Friday, February 14, 2014

ተጠቃሚው ማነው?

ማኅበረ ቅዱሳን ለሦስተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የአብነት መምህራን ጉባኤ መታገዱን መግለጫዎችና ዜናዎች እያሳወቁን ነው፡፡ የአብነት መምህራን በቤተ ክህነቱ ‹ለአበል የተረሱ፣ ለሹመት የሚታወሱ› ሆነዋል፡፡ ስብሰባ፣ ዐውደ ጥናት፣ ሥልጠና፣ ጉዞ፣ ሲሆን እነርሱን የሚያስታውስ የለም፡፡ የጵጵስና ሹመት ሲመጣ ግን ‹ከእገሌ ይህንን ከእገሌም ያንን ተማርኩ› የሚለው ይበዛል፡፡ የቤተ ክርስቲያኒቱም ሆነ የሀገሪቱ ሀገራዊ ዕውቀት ማዕከል መሆናቸው ተረስቶ ይህንን ያህል ዘመን ሲኖሩ ‹ቤት ልሥራላቸው፣ ዘር ልዝራላቸው› ያለ ቤተ ክህነት አልገጠመንም፡፡ እንዲያውም እነ መምሬ በዕውቀቱን እነ አያ ብሩ እየቀደሟቸው ቦታ ቦታውን ይዘውታል፡፡
ማኅበረ ቅዱሳን ለውጥ አምጭ ሥራ ከሠራባቸው ዘርፎች አንዱ የአብነት ትምህርት ቤቶች መሆናቸውን እስላም ከክርስቲያኑ የሚመሰክረው ነው፡፡ ለአብነት መምህራን ደመወዝ ከመክፈል ቤት እስከ መሥራት፣ ትምህርት ቤቶቻቸውን ከመገንባት ለተማሪዎቹ ቁሳቁስ እስከ ማቅረብ፣ የጤና መርሐ ግብሮችን ከማከናወን እስከ ካሪኩለም ቀረጻ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡
ለአንድ ሊቅ ከቁሳዊ ነገር በላይ መንፈሳዊ ነገሩ ይበልጥበታል፡፡ ጽድቁ፣ ክብሩ፣ ስሙ፣ መዓርጉ፣ ታሪኩ ታላቅ ነገሮች ናቸው፡፡ ከቁሳዊው ድጋፍም ሞራላዊው ድጋፍ ታላቅ ነው፡፡ እነዚህ የአብነት መምህራን ቦታና ዐቅም ወስኗቸው፣ እድሜና አሠራር ገድቧቸው እንዳይቀሩ፤ እርስ በርስ ተገናኝተው እንዲመክሩ፤ አሠራራቸውን እንዲያዘምኑ፣ ዕውቀት እንዲከፋፈሉ፣ ልምድ እንዲለዋወጡ፣ ህልውናቸውን እንዲተዋወቁ፣ ወጥ አሠራር እንዲዘረጉ መደረጉ የሚያስመርቅ እንጂ የሚያስረግም አልነበረም፡፡


በርግጥ ይህንን መሰል ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን ሥራዎች ለመሥራት ተገቢ የሆኑ ቢሮክራሲያዊ መንገዶችን አሟጦ መጓዝ፤ ማወቅ ያለበት እንዲያውቅ፣ መስማት ያለበትም እንዲሰማ ማደረግ፣ ማሳመንና ማግባባት፣ በአሠራሩና በዓላማው ላይ ቀደም ብሎ ከሚመለከታቸው ጋር መወያየት ያስፈልጋል፡፡ አንድን ታላቅ መኪና የአንዲት ብሎን መላላትና መውለቅ እንደምታስቆመው ሁሉ የጥቂት ቤተ ክህነታዊ አሠራሮች አለመጠበቅ ታላቁን ዓላማ ሊያደናቅፈው እንደሚችል ማወቅ ተገቢ ነው፡፡ ትናንት እንዲህ ስለሠራን ነው ማለቱ ብዙም አያዋጣም፡፡ ሁልጊዜ ፋሲካ የለምና፡፡
በዚያም ሆነ በዚህ ግን የአብነት መምህራኑ መሰባሰብና በሞያቸውና አገልግሎታቸው ዙሪያ መምከር የሚጠቅመው ማንን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሲሆን ቤተ ክህነቱ ራሱ አስቦ መሥራት ነበረበት፤ ካልሆነም ደግሞ የሚሠሩትን ማትጋትና ማገዝ ይገባው ነበር፡፡ ሁለቱም ግን አልሆኑም፡፡ ማኅበሩ በቤተ ክህነቱ አሠራር ያላከናወናቸው ነገሮች አሉ ከተባለ እንዲያከናውን ማድረግ እንጂ አገር አቋርጠው ወንበር አጥፈው የመጡትን ሊቃውንት ማንገላታት የሚገባ አልነበረም፡፡ ጉባኤው ተስተካክሎ በመካሄዱ የምትጠቀመው ቤተ ክርስቲያን ናት ባለ መደረጉ ግን ከሰይጣን በቀር ተጠቃሚው ማነው
በሌላ በኩልም ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና የፓትርያርኩ ጽ/ቤት በጉዳዩ አፈታት ላይ የሄዱበት መንገድም አስገራሚ፣ አስተዛዛቢም ነው፡፡ የማኅበሩ ጽ/ቤት ከቤተ ክህነቱ በ50 ሜትር ርቀት ላይ መኖሩ እየታወቀ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁም ሆኑ ፓትርያርኩ ያንን ሁሉ የደብዳቤ ውርጅብኝ ማዝነብ ለምን አስፈለጋቸው? ደግሞስ ጉዳዩ የውስጥ ጉዳይ ነው፤ ለእነዚያ ሁሉ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የመጻፉ ዓላማው ምንድን ነው? አስፈላጊ ከሆነ ልጆቹን ጠርቶ ‹ጉባኤውን አቁሙ› ማለት ይቻል የለም እንዴ? ደግሞስ መጀመሪያውኑ ሳያጣሩ መጻፍ፣ ከዚያ ደግሞ የመሻሪያ ደብዳቤ መጻፍ፣ አከታትሎ ደግሞ የመሻሪያ መሻሪያ መጻፍ የቤተ ክህነቱን ተቋማዊ ኪሣራ ከማሳየት በቀር ሌላ ምን ያሳያል?
የዛሬን አያድርገውና የፓትርያርክ ደብዳቤኮ የእምነት መግለጫ፣ የሚጠቀስ፣ በክብር የሚቀመጥ፣ በሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ላይ የሚሠፍር ነበር፡፡ እንዲህ ጊዜ በሰጠ ቁጥር መዥለጥ እየተደረገ የሚጻፍ አልነበረም፡፡ ደግሞስ አንድ አባት ልጆቹን ጠርቶ መምከር እየቻለ ‹‹ልጆቼ እንዲህ ያሉ ናቸው›› ብሎ ለዓለም መንገር ከየት ያመጣነው ሥርዓት ነው? ዓለም ችግሯን ለቤተ ክርስቲያን ታቀርባለች እንጂ ቤተ ክርስቲያን ችግሯን እንዴት ለዓለም አቤት ትላለች?
የሊቃውንቱ መሰባሰብና መወያየት ለቤተ ክርስቲያኒቱ የወንጌል ሥምሪት ወሳኝ ነው፡፡ እንዲያውም ከሲኖዶሱ ጉባኤ በፊት ሊደረግ የሚገባው ነገር ቢኖር የሊቃውንቱ ጉባኤ ነበር፡፡ በቤተ ክርስቲያኒቱ የትምህርተ ሃይማኖት፣ የሥርዓትና የትውፊት ጉዳዮች ላይ መክረው የውሳኔ ሃሳቦችን ማቅረብ የነበረባቸው ሊቃውንቱ ናቸው፡፡ ይህ ባለመሆኑም ይመስላል የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አጀንዳዎች ሃይማኖታዊ ከመሆን ይልቅ አስተዳደራዊና ቢሮክራሲያዊ የሆኑት፡፡ ስንትና ስንት የምእመናን ጥያቄዎች እያሉ የሹመትና የበጀት ጥያቄዎች ዋነኛ መነጋገሪያዎች የሚሆኑት፡፡
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንኮ የራስዋን ጳጳሳት እንድትሾም የተሟገቱት ከመላዋ ሀገሪቱ የተሰባሰቡ ሊቃውንት ነበሩ፡፡ ምነው መሠረቱ ተዘነጋ፡፡
አሁንም ሊቃውንቱን ተዋቸው፣ ቤተ ክርስቲያን እንደነርሱ ላሉት ናትና፡፡ በጉባኤያቸው ተገኝቶ መወያየት፣ የጉባኤውን አጀንዳ አብሮ መቅረጽ፣ ጉባኤውን መምራት፣ አሠራሩን ማሳየት ይገባል፣ የአባትም ነው፡፡ የገዛ ሊቃውንቶቻችንን ግን አትሰብሰቡ፣ አትመካከሩ፣ አትወያዩ፣ ችግር አትፍቱ ብሎ ማገድ፣ እምቢ ካላችሁ ‹ለመንግሥት እነግርባችኋለሁ›› ብሎ መንግሥትን ማስፈራሪያ ማድረግ ሃይማኖታዊ አይደለም፡፡ ምነው በጎንደሩ የጥምቀት ኤግዚቢሽ የመንግሥት አካላት ሊቃውንቱን ሲያከብሩ ባየን፤ ይህቺ ቤተ ክርስቲያንኮ ያለ ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት ኖራ ታውቃለች፣ ያለ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ግን የኖረችበት ዘመን የለም፣ አይኖርምም፡፡
አሁንም እጠይቃለሁ፤ የሊቃውንቱን ጉባኤ ማገድ ጥቅሙ ለማን ነው? ባሏን ጎዳሁ ብላ..... እንደተባለው ካልሆነ በቀር፡፡ ሊቃውንቱንም አስተምረው ለወግ ለመዓርግ ባበቋቸው ልጆቻቸው ሲታገዱ ማየት የስምንተኛውን ሺ መግባት ከማሳየት በቀር ሌላ ምን ያሳያል፡፡

130 comments:

 1. የገዛ ሊቃውንቶቻችንን ግን አትሰብሰቡ፣ አትመካከሩ፣ አትወያዩ፣ ችግር አትፍቱ ብሎ ማገድ፣ እምቢ ካላችሁ ‹ለመንግሥት እነግርባችኋለሁ›› ብሎ መንግሥትን ማስፈራሪያ ማድረግ ሃይማኖታዊ አይደለም፡፡Betam yasazinal Dani, yih neger ejig asasabi guday new nege degmo tesebsibachihu attseliyu lilun yichelalu , SEWN KALAFERU, EGZIABHERN KALFERU min yidereg?

  ReplyDelete
  Replies
  1. የምትፈልገውን ብቻ መርጠህ ለፖለቲካ መጠቀምህ ያሳዝናል፣
   እንዲህም ብሎ ነበር እኮ፣ ''ምነው በጎንደሩ የጥምቀት ኤግዚቢሽ የመንግሥት አካላት ሊቃውንቱን ሲያከብሩ ባየን፤ '' ኡፍፍፍፍ ፖለቲከኛ ብቻ፡

   Delete
  2. What you need to mean is not clear!Don't mess things think wisely.may be you r one of those pple who r leading the false field to the truth mountain.

   Delete
  3. ኡፍፍፍፍ ፖለቲከኛ ብቻ
   ምን ያለው ዝላይ አይችልም ነው የሚባለው!
   ደግመህ ደጋግመህ አንብበው ። በጣም አይከብድም፣ ደንቆሮ ፖለቲከኞች ናቸው ዳሩ እየቀላቀሉና እየተቀላቀሉ እቺን ታላቅ ሀገር ፣ ሕዝብና ታሪኳን አፈር እያበሉት ያሉት እኮ!

   Delete
 2. ያስልቅሳል ምን ማድረግ ነውን ያለብ አባቶችን ግን ሀይ ማለት አይቻልም እንዴ ፖለቲካ መቼም ሌላ ነገር ነው የሀይማኖት አባቶችን ግን እንደፖለቲካው ዝም ማለት ነው አንዴ ያለብን ሲያተፉ ዝም ማለታችን ነው እንደ ፖለቲካ ሰው የሚያስቡት ምን ይሁን ምንም ግን ለቤተክርስቲያን ሰው ያስፈልጋታል

  ReplyDelete
  Replies
  1. ያስልቅሳል ምን ማድረግ ነውን ያለብ አባቶችን ግን ሀይ ማለት አይቻልም እንዴ ፖለቲካ መቼም ሌላ ነገር ነው የሀይማኖት አባቶችን ግን እንደፖለቲካው ዝም ማለት ነው አንዴ ያለብን ሲያተፉ ዝም ማለታችን ነው እንደ ፖለቲካ ሰው የሚያስቡት ምን ይሁን ምንም ግን ለቤተክርስቲያን ሰው ያስፈልጋታል

   Delete
 3. Oh! really heartbreaking! May God help our fathers (Bishops and the Patriaric) so that they get the wisdom to serve the Church of God!!!

