click here for pdf
የዳንኤል ዕይታዎች የጡመራ መድረክ ከተጀመረ እነሆ ዛሬ መጋቢት 14 ቀን 2007 ዓም
አምስተኛ ዓመቱን ደፈነ፡፡ በዚህ ጉዞ ውስጥ፣ ተማምረናል፣ ሐሳብ ተለዋውጠናል፣ ተገዳድረናል፣ ተሟግተናል፣ ተወቃቅሰናል፣ ተሰናዝረናል፡፡
ሁሉም ግን ለበጎ ሆኗል፡፡ የጉግል መረጃ እንደሚያሳየው እስከ ዛሬ ድረስ 11.1 ሚልዮን ሰዎች የጡመራውን መስኮት ጎብኝተዋል፡፡
በአጠቃላይ በ114 ሀገሮች የሚገኙ አማርኛ አንባቢዎች ዓይናቸው የጣሉ ሲሆን እንደ ቅደም ተከተላቸው አሥር ከፍተኛዎቹ ጎብኝ ሀገሮች
የሚከተሉት ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ዩናይትድ ስቴት አሜሪካ፣ ሕንድ፣ ጀርመን፣ ካናዳ፣ የተባበሩት የዓረብ ኤምሬቶች፣ ራሽያና
አውስትራልያ፡፡ አንባቢዎቻችን ያሉባቸው ሀገሮች ደግሞ እነዚህን ይመስላሉ፡-
1.
|
![]() |
|||||||||
2.
|
![]() |
|||||||||
3.
|
![]() |
|||||||||
4.
|
![]() |
|||||||||
5.
|
![]() |
|||||||||
6.
|
![]() |
|||||||||
7.
|
![]() |
|||||||||
8.
|
![]() |
|||||||||
9.
|
![]() |
|||||||||
10.
|
![]() |
|||||||||
11.
|
![]() |
|||||||||
12.
|
![]() |
|||||||||
13.
|
![]() |
|||||||||
14.
|
![]() |
|||||||||
15.
|
![]() |
|||||||||
16.
|
![]() |
|||||||||
17.
|
![]() |
|||||||||
18.
|
![]() |
|||||||||
19.
|
![]() |
|||||||||
20.
|
![]() |
|||||||||
21.
|
![]() |
|||||||||
22.
|
![]() |
|||||||||
23.
|
![]() |
|||||||||
24.
|
![]() |
|||||||||
25.
|
![]() |
|||||||||
26.
|
![]() |
|||||||||
27.
|
![]() |
|||||||||
28.
|
![]() |
|||||||||
29.
|
![]() |
|||||||||
30.
|
![]() |
|||||||||
31.
|
![]() |
|||||||||
32.
|
![]() |
|||||||||
33.
|
![]() |
|||||||||
34.
|
![]() |
|||||||||
35.
|
![]() |
|||||||||
36.
|
![]() |
|||||||||
37.
|
![]() |
|||||||||
38.
|
![]() |
|||||||||
39.
|
![]() |
|||||||||
40.
|
![]() |
|||||||||
41.
|
![]() |
|||||||||
42.
|
![]() |
|||||||||
43.
|
![]() |
|||||||||
44.
|
![]() |
|||||||||
45.
|
![]() |
|||||||||
46.
|
![]() |
|||||||||
47.
|
![]() |
|||||||||
48.
|
![]() |
|||||||||
49.
|
![]() |
|||||||||
50.
|
![]() |
|||||||||
51.
|
![]() |
|||||||||
52.
|
![]() |
|||||||||
53.
|
![]() |
|||||||||
54.
|
![]() |
|||||||||
55.
|
![]() |
|||||||||
56.
|
![]() |
|||||||||
57.
|
![]() |
|||||||||
58.
|
![]() |
|||||||||
59.
|
![]() |
|||||||||
60.
|
![]() |
|||||||||
61.
|
![]() |
|||||||||
62.
|
![]() |
|||||||||
63.
|
![]() |
|||||||||
64.
|
![]() |
|||||||||
65.
|
![]() |
|||||||||
66.
|
![]() |
|||||||||
67.
|
![]() |
|||||||||
68.
|
![]() |
|||||||||
69.
|
![]() |
|||||||||
70.
|
![]() |
|||||||||
71.
|
![]() |
|||||||||
72.
|
![]() |
|||||||||
73.
|
![]() |
|||||||||
74.
|
![]() |
|||||||||
75.
|
![]() |
|||||||||
76.
|
![]() |
|||||||||
77.
|
![]() |
|||||||||
78.
|
![]() |
|||||||||
79.
|
![]() |
|||||||||
80.
|
![]() |
|||||||||
81.
|
![]() |
|||||||||
82.
|
![]() |
|||||||||
83.
|
![]() |
|||||||||
84.
|
![]() |
|||||||||
85.
|
![]() |
|||||||||
86.
|
![]() |
|||||||||
87.
|
![]() |
|||||||||
88.
|
![]() |
|||||||||
89.
|
![]() |
|||||||||
90.
|
![]() |
|||||||||
91.
|
![]() |
|||||||||
92.
|
![]() |
|||||||||
93.
|
![]() |
|||||||||
94.
|
![]() |
|||||||||
95.
