ዛሬ የዓለም መገናኛ ብዙኃን የ30 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በኢስላሚክ ስቴት በሰማዕትነት
መገደል ሲዘግቡ ነበር፡፡ ሰው በእምነቱ ብቻ ሰማዕትነት የሚከፍልበት ዘመነ
ሰማዕታት አንደገና ታድሶ እየተነሣ ነው፡፡ ትናንት ግብጻውያን ምእመናን የከፈሉትን ሰማዕትነት ዛሬ ኢትዮጵያውያኑ ከፍለውታል፡፡
ክርስቲያን መሆን ወንጀል ሆኖ፡፡ ሰማዕታቱስ ወደሚወዱት ጌታ ሄደዋል፡፡
ይህ ጊዜ ግን የኢትዮጵያ መንግሥትና የኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት የሚፈተኑበት ጊዜ ነው፡፡ የግብጽ መንግሥትና የግብጽ ቤተ ክርስቲያን
ለግብጽ ሰማዕታት ያደረጉትን በቅርብ ዓይተናል፡፡ የኛዎቹ በሚዛን የሚመዘኑበት ወይ ቀልለው ወይም ከብደው የሚገኙበት ጊዜ ላይ ነን፡፡
እግዚአብሔር ከሰማዕታቱ በረከት ይክፈለን፡፡
እሽ ከዚህ የበለጠ ነገር ምን ይምጣ ………አዎ በእውነት የኢትዮጵያ መንግስትና ቤተ-ከርስቲያን ምን እንደሚሉ እንጠብቃለን
ReplyDeleteእሽ ከዚህ የበለጠ ነገር ምን ይምጣ ………አዎ በእውነት የኢትዮጵያ መንግስትና ቤተ-ከርስቲያን ምን እንደሚሉ እንጠብቃለን
ReplyDeleteወዳጄ ወሬውን ተወውና ተጠንቀቅ!
ReplyDeleteayee,,, Dani !!!!!
ReplyDeleteየኢትዮጵያ መንግስት ነኝ ባዩ ቡድን የሚቆጣጠረው ቴሌቪዥን ዛሬ ማምሻውን ባስተላለፈው ዜና ማገባደጃ ላይ ሊቢያ ውስጥ የተገደሉት ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን መንግስት በካይሮ ግብጽ ከሚገኘው ኢምባሲ ለማረጋገጥ እየሞከርኩ ነው አለ። የዜና አንባቢው ፕሮግራሙን የከፈተው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ አንድ ፋብሪካ ሲጎበኝ በሚያሳይ ቅንብር ነው። የግብጽ ክርስቲያኖች ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ሲፈጸም የ7 ቀናት የሀዘን ጊዜ የግብጽ መንግስት አውጆ እንደነበር ይታወሳል
ምን ልበል ዳኒ ምን ልበል? ጭንቅ ጥብብ አለኝ! ኢትዮጵያውያን እንደ ዶሮ በየቦታው የምንታረድበት ምክንያት አልገባህ አለኝ! አሁንም ከዚች ሃገርና ከዚች ቤተክርስቲያን ጥፋት በፊት ሞቴን ያርገው እላለሁ! አቤቱ የሆነብንን አስብ!!!!
ReplyDelete***ጠባቂ እንደሌለው መንጋ ተቆጠርን
ReplyDeleteከክብራችንንም ተዋረድን****
ጠባቂ የሌለውን መንጋ ማን ይፈራዋል ? ማንስ ያከብረዋል ? ድህነታችን ከሐገር ሐገር አንከራተተን ምን ይሁን በሐገራችን ሰርተን አይደለም ቤተሰብን እኛን መደገፍ ካቻልን ከእጂ ወደ አፍ ከሆነ መኖራችን በስቃይም ቢሆን ሞትን ተጋፍጠን በረሐን ውቅያኖስን አቋርጠን መጓዝ ያንን ማለፍም ግዴታችን ነው ምክንያቱም ደሀ ነን ። ድህነትን ሳያዩ በሐገር ስለ መኖር ማውራት ቀላል ነው ቢሮ ላይ ተቀምጦ ስል እድገት ዲጂት መተረክም እንደዛው ሲኖሩት ነው ህመም እሚሰማው ። እንደዛ ባይሆን ሰው እያወቀ ሞትን እንዴት ይዳፈራል ?
