Wednesday, November 13, 2013

ለዚህማ አልተፈጠርንም!

ከዲያቆን ዓባይነህ ካሤ

ኢትዮጵያውያን ደማቸው የዐረብን አስፋልት አቀለመው፡፡ ባንዲራውን በራሱ ላይ ሸብ ያደረገው የእማማዬ ልጅ የእኔ ጀግና ማንነቱን እየተናገረ በአናቱ ላይ የወረደውን የድንጋዩን ናዳ በሀገሩ ፍቅር ተቋቁሞ በክብር አሸለበ፡፡ ለእርሱ ከዚህ በላይ ሌላ ድል አልነበረምና፡፡ ድንጋዩስ እርሱን አሳርፎታል፡፡ ነፍሱን ይማርልን እንጂ! ባንዲራችን ግን እንደተመታች እንደታመመች ናት፡፡ እውን ይኽ የሆነው በእኛ ላይ ነው? 


ይህቺ ባንዲራ እኮ ጨርቅ አይደለችም፡፡ ያ በሳኡዲ መሬት ተወግሮ የሞተው ወንድሜ የኮራባት በሞቱ ጊዜ የለበሳት የክብሩ፣ የማንነቱ መገለጫ እንጂ፡፡ ማንም ባይደርስለት ባንዲራው ነበረችለት፡፡ በእርሷ ተጽናና፡፡ ሞተ አልለውም መሰከረ እንጂ፡፡ ባንዲራ ለብሶ መከራን መጋፈጥ የሰማእታት ወግ ነው፡፡ 

ዳግማዊ ሆሎኮስት በኢትዮጵያውያን ላይ? እንዴት እንዴት? ደግሞ በ ፳፩ኛው ክፍለ ዘመን፡፡ የሰውን ሕይወት የሚያስገብር ምን ጥፋት ተገኝቶ ነው ወይስ የሟርት መስዋእታቸው እኛ ነን፡፡ "ከሕግ አስከባሪው ፖሊስ" እስከ ዱርየው የእኅቶቻችን ክቡር ሰውነት እንደ ውሻ ሲጎተት ከማየት የሚዘገንን አረመኔነት ምን አለ? ይህ እኮ ንቀት ነው፡፡ ይህ እኮ ድፍረት ነው፡፡ ይህ እኮ የሀገርን ሉዐላዊነት መድፈር ነው፡፡ 

ምንም ዓይነት ወንጀል የሠራ ሰው የሚዳኝበት ሥርዓት አለው፡፡ ስንቶች አእምሯቸውን ስተው ተመለሱ...ዝም አልን፡፡ ስንቶች እንደ ከብት ከግመሎቻቸው እጅግ በተዋረደ ሁኔታ እንደ ሸቀጥ ተጠፍረው ተላኩልን...ያኔም ዝም አልን፡፡ ስንቶች ከፎቅ ራሳቸውን እየወረወሩ ተፈጠፈጡ... አሁንም ዝም አልን፡፡ ዛሬ ደግሞ በዚህ መጡ...ዝም እንዳልን እንቀጥል ይሆን? ስጋቴ ይህ ነው፡፡ አስኪ በማነህ ማነህ የተረፉትን እንድረስላቸው፡፡


ለመጽሓፋቸው (ኢትዮጵያን አትንኩ ለሚለው) ያልተገዙ በቀላሉ ይተውናል ብሎ ማሰብ ከባድ ነው፡፡ ኢትዮጵያ እኮ ወንዝ እና ተራራዋን ማለት አይደለም፡፡ ከምንም በላይ ሕዝቧ እንጂ...ቀጥሎ ወንዝ እና ተራራዋ ሜዳ እና ሸለቆዋ...ወዘተ ይከተላሉ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን ለማድረግ ብንተጋ፤

፩. በየቤቱ የተዘጋባቸውን እና በእንግልት ብዛት የሚቃስቱትን ፈልጎ ማግኘት እና አሰቸኳይ እርዳታ ማድረግ፣ መመለሻቸውን ማበጃጀት፣