|
![]() |
|||||||||
96.
|
![]() |
|||||||||
97.
|
![]() |
|||||||||
98.
|
![]() |
|||||||||
99.
|
![]() |
|||||||||
100.
|
![]() |
|||||||||
101.
|
![]() |
|||||||||
102.
|
![]() |
|||||||||
103.
|
![]() |
|||||||||
104.
|
![]() |
|||||||||
105.
|
![]() |
|||||||||
106.
|
![]() |
|||||||||
107.
|
![]() |
|||||||||
108.
|
![]() |
|||||||||
109.
|
![]() |
|||||||||
110.
|
![]() |
|||||||||
111.
|
![]() |
|||||||||
112.
|
![]() |
|||||||||
113.
|
![]() |
|||||||||
114.
|
![]() |
በእነዚህ ሀገሮች የሚገኙ አማርኛ አንባቢዎች እስካሁን ድረስ ከ600 በላይ ጽሑፎችን አንብበው
ከ25 ሺ በላይ አስተያየቶችን ሰጥተዋል፡፡ በእነዚህ አምስት ዓመታት በጡመራ መድረኩ አስተያየቶችን፣ ታሪኮችን፣ ዜናዎችን፣ ጥናታዊ ጽሑፎችን፣ የመጻሕፍት
ጥቆማዎችን፣ወጎችንና መንፈሳዊ ጽሑፎችን ለአንባብያን ለማቅረብ ተሞክሯል፡፡
አልፎ አልፎ ወደ ክፍለ ሀገርና ከኢትዮጵያ ውጭ ሲወጣ በሚያጋጥመው የጊዜ እጥረት የተቋረጠባቸው ሳምንታት ቢኖሩም በተቻለ መጠን
ቃልን ለመጠበቅ ተሞክሯል፡፡
ባለፉት ዓመታት አንባብያን የሚሰጡትን የድጋፍም ይሁን የተቃውሞ ሐሳብ ለማስተናገድ ተሞክሯል፡፡
ነገር ግን ግለሰቦችን የሚሳደቡ፣ የእምነት ተቋማትን የሚዘልፉና አንድን የሕዝብ ወገን የሚሳደቡ አስተያየቶችን ለማስተናገድ ተቸግረናል፡፡
እስካሁን በሰላም እንድንጓዝ የተቻላቸውን ሁሉ ያደረጉልን ብዙዎች ናቸው፡፡ መረጃ በመስጠት፣
የጉግልን ኪራይ በመክፈል፣ ስሕተቶቻችንን በመጠቆም፣ እርምት በመለገስና ከሁሉም በላይ በጸሎታቸው በማሰብ ከእኛ ጋር የሚቆሙ ባይኖሩ
ኖሮ መራመድ ከባድ በሆነ ነበር፡፡
ሁላችሁን ክብረት ይስጥልን እያልን፣ ፈጣሪ እስከ ፈቀደ ድረስ ለመጓዝ እንዲቻል ጸልዩልን፡፡
Congratulation for 5th year anniversary!!! እግዚአብሔር ያበርታህ 5ኛ አመት ላይ ደርሰናል 10ኛ፣ 20 ኛ፣ 30ኛ . . . እያልን ለማክበር ያብቃን እንላለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
ReplyDeleteኣሜን
Deleteኣሜን
DeleteDani berta Egzeabher keante gar yihun akbarih negn.
DeleteDani 11.1 million times visited bemilew bistakakel yishalal mikiniyatum ene enkuwan k100 belay gize google adirgewalwina
Deletegobeth, Egziabheir yirdah.
ReplyDeleteአሁንም እግዚአብሔር ያጽናልን፣ ይጠብቅልን፡፡
ReplyDeleteእንኳን አደረሰህ/አደረሰን!!! መልካም ቀጣይ የሥራ ዓመታት ይሁንልህ እግዚአብሔር ሀይልና ጥበቡን ይስጥልን ::
ReplyDeleteእናመሰግናለን በርታልን!
ReplyDeleteCongratulations D/n Dani Bertalen
ReplyDelete
ReplyDeleteአንድ ሁለት እያለ አምስት የደረሰው
ጦማሪውን ዳኒ ጥቂት ላወድሰው
አንደበተ ርቱ ወጉ የማይጠገብ
ስራው ማራኪ ቀልብን የሚስብ
በጽሁፍ ምርምሩ ሁሌ የሚጠበብ
እወድለታለሁ ጦማሩን ከልብ
እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ሰጥቶልን
ከዚህ በበለጠ ስራህን ያሳየን።
Amen
DeleteCongratulations, Dani!
ReplyDeleteIt is my hope you will come with more constructive and informing posts. Thanks for your time and energy you invested in. Many thanks to all besides you....
God be with you!
leg ydengle Maryam yasrt leg egezabher yaberth amen!!
ReplyDeleteEgzeabiher yetebekeh emiyasmesegen sira new eyeserah yalehew.
