Monday, November 4, 2013

ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ

ብዙዎቻችሁ ከኢትዮጵያ ውጭ ምትኖሩ አንባብያን አዲሱን መጽሐፍ ባላችሁበት ለማግኘት ጠይቃችኋል፡፡ ያለው አማራጭ በ dkibret@gmail.com ኢሜይል ላኩልን፡፡ በኢሜይላችሁ ያላችሁበትን አድራሻ አብራችሁ ላኩልን፡፡ የመላኪያውን ዋጋ ጠይቀን እንነግራችኋን፡፡ ከዚያም የመጽሐፉንና የመላኪያውን ዋጋ በባንክ በኩል ከላካችሁ መጽሐፉን በነጠላም ሆነ በብዛት እንልክላችኋለን፡፡ አስቀድመን በመላክም ከሀገር ቤቱ አንባቢ እኩል እንድታነቡ እናደርጋለን፡፡
መልካም ንባብ፡፡ 

13 comments:

 1. ኢትዮጵያ ውስጥ ለምትኖሩ

  ብዙዎቻችሁ በኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ አንባብያን አዲሱን መጽሐፍ ገዝታችሁ ለማንበብ ድሆች ነን አቅማችን አይፈቅድም በማለት ጠይቃችኋል፡፡ ያለው አማራጭ በ dkibret@gmail.com ኢሜይል የስም ዝርዝራችሁን ላኩልን፡፡ በእድር ወይም በእቁብ ሰብሳቢ /ጸሐፊ/ አማካኝነት ያላችሁበትን አድራሻ አብራችሁ ላኩልን፡፡ ምን ያህል መጽሐፍት በእርዳታ እንደምንሰጥ ደራሲውን ወይም አሳታሚውን ጠይቀን እንነግራችኋን፡፡ ከዚያም ድሆች መሆናችሁን ከፍርድ ቤት ወይም ከምትኖሩበት ቀበሌ አስመስክራችሁ ማስረጃውን በፖስታ ቤት በኩል ከላካችሁ መጽሐፉን በነጠላም ሆነ በብዛት እንልክላችኋለን፡፡ አስቀድመን በመላክም ከዲያስፖራዎችና ከቱጃሮች እኩል እንድታነቡ እናደርጋለን፡፡
  መልካም ንባብ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. kinat yasmeselebehal wodaje ... yalew yegezal yelelew degmo eyetewase yanebal!!! this is the way we used to share knowledge.

   Delete
  2. This message is for Daniel Kebret. We really appreciate for your democracy because you post your supporter idea and your objector idea however some objector they don't object your idea only the write bad word for Ethiopian people, so you don't have to post that kind idea. Before you give permission please read the message and if the message is not important please don't post it. I am waiting to get the book. God bless you.

   Delete
  3. If you don't know how to write and you are mean about Daniel Keberet book, you can say directly to him but putting your country people down is not joke. I wish if I know how you grownup. BALEGE!!!

   Delete
  4. አንተየ ዓይነ ልቦናህን ይክፈትልህ፤የድሆችን ሀብት(ጸጋ) የምታይበት፡፡ ገንዘብ አምላኪ ስለሆንክ ምድራዊ ገንዘብ በሌላቸው ድሆች ለመሳለቅ ትሞክራለህ፡፡ ሃቁ ግን ከዚህ በተቃራኒው ነው፤ምክንያቱም እግዚአብሔር የድሆች አምላክ ተብሎ ነው የሚጠራው፡፡በፈቃዳቸው የዓለምን ሀብት ንቀው ድሆች በመሆን እግዚአብሔርን የተከተሉ ስንቶች ናቸው? ወንጌልም የሚለው ይህ ነው’’የሰው ህይወቱ በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ’’ ይላል፡፡ ብትቀበለውም ባትቀበለውም ዕውነታው ይህ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ድሃ ነች ብለው የሚኮሩብን የፈረንጆቹ መች አነሰን፡፡ ብርና ወርቅ ባይኖረንም ያለን ጸጋ ይበቃናል በጌታ ካመንን፡፡ስለዚህ ለአንተ ሹፈት ቦታ አንሰጥም፡፡

   Delete
  5. ጋሼ ዳንኤል……..እነዚህ ወዳጆችህ የሰደቡኝን ስድብ ተመልከት፤ ቅናታም፣ ባለጌ፣ ገንዘብ አምላኪ፣ ከተዘራህ ያለታረምክ…….እስኪ ምን አጥፍቼ ነው እንዲህ የምሰደበው…….. ለነገሩ እኔ ቀናተኛም፣ ባለጌም፣ ገንዘብ አምላኪም……. አይደለሁም፡፡
   ትቀናለህ ከተባልኩ ግን በእኛ ሀገር ደራሲያን ሳይሆን በመጽሐፍት ቸርቻሪዎች እቀናለሁ………35% የሚደርስ የመጽሐፍት ሽያጭ ገቢ የቸርቻሪዎች መሆኑን መስማት……..የሚገርመው ይህንን ያህል ገንዘብ እያፈሱ ቁጥራቸውም፣ አገልግሎቱም እየቀነሰ መምጣቱ ነው፡፡
   ዳንኤል ወንድማችን……..አገልጋዮች መንፈሳዊውን ነገር ዘርተው ስጋዊውን ነገር እንዲያጭዱ ህጉ ያዝዛል……..ግን ምን ያደርጋል ኢትዮጵያ ውስጥ ትዘራለህ እንጂ አታጭደውም ፡፡ አንተም እንደቀደሙት ታላላቅ የጥበብ ሰዎች ስምህን ልክ እንደኮትህ ከፍ አድርገህ ትሰቅልና በረሃብ አለንጋ መገረፍህ……..ዳኒ የእነርሱ እጣ በአንተ ላይ እንዳይደርስ መልካሙን ሁሉ እምኝልሃለው፡፡

   Delete
 2. hhhhh qeldeh motehal BALEGE KETEZERAH YALTAREMK !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 3. hi daniel,please write about jesus christ only .it is boring writing story about saints. You never write Jesus is Lord. If you Are christian , try to write a bout Jesus christ. I pray for you to know Jesus is your saviour

  ReplyDelete
  Replies
  1. This message is for the Anonymous person. Thank you for suggestion but Saints are telling us about Jesus Chris. When you read saints history you can learn how people are honest to keep Jesus Chris rule and regulation. All human being are created by God and to live with God. At this time people are not live with God and they live their way, further more they didn't follow what God said. Most people write and teach about Jesus Chris so you can find everywhere, but you cannot find this kind of books when you go book store or church because it take time to get the write information about these saints. I am not sure how you separate saints from God because they live for him and their life teaches us how we have to be honest and respect God. I am not sure if Daniel Kebret wrote about Jesus Chris but I believe he did and you and I we didn't know it. I think someone will reply to you about his Jesus Chris books. However we don't have to expect one person to does everything for us. If Daniel Kebret didn't write about Jesus Chris then we can get from other writer. He has been doing his part and we have to appreciate him to get more don't put him down. We didn't do one thing for our country and people so he is way better than us. God bless Ethiopia.

   Delete
 4. Daniel kibret is a daynamic every where can not found!!

  ReplyDelete
 5. Dn Dani
  Egziabher Yeaqebke Bekulu Mewaele
  Hywetke Weyanuh Edmeke Keme tmit Nefsate Emkunene Wste Hywet Zelealm ! Amen .

  ReplyDelete