አራቱ ኃያላን መጽሐፍን በተመለከተ በኢትዮጵያ የመካከለኛው ዘመን ታሪክና በጽንዐት
በሚታወቁት አባቶች ታሪክና አስተዋጽዖ ዙሪያ ጎንደር ከተማ ላይ ልዩ መርሐ ግብር ይኖረናል፡፡ በጎንደር ዙሪያ፣ በባሕርዳር፣
በደብረ ታቦርና አካባቢው ያላችሁ ሁሉ ተጋብዛችኋል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ
·
ዶክተር ውዱ ጣፈጠ
·
ዶክተር አምሳሉ ተፈራ
· ረዳት ፕሮፌሰር ባንተ ዓለም ታደሰ
- ጥናት ያቀርባሉ
ቀን ፡- ታኅሣሥ
20 ቀን 2006 ዓም
ሰዓት ከቀኑ 8
ሰዓት ጀምሮ
ቦታ ፡- ጎንደር
ታየ በላይ ሆቴል
የመግቢያውን ካርድ
ለማግኘት የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0918190868
/ 0913788769
PS ⛔ ,u don't have any business,why
ReplyDeleteu go there?every body knows about u
ዳንኤል ግን ባህር ዳር የማትመጣበት ምስጢር ምን ይሆን?
ReplyDeleteWhat do you expect from him? He is a very mysterious person.
ReplyDeleteGreat job, we are eagerly waiting!!!
ReplyDeleteI appreciate your effort, keep the good job
ReplyDeleteዳኒ በቅድሜያ ሰላም ላንተ ይሁን። የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ነው የሚባለው? ጐንደር ፤ ለባሕር ዳር ሩቅ መሆኑ ነው፤ የብእር ጫፋቸውን ያሾሉት ? ይገርማል! ወይ አለማወቅ ፤ባሕር ማዶ ያለን ወገኖችስ ምን እንበል?እውን ዳኒ ለኛስ እድሉን ያመቻችልን ይሆን???
ReplyDeletedaniel why you do not come bahirdar ? people they want see you
ReplyDeleteድሬዳዋ ላይ የዮሃንስ ራዕይ ሲመረቅ ሐረሮች ተገኝተዋል እኛም ጎንደርላይ እንገኛል
ReplyDeleteባህዳርም ሲዘጋጅ ከደብረ ማርቆስ አላማው አንድ ነው የአቢያተ ክርስቲያናት ሃሳብ
ድሬዳዋ ላይ የዮሃንስ ራዕይ ሲመረቅ ሐረሮች ተገኝተዋል እኛም ጎንደርላይ እንገኛል
ReplyDeleteባህዳርም ሲዘጋጅ ከደብረ ማርቆስ አላማው አንድ ነው የአቢያተ ክርስቲያናት ሃሳብ ይህ መከፋፈላችን ነው ችግር እየፈጠረ ያለው እባካችሁ በአይምሮአችሁ አስቡ
Reply
ድሬዳዋ ላይ የዮሃንስ ራዕይ ሲመረቅ ሐረሮች ተገኝተዋል እኛም ጎንደርላይ እንገኛል
ReplyDeleteባህዳርም ሲዘጋጅ ከደብረ ማርቆስ አላማው አንድ ነው የአቢያተ ክርስቲያናት ሃሳብ ይህ መከፋፈላችን ነው ችግር እየፈጠረ ያለው እባካችሁ በአይምሮአችሁ አስቡ
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በቤተክርስቲያናችን የመጣውን ፈተናና ችግር ምንጊዜም ልንመክት የምንችለው በጸሎትና በማስተዋል በእርሱ ፈቃድ ጸንተን ስንኖር ነው ስለሆነም ዛሬ ቤተክርስቲያናችን ፍቅር፣ መተሳሰብ ፣በአንድ ሃሳብ ተስማምተን ስንገኝ ብቻ ነው በእውነት እግዚአብሔር ጸሎታችን የሚሰማን እንጅ እርስ በርሳችን እየተከፋፈልንና ጎንደር ፣ጎጃም፣ወሎ በሚል በቦታና በአካባቢ ከተወሰን በእውነትም የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን ያጠራጥራል እስኪ የሐዋርያትን ተልዕኮ እንመልከት ሃዋርያት በየሃገሩ እየተዘዋወሩ ማስተማራቸውን ዘነጋነው ነገር ግን ሐዋርያት ወደ እኛ እስክትመጡ እንናፍቃለን ሲሉ ሐዋርያት በፈንታቸው በእጅጉ የምንወዳችሁ ወገኖች ሆይ ወደ እናንተ እስክንመጣ እንናፍቃለን ይላሉ እንጅ በእግዚአብሔር በተመረጡ መልካም መምህራኖቻቸው ላይ ወቀሴታና ያለ አግባብ የሆነ ቃላት መለዋወጥ ተገቢ አይመስለኝም እናም ራሳችሁን ብትመረምሩ መልካም ነው ይህም ከእኛ ወገን አለመሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳናል ለቃላችንና ለመልዕክታችን የማይታዘዝ ቢኖር ይለይ ፤እንዲያፍርም አትጨምሩት ። ነገር ግን ወንድማችሁ እንደመሆኑ ምከሩት እንጅ እንደ ጠላት አታድርጉት ይላል ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ፡3-14-15 እናም ወንድም ዳንኤል ሆይ ስራህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ እልሐለሁ ።
ReplyDeleteየክርስቶስ ቤተሰቦች ሆይ እንደዚህ አይነት መከፋፈል በቤተክርስቲያናችን ባይኖር መልካም ነው አሃቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይላል እንጅ የጎንደር የባህርዳር የሚል የለምና እባካችሁ ከእንደዚህ አይነት ተኩላዊ የሀዋርያት ተግባር ያልሆነ ሰይጣናዊ ሃሳብ አይኑረን ዳንኤል ግን በርታ ባለህበት እንደ ቅዱስ ገብርኤል ጸንተህ በመቆም ቤተክርስቲያንህን አገልግል ።
ReplyDelete