ReplyDeleteሰላም ዲያቆን ዳኒ, ፁሁፎችህን ተምሬባቸዋሉ.ህይወትን ወደ ጥሩ አቅጣጫ የሚለውጡ ናቸው .በርታ ! ክርስትና መሰቀል ነው! ብዙ ፈተናዎች ቢገጥሙህም የቅዱሳን አምላክ ከጎንህ እንዳለ በማመን ወደፊት ተጓዝ. ገና ብዙ ትሰራለህ .በተሳሳተ ጎዳና የሚሔዱትንና ክፎ ቃላቶችን የሚናገሩትን መድሃሂያለም ይቅር ይበላቸው. ልቦና ይሰጣቸው እንላለን . እንደ እግዚሃብሔር ፈቃድ ከቻልክ በሰማዕትነት ላለፎት ኢትዬጵያዊያን ሰማቸውን ሰንክሳር ላይ እንዲፃፍና ,ቤተክርሰቲያ እንድትዘክራቸው የሚደረግበትን እቅድ ብታወጣ እኛም ማድረግ ያለብንን ብናደርግ ደሰ ይለናል. ዋናው ፍሬ ማፍራት ነው መድሃሂያለም ብዙ ፍሬ ማፍራት እንድትችል ይርዳህ ይጠብቅህ አሜን!!!
ReplyDeleteአሜን፡፡ ዲያቆን ዳኒ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፡፡
DeleteCongratulation Dn Daniel and God bless you and your family.
ReplyDeleteCongratulation
ReplyDeleteKeep it up Teaching
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይጠብቅልህ። የሰው ተግዳሮችን ልብ ይስጣቸው።. ለበለጠው እንድትበረታ በጸሎት እናስበው። ዓመተ ዓመት ይድገመን። አሜን።
ReplyDeleteእንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ ጉዞው በጣም ቀላል እንደማይሆን እገምታለሁ ምክንያቱም የብዙዎችን ሃሳብ ለማስታረቅ የደከምከው ሳስበው እኔ ብሆንኖሮ እያልኩ ብርታትህ እና ፅናትን ሁልጊዜም አደንቃለሁ አመት አመትይድገመን እያልኩ የዘመናት ጌታ የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቀን ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይስጥልን የድንግል ማርያም አማላጅነት እና የቅዱሳን መላዕክት ተራዳይነት የቅዱሳን አብው ፀሎትና ምላጃ ይርዳን አመሰግናለሁ፡፡
ReplyDeleteEnkuan Adereseh Adersen. Why not we celebrate the 5th year anniversary together. I was expecting you to announce it today. Do you have a plan?
ReplyDeleteምን እንላለን
ReplyDeleteየአንድን ሰው ጥቅም ለማወቅ አንዱ መንገድ እከሌ ባይኖርስ ብሎ ማሰብ ነው፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት የምትጽፈውን ጽሁፍ ባይኖር በአገር፣ በቤተክርስቲያን አገልግሎት፣ በማዕበራዊ ኑሯችን (በተለይ በትዳር)፣ …. የተንሻፈፈ አመለካከት ይኖረኝ ነበር፡፡ ከኔ ጀርባ በተለያየ መንገድ አሳብክ አሳቤ ሆኖ ተወያይቻለው፣ አስረድቻለው ተረድቻለው፡፡ የአንተን የጡመራ መድረክ አንድ አይደለም ብዙ ነው፡፡ ዳኒ እንደዚ የሚያስብ ሰው አንድም ሰው እንዲቀር በርታልን፡፡ እኔ ያንተን ጥቅም ስታቆመው/ስትቀርብን ሳይሆን አሁኑኑ ልንገርክ፤ አንተ ለዓለም፣ ለአገራችን፣ ለቤተክርስቲያናችን፣ ለማህበረሰቡ፣ ለቤተሰቦች፣ ለባልንጀሮች፣…. ታስፈልጋለ፡፡
እድሜ ይስጥክ! ምስጢር ተገልጦል ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃክ፣ አመሰት ቁጥር ላይ በዙ ዜሮዎች ተጨምረው ጡመራው ለመከበር ያብቃው፡፡ ያንተን እሴት እሴታቸው ያደረጉ ሰዎች በየቦታው አሉ ብዬ አምናለው እነሱ ያስቀጥሉታል፡፡
ለእኔ በእኔ ትውልድ በመፈጠርክ እና በአካል እና በጽሁፎችክ በማግኘቴ እግዚአብኤርን ሁሌም አመሰግናው፡፡
ይበልጥ በርታልን!!!
ምን እንላለን
የአንድን ሰው ጥቅም ለማወቅ አንዱ መንገድ እከሌ ባይኖርስ ብሎ ማሰብ ነው፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት የምትጽፈውን ጽሁፍ ባይኖር በአገር፣ በቤተክርስቲያን አገልግሎት፣ በማዕበራዊ ኑሯችን (በተለይ በትዳር)፣ …. የተንሻፈፈ አመለካከት ይኖረኝ ነበር፡፡ ከኔ ጀርባ በተለያየ መንገድ አሳብክ አሳቤ ሆኖ ተወያይቻለው፣ አስረድቻለው ተረድቻለው፡፡ የአንተን የጡመራ መድረክ አንድ አይደለም ብዙ ነው፡፡ ዳኒ እንደዚ የሚያስብ ሰው አንድም ሰው እንዲቀር በርታልን፡፡ እኔ ያንተን ጥቅም ስታቆመው/ስትቀርብን ሳይሆን አሁኑኑ ልንገርክ፤ አንተ ለዓለም፣ ለአገራችን፣ ለቤተክርስቲያናችን፣ ለማህበረሰቡ፣ ለቤተሰቦች፣ ለባልንጀሮች፣…. ታስፈልጋለ፡፡
እድሜ ይስጥክ! ምስጢር ተገልጦል ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃክ፣ አመሰት ቁጥር ላይ በዙ ዜሮዎች ተጨምረው ጡመራው ለመከበር ያብቃው፡፡ ያንተን እሴት እሴታቸው ያደረጉ ሰዎች በየቦታው አሉ ብዬ አምናለው እነሱ ያስቀጥሉታል፡፡
ለእኔ በእኔ ትውልድ በመፈጠርክ እና በአካል እና በጽሁፎችክ በማግኘቴ እግዚአብኤርን ሁሌም አመሰግናው፡፡
ይበልጥ በርታልን!!!