  ReplyDelete
 4. መደማመጥ፣ መረዳዳት፣ ቅድሚያ ለቤተክርስቲያን ጥብቅና መቆም የጎደለበትን እንዲህ ያለዉን ጊዜ በዝምታ ማየትና ማለፍ ይቻል ይሆናል የህሊናን ዉጊያ ግን ማቆም አይቻልም፡፡ መሪዎቻችን እነማን ናቸዉ? ይህ እንደምታስቡት የማኅበረ ቅዱሳን ዉድቀት እንዳይመስላችሁ፡፡ ገባችሁም አልገባችሁም ዉድቀቱ የቤተክርስቲያን፣ ከምንም በላይ ደግሞ የእናንተ የራሳችሁ መሆኑን እወቁት የተደገፋችሁትና የምታስፈጽሙለት የምትመኩበትም ጉድ ምድራዊና ጊዜያዊ ነዉና፡፡

  ReplyDelete
 5. ጉባኤው ተስተካክሎ በመካሄዱ የምትጠቀመው ቤተ ክርስቲያን ናት ባለ መደረጉ ግን ከሰይጣን በቀር ተጠቃሚው ማነው

  ReplyDelete
 6. ጉባኤው ተስተካክሎ በመካሄዱ የምትጠቀመው ቤተ ክርስቲያን ናት ባለ መደረጉ ግን ከሰይጣን በቀር ተጠቃሚው ማነው

  ReplyDelete
  Replies
  1. seytanu 'aba' serekebirhan ena gebiraberochu

   Delete
 7. engdi min enlalen Egziabher lela menged alew kemalet lela sew endanzmr likeleklen ychilal aeban kezemeru gin kelkay yelachewm.enam yhe drgit seyf gar chawet ymeslal.D/n Wendwesen Tebeje.

  ReplyDelete
 8. አሁንም የቤተ ክህነት ችግር እየሰፋ መጣ ማለት ነው? እኔ እኮ አንዳንድ የአሰራር ሒደቶች: ጥናቶችና መመሪያዎች መጀመራቸውን: ረቂቃቸውን ሳይ ጥሩ አባት ያገኘን መስሎኝ ነበር:: መቼ ይሆን ይህች ቤተክርስቲያን/ሃገር የሚያልፍላት?

  ReplyDelete
 9. ዘመኑ ክፋ ነውና ቀና ብላችሁ አትሔዱም

  ReplyDelete
 10. አዎ ይህስ የስምንተኛው ሺ መሆኑን ነው የሚያሳየው።
  ቤተክህነት ሲሆን ቀድሞ ይህን ስራ በሰራ ነበር ፤ ካልሆነም ባበረታታ!
  እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንን አንድነት ይጠብቅ። አሜን!

  ReplyDelete
 11. በአማን ነጸረFebruary 14, 2014 at 6:52 PM

  ውድ የማህበረቅዱሳን አመራር አባላት
  1. የምትሰሩት ስራ መልካም እስከሆነ ድረስ እንደባእድ ተቁዋም አባቶች መርሃግብሮቻችሁን በየጋዜጣው እንዲያነቡ ከማድረግ አስቀድማችሁ ልታሳውቁዋቸው ይገባል!! ከቻሉ እነሱም ተገኝተው ስብሰባውን በቃለምዕዳን ይከፍታሉ!! ካልቻሉም ስለስብሰባው መኖር አስቀድሞ በግልባጭ እንዲያውቁት ቢደረግ ዓላማውን ተረድተው በጎ ፈቃዳቸውን ያሳያሉ!!
  2. ከበላይ አካላት ጋር ተናቦ መስራት ሁለት ጥቅም አለው (ሀ) መተማመንን ይገነባል፣ለሉዐላዊው የቤ/ክህነት የአስተዳደር አካል ያለንን አክብሮት ያሳያል፣ስርዐትም ነው (ለ) መንግስታዊ ከሆነ ወይም ካልሆነ አካል የሚመጣ ጫናን እንደማህበር ሳይሆን እንደሃይማኖት ተቁዋም ሆነን ሁላችንም በጋራ ለመቁዋቁዋምና ለማሳመን ይረዳናል-ጥቅሙ ለሁላችንም ነው!!አሁን ችግር እየፈጠረ ያለው የቤ/ክ አካል ሆኖ በአንድ ልብና በአንድ ሃሳብ ለመራመድ ከመሞከር ይልቅ በየአንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ከአካላቱ ተለይቶ እንደ ትርፍ ገላ በተቀጽላነት ጎልቶ ለመታየት የሚደረግ የተርእዮ አባዜ ነው!!
  3. የቤ/ክ ዜናዎች በየዓለማዊው ጋዜጣ ሲወጡ እናያለን!!! የኦኦተቤክ… እንዲህ ልታደርግ ነው… ይባላል!!ማን ነው ያለው ብለን ወደ ውስጥ ዘልቀን ስንገባ የመግለጫው ምንጭ የቤ/ክህነቱ ኦፊሴላዊ አስተዳደር ሳይሆን ንዑስ አካሉ የሆነው ማህበሩ ሆኖ ይገኛል!!!ማህበሩ አስቀድሞ ያላሳወቀውን ፕሮጀክት…. ቤ/ክ ይህን አስባለች… እያሉ ከአባቶች ቀድሞ መግለጫ መስጠት ትክክለኛ አካሄድ አይመስለኝም!!!የማህበሩን ደጋግ ስራዎችም የከንቱ ውዳሴ ያስመስልበታል!!!ማዕከላዊነትንም ይጻረራል!!!ሁዋላ ፕሮጀክቱ በቤተክህነቱ ተቀባይነት ባያገኝ ክፍተት ይፈጠራል!!የአባቶቻችንን ተዐማኒነትም ያላግባብ ጥይቄ ውስጥ ይከታል!!!እንደ ቤ/ክ ሀላፊነት ለመውሰድም ያስቸግራል!!!
  4. የአብነት መምህራኑ በማን ስልጣን፣ለምን ዓላማ እንደተጠሩና በስብሰባው የቤ/ክህነቱ አስተዳደር ስላለው ተሳትፎ በቂ ገለጻ ሳይደረግላቸው በየዋህነት መጥተው ከሆነ ያሳዝናል!!!ለደረሰባቸው መጉላላት ጥፋተኛ የሆነው አካል ተለይቶ ይቅርታ ሊጠየቁና የሞራል ማካካሻም ተደርጎላቸው ወደየጉባኤ ቤታቸው ሊሸኙ ይገባል!!ለወደፊቱም የበላዩ የቤ/ክህነት አስተዳደር ሀላፊነት በማይወስድበት ስብሰባ ለመሳተፍ ከመወሰናቸው በፊት በአካባቢያቸው ካለው የወረዳ ቤተክህነት ስለስብሰባው መረጃ እንዲጠይቁ ትምህርት ይሆናቸዋል!!!

  ለዲ/ዳንኤል
  1. የዳኒን አባቶች ልጆቻቸውን ጠርተው ጉባኤውን አታካሂዱ ማለት ሲችሉ ይሄን ሁሉ ደብዳቤ መጻፍ አልነበረባቸውም የሚል አስተያየት አልቀበለውም!!!ይሄ አባባል የማህበረቅዱሳን አመራር የሚከተለውን ጥፋትን ከማረም ይልቅ ሁሌ በተቆርቁዋሪነት ስም የቤተክህነቱን አስተዳደር የማንኩዋሰስና በፖለቲከኛነት በመፈረጅ ተቀባይነት የማሳጣት አባዜ ህጋዊ የሚያደርግ ነው!!!ማህበሩ ለምንድን ነው ስለጉባኤው መኖርና ስለአስፈላጊነቱ አስቀድሞ ለሚመለከተው የቤተክህነት አስተዳደር ያላሳወቀው??መልሱ ቀላል ነው ለአመታት የተገነባ ቤተክህነቱን ዝቅ አድርጎ፣አናንቆ የማየት አጉል ትውፊት!!!እውነት ነው!! የማህበረ ቅዱሳንና የቤተክህነቱ ቢሮ በአንድ አስፓልት ትይዩ ነው!!!ታዲያ መወቀስ ያለበት በዚህ ቅርበት ተገኝቶ እያለ እንደልጅነቱና እንደ የበታች አካል መምሪያነቱ አስቀድሞ ለበላዩ ያላሳወቀው አካል ነው ወይስ ስላልተነገረኝ ስብሰባ ሀላፊነት አልወስድም ያለው ቤተክህነት??ትክክል ነው!! የጉባኤው መደረግ ጥቅሙ ለቤ/ክ ነው!!!ግን ደግሞ ፍጻሜውን ብቻ እያዩ በሂደቱ እየተጣሱ ያሉ የበላይ አካልን የማስተሀቅር ዝንባሌዎች እንዳላዩ ማለፍ ፍትሃዊ አይደለም!!ስርዓት ያለው በሂደቱ ጭምር እንጅ በፍጻሜው ብቻ አይደለም!!ይሄ እንዳለፈው ጊዜ አመራሩን ከምዕመኑ እየነጠሉ ያልተገባ ታዋቂነት የማግኘት አካሄድ ቢበቃ ጥሩ ነው!!!ያለፈው ጊዜ ይበቃናል!!ከአንድ ሰው ብቻ የተጣላ ሰው ምናልባት ያኛው ወገን በድሎት ነው ሊባል ይችላል ነገር ግን ካለፈውም፣አሁን ካለውም፣በውጭ ከሚገኘውም፣ከመንግስትም እየሄደ የሚላተም አካል ራሱን መመርመር እንጅ እንደ ጅራፍ እየገረፈ መጮህ የለበትም!!!
  2. ዳኒ!!!በሊቃውንቱ ብርታት ያለ ጳጳሳትም፣ያለፓትርያርክም ኖረናል ያልከው እውነት ነው!!ግን እኮ ያለ ማህበረቅዱሳንም ኖረናል!!ሊቃውንቱ እኮ እስካሁን የኖሩት በማህበረ ቅዱሳን ልግስና አይደለም!!እናውቃለን!!ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደሚጋነነው ባይሆንም ማህበሩ የተወሰነ እርዳታ ያደርጋል!!ሀቅ ነው!!ሆኖም ይህ እርዳታው በምንም መለኪያ እኔ ከጳጳሳቱ ይልቅ ለሊቃውንቱ የተሻልኩ ነኝ ብሎ እንዲመካ ሊያደርገው አይገባም!! በሚባለው ልክ ጳጳሳቱ ከሊቃውንቱ አልራቁም!!እንዲህ አይነት አነጋገርም ሊቃውንቱንና ምዕመናን እንደትግል አጋር አድርጎ ጳጳሳትንና የበላዩን የቤተክህነት አስተዳደር አግልሎ የማዳከም ስትራቴጅ ሆኖ ነው የሚሰማኝ!!ወደ 2 ሺህ አመት ለሚጠጋ ጊዜ አስተዋይ አባቶቻችንና ደጋግ ነገስታት ባደረጉት ጥረት የተገኘን መንበረ ጵጵስና በቃላት ውርጅብኝ ማዋከብ ምክንያቱ አልገባኝም!!
  3. በምንም….በምንም መንገድ ወዳለፈው ጊዜ እንድንመለስ አልፈልግም!!!ሁሉም ወገን….አከለክሙ መዋዕል ዘሀለፈ-ያለፈው ጊዜ ይበቃችሁዋል… ሊባል ይገባል!!!እንዳንተ አይነት አስተዋይና ነባር አባላትም ልምዳችሁን ተጠቅማችሁ ያለፈው ጊዜ የማህበሩና የቤተክህነቱ መተማመን ያልሰፈነበት ግንኙነት እንዲታረምና ቤ/ክ በሰንካላ ምክንያቶች በጎቹዋን የምታጣበትን ሂደት ለማስቀረት መሞከር እንጅ ለማህበሩ ባደላ መልኩ የአባቶች እንከን ነቃሽ በመሆን በቀደመው መንገድ መጉዋዝ አለባችሁ ብየ አላምንም!!እባክህ አንተ በዚህ ሂደት የእሰጥ አገባው አካል ከመሆን ይልቅ በገለልተኛነት የአቀራራቢነቱን ሚና ተወጣ!!
  ወነዐምን በአሀቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዕለኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. Hello Mr Beaman Netere. Thank you so much for your detail explanation. When I read your comment I understand one thing that is you know the situation very well from the foundation of Mahebere Kdusan until now. As you know that this organization is part of Ethiopian Orthodox church and everything they run with permission of St. Patriarch however at this time this church leader is not Abune Matias. He sit there as a symbol. The leader of the church is the current government so this government doesn’t want any kind of organization that brings Ethiopian people together. At these movements they control all part of the church except Mabere Kidusan so they are trying to attack them and you know that the fact. You can follow whatever believe but see different direction.

   Delete
  2. LE አማን ነጸረ
   Ejig yemiyasazinew eko Ende ante Ayinetu joron daba libes, yemfeligewun bicha lisma yemil joro menoru new. Egziabiher biyadelhis gira kegnun ayiteh yetebalewun neger semiteh asiteyayet lemesitet bebekah neber. Mahibere kidusan ena daniel lememiker kemenesat yilik ene yetesasatikut neger ale endie bileh, Atariteh kesihitetim tidin neber. min yideregal egziabiher libonahin yimelisilih.
   enditawukachew kemiyasfeligu negeroch gin
   1. Mahiberu be eqidu wust akato leteklay betekhinet Akiribo tsedikoletal. yemimeleketachewunim bedebidabe tertual.
   2. Mahibere kidusan mechem bihon meked yalebetin asfelagiw menged sayihed minim neger adrigo ayawukim.
   3. Dn. Daniel alitesasatem mikiniyatum mahiberu gena ke 8 wer befit takido leteklay betekihinet megbatun, bedebidabem begubaew endigegnu chimir melakun yawukalina new.

