የ2006 ዓም ‹‹የዓመቱ
በጎ ሰው›› ሽልማት በሰባት ዘርፎች የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች ታውቀዋል፡፡ በልዩ ልዩ ዘርፎች ዕውቀትና ተሞክሮ ያላቸው፣
በሞያው ለረዥም ዘመን ያገለገሉ ምሁራን፣ ጋዜጠኞች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ ደራስያን፣ የዜማ ሰዎች፣ ሳይንቲስቶች፣ የባሕል ባለሞያዎች፣
የሚገኙበት 21 ዳኞች የመጨረሻዎቹን ሰባት ተሸላሚዎች ለመለየት ድምፅ እየሰጡ ነው፡፡ ዳኞቹ እርስ በርሳቸው የማይተዋወቁ ሲሆን
በዘርፋቸው የራሳቸውን ድምፅ ብቻ ይሰጣሉ፡፡ የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች የሚታወቁት በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ ነው፡፡
የሽልማቱ ዲዛይን የታዋቂው ሰዓሊ የእሸቱ ጥሩነህ ነው፡፡ ‹‹ጀ›› ፊደል ኢትዮጵያዊ ፊደል
በመሆኑ ኢትዮጵያዊነትን የሚወክል ሲሆን ‹በ› ና ‹ሰ› የሚሉ ፊደላት ተቀጣጥለውበታል፡፡ ይህም የበጎ ሰው ሽልማትን የሚገልጥ ነው፡፡
ከላይ ደግሞ የ‹ሽ› ምልክት አለው፡፡ ይህም ሽልማትነቱን ያሳያል፡፡ ከላይ ያለው የፊደሉ ቅጥያ የቁልፍ መክፈቻ ምልክት ያለው ይኼም
የተሸላሚዎቹን ቁልፍ ማኅበረሰባዊ ሚና ያመለክታል፡፡ ከፊደሉ ሥር የሚገኘው ደረጃ ደግሞ ተሸላሚዎቹ ደረጃ በደረጃ የደረሱበትን የሰብእና
ልዕልና ያሳያል፡፡
ዕጩዎች በየዘርፉ
ኪነጥበብ ዘርፍ
- ሙላቱ አስታጥቄ
- ተስፋየ አበበ
- አባባ ተስፋየ ሳሕሉ
- ይልማ ሀብተየስ
- ታደሰ መስፍን
ማኅበራዊ አገልግሎት
1.
ዶ/ር አበበ በጂጋ
2.
ዶ/ር ሚናስ ኅሩይ
3.
ቄስ አሰፋ ሰጠኝ(ትግራይ)
4.
ብጹዕ አቡነ ዮናስ(አፋር)
5.
ደበበ ኃይለ ገብርኤል
ርዳታና ሰብአዊ ሥራ
- ዶ/ር ተዋበች ቢሻው
- ዶ/ር በላይ አበጋዝ
- ወ/ት ሮማን መስፍን
- ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ
- ወ/ሮ አበበች ጎበና
ግብርና፣ ኢንዱስትሪና ኢንተርፕርነርሺፕ
- ቤተልሔም ጥላሁን
- ዶ/ር ኢንጅነር ዳንኤል ቅጣው
- ዶ/ር ወሮታው በዛብህ
- አሶሴሽን ኦፍ ዉሜን ኢን ቢዝነስ
- ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
መንግሥታዊ ኃላፊነትን መወጣት
1.
አምባሳደር ቆንጅት ሥነ
ጊዮርጊስ
2.
ኢንጅነር ስመኘው በቀለ
3.
አቶ በድሉ አሰፋ
4.
አቶ ይርጋ ታደሰ
5.
አቶ አድማሱ ታደሰ
ቅርስ፣ ባሕልና ቱሪዝም
- አቶ ዓለሙ አጋ
- አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ
- ሼህ አብዱላሂ ሸሪፍ
- ዶ/ር ዘረ ሠናይ ዓለም ሰገድ
- የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኅበር
ጥናትና ምርምር
1.
አምባሳደር ዘውዴ ረታ
2.