congra
ReplyDeletecongrates!!!
ReplyDeleteCongratulation for 5th year anniversary!!! እግዚአብሔር ያበርታህ 5ኛ አመት ላይ ደርሰናል 10ኛ፣ 20 ኛ፣ 30ኛ . . . እያልን ለማክበር ያብቃን እንላለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
ReplyDeleteገጽህን እወደዋለሁ ስል፡
ReplyDelete1.በቅንነት ሀሳብ ተነስተህ እንደምትጽፍ ስለማምን፣
2.የጽሑፎችህ ይዘትና ቋንቋ በማኅበራዊ ሚዲያው ከሚያቦዙን ጽሑፎች የተሻለ በመሆኑ፣
3.ለሁሉም የእድሜ ክልልና የሃይማኖት ፈርጅ የማይጎረብጥ በመሆኑ፣
4.በጽሑፍህ ግርጌ ባለው የአስተያየት መስጫ የተሰማኝን ለመግለጽ እድል ስለማገኝ፣
5.በሥምህ ስለምትጽፍ ለጽሑፍህ ይዘት ኃላፊነት የሚወስድ አካል አለ ብየ ተማምኜ ስለማነብህና አንተን በምንጭነት ጠቅሼ ለመጻፍ ስለማልሰቀቅ እወድሀለሁ፡፡
በገጽህ ያሉኝ ቅሬታዎች፡
1.አንተ የግለሰቦችንና የተቋማትን ክብር የሚነኩ አስተያየቶችን ላለማስተናገድ እንደምትጥር ብታመላክትም እኔ ራሴ በሰጠሁት አስተያየት መነሻ ሀሳቤን ሳይሆን ሰብእናየን የሚነኩ ጸያፍ ስድቦችና ፍረጃዎች ደርሰውብኛል፡፡በበዙ ግለሰቦች በተለይ የቤተክሕነት ባለሥልጣናት ስማቸው ብቻ ሳይሆን የተወለዱበት ሀገር ሳይቀር እየተነሳ እና ከገዥው ፓርቲ ጋር እየተያያዘ በግልጽ ሲዘለፉ አንብቤያለሁ፡፡
2.አንዳንድ ጊዜ ችግሮችንና ጭምጭምታዎችን የማጋነን አካሄድ አያለሁ፡፡ለምሳሌ፡- የሚ/ር ዘነቡና የማኅበረቅዱሳንን ከፓትርያርኩ አለመግባባት ያቀረብክበት መንገድ ግነትና አድሎአዊነት የተንጸባረቀበት ሆኖ ይታየኛል፡፡
3.አንዳንድ ጊዜ ደምድመህ ስለምትነሳ በአንድ ቦይ የምትፈስ ኾኖ የሚሰማኝ ጊዜ አለ፡፡ለምሳሌ፡- የባቡሩን ፕላን የተቸህበትና ባለሀብትነት የሚገኘው ባልሆነ መንገድ ብቻ እንደሆነ አስመስለህ የጻፍከውን ጽሑፍ አስታውሳለሁ፡፡
4.በአንዳንድ ሀገራዊና የቤተክርስቲያን ጉዳዮች ነገርየው ትኩስ እያለ ከመናገር ይልቅ ከፍጻሜው በኋላ መናገርህ የሌላ ያስመስልብሃል፡፡
5.መንግሥትን ብቻ ሳይሆን ሕዝብንም የሚገስጽ፣ቤተክሕነትንና መሪዎቿን ብቻ ሳይሆን ምዕመኑን በተለይ ወጣቱንና ማኅበራትን እንዲሁም ማኅበራዊ ሚዲያውንም የሚተች ጽሑፍ በመጻፍ መብትና ግዴታውን በቅጡ የሚያስቀምጥ ሀገራዊ ትውልድ ለመፍጠር የሚገባውን ያህል ተግተሀል ብየ አላምንም፡፡ትውልድ በመንግሥታዊና መንፈሳዊ ተቋማት ብቻ ስለማይቀረጽ የሁሉንም ድርሻ ሚዛናዊና ሥነ - ምግባራዊ አድርጎ ለመቅረጽ የመጣር ግዴታ አለብህ፡፡አለብን፡፡ምክንያቱም ሁሉም የወጡት ከማኅበረሰቡ ነው፡፡
ይህን ሁሉ ብናገርም አንተ ለእኔ አሁንም አንደኛ ነህ፡፡በአማርኛ ከሚጽፉ ብሎገሮችም ሆነ ማኅበራዊ ሚዲያዎች አንተን አላወዳድርም፡፡ምክንያቱም አንተ ነህ፡፡ትልቅ ነህ፡፡ገና አነብሀለሁ፡፡
ሰላም ለአእዳዊከ እለ ፀሐፋ ቃለ - ሕይወት….!!