   Bemecheresha gin malet yemifeligew neger egziabihern betselot teyikew semi joro endisetih, kesihitetim enditebikih.

   Delete
  3. LE አማን ነጸረ
   Ejig yemiyasazinew eko Ende ante Ayinetu joron daba libes, yemfeligewun bicha lisma yemil joro menoru new. Egziabiher biyadelhis gira kegnun ayiteh yetebalewun neger semiteh asiteyayet lemesitet bebekah neber. Mahibere kidusan ena daniel lememiker kemenesat yilik ene yetesasatikut neger ale endie bileh, Atariteh kesihitetim tidin neber. min yideregal egziabiher libonahin yimelisilih.
   enditawukachew kemiyasfeligu negeroch gin
   1. Mahiberu be eqidu wust akato leteklay betekhinet Akiribo tsedikoletal. yemimeleketachewunim bedebidabe tertual.
   2. Mahibere kidusan mechem bihon meked yalebetin asfelagiw menged sayihed minim neger adrigo ayawukim.
   3. Dn. Daniel alitesasatem mikiniyatum mahiberu gena ke 8 wer befit takido leteklay betekihinet megbatun, bedebidabem begubaew endigegnu chimir melakun yawukalina new.

   Bemecheresha gin malet yemifeligew neger egziabihern betselot teyikew semi joro endisetih, kesihitetim enditebikih.

   Delete
  4. le Aman Netsere amarigna chalku bleh endelibih atnager mahberu ke Meskerem jemro asawekewal kalawek alawekum nwe yemiblew

   Delete
  5. Iam still confused.Have you checked the annual plan that the mheber submitted to the Betkhenet. why not the pertinent bodies had not looked at the plan?/. Is it a solution to send them buck with all the money spent and all the preparation done on mere reason of bureaucracy of letters. Do you think these trainee is happy and have a good outlook for those who forbids them not to attend. my thought would be to let the training to continue and if there is a mistake done to accept the apology and has to look it as not intentional. mere opportunistic and bureaucracy would not help the church.God give to all a good relation and forgiveness.we all will pass but not the church let not pass a negative image to the coming generation

   Delete
  6. "አስቀድሞ ለበላዩ ያላሳወቀው አካል ነው ወይስ ስላልተነገረኝ ስብሰባ ሀላፊነት አልወስድም ያለው ቤተክህነት?? "
   r u really sure about MahibereKidisuan don't inform about the meeting and other things to them? Atssasat Hulgizem mahiberu sayasawik and ermija hedo ayawkm......I think you are not aware of the politics inside Betekihinet

   Delete
  7. ለ በአማን ነጸረ February 14, 2014 at 6:52 PM

   የቤተክህነቱ የእግድ "ቀጭን" ትእዛዝ ምን ያመለክተናል?   (አንድ አድርገን የካቲት 9 2006 ዓ.ም)፡-በዚህ ሳምንት ማህበረ ቅዱሳን ከ200 በላይ የአብነት ት/ቤቶች መምህራንን ከተለያዩ የሃገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በመሆን በችግሮቻቸው ዙሪያ እንዲሁም ለቤተክርስቲያን በሚያበረክቱት ግልጋሎት ላይ ለመምከር ያዘጋጀውን ጉባኤ ከፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ በተላከች አንዲት ደብዳቤ ሊታገድ ችሏል። ለመሆኑ ይህ እግድ ምን ይነግረናል?

   1111111ኛ. የመጀመሪያው እና ዋናው ነገር በቤተክህነቱ ውስጥ ምን ያክል አምባገነናዊነት እንደነገሰ ያሳየናል። ማህበሩ በድምጸ ተዋህዶ ሬድዮ ፕሮግራሙ እንዳሳወቀን በዚህ ዓመት ጉባኤውን እንደሚያካሂድ በአመታዊ እቅዱ ውስጥ እንዳካተተና በአመቱ መግቢያ ላይ ለሚመለከተው የቤተክህነቱ አካል አሳውቋል። ቤተክህነቱ በወቅቱ ይህን ማህበሩ ማከናወን እንደማይችል ማሳወቅ ይችል ነበር። ለወራት ያለምንም ተቃውሞም ሆነ አስተያየት ከቆየ በኋላ ጊዜው ሲደርስና ማህበሩም ለዝግጅቱ ከፍተኛ ወጪ ካወጣበት በኋላ ሰዓታት ሲቀሩት የእግድ ደብዳቤ ማስጠት ከአምባገነንነትም በላይ ነው። ያሳዝናል! ያሳፍራልም!

   2ኛ. ቤተክርስቲያንን እንደመዥገር ተጣብቀዋት አላንቀሳቅስ ያሉ ሰዎች አሁን ደሞ ፓትርያርኩን እንደከበቧቸው ያሳየናል። ይህ ጉባኤ ምን ያህል ቤተ ክርስቲያንን እንደሚጠቅም የቤተክህነቱንም ስራ እንደሚያግዝ ሆን ተብሎ በነዚህ ሰዎች ፓትርያርኩ እንዳያውቁ ተደርጓል ወይም የተንሻፈፈ መረጃ እንዲደርሳቸው ሆኗል። ይህ ደሞ ከማኅበሩ ጋር ፓትርያርኩን ለማጋጨት ሆን ተብሎ የተዘየደ እንደሚሆን ግልጽ ነው።

   Delete
  8. ለበአማን ነጸረFebruary 14, 2014 at 6:52 PM

   የቤተክህነቱ የእግድ "ቀጭን" ትእዛዝ ምን ያመለክተናል?   (አንድ አድርገን የካቲት 9 2006 ዓ.ም)፡-በዚህ ሳምንት ማህበረ ቅዱሳን ከ200 በላይ የአብነት ት/ቤቶች መምህራንን ከተለያዩ የሃገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በመሆን በችግሮቻቸው ዙሪያ እንዲሁም ለቤተክርስቲያን በሚያበረክቱት ግልጋሎት ላይ ለመምከር ያዘጋጀውን ጉባኤ ከፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ በተላከች አንዲት ደብዳቤ ሊታገድ ችሏል። ለመሆኑ ይህ እግድ ምን ይነግረናል?

   1ኛ. የመጀመሪያው እና ዋናው ነገር በቤተክህነቱ ውስጥ ምን ያክል አምባገነናዊነት እንደነገሰ ያሳየናል። ማህበሩ በድምጸ ተዋህዶ ሬድዮ ፕሮግራሙ እንዳሳወቀን በዚህ ዓመት ጉባኤውን እንደሚያካሂድ በአመታዊ እቅዱ ውስጥ እንዳካተተና በአመቱ መግቢያ ላይ ለሚመለከተው የቤተክህነቱ አካል አሳውቋል። ቤተክህነቱ በወቅቱ ይህን ማህበሩ ማከናወን እንደማይችል ማሳወቅ ይችል ነበር። ለወራት ያለምንም ተቃውሞም ሆነ አስተያየት ከቆየ በኋላ ጊዜው ሲደርስና ማህበሩም ለዝግጅቱ ከፍተኛ ወጪ ካወጣበት በኋላ ሰዓታት ሲቀሩት የእግድ ደብዳቤ ማስጠት ከአምባገነንነትም በላይ ነው። ያሳዝናል! ያሳፍራልም!

   2ኛ. ቤተክርስቲያንን እንደመዥገር ተጣብቀዋት አላንቀሳቅስ ያሉ ሰዎች አሁን ደሞ ፓትርያርኩን እንደከበቧቸው ያሳየናል። ይህ ጉባኤ ምን ያህል ቤተ ክርስቲያንን እንደሚጠቅም የቤተክህነቱንም ስራ እንደሚያግዝ ሆን ተብሎ በነዚህ ሰዎች ፓትርያርኩ እንዳያውቁ ተደርጓል ወይም የተንሻፈፈ መረጃ እንዲደርሳቸው ሆኗል። ይህ ደሞ ከማኅበሩ ጋር ፓትርያርኩን ለማጋጨት ሆን ተብሎ የተዘየደ እንደሚሆን ግልጽ ነው።

   Delete
  9. wise and farsighted suggestion. Your description shows where the missing link is. You help me to see the situations in a balanced way. Thank you.

   Delete
  10. አመክኖአዊ እና ምክንያታዊ ሂስ ነዉ ጥሩ ነዉ

   Delete
  11. ጌታሁን አያሌውApril 9, 2014 at 9:53 AM

   ዲያቆን ዳንኤል ጥሩ ሓሳብ ነው ያቀረብከው።ሊቃውንቱ እንዳይመክሩ ማድረጉ እኔም በግሌ አልደግፈውም ነገር ግን በጉባኤው በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ያሉ ሊቃውንትም ባካተተ መልኩ ቢካሄድና መድረኩን ግን የሚመራው ሲኖዶሱ በሚያዘው መሠረት ነው ምክንያት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በማኅበረ ቅዱሳን ይመሩ የሚል ነገር ተገቢ ስላልሆነ።
   ሌላው ለአብነት መምህራን ደመወዝ ከመክፈል ቤት እስከ መሥራት፣ ትምህርት ቤቶቻቸውን ከመገንባት ለተማሪዎቹ ቁሳቁስ እስከ ማቅረብ፣የጤና መርሐ ግብሮችን ከማከናወን እስከ ካሪኩለም ቀረጻ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡ንግዲህ እዚህ ላይ ነው ጥሩ ጥሩ ሓሳቦቹ እንዳሉ ሆነው አንድ የተሳሳተ ሓሳብ ያየሁብህ #የካሪኩለም ቀረጻ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል ብልሃል። ማን ነው?በማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ካሪኩለም እንዲቀርጽ ስልጣን የሰጠው ወንድም?እስካሁን በስህተት ካሪኩለም ነበር ብለህ ነው የምታስበው?በእርግጠኝነት አይደለም።ሁላችን በዛ ያለፍን ሰዎች ነን በአጠቃላይ ዓላማው ሌላ ካልሆነ በስተቀር ህገ ቤተ ክርስቲያን በማኅበረ ቅዱሳን አይረቅም አይሻሻልምም።

   Delete
 12. Thank you Danial for this information however don't expect from snake to get bird’s egg.As we all know that Abune Matias has been working with weyana for twenty two years and he is continue as usual. Evenif the stove exchange place the result is the same. There is no different between Abune Matias and Abune Pawulos.

  ReplyDelete
 13. Oooooooooooooooooooo
  I can' more

  ReplyDelete
 14. የባሰ አታምጣ ይላል የባሰ መጣ እንዴ?

  ReplyDelete
 15. Dn endate tadalke
  Yate hage letanefese

  ReplyDelete
 16. To Mahibere Kidusan Office:

  Please post all communications you made regarding today's meeting with all stakeholders to avert a misinformation that is being spread claiming that MK didn't notify church authorities.

  From the meticulous office management at MK, I know this is a false information aimed at defaming the 'mahiber'.

