Sunday, May 3, 2015

ጀማል ማነው?
‹ጀማል› የተባለ ሙስሊም ወንድማችን በሊቢያ ከተሠዉ ክርስቲያኖች ጋር አብሮ ተሠዉቷል እየተባለ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞችና ሌሎችም የቅርብ ምንጮች ታሪኩ የተሳሳተ መሆኑን ቢናገሩም ሰሚ ለማግኘት ግን አልተቻለም፡፡ አንዳንዶቹም ታሪኩን የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ፍቅር ማሳያ አድርገው ተሟግተዋል፡፡ እንደ እኔ ግን ይህንን ታላቅ ፍቅር ለማሳየት ‹ጀማል› የተባለ መሥዋዕት መፍጠር አያስፈልገንም፡፡ ፍቅሩ  ነበረ፤ አለ፡፡ ተጨማሪ ፈጠራው አያስፈልገውም ነበር፡፡
‹ጀማል› ነው ተብሎ ሲነገርለት የነበረው ወንድማችን ግን ኤፍሬም የተባለ ኤርትራዊ፣ ቃኘው ሠፈር ይኖር የነበረ ክርስቲያን ነው፡፡ ቤተሰቦቹ ሁለት መርዶ እንደመጣባቸው እየገለጡ ነው፡፡ በአንድ በኩል በአሰቃቂ ሁኔታ በአይሲስ መሠዋቱ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ‹ሙስሊም› ነው መባሉ ነው፡፡ 

ኖርዌይ የነበሩ ኤርትራውያን ክርስቲያኖች ወዲያው ነበር ነገሩን የተቃወሙት፡፡ ነገር ግን አሥመራ ያሉት ቤተሰቦቹ እስኪረዱ ድረስ ትክክለኛ ስሙን ለመግለጥ አልተፈለገም፡፡ በዚህ መዘግየት የተነሣም ብዙ የፈጠራ ታሪኮች ተፈጠሩ፡፡ አንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያ አቀንቃኞች በላኩልኝ የውስጥ መልእክት የጀማልን ሙስሊምነት መካድ ሙስሊሞች ለክርስቲያኖች ያላቸውን ድጋፍና ፍቅር መካድ ነው ሲሉ ገልጠዋል፡፡ ለእኔ ግን ከተፈጠረው ‹ጀማል› ይልቅ እዚሁ አዲስ አበባ ያለው መሐመድ ካሣ ይህንን ልዩ ፍቅር ከንጋት ኮከብ በላይ አጉልቶ አሳይቶኛል፡፡ ልቡ እስኪደክም ኀዘንተኞቹን ለማጽናናትና ለመርዳት የሚደክመው፤ ለምን ጉባኤ አይደረግም፣ መዘምራን ለምን አይመጡም፣ መምህራን ለምን አያስተምሩም እያለ ልቅሶ ቤቶቹን ከክርስቲያኖቹ በላይ ሲያገለግል የነበረው፤ ተዝካራቸው መውጣት አለበት ብሎ ከካህናቱ ጋር የሚሟገተው፣ ድንበር ተሻጋሪውና ድልድይ ገንቢው መሐመድ ካሣ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ፍቅር ከበቂ በላይ ማሳያዬ ነው፡፡ ያየሁት፣ የነካሁት፣ የበለጠኝ ማስረጃዬ፡፡ ፈጠራ አያስፈልገኝም፡፡
ኤፍሬም ሆይ በረከትህ ይደርብን፡፡

38 comments:

 1. ኤፍሬም ሆይ በረከትህ ይደርብን፡፡

  ReplyDelete
 2. እውነትና ንጋት
  ኀይለ ገብርኤል ነኝ

  ReplyDelete
 3. leg mechm behon eza legwech meswetnt lbeg naw eza mlyyten snaweg egezabher amelk gne blegachacen eystmaren new yez tbachen k iss enge kslem hule aydelen enswem eko biss eytred new ewregachen tweacw Ethiopia ager egezabher ytbalecw eko zm blow aydelm yhle mesedegy hulen bfecer stkebel ynorech yalem hezeb ykfow kane mtaly hona bmgztwe nber ahoyn gen metaly ataw bybotaw eytwred naw egezabher gen ahnem ysbenale kerb new Ethiopian tnsan ynatoche enb ybsal yrhale enb yya amelak yyanal aman!!