አይ ማንነትን ሳይገልፁ የጠፋ ስም መፈለግ አግባብ አይደለም። ይህን ካልህ ለምን አትደውልለትም? ይህማ "ወግቶ በቅቤ" እንደሚባለው አወድሰህ ተሳደብክ እኮ
Deleteያልተነካ ግልግል ያውቃል!!@AnonymousMarch 30, 2015 at 1:32 PM
Deleteእንኳን ለ5ኛ ዓመት አደረሰህ ዲ/ን ዳንኤል!!! ጥሩ ትምህርት የሚሰጡ ፅሑፎችን ነዉ የምታቀርበዉ፣ በርታ! እግዙዓብሔር ይርዳህ!! ሌላ ቦታ የለመዱትን የስድብ ናዳ ይዘዉ የሚመጡትን ደግሞ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ፣ ላንተም ብርታቱንና ጥንካሬዉን ያድልህ!!! አሜን!!
ReplyDeleteእንኳን አደረሰህ ዳኒ እግዚአብሔር ይርዳህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ReplyDeleteOther countries okay; but How come Indonesia???
ReplyDeleteThat was also my question. My understanding was that We have fewer Ethiopians in Indonesia.
DeleteBizu endinanebih biruh aemiro endehum rejim edmea yestih
ReplyDeleteBizu endinanebih biruh aemiro endehum rejim edmea yestih
ReplyDeleteWawu I thought more 5 years because I have been learning a lot. See you going far Away!!!!
ReplyDelete"ጰጳስ ከቤተክነቱ ንጉስ/መንግስት/ ከቤተመንግስቱ "መካሪ አስታራቂ ከመንደሩ ያላሳጣን አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡ ዳኒ፦ እይታህን ያስፋልህ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡አሜን!!!
ReplyDeleteጰጳስ ከቤተክነቱ ንጉስ/መንግስት/ ከቤተመንግስቱ "መካሪ አስታራቂ ከመንደሩ ያላሳጣን አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡ ዳኒ፦ እይታህን ያስፋልህ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡አሜን!!!
Deleteእንኳን አደረሰህ፣ አደረሰን! እገዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን! መልካም ነገር ሲሰራ መቼም ተቀናቃኝ አይጠፋምና ለሚሳደቡት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው እንላለን! አንተን እግዚአብሔር ያስነሳህ በንስር ዐይን ዘመኑን አይተህ መልካሙን መንገድ እንድታመለክት ነውና በርታና ዘመኑን ዋጅ! አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ እመብርሃን በአማለጅነቷ አትለይህ እላለሁ!
ReplyDeleteዳኒ እንኳን ደስ አለህ ለአንባቢውም ለአሁኖ ጊዜ ስላበቃን እንኳን ደስ አለን ፡ ሙገሳ ሰውን እነደሚያጠፋ ግልጽ ነው አንተ ግን በሙሉ አፊ ላመሰግንህና ላደንቅህ ተገድጃለሁ በርታ አገርህንና ሃይማኖትህን እንዳትጠፋ እያደረክ የለው በጎ ስራ ክፍያው ከሰው ሳይሆን ከእግዚሓብሔር ነው እናም በርታ ዮናስ ነኝ ከአ/አ
ReplyDeleteእንካን አደረሰህ ዳኒ.
ReplyDeleteበቀጣይ የሚከተሉት ጉዳዮች ትኩረትህን መሳብ አለባቸው እላለሁ፡፡
1. ዘመናዊ አሰራርን (የሰው ኃይል እና የገንዘብ አስታዳደር) ቤተክርስቲያንን ዕውን ማድረግ
2. ምዝበራ፣ የዘመድ እና ብልሹ አሰራርን ከቤተክርስቲያን መዋቅር ማስቀረት
3. ከቃል ባለፈ በምትችለው ነገር ሁሉ በተግባርህም የምትችለውን ሁሉ ማድረግ
እኛ አንባብያንም ቆም ብለን ለአገሬ፣ ለቤተክርስቲያኔ፣ ለወገኔ…ድርሻዬ ምንድነው ብለን መጠየቅ…መወጣት ለነገ ይደር የማይባል ጉዳይ ነው፡፡
እግዚአብሔር ጽናት፣ ብርታት፣ ጤና…መልካም ነገርን ሁሉ ይስጥህ፡፡
May God be with you!
ReplyDeleteCONGURAGULATION!!! Dakon Daniel Kiberet.keep it up,May God be with you!!!
ReplyDeleteI feel safe when I read your articles ,at least we are not lost ,there is someone( some group ) who really care about our country . Let God be with you. Let God bless Ethiopia
ReplyDeleteI feel safe when I read your articles ,at least we are not lost ,there is someone( some group ) who really care about our country . Let God be with you. Let God bless Ethiopia
ReplyDeleteEgziabher amlak edeme ena tena setetoh bezu tsaf, egnam enanebeb!