  May God resolve this in honor of His true disciples,

  ReplyDelete
 17. ለበአማን ነጸረ እርሶ እንደሚሉት ሳይጠየቅየ ተሰራ ሥራ የለምከ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ሞልቷል እንጂ ማኅበሩ እብሪተኛ ማኅበር እኮ ነው።
   ስንተዋወቅ አንተናነቅ አለ ያገሬ ሰው

   Delete
 18. @በአማን ነጸረ
  “የምትሰሩት ስራ መልካም እስከሆነ ድረስ እንደባእድ ተቁዋም አባቶች መርሃግብሮቻችሁን በየጋዜጣው እንዲያነቡ ከማድረግ አስቀድማችሁ ….”
  የፃፍኸውን በነጻ ልቦና ለማንበብ ሞክሬ ነበር፡፡ ነገር ግን የሰጠኸው አስተያየት ዘመኑን የዋጀ አይመስለኝም፡፡ ሌላው ቢቀር ትላንትና ዛሬ በጣም ይለያያል፡፡ ለመሆኑ ግን ማህበሩ ከቤተክህነቱ ጋር ሳይነጋገር ይህን ያደርጋል ብለህ ታስባለህ? በእርግጥ አንተ እንዳልኸው ፈቃድ በደብዳቤ ከቤተክህነቱ በቅድሚያ መውሰድ ነበረባቸው ብዬ እኔም ሃሳብህን እጋራለሁ፡፡ ቢሆንም ግን ይህ የፖለቲካ ወሬ አይደለም፡፡ እንኳን ለዚህ ታላቅ የሊቃውንት ጉባዔ ይቅርና ለተራ የማህበሩ ስብሰባ ሳያወያዩና ቢያንስ አንድ አባት ሳይጋብዙ አይቀሩም፡፡
  “ከበላይ አካላት ጋር ተናቦ መስራት ሁለት ጥቅም አለው ….”
  ልክ ብለሃል መናበብ መደማመጥና አብሮ መስራት ያስፈልጋል፤ ነገር ግን አንተ እንዳሰበኸው በተናጠል ጎልቶ ለመታየት እነዳለሆነ መገንዘብ ያለብህ ይመስለኛል፡፡ ጎልቶ ለመታየት ቢሆን ኖሮ የማህበሩ ዓላማና አካሔድ እስካሁን ድርስ አይሳካም ነበር፡፡
  “የዳኒን አባቶች ልጆቻቸውን ጠርተው ጉባኤውን አታካሂዱ ማለት ሲች …”
  ላለማለታቸው ምንያህል እርግጠኛ ነህ?
  “ዳኒ!!!በሊቃውንቱ ብርታት ያለ ጳጳሳትም፣ያለፓትርያርክም ኖረናል ያልከው እውነት ነው!!ግን እኮ ያለ ማህበረቅዱሳንም ኖረናል!!ሊቃውንቱ እኮ እስካ …”
  ዘመኑን ዋጁ እንደተባለው ቆም ብለህ የትና ምን እየሰራን እንደሆነ ብታስብበት እላለሁ፤ በተለይ ላለፉት 20 ዓመታት ቤተክርስቲያን ያሳለፈችውን መከራ፣ የሚረዳላት ያጣችበት ወቀት ነው ወንድም!
  ምንም….በምንም መንገድ ወዳለፈው ጊዜ እንድንመለስ አልፈልግም!!!ሁሉም ወገን….አከለክሙ መዋዕል ዘሀለፈ-ያለፈው ጊዜ ይበቃችሁዋል… ሊባል ይገባል!!!እንዳንተ አይነት አስተዋይና ነባር አባላትም ልምዳችሁን ተጠቅማችሁ ያለፈው ጊዜ የማህበሩና የቤተክህነቱ መተማመን ያልሰፈነበት ግንኙነት ….
  እንደእኔ አስተያየት ሰው የመሰለውን ሃሳብ በሚገልጽበት ሰዓት የራሱን እይታ ማንጸባረቅ ይችላል፡፡ ስለዚህ ዳኒም አስተያየቱንና ምክሩን ለግሷል፡፡

  ReplyDelete
 19. እጅግ በጣም የሚገርም ጉዳይ ነው ::የጉልላት ውበቱ እና ዘመን አቁአርጦ መቆየቱ ከመሰረቱ መሆኑን ማንም የሚዘነጋው አይመስለኝም::ታድያ የዚህች ታሪካዊ እና ቅድስት በተከስቲያን መሰረት እና ማገር የሆኑዋት ሊቃውንት እንደምን ቸል ይባላሉ? እረ እይስተዋልን አሁን ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆነና ሃይ ባዩ ከ "ሊቁ"- "ደቂቁ" : ከአባት ይልቅ ልጅ : እየሆነ የ ምክር ጅረት ከላይ ወደታች መሆኑ ቀርቶ ከታች ወደላይ ሆነሳ :: አሁንም ልብ ይስጠንማ

  ReplyDelete
 20. ቢሆን ቢሆን ቤተክህነቱ ራሱ አሰባስቦ ማወያየት ማነጋገር ነበረበት…ለቤተክህነቱ ክቡራን ይሄ ስላልታየ…..አልሆነም….. ማኅበረ ቅዱሳን ጠራ ….ይሄ አጠራር ችግር ካለው መሆን የነበረበት….ፓትርያርኩ ፖለቲካ ይመስል የዕግድ ደብዳቤ ከሚጽፉ….የማኅበረ ቅዱሳንን ጉባዔ ከማገድ እዛው ተገኝተው… የማኅበሩም አካሄድ ስህተት ካለበት እያረሙ ማወያየት ይገባ ነበር……. ይሄም ለክብራቸው ካልመጠነ….ካልሆነም አባቶች አንዴ መጥተዋል.. በራሳቸው…በቤተክህነት ግቢ በአባትነት አሰባስቦ ማወያየት ማኅበሩም ያለውን ጥሩ ነገር መርምሮ…… እንዲያሥፈጽም ማድረግ ሲቻል….ይሄ ግን አልሆነም…ተበተኑ…አትሰባሰቡም ማለት ምን ማለት ነው…. እሳቸው የፌድራል ፖሊስ ናቸው እንዴ… ስንት ተማሪዎችን ያሰባሰቡ አባቶች…መሰባሰብ…የሚከለከላቸው….ይቺ ቤተክርስቲያን መቼ ይሆን ለመንበራ አባት የምታገኘው……ኖላዊው ትጉህ ዘኢይትነውም…..እባክህ ድረስላት….

  ReplyDelete
 21. ይህቺ ቤተ ክርስቲያንኮ ያለ ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት ኖራ ታውቃለች፣ ያለ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ግን የኖረችበት ዘመን የለም፣ አይኖርምም፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ያለ ጨቅላው ማኅበረ ቅዱሰናም ኖሯ ታውቃለች።

   Delete
  2. ትንሽ ብሎ የሚሳደብ ራሱ ትንሽ የሆነ ነው!!!!!
   ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖርህ ነው እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ የተመሰረተን ማኅበር የምትሳደብ?

   Delete
 22. Dany yihen tsuhuf saneb, ke 4 amet befit yesemawut arb newuna kenu yemilewun yanten sibket astawesku ina betam azenku sibketunim bedigami samahugn degmem azenku. lemin gin ????

  ReplyDelete
 23. Hello Danial I like so much most of your comment but today I don’t agree at all because for my house I am the one responsible to lead my family but if my son or daughter want contribute something they have to get my permission. I live in USA as you know that most of the church run by Bord or Sebeca Gubaya includes Zebene Lema church. The entire priests don’t have power to lead the church because the Bored control everything. Most of the Bord members are doctor, accountant, engineer and high paid worker in USA. They lead the church just like office, they don’t follow our church doctrine or they don’t know that and they ignore the priest. If the priest says something they fire him. This situation leads us in to protestant church. After ten years our church will be rent for party or other ceremony. If Mabere Kidusan wants to do something they have to get permission from the Ethiopian Orthodox church leader and they have to explain before they start something.

  ReplyDelete
  Replies
  1. sure about what U say please....Mk always ask permission from the Concerned ....they always consult Patriark members for any simple things let alone for such huge conference.

   Delete
 24. በጣም ያሳዝናል! እነርሱ አይሰሩ ሌላውን አያሰሩ:: በገዛ ቤታችን ተቀምጠው መልካሙን ስራ የሚቃወሙ ሰዎችስ እስከመቼ ይሆን የሚኖሩት?

  ReplyDelete
 25. በአማን ነጸረ ከላይ የሰጡት አስተያየት ከሞላ ጎደል በማኅበሩ ላይ ያለዎትን ጥላቻ እንጂ አስተያየት አይመስልም። ለነገሩ ችግሩ ከየትኛው ወገን መሆኑን የምናየው ይሆናል ምክንያቱም ማኅበሩ ሳያሳውቅ የሚያደርገው ነገር ያለ አይመስለኝም። ብዙ ጊዜ የኛ ቤተ ክህነት የሥራ ቦታ እንዳልሆነ የታወቀ ነው። የሚሠራውን የሚደክመውን ወገን በምቀኝነት ሳቢያ በጎውንም ነገር ማሰናከል ደግሞ ቤተ ክህነቱ ብቻ የታደለው ሳይሆን በቁጥር ለምንበዛው የሀበሻ ሕዝብ እንደ ፀጋም ነውና አያስገርምም። በአማን ነጸረ የሰጡት አስተያያት ለእርምት ሳይሆን በማኅበሩ ላይ ያለዎትን ቁርሾ በግልጽ የሚያመልክት ነው። እርግጥ ማኅበሩ አግባብ ካላቸው የቤተ ክህነቱ ኃላፊዎች ጋር ምክክር ሳይደርግ ከሆነ እዚህ ላይ ስሕተት መሆኑን እንስማማለን። በኔ ግምት ግን የማኅበሩ አዘግጅ ኮሚቴ ይህ ይጠፋዋል ለማለት ግን አሁንም ያስቸግራል። የሆኖ ሆኖ በቤተ ክህነቱ ዙሪያ የሚገኙ ሙሰኞችን የተሀድሶ አጫፋሪዎች አሁንም እድምተኞች ስለሆኑ ብዙም የሚያስገርም አይሆንም። ለጊዜው ሁኔታው ቢተጓጎልም ለበጎ ሊሆን ስለሚችል የደካማውቹ አምላክ ይፈርዳልና ወደፊት የሚሆነውን እናየዋለን። በተረፈ ግን ዲ/ን ዳንኤል እንዳስቀመጥከው በጣም ትልቁን ነገር የሚያበላሸው ትንሽ ነገር ነውና ከሁሉም በፊት ጊዜን መዋጀት መልካም ነው። ምክንያቱም ዲያብሎስ አካሄዱን እንደተመቸው ስለሚቀያይር አሁንም ተጠቃሚው እሱ ነው። መሰናክሉም የሚታለፈው በፈቃደ እግዚአብሔር ነውናተግተን እንጸልይ።

  ReplyDelete
 26. ተጠቃሚው "ሰይጣን ብቻ ነው" ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱ ለናንተ ትተናል የቤተክርስቲያናችንን ነገር አመስግናለሁ፡

  ReplyDelete
 27. ርርር እርር ብሎ ማልቀስ አማረኝ...ሌላ ምን ላድርግ???

  ReplyDelete
 28. ቤተክህነቱ ሥራውን በአግባቡ ቢያውቅ ኖሮ
  የሱን ሥራ የሚሰሩለትን ሸክሙን ከሚያቀሉለትን
  ግለሰቦችም ሆነ ማኅበራት ጋር አብሮ መትጋት ሲገባው
  በተቃራኒ ጎራ መቆሙ እጅጉን ያሳዝናል

  ReplyDelete
 29. ጳጳስ፣ ሲኖዶስ፣ ፓትሪያርክ የሚባል የለም እንበል ወይስ??……….. መንፈሳዊ ነገር ወዴት ነው አየወሰደን ያለው?? በአለማውም በመንፈሳዊውም የማውቀው የወረስነው አንድ አባት ልጆቹን ጠርቶ መምከር ነው እንጂ?? ልጆቼ እንዲህ ያሉ ናቸው ተብሎ አሳልፎ ለዓለም መስጠት በታም አሳፋሪ አና ለጆሮየሚቀፉ ነው !! እንደው ትንሽ አይከብድም ከስንት መንገድ አቃርተው መተው ፣ምን አለ ትንሽ እንካን ፈርአ እግዚአብሔር ቢኖርን፣እንዲ ነው ግን አምላካችን ያስተማርን??እኔ ግን የምያሳዝነኝ ነግር ዓልም ስንት ነገር እያስጨነቀችን፣የእግዚአብሔር ማዳን፣ተሰፋ፣ፍቅር፣ የተጠማን ወገን እንዲእ ማወዛገብ ምን ይሉት ይሆን?በር መክፈት ነው የያዝነው ወገን?? ተስፍ በእግዚአብሔር ዘንድ አለኝ…………እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም መልካም ልብ ይስጥ። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይታረቃት።

  ReplyDelete
 30. በዚያም ሆነ በዚህ ግን የአብነት መምህራኑ መሰባሰብና በሞያቸውና አገልግሎታቸው ዙሪያ መምከር የሚጠቅመው ማንን እንደሆነ ይታወቃል፡፡

  ReplyDelete
 31. በቤተክህነቱ ውስጥ ለመልካም ነገር እንቅፋት የሆኑ ሰዎችስ ይህ አካሄዳቸው የት ያደርሳቸው ይሆን ?