አሁን ግን የባሰው ድህነታችን አንገት አስደፍቶ ሐገር ለሐገር ቢያንከራትተን ሁሉ ናቀን ደሀን ማን ይሰማል ማንስ ይመለከታል ? ሳውድ አረብያ የመን የተጀመረው አብዮት ትላንት እኛ ስለነጻነቷ የደከምንላት ደቡብ አፍሪካ እንኳ ልጆቻችን አቃጠለች ። ይባስ ብሎ ዳግም በሊቢያ ምድር ላይ ወንድሞቻችን ታረዱ ተረሸኑ ። ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አይደል ተረቱ
ትላንት በነገስታቱ ጀግንነት የተፈራ የታፈረው ናግራን ድረስ ዘምቶ አህዛብን ያጠፋ ጀግና ሕዝብ ዛሬ እንደ እንሰሳ ተቆጠረ በሕይወት ሳለ በቁሙ ተቃጠለ ። እንደተቃቀፈ በአንድ አዳራሽ ውስጥ በየመን አለቀ በእውኑ አንድ እንኳን የአሜሪካ ወይም የሌሎች ሐገር ዜጎች ላይ ማንን ይህን ይዳፈራል ? በእውኑ አሁን ላይ ኢትዮጵያዊነት ዋጋው በጣም ወርዷል ይሕቺ ሐገር ዳግም ቴወድሮስን እምትናፍቅበት ጊዜ ላይ ናት ። በእውኑ ኢትዮጵያዊውን ማን መብቱን ያስከብርለት እንዴት ከኛ ያነሱ ሐገራት እንኳን ከእኛ ይቅደሙ ዲፕሎማ ወይስ ሕዝብ ማን ይቀድማል ዲፕሎማ እኮ እሚያስፈልገው ሕዝብ ሲኖር ነው ሕዝብ ደግሞ ሕዝብ እሚኖረው ክብር ሲሰጠው ነው።
ክብርና ሰላማዊ እረፍት ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ።
አሜን ! ይሕን የጨለማ ሳምንት ቤተከርስትያን ብትፈቅድ በያለንበት በጾሎት ብንወሰን መልካም ነበር። አልያም የዛሬ ሶስት አመት ግዜውን ባልሳሳት ያቀረብከው ጥናት እውን መሆን እየጀመረ ነው።ውሃ ሴወስድ ኦያሳሳ ቀ ነው።ዘሬ በሰው አገር ያሉ ወንድሞቻችነ፤ ነገ በአገራችን ፤ ያኔም መቻቸል ሌባል ይሆን ። መድኀኔአለም ይርዳን ።
ReplyDeleteአሜን
ReplyDeleteሰማዕታቱስ ወደሚወዱት ጌታ ሄደዋል፡፡ ይህ ጊዜ ግን የኢትዮጵያ መንግሥትና የኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት የሚፈተኑበት ጊዜ ነው፡፡ የግብጽ መንግሥትና የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ለግብጽ ሰማዕታት ያደረጉትን በቅርብ ዓይተናል፡፡ የኛዎቹ በሚዛን የሚመዘኑበት ወይ ቀልለው ወይም ከብደው የሚገኙበት ጊዜ ላይ ነን፡፡ እግዚአብሔር ከሰማዕታቱ በረከት ይክፈለን፡፡ Amen Amen Amen !!!