ፕ/ር አሥራት ኃይሉ
3.
ፕ/ር ዓለም ፀሐይ መኮነን
መርሐ ግብሩን ዳሽን ቢራ በዋናነት ስፖንሰር አድርጎታል
ኢሊሊ ሆቴል አዳራሹን በመስጠትና ለሌሎችም ተግባራት በመተባበር፣ ሸገር ሬዲዮና
ኢቢኤስ ቴሌቭዥን የሚዲያ አጋር በመሆን፣ ጋዜጦችና መጽሔቶች ማስታወቂያዎችንና መረጃዎችን በነጻ በማውጣት እየተባበሩ ይገኛሉ፡፡
betam asdesach nw bezihiu yiqetil.
ReplyDeleteyene mircha
Tesfaye Sahilu
Abebech Gobena
bethelihem Tilahun
simegnew Bekele
Zewde Reta
መልካም ነገር ነው ብዙ በጐዎች እንዲበዙልን እግዚአብሔር አምላክ አንተን ያበርታህ ፡፡ የእኔ ምርጫ
ReplyDeleteአባባ ተስፋዬ ሳሕሉ
ብጹዕ አቡነ ዮናስ
ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ
ቤተልሔም ጥላሁን
ኢንጅነር ስመኘው በቀለ
አምባሳደር ዘውዴ ረታ
yene mircha,,,,የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኅበር,,,,pls no zewde reta!all ambasaders are leboch!
ReplyDeleteእሰይ አበጀህ የኛ ልጅ፣ የኢትዮጵያ ልጅ፣ ዳንኤል ክብረት፤ ስላከበርካቸው ክብሩ ይበልጥ ላንተም ነው፡
ReplyDeleteሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ
ReplyDeleteአዝማሪዎችንና "ቦለtiከኞችን" አስዎግዳቸው!!
ዲዛይኑ ላይ ፊደል "ቐ"ያለው አይመስላችሁም?
ReplyDeleteShilmatu ye Genet Qulf newu endie? Betam altekabedem Dani??? " Keshilmatu bestejerba...." bleh antewu slantewu bante eyta bitketbln min yimeslihal???/o/
ReplyDeleteየገነትን ቁልፍ እንኳን ለመሸለም ፡ ለራሱም ሊያገኝ የሚችል ከኛ ዉስጥ ካለ ፡ አስገራሚ ነው፡፡
Deleteሥራ መስራት ያቀተው/የማይችል የሌላውን ልፋት/በጎ ምግባር ይነቅፋል አንተ የኔስራ/ኃላፊነት ለአገሬ፣ለወገኔ፣እንዲሁም ለኔ ሒወት ምን ላድርግ ብሎ ማሰብ አይሻልም ወንድሜ……… ዳ.ዳንኤል የእነዚህን ልበስውራን ቃላት የሚትሸከምበትን ትክሻ እግዚሐብሔር ያጠንክርልህ እግዚሐብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
DeleteEne Mircha:
ReplyDeleteአባባ ተስፋዩ ሰህሉ
ብጹህ አቡነ ዮናስ
አበበች ጎበና
ቤቴልሄም ጥላሁን
አምባሰደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ
አለሙ አጋ