፪. በየፖሊስ ጣቢያው ወይንም ወኅኒው የታሰሩትን ፈልጎ ማግኘት እና ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ከሚመለከታቸው ጋር መነጋገር፣
፫. የተቃውሞ ድምጻችንን በሕጋዊ መንገድ በያለንበት ማሰማት፣
፬. ችግር የደረሰባቸው፣ ሰብአዊ መብቶቻቸው የተጣሱባቸው ወገኖቻችን ከሳኡዲ ሁሉ ካሣ የሚያገኙበትን ማፈላለግ፣
፭. ከተመለሱም በኋላ የሚያገግሙበትን እና መደበኛ ኑሮ የሚገፉበትን ሁኔታዎች ማመቻቸት፡፡
፮. እነዚህን እና ሌሎችንም ጉዳዮች የሚፈጽም ብሔራዊ ኮሚቴ ማቋቋም፡፡

ለዚህ አልተፈጠርንምና፡፡

75 comments:

 1. The ambassador who is currently on saudi , neglects most of the ethiopians except the oromo people. Dr. tewodros should know this.

  ReplyDelete
  Replies
  1. በጣም የሚያሳፍረው በዚህ ኢትዮጵያዊነት ዋጋ ባጣበት ከምንም በላይ አንድነታችን በሚዯስፈልግበት ግዜ አንተ ኦሮሞ ምናንምን እያልክ ዘር ቆጠራ ላየ ነህ

   Delete
  2. Oo!!! Wogene be bizu akitach negerochin lememeliket mokir.

   Delete
  3. what is unique identity for oromo to safe them selectively?

   Delete
  4. ምንም ዓይነት ወንጀል የሠራ ሰው የሚዳኝበት ሥርዓት አለው፡፡ ስንቶች አእምሯቸውን ስተው ተመለሱ...ዝም አልን፡፡ ስንቶች እንደ ከብት ከግመሎቻቸው እጅግ በተዋረደ ሁኔታ እንደ ሸቀጥ ተጠፍረው ተላኩልን...ያኔም ዝም አልን፡፡ ስንቶች ከፎቅ ራሳቸውን እየወረወሩ ተፈጠፈጡ... አሁንም ዝም አልን፡፡ ዛሬ ደግሞ በዚህ መጡ...ዝም እንዳልን እንቀጥል ይሆን? ስጋቴ ይህ ነው፡፡ አስኪ በማነህ ማነህ የተረፉትን እንድረስላቸው

   Delete
 2. lets unite together they are treated like an animal. please make a difference by pressurizing govt.

  ReplyDelete
 3. I like your idea Diakon Abayne
  First of all we don't have leader to accomplish your idea and if someone try to accomplish your idea by next day you will find him in prison. We have to pray to get good leader to keep our people safe. Can you tell me who Ethiopian leader is? Please don't tell me Hailemariam Desalegn.

  ReplyDelete
  Replies
  1. ኃይለማሪያም ምን ጎደለው ?
   እንደ ቀደሙት ነገስታት “ሞአ አንበሳ ዘእምነ ነገድ ይሁዳ” …..እያለ ተረት ተረት እያወራ ህዝብ ማታለል ነበረበት
   ወንድማችን ከጨለማ ውጣ፤ በብርሃን ተመላለስ ፡፡

   Delete
  2. አንተ ብሎ ዲያቆን....ወትሮም ለነገሩ...

   Delete
  3. እኔ ግን ዲያቆን አልመሰለኝም! ብቻ ከተዋወቃችሁ ይቅርታ! እኔ ግን በስላሴ የማያምን መናፍቅ ይመስለኛል እንደእርሳቸው!

   Delete
  4. I love Hailemariam Desalegn however as we all know he doesn't lead us as a prime minister other people tell him what to does. In addition that he is not elected prime minister, he became prime minister to sabstitute Meles Zanawi so, he continue Meles plan. Please don't take me wrong I love Hailemariam Desalegn. If any body hurt by my comment apologize.

   Delete
  5. you your self must be a brother of him!
   please see first not only one man but the whole Ethiopian people! this is the result of ill manner leader behavior! the way minority leads majority!

   Delete
  6. Actually there was no ETV for the kings to talk your " moaa anbesa teret teret ..." . the first replier. think once before writing.