ReplyDeleteእረ ምን ተሻለን? ምን ዐይነት ጊዜ ደረሰን? መድሃሂያለም ምነው ዝም አልክ? ወላዲተአምላክ እመብርሐን እረ የት ሔድሽ ?ልጆች እንደ እንስሳት ሲታረዱ ምንድነው መፎትሔው ?እንዴት ነው የሚቆመው? ወገኖቼ ሰማዕትነት ተቀበላችሁ በረከታቹ አይለየን!!
ReplyDeleteDear Daniel God
ReplyDeleteMay God rest our brothers soul, but this a day we all christian learn profoundly something about this EVIL people.
ሰማዕታቱስ ወደሚወዱት ጌታ ሄደዋል፡፡ ይህ ጊዜ ግን የኢትዮጵያ መንግሥትና የኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት የሚፈተኑበት ጊዜ ነው፡፡ የግብጽ መንግሥትና የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ለግብጽ ሰማዕታት ያደረጉትን በቅርብ ዓይተናል፡፡ የኛዎቹ በሚዛን የሚመዘኑበት ወይ ቀልለው ወይም ከብደው የሚገኙበት ጊዜ ላይ ነን፡፡ እግዚአብሔር ከሰማዕታቱ በረከት ይክፈለን፡፡
Egziabhere Agrachinin Hizbuan Yetebrkilin
እኔ ድፍት ልበልላችሁ! የተሻለ ኑሮ ለመኖር ብላችሁ ወጥታችሁ ሰማዕትነት ተቀበላቹሁ! አቤቱ በመንግሰትህ አሳርፉቻው!
ReplyDeleteበጣም የሚየሳዝን ዜና ነው እውን መንግስት አለ የእምነትስ አባት? እያንዳዱ ስው ሁሉም ህዝብ ይህን አረመናዊ ነገር በአንድ ላይ ማውገዝ አለበት እግዚእብሄር ፍርዱን ይስጥ ።
ReplyDeleteAMEN.
ReplyDeletewithin one week....
3 ethiopians in south africa killed.
700 ethiopians in mediterian sea dead.
30 ethiopians in libiya desert killed.
Dn Daniel, you are going too far to mention here the church and government authoritis. It looks you need them to meet your expectations in handling this crisis. Your remarks show you don't have confidence in the authoritis they can defend their citizens. let us wait and see how they respond to this tragedy. Later we can comment.
ReplyDeleteMy friend,
Deletethis is an issue that should be prioritized. If you need the reality, we should come to know about our countries issue from the government, not from individuals......the earlier is the best
I burst into tears when i started writing....... I can't complete this.
DeleteThe public lost confidence on the so called "government" long ago. Daniels call should be considered an opportunity for the the government and authorities to narrow the gap... I can imagine what a zero reaction from authorities could cause... deepens the distrust.
DeleteNot that the Martyrs needed anything earthly but the world watches how the Hen would react to its chickens in danger.
How on earth would that guy say we are not sure, if they are Ethiopians, so shameful! Egypt responded within few hours in air attack, this government of Ethiopia should be overthrown.
Deletewell stated !!! GOD BLESSS
Deleteእግዚአብሔር ከሰማዕታቱ በረከት ይክፈለን፡፡
ReplyDeletethis is difficult to believe, where are we heading? God save the world
Deleteእግዚአብሔር ከሰማዕታቱ በረከት ይክፈለን፡፡
ReplyDeleteእግሂኣብሔር ኣምላክ የሰማእታቱን ነፍስ በገነት ያኑርልን። በዝች ምድር በሕይወት ላለነው በምህረቱ ይጠብቀን።
ReplyDeleteአሜን ዳኒ.
ReplyDeleteአንተ ዳኒ! ለፍርድ ተጣደፍክ!!