ፕ/ር አለም ፀሀይ መኮነን
የዲዛይኑን ምኀፃረቃል ለመግለፅ የተሞከረበት ነገር በብዙ አልገባኝ ቢለኝ ፊደል "ቐ"ያለው መሰለኝ kkkkkkkkkkk
ReplyDeleteተስፋየ አበበ
ReplyDeleteብጹዕ አቡነ ዮናስ(አፋር)
ዶ/ር በላይ አበጋዝ
ካፒቴን ሰሎሞን
ግዛው ኢንጅነር ስመኘው በቀለ
ሼህ አብዱላሂ ሸሪፍ
አምባሳደር ዘውዴ ረታ
Yene miricha God blees you
ዳኒ ይሄ ዐላማህ ቅዱስ ነው፡፡በተለይ በሕዝብ አስተዳደርም ሆነ በመንፈሳዊው የአስተዳደር ዘርፍ የተሰማሩ ወገኖችን ማካተትህ አዋቂነት ነው፡፡ደስ ብሎኛል፡፡እዚህ አገር እኮ በአስተዳደር ቦታ ላይ መቀመጥ እርግማን እየመሰለ ነው፡፡ባለስልጣናት ሲያጠፉ እንጅ በጎ ስራ ሲሰሩ “ግዴታቸው ነው” እየተባለ ስለሚታለፍ መሪዎቻችን አነቃቂ እያጡ፣ “ሕዝቡ እንደሆነ ተሰራ አልተሰራ ምስጋና ቢስ ነው” እያሉ ቀቢጸ-ተስፋ ስላበዙ አሁን ላይ ስልጣን ላይ መቀመጥ እንደ ገና ዳቦ ከላይም ከታችም መጠበስ ማለት ሆኗል-በተለይ ለቅን አገልጋዮች!!አንተ ግን ይሄን ሰበርከው፡፡እርግጥ አሁንም ጋዜጦችንና ብሎጎችን ተቆጣጥረው የቀራንዮ አደባባይ ያደረጓቸው ይበዛሉ፡፡እውነተኛ ምዕመን ለመባል ካሕናትን እና ጳጳሳትን ማስተሀቀር፣አገር ወዳድ ለመሰኘት ባለስልጣናትን ሁሉ በጅምላ ማጣጣል ያልተጻፈ ሕግ ከሆነ ሰነበተ፡፡ያሳዝናል!!እስኪ ለሁሉም ይቺን ጉራማይሌ (በቅኔ ቤት ፍርንዱስ እንለዋለን) መወድስ ተቀበለኝ…..
ReplyDeleteመወድስ!!
መካነ-ጦማር ኮነት ዐውደ-ቀራንዮ፡
ዘባቲ እውነት መድኃኔዓለም ተሰቅለ፣
በርባን ውሸት እንዘ በነጻነት ፏለለ፣
እስመ ለክብረ ሰብእ ወልደ አብ፡
በችንካር የሐሜት ወሬ ሰቀለቶ ላእለ፣
ወጽሕፈተ-ፌስቡክ እንተ ኀጉለ፣
ሐሜተ-ስቅለት ያንሶሱ እምነ ሞባይል ሞባይለ፣
ለዓለም
ዳንኤልሂ ኒቆዲሞስ ኑፋቄ-አሚን ዘአሰሰለ፣
በበጎ ሽልማት ይከድን ክብረ-ክቡራን ነበልባለ፣
አምጣነ ሽልማት ፈትለ-እሸቱ ዘበኢሊሌ ጸደለ፣
ሙቀት ለአረጋዊ ወለወራዙት ሐመልማለ፡፡
ምስጢሩ፡ “ጦማሮቻችን ህጸጽ ብቻ እየነቀሱ ሐሜትን እንደችንካር ተጠቅመው ሰዎቻችንን እርቃናቸውን እንደ ክርስቶስ እየሰቀሏቸው ነው፡፡እነሆ!ብሎጎች የቀራንዮ ዐደባባይ ሆኑ፡፡በሐሜት ወሬ የተሸፈነው የፌስ ቡክ ግድግዳችንም ‘ኢየሱስ የዓይሁድ ንጉሥ’ የሚለውን የዐይሁዳውያን ስላቅ የሚያስታውስ እየሆነ ነው፡፡ዳኒ፡ አንተ ግን እንደ ኒቆዲሞስ የከበሩትን በክብር ልብስ ለመሸፈን ተጋህ” ማለቴ ነው፡፡እንዲያ ነው!!የቀራንዮ አደባባይ ፈያታውያኑን ብቻ ሳይሆን መድኃኒቷንም እርቃን ሰቅላለች፡፡ስለዚህ ፈያታዊውን ከመድህኑ ለይቶ ማክበር ኒቆዲሞስን መሆን ነው-እንዲህ እንደ ዳንኤል ክብረት-እንደ በጎ ሰው ሽልማት!!