  ReplyDelete
 4. በውሸት የኖሩ እየኖሩ ያሉ ክፉ መናፍስት ያደሩባቸው ሰዎች ወሬ…

  ReplyDelete
 5. Bravo Dani that's why i am proud of you, you are a real writer

  ReplyDelete
 6. እውነቱን ማወቅ ለክፋት አይሰጥም :

  ReplyDelete
 7. አሜን ይደርብን! እውነቱን ለምን መሸፈን አሰፈለገ? ዐላማቸው ክርሰቲያንን መግደል ነው .በርግጥ ይህንን አፀያፊ ሰራቸውን የሚቃወሙ እሰላም ወገኖቻችን ሊኖሩ ይችላሉ ያ ማለት ደግሞ ህየወታቸውን አንገታቸውን ለቢላ ይሰጣሉ ማለት አይደለም . በታሪክም ቢሆን አልሰማንም አላየንም. ሙሰሊም ለክርሰትያን መሰቀል ሲሞቱ. ጌታ ሆይ በእምነታችን አፅናን.ከመድሃሂያለም ፍቅር ምንም የሚለየን ነገር እንደሌለ እነ ኤፍሬም አሰተማሩን! አሜን በረከታቸው ይደርብን!!! ዲያቆን ዳኒ, መድሃሂያለም ይጠብቅህ አሜን!!!

  ReplyDelete
 8. You will come to regret one day when you know these drama and fiction.

  ReplyDelete
 9. ewunet yizegeyal enji yigeletal!!!

  ReplyDelete
 10. በውሸት የኖሩ እየኖሩ ያሉ ክፉ መናፍስት ያደሩባቸው ሰዎች ወሬ ነበር፡፡

  ReplyDelete
 11. Amen,በረከትህ ይደርብን!!

  ReplyDelete
 12. ከመቸኮል ምንም መልካም ነገር አይገኝምና ዳኒ ይህ ሁሉ እውነት ሊገኝ የቻለው በትዕግሥት በመሆኑ ወደ ፊትም ከታገሥን ብዙ እናያለን ሌላው የእነዚህ ሰማዕታት አጠቃላይ ስማቸው ተገኝቶ በጦማርህ ላይ ይፋ ቢወጣ ይህ ሁሉ ሁካታ መሥመር ይይዛል ብየ አስባለሁ ።

  ReplyDelete
 13. Thank you very much for the update our dear brother. I am one among those who unknowingly celebrated 'Jemal' as a Muslim convert martyr. Despite all the respect I have for you, I questioned why you doubted Jemal's identity without knowing who he is instead. Now, I understand what you said. Keep up the hard work. You are always a giant figure. I pray to God so that you will keep shining.

  ReplyDelete
 14. Dear Dcn Daniel,
  I really appreciate you for all your energy, time and scarification you have been doing for decades. However, your recent posts on the martyrs of Libya was based on premature information, and emotion. Unusually, you were to quick to generalize and blame-though the political sentiment was also much pronounced. One of your critics were on the government for not accepting all the massacred as Ethiopians. You harshly take the lead to denounce this stance.Yet your recent post proves that you were wrong!!!

  ReplyDelete
 15. I wish you had/will always been/be as consistent as this article!

  ReplyDelete
 16. እውነቱን ማወቅ ጥቅም አለው

  ኤፍሬም ሆይ በረከትህ ይደርብን፡፡ኤፍሬም ሆይ በረከትህ ይደርብን፡፡

  ReplyDelete
 17. ኤፍሬም ሆይ በረከትህ ይደርብን

  ReplyDelete
 18. True never change but it takes time. Thanks daneal!

  ReplyDelete
 19. Sometimes there will be a situation you say welcome for lie as long as it is for good.For me Jemal or ephrem does not make sense.It is enough to be Ethiopian or eritrean bro.Ethiopian people will get more benefit from the former than the one you come up with.Even if you are keen for truth, you will be interested why our brothers are leaving the country.There are also hot religious and social issues.After some years i am wondering to watch you that you are just triggered and become instrument of the government.

