReplyDelete
 23. መጀመሪያ ሰላምና ጤና ከዳንኤል ጋር ይሁን። ሥራዎችህ እጂግ ጠቀሜታ እንዳላቸው እገምታለሁ። ዛሬም የሰራን ማመስገንና መሸለም ከውዱ ባህላቸው አንደኛው ዘርፍ በመሆኑ ሠዎች የሥራ ፍሬአቸው ምን ያህልና እነሱስን ማን መሆናቸውን በማስተዋወቅህ በስራህ ልትኮራ ይገባል እግዜአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ። በርታ ተበራታ ዝም ሲሉ በዕር ይደርቃልና ከመፃፍ አትቆጠብ

  ReplyDelete
 24. የምታመልከውን ዛሬ ምረጥ፡፡ ወይ እግዚኣብሔርን ብቻ መርጠህ ቃሉን አስተምር (ዲያቆንና የወንጌል መምህር ስለሆንክ)፡፡ ወይም ዓለምን ምረጥና ዓለማውያን የሚያደርጉትን ሁሉ አድርግ— የዘፈኑን(የሙዚቃውን) ዓለም ተቀላቀል፤ የቤ/ክርስቲያንን መዓርግ(ዲቁናን) መልስ፡፡ምክንያቱም አርአያ ክህነት በሚለው አስተምህሮ ስር ወንጌልን የሚሰብክ መምህር ቃሉን ከማስተማሩ ባሻገር በሰውም በእግዚኣብሔርም ፊት እንዴት መመላለስ እንዳለበት ታውቀዋለህ፡፡ ለአንድ ሰው መሰናክል(እንቅፋት) ከመሆን መጠንቀቅ እንዳለብን ከጌታ ቃል ተምረናል፡፡አሁን እዚህ የበጎ ሰው ሽልማት ብለህ ያወጣሃቸው ሰዎች በምን መመዘኛ ነው? በጎ ሰው ማለት ምን ማለት ነው? እንደ ጌታ ቃል ከሄድክ ሌላ እንደ ዓለም ከሄድክ ሌላ ነው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው መመዘኛ አላቸው—ፈቃዳቸውን መፈጸም፡፡ እዚህ ዝርዝር ውስጥ የዓለምን ፈቃድ የሚከተሉ(ለምሳሌ በዘፈን) አሉ፡፡ለምሳሌ በቅርስና ባሕል ዘርፍ ዕጩዎች ያልካቸው መንፈሳዊ (በገናና ማሲንቆ) የሚዘምሩ ሆነው በሌላ ጐናቸው ዘፈን የሚዘፍኑ ናቸው፡፡ይህ ለትውልድ መጥፎ ምሳሌ እንጂ የሚያሸልም ተግባር አይደለም፡፡ አንተ ደግሞ የቤ/ክ ሰባኪ፣ተቆር~ሪ፣ብዙ ሰው እምነት የሚጥለብህና የሚወድህ የእ/ር አገልጋይ ነህ፣ እ/ር የማይከብርበት የዓለም ሥራ ውስጥ ምን ከተተህ? በዝና ተጠልፈህ መውደቅህ ይታይሃል? ከዓለም ስላይደላችሁ ዓለም ይጠላችኋል የሚለውን ቃል ዘንግተህ ጭራሽ አሰተባባሪ ሆንክ? ቢቀርብህ ይሻላል፡፡ሰውን የሚያንጽ ነገር ካገኘህ በዚህ ብሎግህ ጻፍ፤ከሌለ ይቅርብህ፤ ሰውን አስደስታለሁ ብለህ ከጌታ ጋር አትጣላ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. I like your comment and I will be very happy if I read this comment respond from Daniel Kibret. I have question for you, what does mean public service for you? When you work for public is that possible to apply God rule and regulation? As you know that most of our government leader are non-believer or they are Muslim and Protestant. Even if you see some orthodox religion father they are not orthodox, they are there for cover-up. They take the course to be there. Some of them are they were Orthodox many years before now they use that name to cheat us. They don’t care about our church property, human right and God rules. They are there to get money from government and they are very proud when people see them on Ethiopian television. In my opinion we have to encourage our real priest, deacon and preacher to participate in public service and politics. If you remember three years ago when Ethiopian government take the Waldba Gedam property only some orthodox followers object the idea but Abune Matias and other Ethiopian Orthodox leader didn’t say something because they are there to satisfy the government not for Ethiopian orthodox followers or God. I will be glad if I read more supportive or objective idea. God bless you.