   Delete
  7. እንዴት እንዴት ነው ጎበዝ የምትጫዎቱት? ሁለት ሱማሊያውያን ስለኢትዮጵያ እያወሩ ዓይነት አታድርጉት እንጂ! ኧረ ተው በብሔራዊ ጥቅምና ፍቅር አማላክ ይዣችኋለሁ! ማይኖሪቲ ማጆሪቲ አንባባል እንጂ! ምናለበት ዋናው ትኩረታችን ብቃትና ስብዕና ቢሆን! ተው እንጂ - ብዕርኮ አንዳንድ ጊዜ ወደመርዝነትም ይለወጣል! ኧረ እንሸምግል! አንዳንድ ምስኪን ሠዎች’ኮ ልባቸው ይወጋል! እኔ በበኩሌ ጎረምሳ ነኝ! እንደጎረምሳ ግን ማሰብና መኖር አልፈልግም - በተለይ ስለ ወደ ዘጠና ሶስት ሚሊዮን ለሚሆነው ሕዝቤና ስለአገሬ ጥቅም በተመለከተ!
   ከጣና ዳር፡፡

   Delete
  8. ስንት ማሰብ የተሳናችሁ አላችሁ ባክ / ላምባዲናን / ስንት ማሰብ የተሳናችሁ አላችሁ ባክ / ላምባዲናን /

   Delete
  9. hahaha ... what does this mean? I am sure nobody understands this. So that, this comment would be back to the writer only. Hahaha ...

   Delete
  10. ስንት ዘረጦ አለ መሰላችሁ

   Delete
 4. እባካችሁ የምትችሉ ድረሱላቸው።

  ReplyDelete
 5. ልክ ነው! ደም ለቀዳልህ ወተት ቅዳለት ነበር! አሁን ግን ወተት ለቀዳ ደም ተቀዳለት፡፡ ይህች አገር ባለውለታቸው ነበረች፡፡ ሁሉም አንቅሮ ተፍቶ መድረሻ ባሳጣቸው ጊዜ ይህች አገር መሸሸጊያ ሁና ነበረ፡፡ አንገታቸው እንደዶሮ በየስፍራው ሲቀነጠስ ይህች አገር መደበቂያ ሁና ነበረ፡፡ የዛሬው መዲና የያኔው ቋያቸው ሳለ ይህች አገር እናታቸው መጠጊያቸው ሁና ነበረ፡፡ ይህ ነው እንግዲህ ወተት ለቀዳልህ ደም ቅዳለት ይሏል! ልክ ኖሯል ጓዴ ባንዲራውን የጠመጠመው! ምናልባት ታሪክን ሊያስታውሳቸውም ይሆናል!
  ደግሞስ ምን ባሉ - አልዘረፉ - እናባልግ አላሉ - እንተንኩስ አላሉ፡፡ እንስራ - እንጥቀማችሁ - በፈቃዳችን አሽከር እንሁንላችሁ ባሉ! ዛሬም ባጎረስኩ ተነከስኩ ሆነ ማለት ነው ነገሩ!
  አወይ! ደግሞ ለዚህ አለም ነገር! ዛሬ ደምቆ ነገ ለሚከስመው! አሁን ተውቦ በኋላ ለሚነትበው! ከተሞቻችን የተሰሩት ከውሃ ስር አይደል! ከተሞቻችን የተገነቡት ከእሳት ስር አይደል! ሁሉም ከመዛግብታቸው ሲለቀቁ አጥፊ ሰራዊቶች ሁነው በቅጽበት ዖና ለሚያደርጉት ነገር!
  ወንድሜ ጥሩ ተናግረሃል፡፡ ለመምራት ዙፋን አያስፈልግም፡፡ ዐይናማነት እንጂ፡፡ ያቀረብከው አሳብ ቅቡል ነው፡፡ በእኔ በኩል የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ፡፡ እናንተም አንድ አዋሳኝ ማዕከል አቋቁማችሁ በፍጥነት ብታሳውቁን ማድረግ የምንችለውን ለማድረግ ይመቸናል፡፡ ደግሞም እንደነ ቪ.ኦ.ኤ እና የጀርመን ድምጽም በደንብ እየዘገቡት ስለሆነ እነርሱንም እንደ አንድ ሀብት ተጠቅመን ለሁሉም የሚዳረስበትን መንገድ ሁሉ መሞከር ጥሩ ነው፡፡
  ከጣና ዳር!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ምንም በስደት ብኖርም የቅዱሳን አድባር ከሆነችው የጣና ዳር ልጂ ነኝ ወንድሜ ያልከው ልክነው ።በተፈጠርንባትና ባደግንነት ሀገራችን እማ ኢትዮጵያ በክርስትናችንም ሆነ አብረን ስንኖሮ ከቤተሰብ እስከጉረቤት ት/ቤት ሳንሄድ በህይወታችን ብዙ ትምህርት አግንተናል ነገርግ እንደእድል ሆኖ ኢትዮጵያ የሚለው ሰንደቅ አና ኢትዩጵያ የሚለው ሚስጥራዊ ስጦታ እንኮን ዘረኛውን ፈረንጁንም ግራ ያጋባዋል ።ወተት ለቀዳማ መልሱ እሄው ሆነ ግን ወገኔ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ።እኮ ይህ ሁሉ መከራ የሚዘንብባት ሀገሬ ወገኔ ለምን ይመስልሃል ጌታዋና አምላኳ መድሀኒቷ እየሱስ ክርስቶስን መሆን ሰላለባት ነውጂ እንግዳ ተቀባይ ሳይበላ የሚያበላ እደራሱ የሚወድ ህዝብ ምን አድርግ ተብሎ በውጭም በውስጥም እንደ እባብ ይቀጠቀጣል ።ኢየሱስ ክርስቶስ ለአለም መዳህኒት የሆነው እንዲያ ተሰቃይቶ ነውና ወገኔ ኢትዮጵያም ባምላኳ ቸርነት የአለም መጠጊያ ተስፋ ናት ።እስራኤል ግፉ በዝቶ ሞልቶ ፈሰሰ ታዲያ የኛ አምላክ መምጫው ሲደረስ የኤርትረን ባህር ከፍሎ ወገኖቹን አሻገራቸው ፈርኦንን እስከ ሰራዊቱ ያሰጠመ አምላክ ዛሬም ከኛ ጋራ አለ ብቻ በፀሎት በርቱ ብድር አንመልስ ብድር መላሽ አምላካችን አለ ከተቆጣ ድላውን ማንም የማይመክተው ጠበብት ፣ቢባል ሳይንቲስት ቢሉት መን ያውቃል አረብንም በሰጠው ነዳጂ ያነደው ይሆናል ሁሉን ተመልካች ጌታ አኛማ ማን ተቆርቋሪ መንግስት የለን ።በል ወንድሜ ቸር ወሬ ያሰማን እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ጠባቂ የለትምና! !!!!!!!!!! ከአባ ኮስትር ነኝ።ዘነገደ ኢትዮጰያ።።።።።።።።።