  ReplyDelete
 20. Dani yetenagerkew ngr ewnet new beka enezih lejoch yemotute eko sel meskelu new yehenen demo mkad ayegebam!!! yehh tariken yemiabelash yemotubeten alama end tera sedetegnnet endenayew liaderg yemigeba ngr aydelem yelkunu ke enezih wetatoch lenemarew yemigeba telkkum ngr ale kirestena eskmotttn yasayu talak ye zemenu sematate nachew !!! Enezih semaetate le Bet Kestianachen telk berhan ena fana wegi ye emenetachine ferewochim nachew enji enesu endmilut ye sedetegnochh mott bechawn aydelm ...... lemanegnawm EGEZIABEHER yakeberlegn ene mahtem adergo yetenesaw photon liyawm ayecheaw betam nw dess yalegn kirstena malet yehh nw!

  ReplyDelete
 21. photowm kasfelge fb lay felgea elkelekalew mahetem adergo yetenesaw photo ale

  ReplyDelete
 22. I wish you yourself had always been as consistent as this article

  ReplyDelete
 23. . . . አንዳንዶቹ ታሪኩን የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ፍቅር ማሳያ አድርገው ተሟግተዋል፡፡ እንደ እኔ ግን ይህንን ታላቅ ፍቅር ለማሳየት ‹ጀማል› የተባለ መሥዋዕት መፍጠር አያስፈልገንም፡፡ ፍቅሩ ነበረ፤ አለ፡፡ ተጨማሪ ፈጠራው አያስፈልገውም

  ReplyDelete
 24. አንዳንዶቹ ታሪኩን የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ፍቅር ማሳያ አድርገው ተሟግተዋል፡፡ እንደ እኔ ግን ይህንን ታላቅ ፍቅር ለማሳየት ‹ጀማል› የተባለ መሥዋዕት መፍጠር አያስፈልገንም፡፡ ፍቅሩ ነበረ፤ አለ፡፡ ተጨማሪ ፈጠራው አያስፈልገውም

  ReplyDelete
 25. በተለይ ከጥቂት ቀናት በፊት እነዚህን ሰማዕታት ከተሰዉ በኃላ እነዚህ ሙስሊሞች ለምንድነው በአደባባይ ወጥተው እነዚህ አይሲስ የሚባሉት ሙስሊሙን ማኅበረሰብ አይወክሉም በማለት የሚናገሩት እውነት ነው???
  እነዚህ ሰዎች እስላምን አይወክሉም? የሚጠሩት እኮ የእነሱን አምላክ ስም ነው የሚጠሩት ሲገሉም ሲያርዱ የሚሉት "አላህ አክበር" ነው የሚሉት ታዲያ ምን ማለት ነው ቁርዓኑም የሚያዘው ይሄንኑ አይደለም እንዴ ለምን ይዋሹናል እኛን የማናውቅ ይመልስ እስቲ ህሄንን ሊንክ ተመልከቱ ሙስሊም የሚሉትን
  http://my.cbn.com/go/23241
  ሌላው ደግሞ ቁርዓን የሚለው እነዚህ ነው ተመልከቱት
  13 doctrines of Radical Islam & ISIS

  1) You can rape, marry and divorce pre-pubescent girls
  Qur'an 65:4

  2) You can enslave for sex and work
  Qur'an 4:3, 4:24, 5:89, 33:50, 58:3, 70:30

  3) You can beat sex slaves, work slaves, and wives
  Qur'an 4:34

  4) You will need 4 Muslim male witnesses to prove a rape
  Qur'an 24:4

  5) Kill Jews and Christians if they do not convert or pay Jizya tax
  Qur'an 9:29

  6) Crucify and amputate non-Muslims
  Qur'an 8:12, 47:4

  7) You will kill non-Muslims to receive 72 virgins in heaven
  Qur'an 9:111

  8) You will kill anyone who leaves Islam
  Qur'an 2:217, 4:89

  9) You will behead non-Muslims
  Qur'an 8:12, 47:4

  10) You will kill and be killed for Al'llah (verse of the sword)
  Qur'an 9:5

  11) You will terrorize non-Muslims
  Qur'an 8:12, 8:60

  12) Steal from non-Muslims
  Qur'an chapter 8 (booty/spoils of war)