  ReplyDelete
 32. እማማ!!! እናቴ ማርያም አንቺ መፍትሔ ስጪ፡፡

  ReplyDelete
 33. ጳጳሳቱ ለጵጵስና ያበቋቸውን አባቶች አለቀበል ያስደንቃል ጥንት ትግሉ በነ አኖርዮስ
  ዘመን ትግሉ ከነገስታቱ ጋራ ነበር እነርሱን ስርአት እንድይዙ ነበር አሁን ግን ችግሩ
  እቤት ውስጥ ገባ ጠንካሮቹ አበው ጳጳሳት አጠጋባቸው ሆናችሁ ምከሩልን ታሪክ ሰርታችሁ እንዘክራችሁ።

  ReplyDelete
 34. ማኅበረ ቅዱሳን አይዟችሁ!!! ችግር ባጋጠማችሁ ቁጥር ልምዳችሁን እያዳበራችሁ ትሄዳላችሁ፡፡ ዛሬ ሊቃውንቱ መበተናቸው ያን ያህል የጎላ ችግር የለውም፡፡ ዛሬ ቢበተኑ ነገ የበለጠ ተጠናክረው ይመጣሉ፡፡ ይልቅስ እነዚህ ሊቃውንት ከቤተ ክህነቱ ይልቅ ማኅበረ ቅዱሳን ይኑርልን እንዳይሉና የበለጠ ችግር እንዳይፈጠር ተጠንቀቁ!! መልካም ሥራ ሁልጊዜ መልካም ውጤት አያመጣም፡፡ ይሄ እናንተ ያሰባችሁት ሥራ የቤ ክህነቱ ተቀዳሚ ሥራ ነበር፡፡ ነገር ግን አልሆነም፡፡ ምናልባትም የማኅበሩ እንቅስቃሴ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን መራገቡ በቤተ ክህነት ደመወዝ የሚኖሩና ከማደናቀፍ ውጭ መልካም ሥራ የማይሰሩ ሰዎች አበሳጭቷቸው ይሆናል፡፡ እናንተ ግን በንዴትና በብስጭት ተገቢ ያልሆነ ንግግር እንዳትናገሩ ተጠንቀቁ፡፡ ምናልባት ዛሬ እንቅፋት የሆኑ ሰዎች ነገ ወደልቡናቸው ሲመለሱ ሊቆጫቸው ይችላል፡፡ ማኅበሩ ፕሮሞሽን ላይ ባያተኩር ደስ ይለኛል፡፡ የማኅበሩ አገልግሎት ከቤተ ክህነቱ አገልግሎት ጎልቶ እንዲወጣ የመፈለግ አዝማሚያ ያለ ይመስለኛል፡፡ ማኅበሩ ብቻውን ተገንጥሎ ከመፍጨርጨር ይልቅ የቤተ ክህነቱን እቅድ በሙያም በገንዘብም ቢያግዝ የበለጠ ውጤታማ መሆን የሚቻል ይመስለኛል፡፡ የቤተ ክህነቱ አስተዳደር ኋላ ቀርና ውስብስብ ችግር ያለበት ለዘመናዊ አሠራር የማይመች ሊሆን ይችላል፡፡ ቢሆንም ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም እንደሚባለው በመሸሽ መፍትሄ አይመጣም፡፡ በመጨረሻም ማኅበሩ የሚያከናውናቸው በርካታ የልማት ሥራዎች በመገናኛ ብዙሃን ሲነገር “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይሄንን ይሄንን አደረገች” ተብሎ ቢነገር ደስ ይለኛል፡፡

  ReplyDelete
 35. ወይ ጉድ ይሄኛው ይሻላል ስንል የባሰ ሆነብን እኮ ጃል ምንድነው ግን ይሄን ያህል ሚያስፈራቸው ሆሆሆ
  ሁሉ የቀለለበት የዘመን ገለባ
  ራሳችን ከብዶት አይናችን አነባ

  ReplyDelete
 36. ይገርማል; ይደንቃል; መራራ ሃዘንም ያስነባል....ዘመኑ የገፋቸው; አሰራሩ ያልተረደቸው(የማያነበቸው) ሰዎች አሁንም ከዚያ ስፍራ አሉ..?.ልጅ ቢያጠፋ እንኳ? አባት ይመከራል....እኔን የሚያሳዝነኝ በዚህ መሃል ከጋጣው የምናስደነብረው በግ ነው; እ/ር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!.ዲ/ን ዳኒ አመሰግናለሁ!

  ReplyDelete
 37. የጵጵስና ሹመት ሲመጣ ግን ‹ከእገሌ ይህንን ከእገሌም ያንን ተማርኩ› የሚለው ይበዛል፡፡

  ReplyDelete
 38. እነርሱ አይሰሩ ሌላውን አያሰሩ......

  ReplyDelete
 39. በዓለም ድቅድ የሆነች የሁሉም አይን የሚያርፍባት ቅድስት የሆነች ቤተክርስቲያናችን ለማጥፋት ከአላዊን ነገስታት ጀምሮ በብዙ ፈተና እምነቷንና ሥርዓቷን ሳትለቅ ለዚህ ትውልድ ለማድረስ የወጣችበትንና የወረደችበትን ፈተና ሊቃውንቱ በፃፉልንና በሚያስተምሩን ትምህርት እናውቃለን……. ይህም ነው እየሆነ ያለው…… በጣም የሚያሳዝነው ግን ደርግ እነኳን ሀይማኖት አያስፈልግም ባለበት ዘመን ነው ለሀይማኖታቸው ግድ የሚላቸው ሙህራን ክርስቲኖች እንደሌሎች በአለማዊ እውቀታቸው ሳይታበዩ የቤተክርስቲያንን መዳከምና የምንፍቅና ት/ት ለመታደግ በእገዚአብሔር ቸርነት በወቅቱ በነበሩ ለቤተክርስቲን ዘብ የሚቆሙ አባቶች በቅዱስ ሲኖዶስ ደንብ ተዘጋጅቶለት ከተቋቋመ ጀምሮ የሰይጣን ወገኖች ከሆኑ በስተቀር ለቤተክርስቲን ከሚያስቡና ከተሃድሶ ሃሳብ ነፃ ከሆኑ ሁሉ በጋራ በመሆን አገልግሎቱን እያሰፋ እያሳፋ በአለም ሁሉ ኢትዮጵያን እየሰበከ ይገኛል…… የሚገርመው በዚህ ዘመን በኢትዮጵያ ኦርዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቤተክህነት መዋቅራዊ ድቀት ብቻ ሳይሆን የሌሎች ጣልቃ ገብነት ምን ያክል ቤተክርስቲናችንን እንደወረሩት መረዳት ይቻላል፡፡ በእውነት ህሊና ያለው በሙሉ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን ባለማወቅ ካልሆነ ከቤተክርስቲን አንድ ሳንቲም እንኳን ሳይሰጠው ለእገዚአብሔር ተገዥ የሆኑ ወድሞችና እህቶች ጉልበታቸውን፣ ጊዚያቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውን ሰብስበው ምክ ያክል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ሥራ እየሰሩ እንደሆነ ይታወቃል…… ለምሳሌ ከሚሰሯቸው ዘርፍ ብዙ ሥራዎች መካከል አሁን ሊቃውንቱ የተገኙበት ጉባኤን ብቻ ብንመለከት በመለው አለም የሚገኙ የቤተክርስቲን ልጆችን በማስተባበር በኢትዮጵያ በአራቱም ማእዘን 180 ፕሮጀክቶችን በመንደፍ የአባቶቻችን ፈለግ የተከተሉ የአብነት ተማሪዎች ከችግር ወጥተው የተሟላ መኖርያ፣ መማሪያ፣ የምግብና የልብስ አቅርቦት ተሟልቶላቸው ተተኪ ትውልድ እንዲሆኑ ነው እየተሰራ ያለው….. ነገር ግን ይህን ለማጥፋት ከጥንት ጀምሮ ሲሰሩ የነበሩት የቤተክርስቲያን ጠላቶች አካሄዳቸውን በመቀያየር ይኸው ሥራዎችን ይሰራሉ ስለሀነም በተለይ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ብ የሚያስብ ሰው እንደ አላዋቂ በግምት ከመናገር ወሬ ከማውራት እያንዳንዳችን ለቤተክርስቲያን የሚጠበቅብንን ስለማድረጋችነ አስበን መስራት ያጠበቅብናል…… ማኅበረ ቅዱሳንን ግን የመሠረተው ቸሩ እግዚአብሔር የታረዙትና የተጠሙት አባቶች ፀሎት በመሆኑ ማንም ምን ቢያወራ ከአባቶች አይምሮ ሊያጠፈው የሚችል አይኖርም ምክንያቱም ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ……….. በአጠቃላይ ዘመኑ የአውሬዎች ነውና ሁሉም በማስተዋል ልንቆም የደርሻችንን ልንወጣ ይገባል ቅድስት ቤተክርስቲናችንን ቸሩ እግዚአብሔር በምህረቱ…… እመቤታችን በአማላጅነቷ ….. ቅዱሳን በፀሎታቸው ይራዱን ………

  ReplyDelete
 40. @በአማን ነጸረ
  Lemereja kehoneh, aydelem yihen yemiahel guba'e yikirena tikakenu hulu be bete-kihnet/sinodos yitawekal. Endet betel? Be'ametu yemiseru mereha gibroch, enkesekasewoch hulu bekedmia report selemidereguna selemitayu. Selezih yih program endale askedmew yawkalu leleh ewedalehu. Letechemarim...
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4

  ReplyDelete
 41. Betam yasaznal ayzachu MK Enberetalen gena

  ReplyDelete
 42. MK le bietekihnetu alastawekem yewil. Yetehadiso Fetera new lezim MK bradio (Dimtse Tewahedo) yesetut meglecha yasredal. Lilaw yetjaw abat new slalastawekun new bilo meglecha yesete????????????

  ReplyDelete
 43. This is not a surprising action. The Betkihnet as an organization is a sign of failure. It is stink like a garbage. People who ransacked the church money and asset never accused instead they walked high in the church leadership. One of the corrupt dud from the previous adminstration who is responsible for the embezzlement of 5 million ETB became the advisor to the pstriarich. What to advice? How to make money? How to be a millioner?
  These are the people around the leadership so what to expect. Some of you don't cheat yoyr self as the patriarch is new, he is not new for abba sereke. It is his responsiblity that put him in that throne guarded by the woyanes.

  ReplyDelete
 44. Egizeabehare yekere yebalane

  ReplyDelete
 45. በምንም ኪሳራ የራሳቸውን ክብር ማኖር የሚፈልጉ እስካሉ የሚጠበቅ ነው፡፡ መዋዘ ጥበባት ጥሩ አስተያየት ነው ያቀርብከው፡፡ ‹እውነተኛ ጥላ በጭለማም ይታያል›፡፡

  ReplyDelete
 46. በምንም ኪሳራ የራሳቸውን ክብር ማኖር የሚፈልጉ እስካሉ የሚጠበቅ ነው፡፡ መዋዘ ጥበባት ጥሩ አስተያየት ነው ያቀርብከው፡፡ ‹እውነተኛ ጥላ በጭለማም ይታያል፡፡

  ReplyDelete
 47. Yasazenal gudachien. Beyeeletu. Ende teru menche. Eyefeleke. Memetatu.

  ReplyDelete
 48. ኢድ ሸናሒት ጸናሒት ,,,,,ይባላል በትግርኛ
  እጃቹ ነው ማህበረ ቅዱሳን ፡ ስንት ሰው አስለቅሳቹሃል አሁን ግን ጊዜው የእግዚአብሔር ነው ፡ ድሉ ደሞ የልጆቹ ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. tikikil blehal wendmie hulu yezerawun new yemiyachidew slezi mk ejaju new yagegnachut

   Delete
 49. Dear DN Daniel bless you for shearing this.

  The time is is very testing to the church and the members. It is true that Mahibre Kidusan MK is doing or did great jobs to tackle the church problems and that earned them good name and trust from the church members. However, they should work with the synodos regardless of the bureaucracy or hardships. MK should not not organised any conference without authorization from Synodos. If that was the arrangement the problem listed above had been avoided!! when one working for good well there is chance to make mistakes and the wise will take the opportunity to learn from it so that is not going to happen again , I hope MK will do the same.

  ReplyDelete
 50. ጉባኤው ተስተካክሎ በመካሄዱ የምትጠቀመው ቤተ ክርስቲያን ናት ባለ መደረጉ ግን ከሰይጣን በቀር ተጠቃሚው ማነው

  ReplyDelete
 51. የገዛ ሊቃውንቶቻችንን ግን አትሰብሰቡ፣ አትመካከሩ፣ አትወያዩ፣ ችግር አትፍቱ ብሎ ማገድ፣ እምቢ ካላችሁ ‹ለመንግሥት እነግርባችኋለሁ›› ብሎ መንግሥትን ማስፈራሪያ ማድረግ ሃይማኖታዊ አይደለም፡፡Betam yasazinal Dani, yih neger ejig asasabi guday new nege degmo tesebsibachihu attseliyu lilun yichelalu , SEWN KALAFERU, EGZIABHERN KALFERU min yidereg?

  ReplyDelete
 52. የዛሬን አያድርገውና የፓትርያርክ ደብዳቤኮ የእምነት መግለጫ፣ የሚጠቀስ፣ በክብር የሚቀመጥ፣ በሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ላይ የሚሠፍር ነበር፡፡ እንዲህ ጊዜ በሰጠ ቁጥር መዥለጥ እየተደረገ የሚጻፍ አልነበረም፡፡ ደግሞስ አንድ አባት ልጆቹን ጠርቶ መምከር እየቻለ ‹‹ልጆቼ እንዲህ ያሉ ናቸው›› ብሎ ለዓለም መንገር ከየት ያመጣነው ሥርዓት ነው? ዓለም ችግሯን ለቤተ ክርስቲያን ታቀርባለች እንጂ ቤተ ክርስቲያን ችግሯን እንዴት ለዓለም አቤት ትላለች?