ልጨምር…..አንድ ጉባኤ ቃና አራቱ ኃያላን የተሰኘ መጽሐፍን ስጨርስ የተቀኘሁልህ ነው፡፡እባክህ ቅኔዋ ቋንጣ ብትሆንም ተቀበለኝ……
ጉባኤ ቃና!!
እምነ ቀዳማይ ዳንኤል ፈጻሜ አናብስት ተብህለ፣
ካልዑ እፁብ እስመ ነበቦሙ ቃለ፡፡
ትርጉም በግጥም፡
ከቀድሞው ዳንኤል አንበሶች ከዘጋው፣
የኋላው ይገርማል ያነጋገራቸው፡፡
ምስጢሩ፡ ነቢዩ ዳንኤል የአንበሶችን አፍ መዝጋቱ በትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 6 ቁጥር 22…መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ…በሚል የተመለከተ ሲሆን በዕብ.ም 11 ቁ 33’ም ሐዋርያው …ወፈጸሙ አፈ-አናብስት…የአንበሶችን አፍ ዘጉ…. ሲል ነቢዩ ዳንኤልን ያመጣዋል፡፡ፈጸመ “ጸ” ላልቶ ሲነበብ ትርጓሜው ዘጋ ማለት ነው፡፡የአሁኑ ዳንኤል ደግሞ አራቱን አናብስት ግብራቸውን-ገድላቸውን ከየፍርኩታው አውጥቶ ሲያናግራቸው-ሲያስገሳቸው ባጀ፡፡እሰይ የኔ ወንድም!!በአራቱ ኃያላን ኮርቸብሀለሁ፡፡መጽሐፉን ሳነብ፡ (1) ክርስቲያን ነገሥታት እንደ ዐላዊ እንዲያ መጨከናቸው አሳዝኖኛል፣(2) የመነኮሳቱ በእውቀትና በመንፈሳዊነት የተሸለመ ጥብዐት አስቀንቶኛል፣(3) የሕዝቡ በዝምታ ተመልካች መሆን አስገርሞኛል፣(4)የገድላቱ በቅዱሳት መጻሕፍት ጥቅሶች መንቆጥቆጥ አስደምሞኛል፣(5) ያንተ ከጸድፍ-ጸድፍ ብቻ ሳይሆን ከአህጉር-አህጉር ተዟዙሮ ይሄን የመሰለ መጽሐፍ ማቅረብ ደግሞ እፁብ አሰኝቶኛል፡፡እሰይ የኔ ወንድም!!
ወደ ሽልማቱ ስመለስ፡ ያሰብከውን የምትጽፍ ብቻ ሳትሆን፣የጻፍከውን የምትኖር መሆንህ አኩርቶኛል!!በሀልዮም፣በነቢብም በገቢርም የተሳካለት ሆኖ መገኘት ታላቅ ቡራኬ ነው!!ከዐይን ያውጣህ!!የነቢዩ ዳንኤል ተራዳኢ መልአክ ቅ/ሚካኤል በመንገድህ ሁሉ አይለይህ!!
እግዚአብሔር ያበርታህ.
Deleteዳኒ ጌታዬ ስላሴ ይባርኩህ
ReplyDeleteየኔ ምርጫ
1.ኢንጂነር ስመኘው በቀለ(የበረሃ ጀግና)
2.ብጹዕ አቡነ ዮናስ (የበረሃ ጀግና)
3.አምባሳደር ቆንጅት ሥነ ጊዮርጊስ (ሙሉ ጊዜአቸውን ለሀገር ያገለገሉ)
4.ወ/ሮ አበበች ጎበና(ቤተሰባችው ፍቅር በህዝብ ልጅ ፍቅር የለወጡ)
5. አባባ ተስፋየ ሳሕሉ(መልካም የግብረ ገብ መምህር ተምሳሌት)
ሌሎች ጀግኞች አገር የሚጠብቁ ከጠላት ወራሪ ጀነራሎች እንደ የደረጃቸው ሁላችሁ እግዚአበሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ፡፡
ዲያቆን ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሁሉን እንደምታከብር እንዲሁ እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ያክብርህ በእኔ ምርጫ
ReplyDeleteብፁዕ አቡነ ዮናስ (አፋር)
አባባ ተስፋዬ ሣህሉ
ሼህ አብዱላሂ ሸሪፍ
ወ/ሮ አበበች ጎበና
ኢንጅነር ስመኘው በቀለ
እግዚአብሔር አምላክ አንተን ያበርታህ ፡፡ የእኔ ምርጫ
ReplyDeleteአባባ ተስፋዩ ሰህሉ
ብጹህ አቡነ ዮናስ
አበበች ጎበና
ዶ/ር ኢንጅነር ዳንኤል ቅጣው
አምባሰደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኅበር
አምባሳደር ዘውዴ ረታ
የእኔ ምርጫ
ReplyDeleteአባባ ተስፋየ ሳህሉ
ብጹ አቡነ ዮናስ
አበበች ጉብና
ዶ\ር ወረታው በዛብህ
ይርጋ ተደሰ
ሸህ አብዱላሂ ሸሪፍ
ፕ\ር አለም ጸሀይ መኮንን
አምባሳደር ለሽልማት?
