ጥር
በልዩ ቅናሽ የመጻሕፍት ሽያጭ ወር
አግዮስ ኅትመትና ጠቅላላ ንግድ
ሥራ ሐላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ያሳተማቸውን
የዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የሌሎችንም
መጻሕፍት፤ የንባብ ባህላችንን ለማሳደግ እና አንባብያንን ለማበረታታት፤ ከ25% እስከ 50% (ከሃያ አምስት እስከ ሃምሣ በመቶ) ቅናሽ በማድረግ፤
ከጥር 1 እስከ 30 ቀን 2007 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ ለአንድ ወር
የሚቆይ ልዩ የመጻሕፍት ቅናሽ ሽያጭ
መርሐ ግብር አዘጋጅቷል፡፡
ቦታ፡- አግዮስ
መጻሕፍት መደብር
አድራሻ፡-
መገናኛ ለም ሆቴል አጠገብ፣ ማትያስ ሕንፃ ምድር ቤት (G – 06)
ስልክ ቁጥር፡- 011 663 9902 /
0930098254
በተለይ ‹አራቱ
ኃያላንን ላልገዛችሁ ይኼ መልካም አጋጣሚ ነው
ውድ አንባብያን መጻሕፍቱን በአዲስ
አበባ ሌሎችም አካባቢዎች በወኪሎቻችን አማካኝነት በአቅራቢያቸው እንዲያገኙ፤
- ለጉርድ ሾላ፣ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል እና አካባቢው፤
መዝገቡ መጻሕፍት መደብር፤ ጉርድ
ሾላ ቴሌ ፊት ለፊት፣ ዲ ኤም መንጃ ፈቃድ ት/ቤት ሕንፃ ሥር፤
ስልክ ቁጥር፡- 0912
951732
- አራት ኪሎ / ቅድስት ማርያም / አካባቢ፤
ፍሬው መጻሕፍት መደብር፤ ዐፄ ናዖድ
ት/ቤት አጠገብ ስልክ ቁጥር፡- 0911 685232
- ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ፤
ጌታቸው መጻሕፍት መደብር፤ አራዳ
ጊዮርጊስ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት፤ ስልክ ቁጥር፡- 0911 469954
መኮንን መጻሕፍት መደብር፤ ስልክ
ቁጥር፡- 0913 108312
ባሕር ማዶ ላለን ወገኖች ምን ታስቦ ይሆን?
ReplyDeleteየቤተ ክርስቲያን መረጃዎች የሚለውን መፅሐፍህን ማግኘት እችላለሁ ዲያቆን? I need that book badly!
ReplyDeleteegziabher ystln
ReplyDelete