  በአማን ነጸረ ከላይ የሰጡት አስተያየት ከሞላ ጎደል በማኅበሩ ላይ ያለዎትን ጥላቻ እንጂ አስተያየት አይመስልም። ለነገሩ ችግሩ ከየትኛው ወገን መሆኑን የምናየው ይሆናል ምክንያቱም ማኅበሩ ሳያሳውቅ የሚያደርገው ነገር ያለ አይመስለኝም። ብዙ ጊዜ የኛ ቤተ ክህነት የሥራ ቦታ እንዳልሆነ የታወቀ ነው። የሚሠራውን የሚደክመውን ወገን በምቀኝነት ሳቢያ በጎውንም ነገር ማሰናከል ደግሞ ቤተ ክህነቱ ብቻ የታደለው ሳይሆን በቁጥር ለምንበዛው የሀበሻ ሕዝብ እንደ ፀጋም ነውና አያስገርምም። በአማን ነጸረ የሰጡት አስተያያት ለእርምት ሳይሆን በማኅበሩ ላይ ያለዎትን ቁርሾ በግልጽ የሚያመልክት ነው። እርግጥ ማኅበሩ አግባብ ካላቸው የቤተ ክህነቱ ኃላፊዎች ጋር ምክክር ሳይደርግ ከሆነ እዚህ ላይ ስሕተት መሆኑን እንስማማለን። በኔ ግምት ግን የማኅበሩ አዘግጅ ኮሚቴ ይህ ይጠፋዋል ለማለት ግን አሁንም ያስቸግራል። የሆኖ ሆኖ በቤተ ክህነቱ ዙሪያ የሚገኙ ሙሰኞችን የተሀድሶ አጫፋሪዎች አሁንም እድምተኞች ስለሆኑ ብዙም የሚያስገርም አይሆንም። ለጊዜው ሁኔታው ቢተጓጎልም ለበጎ ሊሆን ስለሚችል የደካማውቹ አምላክ ይፈርዳልና ወደፊት የሚሆነውን እናየዋለን። በተረፈ ግን ዲ/ን ዳንኤል እንዳስቀመጥከው በጣም ትልቁን ነገር የሚያበላሸው ትንሽ ነገር ነውና ከሁሉም በፊት ጊዜን መዋጀት መልካም ነው። ምክንያቱም ዲያብሎስ አካሄዱን እንደተመቸው ስለሚቀያይር አሁንም ተጠቃሚው እሱ ነው። መሰናክሉም የሚታለፈው በፈቃደ እግዚአብሔር ነውናተግተን እንጸልይ።

  some of u guys comments above don't have enough information please first try to get detail information what was happening and write ur comments, some of u are lost.
  Pls go and listen to this link very important, specially people who comment against Mahebere kidusan.

  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4
  https://www.youtube.com/watch?v=ZH-XvAoxnU4

  ReplyDelete
 53. Menem yihun men, abatoche yaluten makeber ged yilal, alebeleziya felesefena yihonal, Mahebere qedusanem....kemiyakeberut wegen mehon alebet tew sibal metew jemer sibal mejemer, melkam yalehon neger siaye betselot bereteto amelakachenen masaseb,

  ReplyDelete
 54. 1. ዕቅድ ከፎርማሊቲ ውጭ ያን ሁሉ ገጽ አንብቦ ይህን አንሳ ይህን ጣል የሚል የቤተክህነት ሃላፊ እንደሌለ እዬታወቀ አሳውቀናል የሚለውን መፎገሪያ ተውት። እንደ ጉዳዩ ክብደትና ለሰዎቹ ምክንያት ለማሳጣት ልዩ ደብዳቤ ሊጻፍላቸው ይገባ ነበር።(አራት ነጥብ)
  2. በቁጥር 1 ተማምነን ሊቃውንቱ ከመጡ በኋላ የተካሄደው ሸፍጥ ምን ያመለክታል ቢባል
  ሀ. አገልግሎት በሰዓትና በፊርማ የሚከፈሉበት ሞያ ብቻ ሆነ ብለን ስናዝን አባ ሰረቀ ይግረማችሁ ብለው ስልጣን እንዳደረጉት እሳቸውም አምባገነን ባለስልጣን እንደሆኑ አወቅን። የአምባገነንታቸውም ጥግ መንፈሳዊነቱን እርሱትና ሰብአዊነታቸው ተንጠፍጥፎ አልቆ ስንት ኪ.ሜ የተጓዙትን ሊቃውንት ለመበተን የሚጨክን ክፉ ልብ እንዳላቸው ተረዳን። ለዋልጌነታቸው ማስፈጸሚያ ህግ ወይም ቁጣ ሳይሆን ወደ ሕወሐት መራሹ መንግስት የሚያበሩት ደብዳቤ ካታች ያሉትን ብቻ ሳይሆን የሳቸው አለቆችን ስራስኪያጁንና ፓትርያርኩን ያስፈራራላቸዋል።
  ለ. አባ ማትያስ እውነት ነው አዲስ ናቸው። ይህን እውነት ግን ፍትሐዊነት የሚባል ከሚነበብ መመሪያ ውጭ የሆነ ሕገ ልቡና የሚባል ለዚህም የሚያግዝ አዕምሮ ግዕዛን የተሰጣቸው ሰው ሆነው ሳለ አልተጠቀሙበትም። በሰንበት ጭቃ ውስጥ የወደቀውን እንስሳ ከማውጣት ሰንበትን አክብር የሚለውን መመሪያ አከበሩ። እኒህን አምባገነን ማለት አልፈልግም። ነፍሳቸው አቅመ ቢስ ሆና አቤቱ ከእዚህ እሳት በፍጥነት ጥራኝ እያለች የምታሳስብ የተጨነቀች ሆና ነው የምትታየኝ። ይሄን ወስነው እንዴት ይተኛል?
  ሐ. የሥራ አስኪያጁና የማኅበረ ቅዱሳን ውሳኔ ተመሳሳይ ነው። ሁሉም ነገ ስለሚመጣው ብዙ አገልግሎት ሲሉ ዛሬን አንገትን ደፍቶ ማለፍ።
  ይሄን ፈቃደ እግዚአብሔር ነው እያለ በፍርሃትና ስንፍና ውስጥ የሚዋዥቅ አላዋቂ ሄዶ ሊቅውንቱን ይጠይቅ።

  ReplyDelete
 55. ሰላም ዳኒ እና መሰሎቹ :-
  አልፎ አልፎ ክፎ ንፋስ ሊነፍስ ይችላል :: ቁም ነገሩ ግን ቆም ብሎ ከማሳለፏ ላይ ነው::
  እንረጋጋ : ብዙ አንበል : እስካሁንም ለወደፊትም የሜኖረው በሱ ሃይል ብቻ መሆኑን አንዘንጋ :: ይልቅስ ሰይጣን እንዲያፍር ጸሎት በያለንበት እንጀምር:: በርቱ !

  ReplyDelete
 56. Gude bele Gondor Alu. Ewnet ke hone Ato Begashaw got a permission to preach . what a paradox. Please Dn Daniel let us know the info about Begashaw's permit letter saw it on Facebook.

  ReplyDelete
 57. Dn. Daniel e/r yistilin ...ante neh mechem afachin ....labatochachinim mastewalun yistilin

  ReplyDelete
 58. ዓለም ችግሯን ለቤተ ክርስቲያን ታቀርባለች እንጂ ቤተ ክርስቲያን ችግሯን እንዴት ለዓለም አቤት ትላለች?

  ReplyDelete
 59. ዓለም ችግሯን ለቤተ ክርስቲያን ታቀርባለች እንጂ ቤተ ክርስቲያን ችግሯን እንዴት ለዓለም አቤት ትላለች?

  ReplyDelete
 60. እጅ ከምን ? ወይስ ስራ ክምን? ሀይማኖታችንንና ቤተክርስቲናችንን ለመጠበቅ ያልታደልን ፡፡ ጥርሳችንን ማን ላይ እንንከስ? ሳይሆን አንድነታችንን በተግባር የት እናድርሰዉ ? ኧረ ምን ያስገድደን?ምን ሲሆን ነዉ ለትግል ትጥቅ የምንፈልገዉ ? ዛሬን አንዘግይ ሰብስቡን ድርሻችንን እንወጣ ፤ እያወቅን የምናልቅ ትዉለድ ሆነናል እግዚአብሄር ይርዳን፣ የቆሙትን ያብርታልን ፣እኛም እንድንቆም ይርዳን፡፡

  ReplyDelete
 61. Its clear that their aim is to expose mk for the lion(weyane) & don't want to see the unity of educated church priests . I have doubt now on the patriaric big doubt???.Working for the church???

  ReplyDelete
 62. ዲያቆን ይህ የኔ አስተያየት ነው ፡ ወያኔ ቤተ ክርስቲያናችንን ሊለቅልን አይችልም፡ እነ ሰረቀ(ሰ ይጠብቃል) እነ ኑረዲን( ንቡረእድ ኤልያስ) ስራቸው የወያኔን ቀጣይነት ማረጋገጥ ነው( በነሱ አባባል ማስቀጠል) ስለዚህ አንዴ ተሀድሶን አንዴ እነ ቤልዛቤልን እያስነሳ አቅደን እንዳንሰራ የእሳት ማጥፋት ስራ ላይ ተሰማርተን የሀገሪቱን ሐብት እንደፈለጋቸው እየመዘበሩ የበላይነታቸውን በገንዘብና በጉልበት አስጠብቀው መኖር ነው፡፡ ይህን ደግሞ ሊያፈርስ የሚችል ነጻ አስተሳሰብ ከሚለው ሀረግ ውስጥ አንዱ ያለው ( ማለቴ ነጻነት ባይኖረውም አስተሳሰብ ያለው) ሀይል ያለው ማኅበር ነውና አንዴ አሸባሪ ሌላ ግዜ ሌላ እየተባለ የወያኔን አርጩሜ ሲቀበል መኖሩ የማይቀር ይህም ( እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ውጋት) የእግዚአብሔር የፀጋ ስጦታ ናት፡፡

  ReplyDelete
 63. who is responsible for this failure

  1.Enemies of the church who are always against our Churches success.
  2.Aba sereke and his group who are the leaders of tehadiso always uses government hands for implementing there purpose.
  3.the government policy;always against our churches historical wrights and historical influence on our culture and history.
  4.Other pops and leaders of our church who could interfere and stop this evil doing.

  One thing I couldn't understand is that peoples who were members Mahbere Kidusan always criticize on every work of of the organization and they become happy when some failure is there.please try to see our church before your personal motive.

  ReplyDelete
 64. ጉባኤው ተስተካክሎ በመካሄዱ የምትጠቀመው ቤተ ክርስቲያን ናት ባለ መደረጉ ግን ከሰይጣን በቀር ተጠቃሚው ማነው

  ReplyDelete
 65. Abetu Geta hoy ende yekertah bezat yeker belen
  ዓለም ችግሯን ለቤተ ክርስቲያን ታቀርባለች እንጂ ቤተ ክርስቲያን ችግሯን እንዴት ለዓለም አቤት ትላለች?

  ReplyDelete
 66. Hello everybody I live in USA and I know very well Sereke Brhan. He used to give service at St George church, at that time I was a Sunday school quire. I was fighting everyday with him about our church dogma. I have his recorded evidence that he thought as Egziabhare is not God and he told us to eat pig( asama) he doesn’t believe by God. I have more than ten evidence and witness about his Christianity. Hello Danial if you need detail information about Sereke Brhan please reply for my message and I will provide all voice recorded evidence that express Sereke Brhan is not belive by God and he used to thought us against Ethiopian Orthodox Church. The only reason that he got this position is he doesn’t believe by God and he works for Ethiopian government.

  ReplyDelete
 67. Egziabiher lehulum menifesun yilekilachew eminetachn yasegatal lebetekirstin lehulum entsliy.

  ReplyDelete
 68. በአማን ነጸረ ከላይ የሰጡት አስተያየት ከሞላ ጎደል በማኅበሩ ላይ ያለዎትን ጥላቻ እንጂ አስተያየት አይመስልም።
  ለነገሩ ችግሩ ከየትኛው ወገንመሆኑን የምናየው ይሆናል ምክንያቱም ማኅበሩ ሳያሳውቅ የሚያደርገው ነገር ያለ አይመስለኝም። ብዙ ጊዜ የኛ ቤተ ክህነት የሥራ ቦታ እንዳልሆነ የታወቀ ነው። የሚሠራውን የሚደክመውን ወገን በምቀኝነት ሳቢያ በጎውንም ነገር ማሰናከል ደግሞ ቤተ ክህነቱ ብቻ የታደለው ሳይሆን በቁጥር ለምንበዛው የሀበሻ ሕዝብ እንደ ፀጋም ነውና አያስገርምም።

  በጣም ያሳዝናል! እነርሱ አይሰሩ ሌላውን አያሰሩ:: በገዛ ቤታችን ተቀምጠው መልካሙን ስራ የሚቃወሙ ሰዎችስ እስከመቼ ይሆን የሚኖሩት?

