Wednesday, January 14, 2015

እሳት በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም


በጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ እሳት መነሣቱን የገዳሙ ምንጮች ተናግረዋል፡፤ እሳቱ የተነሣው ከደኑ አካባቢ ሲሆን ወደ ገዳሙ ገና አልደረሰም፡፡ የክልሉ ፖሊስ ወደ ቦታው በፍጥነት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ አባቶች እሳቱን ቆርጦ ለመከላከል እየሞከሩ ነው፡፡ በሰው ኃይል ለመከላከል የማይቻል ከሆነ አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ክልሉ ገልጦላቸዋል፡፡  

4 comments:

 1. ”በሰው ኃይል ለመከላከል የማይቻል ከሆነ አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ክልሉ ገልጦላቸዋል፡፡”
  ምን ማለት ነው? ከአዲስ አበባ ፒያሳ የእሳት አደጋ ማጥፊያ ክሩው ሊላክ ታሰበ እንዴ፤ ክልል አትቀልድ፤፤ ባድር ዳር ከተማ ቢቃጠል እንዲህ ትል ነበር?
  እግዚኦ ማረን!

  ReplyDelete
 2. ኧረረረረ ኡኡኡኡኡ ኡኡ

  ReplyDelete
 3. ምነው ጃል !
  ከሁለት ዓመት በፊት እኮ ካባህር ዳር በ14 ኪ.ሜ እርቀት በጣና ደሴቶች ከሚገኙ ቤተክርሰቲያን አነዱ የሆነውን የማሃል ዘጌ ጊዮርጊስን ከእሳት ቃጠሎ ታድገውታል፡፡
  ዳጋ ደግሞ መንገዱ አስፓልት፤ እርቀቱ ከክልሉ ምክር ቤት አንድ ስንዝር እራቅ ብሎ ለነታሪክ አውድም ምን ተስኖ እሳት ማጥፋት፡፡


  ReplyDelete