ReplyDeleteCongra!!!! Keep on writing. Because discussion and debate is not as such a common culture to us, it is expected that all things may not go in the way that constructs both sides. Go on & wishing you GOD bless you and with you all the time!!
ReplyDeleteንድ ሁለት እያለ አምስት የደረሰው
ReplyDeleteጦማሪውን ዳኒ ጥቂት ላወድሰው
አንደበተ ርቱ ወጉ የማይጠገብ
ስራው ማራኪ ቀልብን የሚስብ
በጽሁፍ ምርምሩ ሁሌ የሚጠበብ
እወድለታለሁ ጦማሩን ከልብ
እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ሰጥቶልን
ከዚህ በበለጠ ስራህን ያሳየን።
ግዚክስ
ዳኒ
ReplyDeleteምን ቢያንቆለጳጵጹህ አትቀበል፤ምን ቢያወዳድቁህም አይክፋህ፡ አንተ ያየኸውን፤ የተመራመርከውን፤ የቀደመውን፡ ያሁኑን የወደፊቱንም ጻፍ፤ጻፍ ጻፍ……..እውነቱን፤ ሐቁን እግዚአብሔርን በመፍራት ጻፍ
እንኳን አደረሰህ ….ረጅም ዕድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ያድልልኝ
ጽሁፎቹ ለእኔ እና ለባለቤቲ ትልቅ ዕውቀት ያገኝንበት እራሳችንንም የት እንዳልን ያወቅንበትና የተማርንበት ወደፊትም የምንማርበት ነው ፣ ለልጆቼ ትምህርት እንዲያገኙ የተላያዩ ጽሁፎችህን ኘሪንት በማድረግ በመጠረዝ የምንጠቀምበት ሲሆን፡፡ እግዛብሔር ርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፣ ድንግል እመቤቲ ማርያም ትጠብቅ የዘወትር ፀሎቲ ነው፡፡
ReplyDeleteእንኳን ለ 5 ዓመት የልደት በአል በሠላምና በጤና አደረሰህ ዳኒ እድሜና ጤና ይስጥህ ትዕግስት ሙሉጌታ ከቀ
ReplyDeleteእንካን አደረሰህ:
ReplyDeleteረጅም እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡አሜን
እንኳን አደረሰህ/አደረሰን!!! መልካም ቀጣይ የሥራ ዓመታት ይሁንልህ እግዚአብሔር ሀይልና ጥበቡን ይስጥልን ::
ReplyDeleteሰላም ዲያቆን ዳንኤል
ReplyDeleteእንካን አደረሰህ። የያዝከው አገልግሎት ግለሰብ ብቻ ሳይሆን ትውልድ አስተማሪ ነውና አነሳስቶ ያስጀመረህ ፈጣሪ በሥራህ አይለይህ፣ የሰውን ሕሊና በትምሕርት ህ፤ በአስተየትህ፤ በምክርህ፤ በተግሳጽህ፤ እንዳጠገብክ ፈጣሪ ትዳርህንና ቤትህን የተሟላ ያድርግልህ፣ ልጆች ህንም ይባርክልህ።
ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች የጻፉልህ ትልቅ መመንደጊያ ገንዘብህ ነውና በተቻለህ መጠን በሥራ አውለው።
በዚህ አጋጣሚ መልካም የሆነ ገንቢ፤ አስተማሪ፤ አበልጻጊ አስተያየት በመስጠት ለተሳተፋቹህ ወንድሞችና እህቶች፤ ከናንተም ብዙ ተምሬአለሁና በዚሁ ተሳትፏችሁ ቀጥሉ።
መልካም ሳምንት
As a citizen and as a religious person, a lot is expected from all of us based on our blessings (Tsega). But, your blessing is high (Tsega beztolehal) and you are really utilizing your knowledge and experience to build the society and improve the future by facing and fighting all the challenges and evils. There are many ways to feed our stomach and live, but we are not born or created for that. We need to scan our environment and improve and mentain and pass to the coming generation. Appreciate you and thank God that you are trying to discharge your responsibility. I pray you do more and keep your heart clean of any hate of individuals or ...always see in font of you the crucified Jesus Christ and say I am doing what I am told (Yetazezkuten eseralehu, yemaltekem baria negn belu endalew Geta Eyesu Christose).
ReplyDeleteAppreciate who critically oppose you, it is their different views and ideas that will drive you to read more and sharpen your mind and write more and more.
Comment:
Take time and think before you post and reply for some so that you will not regret or your readers may not be offended. e.g. Your reply for Ato Ermiyas to my understanding lack some respect (Tensh tehtena yegodelew meselgne). I prefer some times to reply directly through their e-mails unless otherwise it is informative to all your readers.