  13) Lie to strengthen Islam (Taqiyya deception)
  Qur'an 3:26, 3:54, 9:3; 16:106; 40:28

  የእነሱ ቁራዓን ነው እንዲህ የሚለው ታዲያ እኛጋር ያሉት የሙስሊም ተወካዮች ወይንም ሙስሊሙ በቁርዓኑ ላይ እንዲህ ተጽፎ እያለ እንዴት ነው ታዲያ እነሲህ ሰዎች እስላምን አይወክሉም ብለው የሚሉን? እስቲ ተመልከቱት እንዚህ ሰዎች ነገ ጊዜ እና ቦታ ቢመቻቸው እኛን ይለቁናል? ለነገሩ እስላም በሙላ ሽንታም ብቻ ነው የትም ሊደርሱ አይችሉም በሃገራችን ላይማ የማይሆን ነው የሻሾ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአጋሮ የሆነብንን አንረሳውም እኮ እነዚህም ሙስሊሞች አይደሉም እንዴ ታዲያ ዛሬ ደግሞ ሙስሊም ከክርስቲያኖች ጋር አንገቱን ሰጠ ብሎ መዋሸት ለምን አስፈለገ?
  እረ ሰዎች ነቃ እንበል ፖለቲከኞች እዚህ ጋር ኑ ከሙስሊሙ ጋር አብረን እንቁም ይሉናል ሙስሊሙ እዚህ ጋር ያርደናል ታዲያ ምን አርጉ ይሉናል ተከባብረን አብረን መኖር ለመቻላችን ማረጋገጫ የለንም እስከ አሁን ድረስ በየፖል ቶኩ የምንሰማው ነገር እጅግ አሳዛኝ እና አሳፋሪ ነው " አንዱ ነገ ተነስቼ ኪዳነ ምሕረትን አቃጥላታለው" ይላል ለምን ሲባል የእምነት ቦታችንን ነው እነዚህ የመሃመድ ቡችሎች የሚነኩብን የኛ ጌታ ማረድ አላስተማረንም እንደነሱ መሃመድ ግን ሬፕ እያደረገ፣ እየገደለ፣ 17 ሚስት አግብቶ ሌላው ቀርቶ ልጁን እራሱ ያስረገዘ ደም የጠማው ሰው ነበር ታዲያ ይሄንን የሚከተል ሰው እንደ ነብይ ምን ሊሰራ እንደሚችል ማንም እኮ ሊገምት ይችላል::
  የሰጠኃችሁን ሊንክ ተመልከቱት እጅግ የሚያስገርም ታሪክ ነው የሱማሌ ተወላጅ የሆነች በአሁን ሰዓት በስዊድን የምትኖር ሰው ነች ታዲያ በሃገሯ እያለች ትውልዷ ሙስሊም ይሁን እንጂ ቁራን አንብባ አታውቅም በስዊድን በሄደች ጊዜ ስታነበው የሚለው ግደል፣ ሬፕ አርግ ጨፍጭፍ ነው ታዲያ የደነገጠችው ሴት ሃይማኖቱን ትታ እምነት የሌላት ሰው ሆነች አንድ የሶሪያ ተወላጅ ሰው አግኝታ መጽሐፍ ቅዱስ ሰጣት እንድታነብ መጀመሪያ ያነበበችው ወደ ሮሜ ሰዎች ፲፪ ፥ ፲፬ "የሚያሳድዷችሁንም መርቁ፣ መርቁ እንጂ አትርገሙ" ይላል የኛ አምላክ ፍቅርን እንደሚያስተምር በዛው ተምራ ዛሬ የቁርዓንን ቨርስ በወረቀት እያተመች ሙስሊሞች ባሉበት ቦታ እየወሰደች ታድላለች ብዙዎቹ ቁርዓን እንደዚህ አይልም በማለት ይሟገቷታል እውነታውን እስከሚመለከቱ ድረስ። በጣም የሚገርም እንደ ሴትዮዋ አባባል እነዚህ ISIS የተባሉት እኮ good muslim ናቸው አለች ለምን ቢባል በትክክል ቁራን የሚያዛቸውን ነው የፈጸሙት በማለት ትናገራለች ይቼ ሴት ዛሬ በተገኝችበት እንድትገደል የሙስሊም ሰዎች ፈርደውባት በፖሊስ አጀብ ነው የምትንቀሳቀሰው እንዲህ አይነት እንኳ ነጻነት የሌለበት እምነት ማለት ነው ስለዚህ ሙስሊም ሆይ ንቃ እኛም አውቀንሃል ለማለት ነው
  ቸር ይግጠመን ለማንኛው