  ReplyDelete
 69. በአማን ነጸረ ከሰጡት አስተያት ጋር የምጋራው ነገር አለ፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን በትክክል መሥመሩን ጠብቆ ጉባኤውን እንዳላስፈቀደ ዐውቃለሁ፡፡በርግጥ ዓለም ፀሐይ ለሥራ አስኪያጁ ከወር በፊት አንድ ጉባኤ መኖሩን ነግራቸዋለች፡፡ ያውም ስለ አባ ጊዮርጊስ ስኮላርሺፕ ለመነጋገር በተያዘ ጉባኤ፡፡ ነገር ግን አመራሩም ሆነ አስፈጻሚው በተገቢው ደብዳቤ እንዳላስገባ ርግጥ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ራሱ ማኅበሩ ሥራ አስኪያጁን ይቅርታ በደብዳቤ ጠይቋል፡፡
  እንደ እኔ ግን አሁንም ማኅበሩ ሦስት ነገሮችን ማሰብ አለበት
  1. ተጠሪነቱ ለሥራ አስኪያጁ ነው ማለት ምን ማለት ነው;(ለአንድ ዓመት ብቻ ነው ይላሉ ሥራ አስኪያጁ ሲጠየቁ)
  2. ነገስ ከሆነ ቦታ ይህንን ማኅበር ዝጉ የሚል ትእዛዝ ለፓትርያርኩ ቢመጣ ከዚህ የተሻለ ነገር ያደርጋሉ
  3. ማኅበሩ ከሊቃነ ጳጳሳት ጋር ያለው ግንኙነት ለምን ተበላሸ
  ማኅበሩ እነዚህንና ሌሎች ነገሮችን ቁጭ ብሎ መመርመር አለበት፡፡ ሁልጊዜም ነገሮችን የመናፍቃን ሤራ ማድረጉ ችግሩን እንዳይፈታ ያደርገዋል፡፡ እነ በጋሻው በቤተ ክህነቱ ተቀባይነት እያገኙ ሲመጡ ማኅበሩ ተቀባይነቱ ለምን ቀዘቀዘ፤ መመርመር አለበት፡፡
  ማኅበሩ ያለበት መሬት ላይ ቆም ብሎ አካባቢውን ይመርምር፤ መሆን አለበት በሚለውና እየሆነ ባለው ነገር መካከል ያለውን ክፍተት ለማጥበብ መሥራት አለበት፡፡
  ኤች ዋይ

  ReplyDelete
 70. በአማን ነጸረFebruary 17, 2014 at 6:44 PM

  በስብሰባው መሰረዝ ተጠቃሚው ማን ነው ለተባለው…ሁሉም…ሁሉም ተጠቃሚ ነው!!አዎ በድፍረት፣በጥብዐት፣ያለመሸማቀቅ እናገራለሁ!!ጥቅሙም….
  (1)ቤተክህነቱ….ስልጣኑን በአግባቡ በመጠቀም የቤ/ክ የበላይ እሱ እንጅ ማህበረቅዱሳን እንዳልሆነ በማሳየት፣ም/ቱም በወረቀት ተጠየቀ (ያውም ከ6 ወር በፊት ) ማለት ተፈቀደ ማለት አይደለምና፣
  (2)ማህበረቅዱሳንም…በዚህ እግድ በቤ/ክ ስር ያለ ንዑስ ክፍል እንጅ እንዳሻው የሚራመድ ማን ተናግሮኝ ባይ አካል እንዳልሆነ ይማራል-ከመከራው፣
  (3)መምህራንም….ማንም በአበል እያባበለ ከጉባኤያቸው እየነጠለ የሚያመጣቸው ሳይሆኑ በስርዐቱ በሀገረስብከታቸው በኩል ብቻ ሲጠሩ በመምጣት ክብራቸውን ማስጠበቅ እንዳለባቸው ይማራሉ፣
  (4)ቤተክርስቲያንም ሥርዐት ሲጠበቅ ትጠቀማለች እንጅ አትጎዳም!!ስለዚህ ተጠቃሚው ሁሉም ነው!!!
  (5)አሁንም የምናገረው ሊቃውንቱም ሆነ ቤ/ክርስቲያን ያለ ማህበረቅዱሳን ኖረው ያውቃሉ!!ሀቁ አንድ ነው!! እውነት እንናገር ከተባለ ቤ/ክ በማንም አለመኖር አትጠቀምም!! በሌላ በኩል ይሁን ግዴለም ህልውናን እናነጻጽር ከተባለ ግን እንደ ማህበረቅዱሳን አይነት 10….50….100… ማህበር መመስረት ይቻላል!! ሲኖዶስ ግን አንድ ነው!!
  (6)ሁሌ የሚገርመኝ ቤተክህነትና ማህበረቅዱሳን መሀል አለመግባባት ከተከሰተ ምንጊዜም ጥፋተኛው ቤተክህነቱ ነው!!ለዚህም ነው ቀ/ዶ/ር ሰሙ የኛን ቤት እንደምታውቁት….እያሉ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ሲናገሩ የተሰሙት-የተለመደ ነው በሚል የፍረጃ ስሜት!!ዲ/ን ብርሃኑ አበጋዝም እነእንትና ….ማህበሩን ሲፈትኑት ነው የኖሩት… እያለ ጣቱን ሲቀስር ሰማነው-ቆሞሱን ዲያቆኑ እንዲያስተሀቅር የትኛው ቀኖና እንደሚፈቅድ ባናውቅም!!ማህበሩ እየተፈተነ ያለው በራሱ የማንአለብኝነት አካሄድና ሁሌ አበሳውን ወደላይ አንጋጦ በማበስ ተግባሩ ጭምር ስለመሆኑ ለመረዳት የሚጎርፉለት ከንቱ ውዳሴዎች አውረውታል!!ስለሆነም ልብ እስኪገዛና ራሱን በአባቶች እግር ስር አድርጎ እስኪማር ድረስ ፈተናው መቀጠሉ አይቀሬ ነው!!!እርግጥ ነው ሚዲያውን ስለተቆጣጣረው በጥቂት አባቶች ላይ የሞራል ስብራት ለማድረስ መጣሩ አይቀርም!!ሆኖም ይህ አካሄድ እንደማያዋጣ በቀደመው ዘመን አስተውለናል!!አሁንም ወደራሳችሁ ወደውስጣችሁ ተመልከቱ!!ባጉዋጉል አካሄድ ከቤተክህነቱ ጋር በመጠላለፍ ከጳጳሳትና ከሲኖዶስ በላይ የኦርቶዶክሳዊት ሃይማኖት ተቆርቁዋሪ ሆኖ በመቅረብ የፕሮሞሽን ስራ የሚሰራበት ዘመን አልፉዋል!!አበሳችሁን ሁሉ የምትጭኑባቸው አባትም አርፈዋል-እፎይ ብለዋል-ተገላግለዋል-ካህኑ ሁሉ እንደሚለው እግዚኦ አእርፍ ነፍሰ አቡነ ጳውሎስ እንላለን!!
  (7)የአብነት መምህራን በተለይ በገጠሩ ሰሜን ኢ/ያ ያሉት በደብር አስተዳዳሪነት ደረጃ ያሉ እንጅ ተራ ካህን ወይም በዳኒ አጠራር እነ ብሩ የሚያዙዋቸው አይደሉም!!ይብዛም ይነስም ካለው አገልጋይ የተሻለ ደሞዝና የሚያርሱት መሬት ከብዙ አክብሮትና መወደድ ጋር አላቸው!!እኔ በግሌም በኑሮ ረገድ አ/አ ከመኖር ይልቅ እዛው ገጠር መኖሩን እንደሚመርጡ የሚናገሩ መምህራንን አውቃለሁ!!በአ/አ ያሉትም ቢሆኑ በደሞዝ ካለቆች ቢያንሱም ከካህናቱ ቁንጮ ላይ ናቸው-ስኬላቸውም ይለያል!!ይሄን ሁሉ ብናገርም አሁንም የተሻለ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ አምናለሁ!!ነገር ግን አፍንጫው ስር ካለው የሊቃውንት ጉባኤ ጋር ተስማምቶ ለመስራት ሲቸገር የምናየውና በአመራር ደረጃ ካሉ ሊቃውንት ጋር ማለትም ከአቁዋቁዋሙ ሊቅ ን/ዕድ ኤልያስ፣ከድጉዋው ሊቅ ሊ/ሊቃውንት እዝራ፣ድጉዋውን ቃኝተው፣ዝማሜውን ዘመው፣ቅኔውን ተቀኝተው፣ውዳሴ ማርያሙን ተርጉመው ሲያበቁ በስብከተ ወንጌላቸው ከሚያረሰርሱን እንደነ መ/ገነት ዘላለም አይነት አራት ዐይና ሊቃውንት ከመቀራረብ ይልቅ በሆነ ባልሆነው ሰበብ ስማቸውን በየኢንተርኔቱ ሲያስቦጭቅ የምናውቀው ማህበር ለጠረፎቹ የአዞ እንባ ማንባቱ ለማያውቁሽ ታጠኚ ያሰኛል!!ያስተዛዝባል!!
  (8)ዳኒም ያ ሁሉ ሊቅና ጳጳስ ከፓ/ኩ እስከ ቅ/ሲኖዶሱ ላለፉት ሃያ አመታት በየሚዲያው ሲቦጨቅና ያ ሁሉ ግዝት ዘበከንቱ ሲዥጎደጎድ እንዳላየህ ስታልፍ ኖረህ ማህበሩ ሲነካ ዘራፍ ማለትህ ጉዳዩን የመደብ ትግል አስመስለኸዋልና ቅር ብሎኛል!!
  (9)ቢሆንም….ቢሆንም አሁንም ልዩነቱ የአካሄድ እንጅ የአላማና የሃይማኖት እንዳልሆነ እረዳለሁ!!ስለሆነም ማህበሩ አካሄዱን የሚያርምበት ልቡና እንዲሰጠውና ከስሙ ይልቅ ስራው ገኖ ለቤ/ክ ከዚህም በላይ እንዲሰራ እጸልያለሁ!!

  ወነአምን በአሀቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. እውነት እልህአለሁ በአማን ነጸረ ፡ ነጽሮትህ በስክሪን ሴቨርህ(ስምህ) ሳይሆን በአንደበትህ በአማን እንዳልሆነ ታውቀዋለህ፡፡ እኛም በእኩይ ነጸረ ብለናል፡፡
   ከክርስቲያን አንዱ

   Delete
  2. እኛም በእኩይ ነጸረ ብለናል- I like it

   Delete
 71. Hello everybody
  I think all of you guys mess understood the message. Beate Knet cancel one day Mabre Kedusan meeting but they didn’t fire Mahabere Kdusan from Ethiopian Orthodox Church. I know it was big ceremony and many gusts invited to attend this meeting but God didn’t allowed for that day to celebrate the ceremony.

  ReplyDelete
 72. These are all information you should know
  Was Mabere Kdusan asked permission? Yes
  Was Abune Mathias knows about this meeting? No
  Was Mabere Kdusan got permission from Bate Knet? Yes
  Was Abune Mathias invited on this meeting? No
  3000 people was invited on this meeting.
  More than 120,000 birr invested to run this meeting.
  Bate Knet canceled two meeting that arranged by Mabere Kdusan.
  Bate Knet didn’t fire or band Mabere Kdusan from Ethiopian Orthodox church.
  Is there any political issue in this situation? Yes
  Was anybody involved to make this mess in our church? Yes Aba Sereke Brhan
  Is Aba Sere Brhan an Ethiopian orthodox church follower? No he doesn’t believe by God
  How Aba Sereke Brhan got this position? Because he works with this government.
  Is Aba Sereke Brhan has bible knowledge? Yes he was running St George an Ethiopian orthodox church in USA the address was 3420 Columbia pike, Arlington VA 22204 but his church wasn’t part of an Ethiopian orthodox church, he own the church and when got this position, he passed his church to his friend. Still they church not under Ethiopian Orthodox authority.
  How he got this position if his church not part of an Ethiopian orthodox church? Because he has good relationship with Abune Mathias. Where do you get this evidence? Before Abune Mathias came to this position, he used to work in USA with Aba Sereke Brhan and I was there friend.


  ReplyDelete
 73. Dn Egizeabehare yesteh

  ReplyDelete
 74. በርግጥ ይህንን መሰል ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን ሥራዎች ለመሥራት ተገቢ የሆኑ ቢሮክራሲያዊ መንገዶችን አሟጦ መጓዝ፤ ማወቅ ያለበት እንዲያውቅ፣ መስማት ያለበትም እንዲሰማ ማደረግ፣ ማሳመንና ማግባባት፣ በአሠራሩና በዓላማው ላይ ቀደም ብሎ ከሚመለከታቸው ጋር መወያየት ያስፈልጋል፡፡ አንድን ታላቅ መኪና የአንዲት ብሎን መላላትና መውለቅ እንደምታስቆመው ሁሉ የጥቂት ቤተ ክህነታዊ አሠራሮች አለመጠበቅ ታላቁን ዓላማ ሊያደናቅፈው እንደሚችል ማወቅ ተገቢ ነው፡፡ ትናንት እንዲህ ስለሠራን ነው ማለቱ ብዙም አያዋጣም፡፡ ሁልጊዜ ፋሲካ የለምና

  ReplyDelete
 75. NO WORD TO EXPLAIN MY FEELING, HOWEVER I WOULD LIKE TO INVITE FOR ALL OF THE FOLLOWER OF ORTHODOX TEWAHEDO, THE GREATEST PREACHING CALLED ARB NEWUNA KENU BY Dn Daniel Kibret. you can find the sibket from www.Tewahedo.org

  ReplyDelete
 76. Those Of u who hate Mk Let's honestly talk forget about Sereqe if really the. Patriaric stands for the church even if if if mk didn't follow the procedure does he has to cancel the program ??? Or follow the legal way Hanover the program and say welcome those the real church's reperesentative.Then obviously tell them Mk has no right to perform this program. They did it purposely for the following reasons.1) To satisfay the government they exposed mk by letter which Will be used as a reference for their future attacking plan . 2)they don't. want to see the unity of these people.3) the betekhnet highest offices are occupied by tehadso followers and want to show they can do more than this.