   Delete
  2. መጀመሪያ እያንዳንዳችን ለእግዚአብሔር እንቀደስ(እንለይ)፤እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ስላለ፡፡ የመጀመሪያው ከእኛ ከክርስቲያኖች የሚጠበቀው እንደ ክርስቶስ ፈቃድ በመላለስ ራሳችንን ማዳን፤ ለሌሎች የምንተርፈው ቀጥሎ ነው ያውም እንደ እ/ር ፈቃድ፡፡ ከሁለቱ የወጣው ከክፉው ነው፡፡ ክርስቶስን ልበሱ፣ምሰሉ ይላል ወንጌሉ፡፡ እኛ ክርስቶስን መስለናል?የትኛው ሐዋሪያ ነው የወንጌልን አገልግሎት ከዓለም ሥራ ጋር አጣምሮ ያስኬደ?ክህነት ያለው ሰው ደግሞ ኃለፊነቱ ከዚህ በላይ ለው፡፡ ዲ/ዳንኤልን ከለይ የወቀስኩት ቀንቼለት ነው፡፡አንድም ለቤ/ክ ቀንቼ ነው፡፡ ዲ/ዳንኤል ጸጋ አለው የማስተማር፣ወዘተ. በዚህ ጸጋው እ/ርን ብቻ ቢያገለግል እንደ ቅ/እስጢፋኖስ በሆነ ነበር፡፡ ምን ያደርጋል ይህች ዓለም የዋዛ አይደለችም፣ወጥመድዋ ብዙ ነው፡፡ጌታ የዓለምን መንገድ አትከተሉ ሲለን እኮ ነፍጎን አይደለም፤በሰይጣን ወጥመድ እንዳንያዝ ነው እንጂ፡፡ክፉውን ክፉ፣አመጻን አመጻ፣መልካምን መልካም እንበል-እንደ ክርስቶስ፤በራእየ ዮሐንስ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ እያለ እንደተናገረው ማለት ነው፡፡ ከዓለም ጋር መመሳሰል መጨረሻው አያምርም፡፡ ዘፋኝን ዘፋኝ ብለን መንቀፍ ነው ወይስ መሸለም?በገላትያ 5፡16 ላይ የስጋ ሥራዎች ከተባሉት አንዱ ዘፋኝንት አይደለም?ለትውልዱ ይህን ማሳወቅ የለብንም?በዚህ ዓለም ላይ ተደስታችሁ ዘፍናችሁ ጨፍራችሁ ኑሩ የሚለውን ወይስ የሚያዝኑ ብጹዓን ናቸው የሚለውን እንቀበል?እንደእኔ ሃሳብ ለሰው መሰናክል ከመሆን ጭንጋፍ ሆኖ መቅረት ይሻላል፡፡የህዝብ አገልግሎትን እ/ርን በማስቀደም መሥራት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ በመጽሐፈ ዮዲት የተቀመጠው ታሪክ እ/ርን የምትፈራ፣ራስዋን ለእ/ር የለየች አንዲት ሴት እራኤላውንን እንዴትነጻ እንዳወጣች እናያለን፡፡ ስለዚህ ሁሉንም ነገር በጸሎትና እ/ርን በመፍራት ማድረግ እንጂ ዓለምን መምሰል ምንም አይጠቅምም፡፡

   Delete
 25. Hello, Deakon Daniel the Anonymous question is the same as my question but I don’t have answer. I live in USA some priest work with Muslim to remove this government. Some Priest rent hall to preach bible instead of church. Some priest allowed non spiritual song if the song is related to wedding or country. You nominated the people that they song.