  ReplyDelete
 26. ኤፍሬም ሆይ በረከትህ ይደርብን!!!

  ReplyDelete
 27. Amen bereketeh yidereben !!!

  ReplyDelete
 28. እምአዕላፍ ህሩያን እልክቱ ሰማዕታት፤ እነዚህ ሰማዕታት እጅግ የተመረጡና የተደነቁ በቅዱሳት መጻሕፍት ያነበብነውን ለሃይማኖት መሞትን በዓይናችን አሳይተውናል ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ሰማዕትነት የተቀበሉበት ቀን ቢታወቅ መታሰቢያ ሊደረግላቸው ይገባል፤ ምክንያቱም ዛሬ በ21ኛው መክዘ ሰዎች ራስ ወዳድ በሆኑበትና ሃይማኖትን በጥቂት የሥጋ ጥቅም መቀየር በተለመደበት ይህን ዓይነቱን የዕለተ ዓርብ የክርስቶስን መከራ ፍጹም በሚመስል መልኩ ሰማዕትነት መቀበል- ከዚህ የሚበልጥ ክብር የለም፡፡

  ReplyDelete
 29. ዳንኤል መረጃዉ ጥሩ ነዉ ግን ለመፍረድ ባንቸኩል ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ሥሙን ቀይሮ ሊሆን ይችላል::

  ReplyDelete
 30. Danእግዚአበብሀሄረርይበባረርከክሀህ

  ReplyDelete
 31. For Anonymous May 5, 2015 at 10:25
  First of all, I would like to tell you that I am christian but please, when giving a such commentaries, no need of exposing unjustified ideas which brought such large inconveniences . Let them, read their Koran without imposing any negative ideas about it. If they accept, they can take any decision what their mind tells the truth and trust. But Christians are expected to know the secrete but show love to them . No need of negative criticism. You know why , Jesus teach love not by negatively criticism but tell us on the context of our own.
  Otherwise, as we know most Ethiopians are living without reading whether Muslims or Christians this may lead to unacceptable feeling.
  Thank you !
  For Dn.Dani
  Let your website control such immoral messages.

  ReplyDelete
 32. እግዚህአብሄር ይባርክህ እውነት ሁሌ አሸናፊ ናት!!!

  ReplyDelete
 33. please let freely people to express their feel....never let only narrow minded one way in favour of what u thought is right being displayed on ur blog sorry it is shameful ....am ur sincerly ur muslim blog reader i never expect u Dn. Dani......?????

  ReplyDelete
 34. Thank you Dn. Daniel but please try to filter message which simply look sounding but are of damaging. That is not the purpose of Christianity.

  ReplyDelete
 35. ዲ/ን ዳኒ ለሰጠኸን መረጃ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ለአንባቢው ጎጂ የሆኑ አስተያየቶችን ባታሳልፍ ጥሩ ነው ፡፡ እንዴት እንዳለፈ እራሱ እየገረመኝ ነው አንተ ጥንቁቅ ነበርክ፡፡ እኔ እንደውም የሚሰጡ አስተያየቶችን ካንተ ሌላ የሚያሳልፍ ሰው ያለ ነው የመሰለኝ

  ReplyDelete
 36. በእውነት ላይ የተመሰረተ ፍጹም ፍቅር እና ወንድማማችነት ከማስመሰል የመዋደድ ዜና እጅጉን ይበልጣል
  ashenafi gurmu

  ReplyDelete