አሁን
ከማልታ ባገኘሁት መረጃ በቀደም ከተሠዉት ወንድሞቻችን ጋር የነበረ ፣በእግዚአብሔር ቸርነት አምልጦ ትሪፖሊ የገባ ወንድም አግኝቼ
ነበር፡፡
በቀደም ዕለት አይሲስ በባሕር ዳርቻ የሠዋቸው ክርስቲያኖች በሰውነታቸው ላይ የመስቀል
ምልክት የነበረባቸውን መርጦ ነው፡፡ እነርሱን በተለየ ኮንቴይነር አስቀምጧቸው ነበር፡፡ ይኼንን መረጃ የነገረኝ ሰው ሊገደሉ ተመርጠው
ከተለዩት ወገን ነበረ፡፡ ሌሎች በኮንቴይነር ያስቀመጣቸው ክርስቲያኖችም አሉ፡፡ ምናልባት ከዚህ የከፋ ዜና እንሰማ ይሆናል፡፡ አምላክ
ይጠብቀን፡፡ አሁንም የአይሲስ አራጆች የመንግሥት ወታደሮችን ልብስ ለብሰው ሌሎች ስደተኞችን እየያዙ ነው፡፡
እርሱ እንደነገረኝ በአጅዛቢያና ቤንጋዚ መንገድ ላይ የአይሲስ አራጆች የሊቢያ መንግሥት
ወታደሮችን ዩኒፎርም ለብሰው በዚያ የሚያልፉትን ለመያዝ ይጠብቃሉ፡፡
በአካባቢው ወደ ትሪፖሊ የሚጓዙ መንገደኞችን ሲያገኙ ይይዛሉ፡፡ ሱዳኖችንና ሶማልያውያንን ሙስሊሞች ናቸው ብለው ስለሚያስቡ ወዲያው
እንዲሄዱ ይለቋቸዋል፡፡ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያንን ግን ለብቻ ይይዛሉ፡፡ ከዚያም ሙስሊሞችን ለብቻ ክርስቲኖችን ለብቻ ያሰልፏቸዋል፡፡
በመቀጠልም ክርስቲያኖችን በኮንቴይነር ውስጥ ከትተው ወዳልታወቀ ሥፍራ ይወስዷቸዋል፡፡ ምግብ የሚሰጧቸው በየሦስት ቀን ነው፡፡ሙስሊሞችን ደግሞ ይለቋቸዋል፡፡
ይኼ መረጃንውን ያደረሰኝ ሰው ሊያመልጥ የቻለው ሌሎች ክርስቲያኖችን በጨለማ ወደ ኮንቴይነሩ
ለማስገባት ኮንቴይነሩን በከፈቱበት ጊዜ ነው፡፡ የተወሰኑ ተያዦች አምልጠው ነበር፡፡ አንዳንዶች ተያዙ፡፡ ሦስቱ ግን አመለጡ፡፡
ሁለቱ የት እንደደረሱ አያውቅም፤ እርሱ ግን በእግዚአብሔር ቸርነት አምልጦ ትሪፖሊ ገብቷል፡፡
እባካችሁ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ሰሞኑን ለመጓዝ የተነሡት ቢያንስ ለጊዜው ይታገሡ፡፡
ሱዳን ያሉትም ከሱዳን አይውጡ፡፡ መንገዱ በአይሲስ አራጆች ተይዟል፡፡ ለማታለልም የመንግሥት ወታደሮችን ልብስ ለብሰው ድንበር ጠባቂ
ይመስላሉ፡፡
እግዚአብሔር በእጃቸው የተያዙትን እንዲታደግ እንጸልይ፡፡
ከዚህ የከፋ ዜና እንሰማ ይሆናል፡፡ አምላክ ይጠብቀን!!!
ReplyDeleteማን ያውቃል፣ የሰማዕታቱ ደም አልግባባ ላለው ልዩነታችን ሥርየት ይሆነን ይሆናል!!!
geta hoy beka belen !
ReplyDeleteእግዚአብሔር በእጃቸው የተያዙትን እንዲታደግ እንጸልይ፡፡
ReplyDeleteእግዚአብሔር በእጃቸው የተያዙትን እንዲታደግ እንጸልይ ለተሠዉት ወንድሞቻችንም ነፍስ ይማር
ReplyDeleteegzeo mharen crestos !! bent marym mharen crestos!! Ethiopians enatoch enba yrhalen enb endtkeb endtkablek yezanm takabn are abatoch tawe erdone ytkableten smetent yskanach egzow!! abzetan ensile crhestianoc eny kebedz egzow !!!!!!!!!!!!!!lega egezabher ytabkh!!
ReplyDeleteእግዚሆ ማህርነ ክርሰቶሰ! መድሃሂያለም ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም ቅዱሰ ሚካኤልን ላክና የከፈውን መንገድ አሻግራቸው.ምንም የለንም ምነም ጀግናዋ ኢትዪጵያ ጭንቀት አርግዛለች! እባክህን የገባህላትን ቃል ኪዳን አሰብ.ምሰልሸን ይዘን ዘወትር ከአፈችን የማትጠፊ እመብርሃን ድረሸልን.የትኛው አንጀትሸ ቻለው ይሔንን ጉድ ? ማርያም ,ማርያም ,ሰሀሊለነ ቅድሰት ሆይ
ReplyDeleteለምኚልን እያልን ነው. ተስፋ አንቁረጥ የሰማዕታት አምላክ ከእኛ ጋር ይሁን አሜን!!!
you should listen the 16 years old Eritrean boy escape from them how the death were! really amazing
DeleteAmen Getachn Genanawun Meleak yilaklechew kechinket ygelaglachew zend!
ReplyDeletePlease, please, consider that great an Ethiopian Muslim man who scarified himself together with his christian brothers!!!
ReplyDeleteእግዚሆ ማህርነ ክርሰቶሰ! መድሃሂያለም ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም ቅዱሰ ሚካኤልን ላክና የከፈውን መንገድ አሻግራቸው.ምንም የለንም ምነም ጀግናዋ ኢትዪጵያ ጭንቀት አርግዛለች! እባክህን የገባህላትን ቃል ኪዳን አሰብ.ምሰልሸን ይዘን ዘወትር ከአፈችን የማትጠፊ እመብርሃን ድረሸልን.የትኛው አንጀትሸ ቻለው ይሔንን ጉድ ? ማርያም ,ማርያም ,ሰሀሊለነ ቅድሰት ሆይ
ReplyDeleteለምኚልን እያልን ነው. ተስፋ አንቁረጥ የሰማዕታት አምላክ ከእኛ ጋር ይሁን አሜን!!!