ከዚህ በፊት በዚሁ ጦማርና በልዩ ልዩ ሚዲያዎችም በተነገረው መሠረት ለሀገራቸውና
ለሕዝባቸው መልካም ሠርተዋል የተባሉ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ተጠቁመዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ እጅግ የተሻሉትን ለመምረጥ
የመጨረሻው ሂደት እየተከናወነ ነው፡፡
መርሐ ግብሩ የሚካሄደው ቅዳሜ ግንቦት 30 ቀን ከቀኑ በ 8 ሰዓት አዲስ አበባ
ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው እሊሌ ሆቴል ሲሆን፣ ተሸላሚዎች፣ ተጋባዥ እንግዶች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎችም በተገኙበት ይከናወናል፡፡ ሽልማቱ
የሚከናወነው በሰባት ዘርፎች ነው፡፡
- የሀገራዊ ዕርቅና ሰላም ዘርፍ
- የበጎ አድራጎት(ሰብአዊነት) ዘርፍ
- የኪነ ጥበብ/ ሥነ ጥበብ ዘርፍ
- ግብርናና ኢንዱስትሪ ዘርፍ
- መንግሥታዊ ኃላፊነትን በብቃት
የመወጣት ዘርፍ
- ቅርስ ጥበቃ፣ ባሕልና ቱሪዝም
ዘርፍ
- ሳይንስና ቴክኖሎጂ/ ጥናትና
ምርምር ዘርፍ
በእነዚህ ዘርፎች የተመረጡ ተሸላሚዎች በመጨረሻ መራጮች ድምጽ ከተሰጠባቸው በኋላ
ይታወቃሉ፡፡ የሽልማቱ ዋና ዓላማ ገንዘብ አይደለም፡፡ በጎ ሰዎችን በማበረታታት፣ ለበጎ ሰዎችም ዕውቅና በመስጠት ለሀገር ሰው
ማትረፍ እንጂ፡፡ ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ ጀግኖችን ማሳወቅ ሥራቸውም ለትውልድ አርአያ እንዲሆን ማድረግ እንጂ፡፡
የመመሰጋገንንና የመበረታታትን ባሕልም ማበልጸግ እንጂ፡፡
በዕለቱ መገኘት ለሚፈልጉ በቅርቡ የመግቢያ ካርዱ የሚገኝበትን መንገድ እንጠቁማለን፡፡
የበጎ ሰው ሽልማት ኮሚቴ
well thanks
ReplyDeleteberta dani really I appreciate such type of idea and program since it encourages welldone individuals.
ReplyDeleteበርታ ሁልግዚ መቼም መበርታት ያስፈልጋ ቻሌንጆች ቢኖሩም መበርታት ይጠይቃልና በጐዎችን ለመምረጥ እግዚአብሄር ይርዳህ የሠው ፍላጐት ብዙ ነውና !!!
DeleteGod bless your efforts!
ReplyDeleteThank you so much Dani. Beside this if you add THE BAD PEOPLE AWARD, people may learn something.
ReplyDeleteI like your comment, Dani could you read again this comment please. I we always support the best person the bad people will continue their job. I know no body come to take the bad people award but if we vote,may be that bad person will learn from his/her mistake. God bless you the Anonymous person. I never heard or this idea before so be proud by your creativity. God bless you again.
DeletePls, consider the idea of 'the best bad person of the year in Ethiopia'
Deleteእሱማ በያመቱ ለሞቱት ጳጳስ ጳውሎስ ይሰጣል፡፡
DeleteWow guys it is best idea. I have many people to vote. Dani please add this idea into your program.
DeleteWhat about from spiritual side?
ReplyDeleteDoes this include both the leaving and the dead?
ReplyDeletePls Give the Shilimat to Abune Matheias. He got about 90--- something vote when he bits the other comeptance. He shut down two of the MK's meeting... No more than him... Terarochin Endanketeketu sewoch Abune Matyasm, MKn Yanketeketu Pop bibaluna bishelemus... Alebeleziya EPRDF bu it self will enforce you to doo....
ReplyDeleteዳኒ መቼም በዚህ በጎ ሰው እንደ ዳይኖሰር ዘሩ በጠፋበት ዘመን ሽልማቱ የሚገባው ሰው ማግኘት በራሱ ከባድ ስለሚሆን አንጻራዊ (relative) የመመልመያ መስፈርት መጠቀም የግድ ነው፡፡ ሆኖም ይህም አስቸጋሪ ሊሆንባችሁ ይችላል፡፡ ምክንያቱም የሚመረጠው ሰው በጎ የተባለ እንጂ በጎ ያልሆነ ይሆናልና፡፡ ደግሞስ ሰው በአንድ በኩል በጎ አድራጊ በሌላ በኩል ቀማኛ ነውና መስፈርቱ ሁሉን አቀፍ መሆን ይኖርበታል፡፡ ከዚህ በተረፈ መረጣው ነጻ ፍትሐዊና ዲሞክራሲው እንዲሁም በfollowers ተቀባይነት ያለው እንዲሆን የሀገር ውስና የውጭ ሀገር ታዛቢዎች ይጋበዙ፡፡
ReplyDeleteከምር በዚህ ጊዜ በጎ ሰዉ ተብሎ መሸለም እንዴት ያለ ክብርና ፀጋ ነዉ፡፡ ሀሳቡ ትልቅ ነዉ፤የሁላችንም ድጋፍ ያሻዋል፡፡
ReplyDeleteዲያቆን ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጎ ሰዎችን ለማበረታታት እያደረግክ ያለኸው ነገር ደስ ይላል ግን በጎ ማነው? የሚለግስ፣ ድሃን (የተቸገረን ) የሚያስብ፣ ለሃገር ለወገን ደራሽ ወይስ ….. ይህን መስፈርት የሚያሟላ ማግኘት ከባድ ይመስላል ይህንን ነገር እንድትሰራ ያነሳሳህ እግዚአብሔር አይደል? እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን!!
ReplyDeleteየሽልማት ኮሚቴዉ አባላት እንማን ናቸው? እንዴትስ ተዋቀረ?
ReplyDeleteObama made fun of conservative
ReplyDeletetelevision hosts' talk about
Putin's bare chest and a comment
from one last year about Putin
being headed for a Nobel peace
prize. “To be fair, they give those
to just about anybody these
days,” said Obama, who received
the prize in 2009. (Theguardian)
good i will attend if god Permit Daniel Mekonnen Hundie your views Follower
ReplyDelete