  ReplyDelete
 26. ከረጅም ግዜ ጀምሮ ለህፃናትና ለአዋቂዎች ፣ ጣፋጭ ኬኮችን ፣ ቡና ሻይ በመሸጥ የሚታወቁት በላይ ተክሉስ

  ReplyDelete
 27. I wish If I know you the Anonymous person, our world has been changed so nobody give feedback for famous person or politician. As you know that Daniel Kibret is the most popular person in Ethiopia. Whatever he say people follow him because he is everywhere. You care about him and you gave him feedback that is fabulous.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Whatever he say people follow him???? Please correct this. We love him, but when he made a mistake we told him what we feel.

   Delete
 28. ዲ/ዳንኤል ክብረት ረጅም እድሜን ይስጥህ !!!

  ReplyDelete
 29. አቤት እንዴት ከባድ ስራ ነው። ወይ እኛ አልሰራነው ወይ የሚሰራውን አላበረታታንም እንደው ምን ይሻለናል። ዲን ዳንኤል አብረሃቸው ከምትሰራቸው ሰዎች ጋር በርቱልን አይዞዋችሁ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  ReplyDelete
 30. dani mendenew gazetegna temesegen desalegn eyale lenegeru mene yederge demo lehayemanotacew selu lejocacewen telew be eser bet yalu wendemocacen lehagerachew albereketum malet new??????? mercawe dejeselame becha new enda

  ReplyDelete
 31. Our world has changed and continues to change but our God will never change. Therefore,we should clinch ourselves to God not to be whipped up by the changing world.

  ReplyDelete
 32. Great work, you are making history, build it carefully and well, i hope you keep on, i feel you still have got potential to do so, and God adds more every time, you are building best & beautiful culture, bless you !!

  Dr Aemiro Getu

  Bahir Dar

  ReplyDelete
 33. why u misss Meles Zenawi?. He was done a lot for this country more than the persons u mentioned above

  ReplyDelete
 34. How can attend in the ceremony

  ReplyDelete
 35. ADVICE : ONCE YOU LAID DOWN THE FOUNDATION PLEASE BE AWAY OF IT AS YOU DID IN THE CASE OF MK FORMATION .

  ReplyDelete
 36. የመቄዶኒያ አረጋዊያን መንከባከቢያ መስራችስ??

  ReplyDelete
 37. የመቄዶኒያ አረጋዊያን መንከባከቢያ መስራቹስ??

  ReplyDelete
 38. I thank the organizers of this prize. I believe it needs diligence irrespective of the comments people forward to make it prestigious nationally recognized and reputable prize. I hope the organizers follow principles though at this very early stage the most important thing is developing this " thank you" culture so that we follow suit. I think even the Nobel prize is not devoid of criticism. So please do not get discourage by our comments.Keep up the good work and history will remember you indeed for your good deeds.

  ReplyDelete
 39. I thought Solomon Bogale will be there.

  ReplyDelete
 40. I do not have any objection about the prize, but I am very much scary of finding one Ethiopian who could be awarded. You see we are living in a government where everything has been controlled. The media, politics, religion, business and other social issues have already been monitored and judged by one organ, government. The government is , as you know, not confident, trusted, popular enough to be totalitarian state. So, what kind of personality this prize should expect from such a context? I think we are living in a society or government who does care thing about the future of Ethiopia. I have not read any piece of text which figures out the nature of Ethiopia after this government? will we be disintegrated like Somalia and S. Sudan? I wonder if we find an Ethiopian person who could draw out the country after our generation? whose generation's assignment do you think is for building a nation that can be predicted for generations to come? I do not find any far sighted church men/women or mosque men/women who makes sacrifices for the long lasting Ethiopia. We are devoid of big men for national reconciliation. Many of us are running after money, momentary prestige and earthly matters, not generation matters. we are pushing this unstable statehood challenges to our own loved children. They will be doing two major things - building the nation politically and socioeconomically as we will leave them nothing other than hatred and poverty. I totally feel that we all are morally dead. Of course, who knows? God will see upon us. So, please do not try to cheat the public and you yourself in the name of 'community contribution' for organizing and facilitating such award? In steady, If you are concerned with tomorrow's Ethiopia, start questioning the media, the authority and the individuals whether they are there for truth of future Ethiopia. God Bless Ethiopia!

  ReplyDelete