seaw lafinatun siweta bimesegen melkam neaw. bezai zemn yetefaw esu newina. for example D.Daniel have moral obligation to write the articles that he wrote before and will write in the future but we will thank him. Thank you Dani and thank you "anonymus" bcs you experess your feeling freely. it is your obligation also.
የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደአጥያታችን ያልፈረደብን፡፡ድንግል በአማላጅነቷ ኢትዮጵያን ትጠብቃት
ReplyDeleteየአባታችን የአባ ጎርጌስ ዘጋስጫ በረከቱ አይለየን፡፡
እሳቱ በመጥፋቱ እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ የክልሉ መንግስት ግዴታው አይደለም እንዴ፣ Favor እንዲያደርግ አልተጠየቀም፡፡ አድናቆት አያስፈልግም፡፡እስከመቼ እየተፎጋገርን፡፡የአዲስ አበባ ፒያሳ የእሳት አደጋ ማጥፊያ ክሩው መንገድ ላይ መሸበትና አባይ በረሃ ላይ አደረ መባሉን ሰማሁ፡፡
ReplyDeleteseaw lafinatun siweta bimesegen melkam neaw. bezai zemn yetefaw esu newina. for example D.Daniel have moral obligation to write the articles that he wrote before and will write in the future but we will thank him. Thank you Dani and thank you "anonymus" bcs you experess your feeling freely. it is your obligation also.
Deleteዲያቆን ዳንኤልማ የሚያየውን የሚታዘበውን ብሎግ ማድረጉ የማንነትም የሞራልም ጉዳይ ስላለበት እኛም እንድንወያይበት ስለሚያደርግ ልናበረታታው ይገባል፡፡ እርግጠኛ ነኝ ምስጋናን ጠብቆ አይደለም የሚፅፈው፡፡
Deleteእኔ እኮ ያልኩት ክልሉ እሳቱ በሰው ሀይል የማይጠፋ ከሆነ ትብብር አደርጋለሁ ሲል በሰው ሃይል አለመጥፋቱ የሚታወቀው እኮ እንደ እቴጌ ጣይቱ ሆቴል (በብልሃታቸው በጀግንነታቸው የኢትዮጵያውያን እናት) ድምጥማጡ ከጠፋ ምንም ከሆነ በኻEላE ነው የሚሆነው፡፡ይህ ደግሞ ብለን ነበር ለማለት ካልሆነ በቀር ፋይዳ የለውም፡፡ለዚህ አባባል አድናቆትም ምስጋናም ከሞራል አንጻር አይገባም እላለሁ፤፤
ጎበዝ እየወደመ ያለው የሃገር አሻራ፣የማንነት መገለጫ፡ትውፊት፤ማህተም፤መልክ፤ሃይማኖት ነው፡፡ ዳሩ ይህ ትውልድ ትናንትን ስለማያውቅ ለዛሬ አይጨነቅም፤፤ነገንማ ፈፅሞ አያልምም፡፡ታላቁ መፅሀፍ መፅሃፍ ቅዱስ ራዕይ የሌለው ህዝብ እንደማይድን እንደሚጠፋ ይነግረናል፡፡
ስለዚህ በመንፈሳዊውም ሆነ በስጋዊ ህይወታችን ትናንትን እንይ ለዛሬ እኛነታችን መሰረት ነው ነገን እናልም የመሰረታችን ጥግ ነውና፡፡
እዚህ ሃገር ላይ ግን አንድ የማይካድ እውነት አለ ፤እሳት በጥንቃቄ ጉድለት ቢነሳም ዋናው ግን በልማታዊው መንግስት ስፍራው ሲፈለግና ለምርጦቹ ሊታደል ሲታሰብ፡፡
ይህንን መልስ የምሰጠህ የሠራን ማመስገን ስላለብን ነው፡፡ ክልሉ ከዚህ በፊት የሠራውን አላውቅም፡፤ በዳጋ እስጢፋኖስ እሳት ግን የባሕልና ቱሪዝም ኃላፊዎችና ፖሊሶች ፈጥነው ነው የደረሱት፡፡ ሕዝቡን ሲያስተባብሩና በአጋጣሚው የቅርስ ዘረፋ እንዳይደረግ ሲጠብቁ ነበር፡፡ ክልሉ ይህንን ከላከ በኋላ ነው በሰው ኃይል የማይቻል ከሆነ ሄሊኮፕተር እልካለሁ ያለው፡፡ በሰው ኃይል አለመቻሉን የሚያውቀው ደግሞ የእሳቱን ኃይል በመገመት ነው፡፡ ለዚህ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ቀድሞ ልኳል፡፡ ለዚህ ሄሊኮፕተርን ዝግጁ ማድረግ ምን ነውር አለው፡፡
DeleteDani,
DeleteYihe hasab yetekedese new....Neger Gin Yehelicophterun Wuha Defitachihu Bomb chanubetYemilewun Ye Awgustos kesar(Hiwuhat) Tizaz Endaykebelu Adera....
ለካስ ሌላም አደጋ አለ፡፡ ከዚህ የበለጠ ምን ነገር ቅድሚያ አለው፤፤ ሄሊፕኮተር ማንቀሳቀስ ውድ መሆኑ ቢታወቅም ቅሉ በሰው ሃይል ተቆጣጠሩት ቢባልም እኔ ባለኝ መረጃ መሰረት የወደመው እንደተባለው ቁጥቃEጦ ብቻ አይደለም፡፡ ደን ተጎድታEል፡፡ ዲያቆን ለምን ይዋሻል? ሰዉን ምን ነካው?
Deleteየቅዱሳን አምላክ ይመስገን።
ReplyDeleteየቅዱሳን አምላክ ይመስገን።
ReplyDeleteThanks to God
ReplyDeleteየረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ReplyDeleteሄሊኮፕተር በእዚህ ሰሞን የሚታሰብ አይደለም። አብራሪዎቹ እብስ ብለው እየሄዱ ተቸግረናል።ለሁሉም እሳቱን ያስነሳም ያጠፋም አምላክ ይመስገን።ምክንያቱን የሚያውቅ እሱ እና እሱ ብቻ ነው።
ReplyDeleteአቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ አጥያታችን አይሁንብን!ቸር ያሰማህ ዲያቆን ዳኒ፠
ReplyDeleteእንኳን ሁሉ የማይሳነው ቸሩ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያናችንን ከጥፋት ሰወረልን። ዛሬም ነገም ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን እንዲሁ በቸርነቱ ይጠብቅልን! ክፋትና እብሪትንም ያርቅልን! ቸር ወሬ ያሰማን!!!
ReplyDeleteDn,Daniel Egiziabeher yistelen. Oh Amelake, Cheru Amelakachin Kutawun Bemihireto Lewotele , Yekidussan Amelakel Tadgonal Ena Kiber Misegan Yigebawu. Wogenoche Ere Cheru Amelakachine Hagerachine ena Bete Chirstiyanchinen Yitebikile Ende hatiyatach Biza Sayihon Endecherinetu Mete Yitebiken Zende Tegiten Entseley,Biyanes Beken Ande Abune Zebesemayate Sele Betekirstiyanachine ena sele Hagerachi, Yekidusan Amelake Yiradalen !!!
ReplyDelete