God Bless you
Happy anniversary
ReplyDeleteእውቀትን በብዛት መጥታችሁ ሸምቱ
ReplyDeleteከገንዘብ በላይ ነው የዳኒ ግምቱ
ሃሳብ እየሰጠ ሃሳብ ይቀበላል
ብሎግ ላይ ሰብስቦ ህዝብን ያወያያል
ያስታውቃልና የሚያምር እንጀራ ገና ከምጣዱ
ተጠቅመንበታል እንድንለይበት ስንዴን ከእንክርዳዱ
በልዩ እይታው በአስተዋይነቱ ከፊት የቀደመ
ትውልድን ለማነጽ ብዙ የደከመ
ዳኒን ዳኒንማ
እግዜር ይፍጠርልን እየደጋገመ
አሜን ፡፡ እግዚአብሔር በጤና ጠብቆ እድሜ ይስጥህ፡፡
ReplyDeleteዲያቆን ዳንኤል እንኳን እግዚአብሔር አድሜ ሠጠህ፡፡ ያለኝን ጊዜ አጣጥሜ ፅሁፍህን አነባለሁ፡፡ ውስጤን የሚያስደስቱ፣ ምንም ሳይሉ የሚያልፉ፣ ከኔነቴ ጋር ተፋጭተው እና አስተምረው የሚያልፉ ነበሩበት፡፡ ግን ማንበቤን አላቆምም፡፡ ከጽሁፉ በታች የሚፃፉ ፅሁፎች ደግሞ የባሰ አስገራሚ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱን ፅሁፍ አንብበው ከመንግስት ጋር የሚያያይዙ፣ ለራሳቸው መማሪያ ሳይሆን ለሌላ የተፃፈ የሚመስላቸው፣ ሃሳባቸውን ካልሞቱ በስተቀር ለመተው የሚቸገሩ የሚመስሉ ሃሳቦች ተንፀባርቀውበታል፡፡ በፅሁፉ ምን ያህል ሰው ተምሮበታል ወይም ተማሮበታል የሚለው መለኪያ ባይኖረውም በየአመቱ የአንባቢ ደንበኞቹን ይዞ የሚቀጥል ከሆነ፣ ተጫማሪ አንባቢ ደንበኞችን እያፈራ ከሆነ ጥሁፉ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ስለዚህ አጠንክሮ ማየት ይገባል፡፡ አምስት አመት ሙሉ ያለማቋረጥ መፃፍ ከባድ ነው፡፡ ሃሳብ በየጊዜው ካልተጨመረበት ያልቃል፡፡ የፅሁፉን ጥራት እና ምጥቀት ለመጠበቅ በየጊዜው ማንበብ፣ ያለማቋረጥ ማንበብ እና ሁኔታዎችን ማስተዋል እና መሰጠትን ይጠይቃል፡፡ ዛሬ ብዙ የተማረው ሰው የስራን ጉዳይ በተመለከተ ደብዳቤ ለመፃፍና ሪፖርት ለመፃፍ ጣሪያውን ሲያፈጥበት የሚውል ሰው በበዛበት እነዚህን ሁሉ ፅሁፎች በማንኛውም መልኩ ቢሆን ማቅረቡ ከባድ መሆኑን በደንብ እገነዘባለሁ፡፡ ሰው ከውስጥ ስሜቱ ጋር እያስማማ በውስጥ ስሜቱ ቅኔ እየተረጎመ ስለሚያነብ ከፊሉ ይስማማዋል ከፊሉ ይጎረብጠዋል፡፡ እንደ ትውልድ ሳንታደል ብዙ ፀሓፊዎች የሉንም፡፡ ያሉን ትንሽ ናቸው፡፡ ትውልድ ለመቅረፅ የሚሄዱ፡፡ በዚህ መሃል ከሁሉም አቅጣጫ ሳትፈራ ለመፃፍ ሞክረሃል፡፡ ይህ ጥሩ ነው፡፡ የሰራ ይሳሳታል፡፡ በሂደት እየተማረ ይሄዳል፡፡ መንግስትን ከመስደብ ውጭ ማስተካከል ያለበትን ነግረህዋል፡፡ በየሀገሩ ያለ ዲያስፖራ በክፉም በደጉም ተነግሮታል፡፡ ለምሁሩም ለፕሮፌሰሩም ለጨዋውም ተነግሮታል፡፡ ለምን ተነካሁ ብሎ ዘራፍ ብሎ ስብዕና የሚነኩ ፅሁፎችን ሲፅፍ ለማየት ችለናል፡፡ እግዚአብሔር ግን አመዛዛኞቹን አበዛና ሀገር ሰላም ሆነ፡፡ ስለዚህ በርታ፡፡ እየመረረንም እየጎመዘዘንም፣ እየጣፈጠንም ውሃ ውሃ እያለንም እናነባለን፡፡ ፀሐፊ ባይኖር ይህንንስ ከየት እናመጣለን፡፡ እድሜ ያብዛልህ፡፡ አእምሮ ያዡን እጅ አሳሪውን ያርቅልህ፡፡
ReplyDeleteእናመሰግናለን በርታልን!!!!!!!!!!