  ReplyDelete
 77. ጥቂት ምክሮች ለማቅ
  የማኅበረ ቅዱሳንን አካሄድ ከሚከታተሉ፣ ከሚያደንቁና ከሚያኄሱም ወገን ነኝ፡፡ አሁን ጥቂት ምክሮች ልሰንዝር፡፡
  ማኅበረ ቅዱሳን በነባር ዕውቀት፣ ቲወሪና አስተሳሰብ (Empiricism) ዘመኑን ለመቃኘት እየዋተተ ይመስለኛል፡፡ እንደ እምነት ተቋምነቱ ትክክል ነው፡፡ ይህ አካሄዱ ብቻውን ግን የሚያዋጣው አይመስለኛም፡፡ ማኅበሩ ፊት ለፊቱ ያለውን ሁኔታ፣ የቆመበትን መሬትና የገጠመውን ፈተና መሠረት ያደረገ (pragmatist) አካሄድንም መከተል አለበት፡፡
  ብዙ ጊዜ በተቀናቃኞቹ ወይም በተገዳዳሪዎቹ የሚበለጠው ኢምፔሪሲስት የሆነውን አካሄድ ብቻ በመምረጡ ይመስለኛል፡፡ አንዳንድ ጊዜ መሆን ባለበትና በሚሆነው፣ ሊደረግ በሚገባውና በሚደረገው፣ በሕጉና በአተገባበሩ፣ በሥርዓቱና በአሠራሩ፣ በአስተምህሮውና በምግባሩ መካከል ልዩነት ለፈጠር ይችላል፡፡ ይህንን ሊያስታርቅ የሚችለው ሁኔታውን ገምግሞ ለሁኔታዎቹ የሚሆን ምላሽ ማዘጋጀትና ራሱንም በርግጥ እየሆኑ ካሉት ነገሮች ጋር አብሮ ማስኬድ አለበት፡፡ ለመሆኑ አሁን ያለው ቤተ ክህነት ምን ዓይነት ነው? ለዚህ ምን ዓይነት ዝግጅት ያስፈልገኛል? መሪዎቹ ምን ዓይነት ናቸው? የእነርሱን ፈተና ለማለፍስ ምን ዓይነት አካሄድ መከተል አለብኝ? የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታስ እንዴት ነው? ለዚህስ ምን ዓይነት አካሄድ ያሻል እያለ እየተነተነ መጓዝ አለበት፡፡
  ነገሮች እየተለወጡ አስተሳሰባችሁና አካሄዳችሁ የማይለወጥ ከሆነ ማኅበረ ቅዱሳን ራሱ ቤተ ክህነቱን መድገሙ የማይቀር ነው፡፡

  ReplyDelete
 78. የዛሬን አያድርገውና የፓትርያርክ ደብዳቤኮ የእምነት መግለጫ፣ የሚጠቀስ፣ በክብር የሚቀመጥ፣ በሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ላይ የሚሠፍር ነበር፡፡ እንዲህ ጊዜ በሰጠ ቁጥር መዥለጥ እየተደረገ የሚጻፍ አልነበረም፡፡ ደግሞስ አንድ አባት ልጆቹን ጠርቶ መምከር እየቻለ ‹‹ልጆቼ እንዲህ ያሉ ናቸው›› ብሎ ለዓለም መንገር ከየት ያመጣነው ሥርዓት ነው? ዓለም ችግሯን ለቤተ ክርስቲያን ታቀርባለች እንጂ ቤተ ክርስቲያን ችግሯን እንዴት ለዓለም አቤት ትላለች?

  ReplyDelete
 79. አቤቱ! የቅዱስ ያሬድ አምላክ ተለመነን!!!

  ReplyDelete
 80. ድብን ነው ያልኩት::እመብርሃን ኢትዮጵያን አደራ

  ReplyDelete
 81. አምላከ ቅዱሳን መቸ ይሆን ከራሳችን ክብር ይልቅ ለቤትህና ለቃልህ የምንገዛው፡፡

  እግዚአብሐር ለሁላችንም ልቦናና ማሰትዋል ይስጠን አሜን  ReplyDelete
 82. አሁን አሁን የዘመኑ ጥበብ ሰፋና "ገበና" እየተገላለጠ መናቆር እንደ አዲስ ሆነ እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪካዊ አኗኗር ሲመዘን በአብዛኛው ያሳለፈው ዘመን ከውጪው ጠላት ሌላ በውስጥም የሚነሳው የአስተዳደር ቀውስ ያመጣውንም የሰው ሕይወት ጥፋት ስንመለከት ቀላል አልነበረም። ለምሳሌ የመሳፍንት ዘመን የሚለውን ብንመለከት እንኳ የአራት ትውልድ ዘመን በእርስ በእርስ የስልጣን ሽሚያ የስንት ሕዝብ ሕይወት እንዳለፈ በታሪክ ተመዝግቦ እናገኘዋለን። ሳልጠቅስ የማላልፈው ነገር ቢኖር ደግሞ መንፈሳውያን ነገሥታት በተነሱበት ዘመን ኢትዮጵያ እንደ መንግሥት ገናና እንደነበረች በታሪክ ተመዝግቦ እናገኛለን። ምንም ተባለ ምን ፊደል ቆጠረ አልቆጠረ ትልቁ በሽታው ግን "እልህ" ነው። ይልቅ አማርኛ ከመደርደና ቃላት ከማሳመር ለዚህ በሽታ መድኋንኒት ያፈላልግ። አለበለዚያ ግን ከዚህ የባሰ አለና። መንፈሳዊነት እንደጌጥ በነበረበት ዘመን ፈተናው ቀላል ነበር። አሁን ግን ተሟጦ እያለቀ ነውና ሌላውን ትተን ለ"እልህ" መድኋኒት ይፈልግ። ወደ ጊዜው ሁነታ ልመለስና ማቅ በቤተ ክርስቲያኗ ዙሪያ የምታደርጉት የተቀደሰ ተግባር እንዳለ ሆኖ እንደሚታወቀው ሁሉ በቤተ ክህነቱ የተቃና የአሠራር ልምድ ስላልነበረ ምናአልባት ችግሩን ውስብስብ ሊያደርገው ችሎአል። ማኅበሩ ከአሁን ወዲያ ሁኔታዎችን በአግባቡ መመርመር የሚኖርበት በትእግሥት የመራመድ ጥበባዊ ጉዞን የሚያሰፍንበት ዘመን ሊሆን ይገባል እላለሁ። እግዚአብሔር ይርዳን።

  ReplyDelete
 83. Dani, I hope you ignore those discouraging comments from retarded less IQ people.
  !somehow, a lot of people love to be negative.however, if they dont like what you saying , they shouldnt read your blog!

  ReplyDelete
 84. als, big thank you for your hard work and to be vocal for our church.keep good work Daniyee.Peace be with you as well.

  ReplyDelete
 85. ጉባኤው ተስተካክሎ በመካሄዱ የምትጠቀመው ቤተ ክርስቲያን ናት ባለ መደረጉ ግን ከሰይጣን በቀር ተጠቃሚው ማነው

  ReplyDelete
 86. BALEWAN GODAHU BELA.
  What is that can you finish it?
  Is this good citation
  I don't know u know Diakon

  ReplyDelete
 87. ሊቃውንቱንም አስተምረው ለወግ ለመዓርግ ባበቋቸው ልጆቻቸው ሲታገዱ ማየት የስምንተኛውን ሺ መግባት ከማሳየት በቀር ሌላ ምን ያሳያል፡፡

  ReplyDelete
 88. ሊቃውንቱንም አስተምረው ለወግ ለመዓርግ ባበቋቸው ልጆቻቸው ሲታገዱ ማየት የስምንተኛውን ሺ መግባት ከማሳየት በቀር ሌላ ምን ያሳያል፡፡

  ReplyDelete
 89. አቤቱ! የቅዱስ ያሬድ አምላክ ተለመነን!!!

  ReplyDelete
 90. ይህንን ችግር ከቀደሙት አባቶች ችግር ጋር ስናነጻጽር በጣም ኢምንት ነዉ ብዙ አትደናገጡ ዉድ ወንድሞቼ

  ReplyDelete
 91. እኔ የሚገርመኝ በየቀኑ በኑራችን አለመግባባት ሲፈጠር የምናደርገው ውይይት በቤተክርስቲያን መጥፋቱ ነው ችግረሩ ተፈጠረ ምን እናድርግ ብሎ መመካከር እየተቻለ ለምን ይህን ተደረገ አባት ለልጆቸቹ ሰላም ይሰጠጣል ይምክራል ስለሀሆነም እንደ ዲን ዳንኤል ማን ነበር ተጠቃሚው አሁንስ ማነ ነው የሚጠቀመው እኔም ጥያቄ አለኝ

  ReplyDelete
 92. አሁን ተግተን የምንጸልይበት ጊዜ እንጂ እርስ በርስ የምንተናነቅበት ጊዜ አይደለም
  ማቅ መቼም ቢሆን የግል ጥቅማቸውን የሚያሣድዱ አባላት የሉትም ይህም በስራቸው የተገለጸ ነው
  ማቅ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ያቆመው አእማድ ነው እንደዘመኑ የመነኮሣት አመራር ቢሆን ኖሮ እኮ ቤተክርስቲያን በእውነትም የለችም እኛ ምእመናን እኮ የንስሐ አባት እንኳ መያዝ ያልቻልንበት ዘመን ነው፡፡ ይህ ደግሞ የዘመኑ ፍጻሜ ሰለሆነ ምንም አያስደንቅም፡፡ ግን ከኛ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል፡፡ የተወረወረውን የሚመልስ አምላክ አለንና በጋራ ጸሎት እናልቅስ፡፡

  ReplyDelete
 93. አየ ዳኒ የፈለከው አስተያየት እየመረጥክ ነው እንዴ ፖስት እንዲደረግ የምታደርገው ሁተኛ ያንተ ዌብሳይት አልመለከትም።

  ReplyDelete
 94. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፖለቲካው በጣም ገብቶሃል። ዓይንህ ሁሉ በፖለቲካ እንጂ በመንፈሳዊ ዓይን መመልከት ያቆመ ይመስለኛል።ሊቃውነተ ቤተ ክርስቲያን እንዳላዋቂዎች በመቁጠር በቁንፅል ዕውቀት ትመራ እያልክ እኮ ነው።

  ReplyDelete
 95. ዲያቆን ዳንኤል ጥሩ ሓሳብ ነው ያቀረብከው።ሊቃውንቱ እንዳይመክሩ ማድረጉ እኔም በግሌ አልደግፈውም ነገር ግን በጉባኤው በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ያሉ ሊቃውንትም ባካተተ መልኩ ቢካሄድና መድረኩን ግን የሚመራው ሲኖዶሱ በሚያዘው መሠረት ነው ምክንያት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በማኅበረ ቅዱሳን ይመሩ የሚል ነገር ተገቢ ስላልሆነ።ይህ ድርጊት የሃይማኖቱ የበላይ ኃላፊዎች ሳያውቁ መጥራቱ ግን የማህበረ ቅዱሳን ትልቁ ሴራ ያጋለጠ ነው።
  ሌላው ለአብነት መምህራን ደመወዝ ከመክፈል ቤት እስከ መሥራት፣ ትምህርት ቤቶቻቸውን ከመገንባት ለተማሪዎቹ ቁሳቁስ እስከ ማቅረብ፣የጤና መርሐ ግብሮችን ከማከናወን እስከ ካሪኩለም ቀረጻ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል ብለኸናል ፡፡እንግዲህ እዚህ ላይ ነው ጥሩ ጥሩ ሓሳቦቹ እንዳሉ ሆነው አንድ የተሳሳተ ሓሳብ ያየሁብህ #የካሪኩለም ቀረጻ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል ብልሃል። ማን ነው?በማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ካሪኩለም እንዲቀርጽ ስልጣን የሰጠው ወንድም?እስካሁን በስህተት ካሪኩለም ነበር ብለህ ነው የምታስበው?በእርግጠኝነት አይደለም።ሁላችን በዛ ያለፍን ሰዎች ነን በአጠቃላይ ዓላማው ሌላ ካልሆነ በስተቀር ህገ ቤተ ክርስቲያን በማኅበረ ቅዱሳን አይረቅም አይሻሻልምም።

  ReplyDelete
 96. "....እምቢ ካላችሁ ‹ለመንግሥት እነግርባችኋለሁ›› ብሎ መንግሥትን ማስፈራሪያ ማድረግ ....."From this Article we can simply understand that the patriarch & his cronies are working for the regime instead of the church. because it is the government not the church that appoints him as Arc Bishop of the church. Since 1983(EC) our religious fathers are under direct attack by the regime. As a citizen & follower of orthodox chrstian it is heart touching to see our fathers standing in different groups instead of unifying the followers under 1 orthodox church. The more we tolerate the more they devastate our church. Eventhough, i believe, it is the Almighty that keeps Ethiopian church we have to do, what ever we can , to keep the church safe from internal & external attack. May God be With Us! Amen

  ReplyDelete
 97. አቤቱ ኣንድ ኣድርገን!!!

  ReplyDelete
 98. ኣቤቱ ኣንድ ኣድርገን !!!

  ReplyDelete