ReplyDeleteኀዘኑ:- ሕዝብና አሕዛብ፣ዜጋና መንግሥት፣ምዕመንና ካሕን፣ጥሙቃን እና ኢ-ጥሙቃን…የማይል የሑላችንም ኀዘን ነው እንደማለት አስቀድሞ “መንግሥት ምን ይል ይኾን?ቤተክሕነት ምን ልትናገር ነው?” እያሉ በግብፅ ሚዛን ነገር ማስተንተን ከቶ ለምን ይኾን?የጋራ ቁሳላችንንም ማትረፊያ ልናደርገው? እግዚኦ…..
ስለ ስሙ ለታረዱት፡- “ሰማዕት በእንቲአከ ሐሙ፣ሕማሞሙ ትፍስሕተ ኰኖሙ፣ክብር ይደልዎሙ፡፡” እንላለን በአባቶቻችን ማኅዘኒ ዜማ፡፡
አሜን! ክብራቸውን ያድለን፡፡
ልቅሶ ቤት ኾኖ ጣት መጠቋቆም ነውር ነው!!
የሰማዕታቱን ቤተሰቦች የምታውቁ እባካችሁ ይህችን መልዕክት አድርሱልኝ
ReplyDeleteሀዘኑ ልብ ይሰብራል ግን ደግሞ ስለመስቀሉ ፍቅር እስከሞት የታመኑ ልጆችን ስለወለዳችሁ ልትጽናኑ ፣ ደስ ልትሰኙ እና ልትመሰገኑ ይገባል፡፡ ከዚህ የበለጠ የክብር ሞት የለምና!!!!!!!
በጌታ ቀኝ እንደሚቆሙ እናምናለን፣ እናውቃለንምና !!!!!!!!!!
የሰማዕታቱን ቤተሰቦች የምታውቁ እባካችሁ ይህችን መልዕክት አድርሱልኝ
ሀዘኑ ልብ ይሰብራል ግን ደግሞ ስለመስቀሉ ፍቅር እስከሞት የታመኑ ልጆችን ስለወለዳችሁ ልትጽናኑ ፣ ደስ ልትሰኙ እና ልትመሰገኑ ይገባል፡፡ ከዚህ የበለጠ የክብር ሞት የለምና!!!!!!!
በጌታ ቀኝ እንደሚቆሙ እናምናለን፣ እናውቃለንምና !!!!!!!!!!
እግዚአብሔር አምላክ የሰማዕታቱን ነፍስ በሰላም ያሳርፍልናል፡፡ የእኛም መንግሥት ምንአለበት ለምድር ላይ ሀዘን የሚደረግበት ነገር ቢያደርግ፡፡ እነሱን እግዚአሔር አምላክ ተቀብሏቸዋል፡፡ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን፡፡ ከሰማዕታቱ በረከት ይክፈለን፡፡ የትምወርቅ
ReplyDelete….ሰማእታት
ReplyDeleteFirst of, may their soul rest in peace. But I am having a hard time believing the contents of the video.Why wouldn't they show the shooting video non stop? here is a link to the video. www.heavy.com
ReplyDelete‹በረከታቸው ይደርብን› እንጂ ‹ነፍስ ይማር› አንልም፡፡
ReplyDeleteነፍሳቸውን ይማር
ReplyDeleteነፍስ ይማር
ReplyDeleteነፍሳቸውን ይማር
ReplyDelete". . .አማን መነኑ ሰማዕታት ጣዕማ ለዛ ዓለም
ReplyDeleteወከዐው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር
ወተዐገሡ ሞተ መሪረ በእንተመንግሥተ ሰማያት
ተሣሃለነ በከመ ዕበየ ሣህልከ:: ሰአሊ ለነ ቅድስት "
Semaetat demachewn sile EGZIABHER afesesu sile mengisre semaytim merara motin tagesu!
ReplyDeleteBereketacew yiderbin! Amen!!
semaetat yezihechin Alem taem bewenet naku demachewnm sil Egziabher afesesu
ReplyDeleteEgziabher zim aylem
ReplyDeleteEthiopia our Mom she cry for her innocent children
ReplyDeleteour Voice only tear and pray .....