ReplyDeleteHappy anniversary
ReplyDeleteHappy anniversary
ReplyDeleteEnqwa adderesachou berkeye ye Ethiopia leje bante bezoo awekalho fetari amelake yeredahe betena norelen ye melaket
ReplyDeleteTebeka ayeleyehe
ዳኒ በእውነት ነው የምልህ፤ ፅሁፎችን ባነበብኩ ቁጥር ወደውስጥ ወደራሴ እንድመለከት ምክንያት ሆነኸኛል (ለእኔ ብቻ እንዳልሆነ ደግሞ ማመሳከሪያዬ በቢሮ አካባቢ ያለን ሁላችንም አንብበን ለራሳችን መልእክት እንደሆነ ነው የምንስማማው)፤ በጣም፤ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፣እናመሰግናለን፡፡ ዳኒ ብሎግህን ሳላየው መዋል ያመኛል፡፡ አዲስ ነገር እንኳን ባይኖር ያለፉትን መልሼ አያቸዋለሁ፡፡ ዳኒ ኑርልን እግዚአብሄር አምላክ ረዥም እድሜ፣ሰላምና ጤና ይሰጥህ ዘንድ ምኞቴና ፀሎቴ ነው፤ እመብርሃን በነገሮች ሁሉ አትለይህ፡፡
ReplyDeleteYou have to work hard this is not enough
ReplyDeleteThis is not enough you have to work hard don't give up .
ReplyDeleteYou have to work hard this is not enough
ReplyDeleteክፉ አይንካብን ተባረክ
ReplyDeleteእግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ረጅም ያድርግልህ ከዚህ የበለጠ እንድትሠራ እሱ ይርዳህ በጣም አስተማሪ ጽሁፎችን በመጻፍ እስከአሁን አንተን የሚደርስ ሰው በበኩሌ አላገኘሁም ከዚህ በበለጠ እንድትሠራ ይህ ጥንካሬ ይሁንህ
ReplyDeletecongrats
ReplyDeleteእንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር አሁንም ወደፊትም ያበርታክ፡፡ አሜን
ReplyDeleteHappy 5th year anniversary Dani, keep it up!
ReplyDeleteDeacon Daniel. Egziabher Yistilin.
ReplyDeleteEgziabher Rejim Ye Agelgelot Edme Ketena gar Yistih.
Egnam Anbiben, Teredten 30, 60, 100 Yamare Fire Endinafera Emebirhan Tirdan.
bertalign yene gobez....rejimmmmmmmm des yemil edme yistilign...dingil ekif digif tadrgih....endante yalutin geta yabzalin
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይመስገን! አምስት ዓመት እንደ አምስት ቀን እየጣፈጠን አንበናል፡፡ እንደ ምግብ እንደ መጠጥ ከሚርበን ከሚጠማን አንዱ የወንድማችን የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወግና የተለያዩ መጣጥፎቹ ናቸው፡፡ በታላቅ ድካምና ትጋት እንደሚሰራ እንረዳለን፡፡ እግዚአብሔር ካላገዘ እዚህ አልተደረሰምና ወደፊትም ብርታቱን እንዲሰጥልን፣ በጎ ሰዎችን እንዳያሳጣን እንለምናለን! አሜን
ReplyDeleteDani Enkuan des yalen. Andegna ametihin sitakebir abire bebotaw tegegniche neber. Ahun blogua timihiret bete silehoneche hulem lememar zlgju negn. Mechiw gize Melkam yihunilih
ReplyDeleteሁሉን የፈጠረ ፈጣሪ ያበርታህ።
ReplyDeleteመንገድህም ሁሉ ቀና ይሁንልህ።
በጣም ብዙ ተምሬያለሁ። አለማወቄንም አውቄያለሁ። ገና ብዙ እማራለሁ ከዚህ የዕውቀት አደባባይ። በመሆኑም አገልግሎትህ ፍሬ እንደሚያፈራ ሳትጠራጠር በጀመርከው መልካም ሥራ በርታ። እሱ ጊዜን የፈጠረ የአገልግሎት ዘመንህና የመልካም ስራ ጊዜህን ያርዝምልን። ከከንቱ ውዳሴና ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውርልን። አሜን።
አዲስ ነኝ።
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም
ReplyDeleteዳኒ መክሊትን ማትረፍ ማለት እንዲህ ነው እኔ ብዙ ነገር አላበዛም ግን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛለህ ዳኒ እኔም የተማርኩበት ከስህተት የዳንኩበት ነገር አለ በተለይ በተለይ ለዚህ ዘመን ትውልድ ታዳር መስራቶች ስለትዳር በደንብ ብትፅፍ እለት እለት ብታነቃን ለባለ ትዳሮች ትልቅ ብርታት ነው አምሮ ለመኖር ለመረዳዳት ጥሩ ቤተሰብ ለመመስረት ኃላፊነትን ለመወጣት የምንችልበትን ነገር ጠቁመን፡፡ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነመላ በተሰቦችህ ትጠብቅህ አንተ ማለት ትልቅ ሀብታችን ነህ፡፡ ቢገልጡት ቢገልጡት ቢያነቡት ቢያነቡት የማያልቅ
በማትወደው ከንቱ ውዳሴ ሳይሆን እግዚአብሔር በሚያውቀው ስለ እውነት አንተ የዚህ ዘመን የበጎ መልእክተኛ ነህ!!! ምነው እናትህ መንታ በወለዱ!!!!!! እግዚአብሔር የዘመንህ ተጋሪ ያንተ ትውልድ ሰው ስላደረገኝ አመሠግነዋለሁ!!!
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይመስገን!
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይመስገን!
ReplyDelete