ReplyDeleteየነፃንት ቀንደኛ ጠላት ፡ ኑሮ የተመቸው ባሪያ ነው !
ይላሉ ጀርመኖች።
Mengedegnaw
"ግብርና፣ ኢንዱስትሪና ኢንተርፕርነርሺፕ" እነዚህ አብረው ባይሄዱ ይመረጣል። ከተቻለ ለወደፊቱ ለያቸው። በየተናጠል ዘርፍ በጎ ሰሪዎቹንም ለመለየት ይቀላል። ያው አስተያየት ነው። ከባዱ ሥራ አንተ ጋር ነው ያለው። በርታ ዳኒ ሳምራዊ !
ReplyDeleteይህ መልካም ነው፤ ነገር ግን ምናልባት ያንዳንዶችን ስም ፈጽሞ የማናውቃቸው ስለሆኑ ምናልባት ከቻልክ የተወሰኑ የነሱን ስራዎችና አርዓያነት ብታካፍለን? ምርጫ ግን ከወዲሁ ለተመረጡና ብሎም ለማይተዋወቁ ሰዎች አላፊነት ስለተሰጠ ወደዛ ባንገባ እላለሁ። አመሰግናለሁ።
ReplyDeleteኢንጅነር ስመኘው በቀለ
ReplyDeleteአምባሳደር ዘውዴ ረታ
ዶ/ር አበበ በጂጋ
Dear Ato Daniel,
DeleteMy choices are Dr. Minas Hiruy and Dr. Belay Abegaz.
‹‹ሰው በቁሙ እንዴት ሐውልት ያሰራል?›› ያልተመለሰ ጥያቄ!!
ReplyDeleteከሞተ በኁዋላ ፡ ታሪክ እንደሚያወግዘዉ፡ ሲራዳ።
Deletebecause no body remembers him after his death
DeleteEnde dani........endet almawi zefagn taberetataleh? Ahunes yante neger awezagebegn. Yalehen melkam sim yizeh betekedesew menged eyastemarken bithed new yemibej.
ReplyDeleteአለማዊ ? ፀሀፊው ክንፍ አለው።
DeleteMetsaf ena maberetatat are way different!
DeleteDear Dani, I greatly appreciated your and your colleagues efforts for the recognition of those who contributed a lot in the area of their engagement . It is a breakthrough that must be promoted. It is a hope for the nation and exemplary for others. It initiates, inspire and motivate others to do more, to move extra mile, to be positive, optimist that are energy for success . My choices are:
ReplyDelete1. Engineer Semegnew Bekele
2. Sr. Zebider Zewdie
3. Ababa Tesfayie Sahlu
4. Wro Abebech Gobena
5. Bitshu Abune Yonas
6. Dr. Belay Abegaz
Hi there, I'd love to give my voice to D.r Minas Hiruy on the Social Service sectors that he has contributed his big role for our country especially for the poorest of the poor with a holistic ministry approach by empowering the untrained to have a better life change and being proud for Ethiopia!!!
