He has been the torch to most of us who had no the luxury to be taught by graduates. We taught ourselves using his dictionary in the countrysides of Ethiopia. RIP our beloved TEACHER!!!
I love the book EAD as there was no other reference to read. The Dictionary was very useful for all of us who didn't heard of an Oxford dictionary. May GOD Rest his Soul in peace and Harmony.
I express my deep sorrow on the death of this scholar. May God rest him in Heaven!
ReplyDeleteRIP
ReplyDeleteቃላትን ከቃላት ፈትለው ያዛመዱ
ReplyDeleteአመሳስሎ ሳይሆን ባንድነት ያስኬዱ
ለወቅቱ እንግሊዘኛ
ለዛሬው ቢከብደን ቢያቅተንም እኛ
ፈትለው ያዘጋጁ አቻ አማርኛ
ለስንት የጠቀሙን
የባእዱን ቋንቋ የተረጎሙልን
ለዝች ሀገር ልጆች ብዙ እንደለፉ
ቋንቋን በማዛመድ አክሊልን የደፉ
ለማይቀረው እረፍት ዶክተሩ አረፉ
ቃሉ እየከበደ ትርጉም ያቃታችሁ
በሳቸው መጽሃፍ የተጠቀማችሁ
ነብስ ይማር በማለት እዘኑ ባካችሁ
R I P
DeleteHe has been the torch to most of us who had no the luxury to be taught by graduates. We taught ourselves using his dictionary in the countrysides of Ethiopia. RIP our beloved TEACHER!!!
ReplyDeleteየዛሬ ሰላሣ አመት በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተ መጻኅፍት ገባሁ፣ ወመዘክር፤፤ያነበብኩት መጽሐፍ የእርሳቸውን መዝገበ ቃላት ነበር፤፤
ReplyDeleteነፍስ ይማር
*******************************
ReplyDeleteኢትዮጵያ ተወልዶ እንግሊዝን አየው
መግባባት ቢፈልግ እሱ ትርጉም ሰጠው
ይህ ክቡር አምሳሉ ምንኛ ድንቅ ነው
አንግሊዝን ከሀገሩ በቋንቋ አንድ አረገው
እስቲ እናንተም አውሮ እኔም ፍቺው አለኝ
የአምሳሉ አስተሳሳር ግን በጣም ነው ከበደኝ
ሁሉን ፍቺ ሰጥቶ የሞት ትርጉም ጠፋው
ለካስ ደክሞት ነበር አረፈ እንበለው
ነፍስ ይማር ብለናል ከገነት ያግባልን
የትምህርት የኑሮ ፍቺውን አወቅን
ተግባባን ተማርን ሠራንም ተጠቀምን
ለጉዞዎ ፍታት አፈሩን ገለባ ገነት ያውርስልን
ክቡር አምሳሉ አክሊሉ አግዝሐብሄር ይስጥልን!።
*************************************
በለው! ከሀገረ ካናዳ
I am very sorry to hear this bad news .RIP
ReplyDeleteእግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።
ReplyDeleteእግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።
ReplyDeleteI love the book EAD as there was no other reference to read.
ReplyDeleteThe Dictionary was very useful for all of us who didn't heard of an Oxford dictionary.
May GOD Rest his Soul in peace and Harmony.
ሞት ለሰውልጅ የማይቀር ፋንታ ነው ለሃገር እና ለወገን የሚጠቅም ስራ ሰርቶ ማለፍ ግን ታላቅ ነው:: እግዚአብሀር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን::
ReplyDeleteነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
ReplyDeleteነፍስ ይማርልን
ReplyDelete