እስኪ ይኼንን በአንድ ትምህርት ቤት ለሦስተኛ ክፍል ተማሪ የቀረበ ፈተና ተመልከቱት፡፡ አሁን የሚወድቀው ማነው? ተማሪው ወይስ ራሱ ትምህርቱ? እስኪ የስሕተቱን ብዛት እዩት? ወይ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን ተምረን ጽንሰ ሐሳቡን አልተረዳነው፣ ወይ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተምረን ቋንቋውን በሚገባ አላወቅነው፤ ከሁለት ያጣን ሆንኮ፡፡ ለመሆኑ ፈተናው እንዲህ ከሆነ ትምህርቱማ ምን ሊሆን ነው? እንዲህ እያስተማርንና እየፈተንንስ ምን ዓይነት ትውልድ ይሆን የምናወጣው? ‹አለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል› አለ ያገሬ ሰው፡፡
እይ ዲያቆን ዳኒ, ትምህርቱም ,መምህራኑም, ተማሪውም ከወደቁ ቆዩ. ብዙ ማለት ይቻል ነበር !
ReplyDeleteአሉ የተባሉትም አሰተማሪዎች ሰሚ አጡ ,ኋላ ቀሮች ተባሉ. ዝም ሲሉ የሚወጣው ጉድ ብዙ ነው.በአሰተማሪዎች, በተማሪዎች እና በትምህርት አሰጣጡ ለይ ያለው ጉዳይ በጣም መሰመር ለቆዋል. ግራ ገብቷቸዋል ወይ የአገራቸውን አላወቁ ወይ የውጪውን.
ReplyDeleteThat's why when we go English speakers foreign countries, we have hard time to communicate and catch up the language. Thank you Dn. Daniel.
ReplyDeleteአንድ ትውልድ እንደዋዛ ተቀለደበት ለአጉል ፖለቲካ ትርፍ ሲባል።
ReplyDeleteድንቄም ፈተና ፤ግን እስከመቼ?
ReplyDeleteልጅ ሆኜ "ድሮ ቀረ" ሲባል አልወድም ነበር: ራስን ማዋደድ ይመስለኝ ነበር። አሁን ግን: እኔው ራሴ: ራስን ባለማዋደድ "ትምሕርት ድሮ ቀረ!" እያልኩ ነው።
ReplyDeleteእንደው ልጠይቅህ: ይኼን ስህተት: በግል ነው ወይስ በመንግሥት ትምህርት ቤት የታዘብከው?
where ever it is it is a big failure as long as it is in Our Country
DeleteQn: Yetefetenew Manew?
ReplyDeleteAns: Yetimihirt Policiw
Result: ZERO
Eyanebu Eskista Yiluhal Yihe New
That's why most of us have hard time to communicate and catch up the language when we go to English speakers foreign countries. Thanks Dn. Daniel
ReplyDeleteኢትዮጵያ (እምዬ) የራስ የሆነ የሚያኮራ ብዙዎቻችን የማናፍርበት ታሪክ ባህል ፊደል ሀይማኖት ያላት ሀገር ይዘን !!!!!!!!!!!!
ReplyDeleteይህቺ ናት እንግዲህ በወያኔዎቻችሁ ፣በባለራዕይ እረኛችሁ እና በውጭ እርዳታ ማህበራት ጥንስስ የምትንቀሳቀሰው ኢትዮጵያችሁ። ወይ እኛ!
ReplyDeleteክ4ኛ ክፍል ጄኔራል ፥ ከ8ኛ ክፍል ማስትሬት በሚያዝበት አገር፡ ሰለትምህርት መጨነቅ አስፈላጊ አይመስለኝም!
ReplyDeletesorry
ReplyDeleteሲጀመር ባገራችን በሶስተኛ ክፍል ደረጃ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የሚሰጥበት የመንግሥት ት/ቤት የለም፡፡ ፈተናው የ3ኛ ክፍል ሳይንስ ትምህርት ነው፡፡ በሶስተኛ ክፍል በመንግሥት ት/ቤቶች የሚሰጠው አካባቢ ሳይንስ ነው እንጂ ይህ አይደለም፡፡ በተጨማሪም በየትኛውም የመንግሥት ት/ቤት በሶስተኛ ክፍል ትምህርት የሚሰጠው በክልላዊ ቋንቋ ነው እንጂ በእንግሊዝኛ አይደለም፡፡ ስለዚህ ብሎገሩ አንባቢዎችህን ላለማደናገር ግልጽ ማድረግ ያለብህ ነገሮች ያሉ ይመስለኛል፡፡ ተቆርቋሪነትህ ግን እጅግ ያስመሰግንሃል፡፡
ReplyDeleteየተፈተነው
ReplyDeleteyegermal
ReplyDeleteግልፅ እኮ ነው፤ በየሠፈሩ የተከፈቱ 'ትንግርት ቤቶች' ሃይ ባይ ስላጡ በንጹሃን ልጆቻችን ላይ ይቀልዳሉ። ጉድ በል ምሁር!
ReplyDeleteThe num 10 question ans was correct I do not why he /she got incorrect. 1 meter is 100cm
ReplyDeleteDo get surprised. The so-called teachers are no better than the students.
Delete@anonymous ante besegele torinet gize yihonal yetemarkew yezemenu timhrt atawkim or algebahim silezih atichekul
ReplyDeleteEven the teacher has to go learn English before step up to teach this kids.Lot of mistakes from the test as well.
ReplyDeleteere mela metu gobez
ReplyDeleteበአአ ዩንቨርሲቲ ማስተርስ መርሃግብር ላይ ለፈተና ጥያቄዎች በአማርኛ ሲመልስ የነበረውንስ ምን እንበለው
ReplyDeleteat least he knew the answers!
Deleteplease u may have a possiblity to speak, but we prefer to keep silent, soryy for illiterate ministry of eduation
ReplyDeletethis is the way how we become ancient people.......lol
ReplyDeleteTalk about symptoms ..not cause of disease
ReplyDelete