ReplyDeleteHi there, I'd love to give my voice to D.r Minas Hiruy on the Social Service sectors that he has contributed his big role for our country especially for the poorest of the poor with a holistic ministry approach by empowering the untrained to have a better life change and being proud for Ethiopia!!!
ReplyDeleteMy choice are the following:
ReplyDeleteAto Mulatu Astatke
Dr. Minas Hiruy
Dr. Belay Abegaz
Ato Habteselassie
Eng. Semegnew
Ambassador Zewde
I cherish the works of Dr. Minas Hiruy above any one else.
ReplyDeleteDr. Assefa Balcha
dr abebe bejiga is my top favorite
Deletebecause of his dedication and long serving paediatric ophthalmologist wiz his best character......i hope Dr. ABEBE BEJIGA wil be among the winners!!!!
Deletethank u dani for your work....and i liked the fact zat it wil be a huge prize firm in the future....(as i heard ur interview on EBS)
ዶ/ር አበበ በጂጋ
Deleteእግዚአብሔር እድሜና ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ
ReplyDeleteእግዚአብሔር የፈቀደው ቢሆንም
እንደኔ ሰው እንደመሆኔ ቢሸለሙ የምመርጠው
• ሙላቱ አስታጥቄ
• ብጹዕ አቡነ ዮናስ
• ካፒቴን ሶሎሞን ግዛው
• አቶ በድሉ አሰፋ
• ሼህ አብዱላሂ ሸሪፍ
• ኘ/ሮ ዓለምፀሐይ መኮንን
Fitsum Tesfaye
ReplyDeleteየእኔ ምርጫ
ዶ/ር ሚናስ ኅሩይ
Dr Minas Hiruy is my favorite candidate for this competition. He showed me the path to hard work and endurance to help the needy in Ethiopia.
ReplyDeleteYoseph Assefa Wondimu
Selamawit Girma
ReplyDeleteI recommend to Dr. Minas Hiruy one of the most great full person in this word especially for the poorest of the poor with a holistic ministry approach. cheers for Dr. Minas Hiruy and wish long life.
Selamawit Girma
ReplyDeleteI Recommend to Dr. Minas Hiruy his a father of poorest of the poor Ethiopian people and the most great full person in the world.
my choice in social services is Dr Minas Hirruy.The reason behind, his commitment/engagement in social services for the last 30 years assisted thousands of vulnerable group of peoples(orphans,street children, elders women&male, handicapped),indifferent parts Ethiopia in the area of various interventions like Relief program, rehabilitation program ,food security, Education , Vocational training ,Eventually in establishing the first non governmental University college in Ethiopia.
ReplyDeleteHi ! daniel ,I appreciate your effort.Dr Minas Hiruy is my choice in social services.Why a lot of needy farmers in rural Ethiopia,& orphans,destitute s in urban s of various region able to be self supportive in case of his effort
ReplyDeleteI Choose Dr Minas Hiruyand Abebeche Gubena fort their social and humanitarian contribution for the community
ReplyDeleteI appreciate your idea. It might be thought somewhere but new to me. You have to be also included to the prize winner.
ReplyDeleteMy choices are as follows:
1. Lidetu Ayalew
2. Daniel Kibret
3. Dr. Minas Hiruy
4. Solomon Kassa tech talk show
5. Dr. Woretaw Bezabih
My Choice is Ato Lidetu Ayalew. He is the one who inspires many youngsters to have a concern on the develpment of their country Ethiopia
ReplyDeleteHi ! D/n Daniel Egziabhair yibarkhi I appreciate your fruit full effort I recommend to Dr. Minas Hiruy and Eng. Semegnew Bekele
ReplyDeleteWubitu M. From MK
አንትሙ አኀውየ፣ ሚ ሠናያት ቃላትክሙ ዘትትራከቡ ዝየ። በከመ ይቤ ቃል ቅዱስ "ሐመይዎ እለ ይፈርህዎ ለእግዚአብሔር፤ ወርእየ እግዚአብሔር ወሰምዐ፣ ወጸሐፈ መጽሐፈ ተዝካር ቅድሜሁ"
ReplyDelete