   Delete
 6. በወገኖቻችን ላይ የደረሰው መከራ ያሳዝናል፣ ያስቆጫልም። ለጉዳዩ ትኩረት መስጠትም ተገቢ ነው።

  እንደዚህ ሰሞን ያበሳጨኝ ሁኔታ የለም። ሁላችንም አሁን የምንጮኸው የት ነበርን? ሳውዲ ላይ ከደረሰው በሺህ እጥፍ የሚበልጥ ግፍ በጉራፋርዳና ቤንሻንጉል አልተፈጸምን? ያዉም በራሱ አሁንሥልጣን ላይ ባለው መንግስት ። ታዲያ ይህ ጅምላ ጥፋት(ሆሎኮስት) ሲፈጸም የትነበርን?

  በእርግጥ መለፍለፍ ምንም ዋጋ የለውም። ግን የሞራል ና ሰብዓዊነት ጥያቄ ያስነሳል። መቆርቆር ለሁሉም ሰብዓዊ ፍጡር ነው። የጉራፋርዳና የቤንሻንጉል ሆሎኮስትም በወንድሞቻችን ላይ የተሰራ ግፍ ነው። ያውም የግፍ ግፍ ነዋ። የብዙ አስር ሺዎችን ህልዉና እስከ ወዲያኛው የወሰደ።

  ReplyDelete
 7. አለቀስኩ። አለቀስኩ። አለቀስኩ። ግን ምን ጨመርኩ? ወገኔ እንደ አገር ቤት ዉሻ (በምኖርባት አሜሪካማ ዉሻ ክብር አለዉ) በ ዲንጋይ ባደባባይ ሲወገር አየሁ። ዉስጤ ተረበሸ። አዎ ግን እበላለሁ እጠጣለሁ። እኔ አፈር ልብላ....

  ReplyDelete
 8. ''ይድረስ ለ ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊ''

  እርስዎ በሞቱ እለት ሀገር አዘነች ተባለ። እርስዎ ቢኖሩ ኑሮ ምን አልባት በዲፕሎማሲ አንዳች ያደርጉ ይሆናል። የወቅቱ መሪያችን እንደ ባህታዊ ዝምታን መርጠዋልና እባኮዎን ካሉበት ሆነው አንድ ይበሏቸው።

  ለቀድሞ ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊ ሞት 99 የሃዘን ቀናት ታወጁ። በዐረብ ሀገር ለታረዱት ለ 15 ኢትዮጲያዊያን ነፍስ ምን ተደረገ?

  አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል ለካ
  ወገኔ ሲሰቃይ አልችል አለ አንጀቴ
  አንጀቴ ለዓይኔ ምስጢሩን ቢነግረው
  ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ገንፍሎ ስሜቴ
  የወገኔ ደም ለሊት እየጮኸ
  እንቅልፍ ይነሳኛል ድረሱልን እያለ።
  የወገኔ ደም በቀን እየጮኸ
  ሰላም ይነሳኛል አለቅን ድረሱ ፍጠኑ እያለ።

  አምባሳደር ዱና ሙፍቲ በ fm 97.1 ላይ ነገሩ እንደሚወራው አይደለም አሉን። ከሳውዲ የሰማነው የወገን እሮሮ የቪዲዮና የፎቶ ማስረጃ እያየን ለህሊና አይከብዶትምን? የዜጋ ነፍስ ጥቂት የባላልን? ይህ ከመንግስት ባለስልጣንይጠበቃልን? መንግስት ለ 1 ሰው አይገደውምን? እናንተ ግን ጥቂት ናቸው አላችሁን። ለካስ እስከ ዛሬ ድምፃችን ይሰማ የሚሉትን ጥቂት የምትሉን እንዲሁ ነበረን?

  ኤርትራዊያን አንዳች ሳይነኩ ኢትዮጲያዊያን ግን ታረዱ። ለምን ቢሉ ያ መንግስት ለዜጋው ሲቆም ይህ ደግሞ ለማን እንደቆመ አልገባንም።

  በሳውዲ ወገኖቻችን የሚበሉት አጥተው ምግብ ለመግዛት እንኳን አይነቃነቁም። በሳውዲ ያለው የሀገሬ ኢምባሲ ግን ኢትዮጲያዊያን ገጀራ ይዘዋል አለ። እጅግ ያሳዝናል!

  በሳውዲ ያለው የሀገሬ ኢምባሲ ቦንድ ካልገዛችሁ ቦንቡ ይፈንዳባችሁ አይነት ሀሳብ አለው። እጅግ ያሳዝናል!

  ሳንፈልግ በግድ ስለምን ፖለቲካ ታጫውቱናላችሁ? በግሌ ፖለቲካን አልወድምና መንግስትን ደግፌም ተቃውሜም አላውቅም። በዚህ ግን ዝም እል ዘንድ አልችልም። ስለ ፖለቲካ ጫወታ ዲዳ ነኝ ስለ ሀገሬ ግን ዝም እል ዘንድ አልችልም።

  ብዙ ዝምታ ይሆናል በሽታ አሉ

  ስንቶች አእምሯቸውን ስተው ተመለሱ...ዝም አልን፡፡ ስንቶች እንደ ከብት ከግመሎቻቸው እጅግ በተዋረደ ሁኔታ እንደ ሸቀጥ ተጠፍረው ተላኩልን...ያኔም ዝም አልን፡፡ ስንቶች ከፎቅ ራሳቸውን እየወረወሩ ተፈጠፈጡ... አሁንም ዝም አልን፡፡ ዛሬ ደግሞ በዚህ መጡ...ዝም እንዳልን እንቀጥል ይሆን?

  አንዳንዶች ዝም ብለን ወደላይ እንጸልይ ይላሉ። መልካም ነው ቤተክርስቲያን ቀን ከሌት ስለተሰደዱ ሰዎች ትጸልያለችና። ኤልያስም መጥምቁ ዮሃንስም ንጉሱን ፊትለፊት ገሰጸው እንጂ ዝም ብዬ ልጸልይ አላለም። ዝም ማለት ባለብን ቦታ ዝም አልን ስለ ሀገሬ ግን ዝም እል ዘንድ አልችልም።

  አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ።

  ''ይድረስ ለጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ''

  በዐረብ ሀገር የስንቱ እንባ ፈሰሰ?
  እንባስ እንባ ነው ውሃ ጅረት ነው
  የስንቱ ደም እንደ ዐባይ ፈሰሰ?
  ዓባይ ሊገደብ ነው አሉ
  የህዝብ እንባ የህዝቡን ደም የሚገድብ ማን ይሆን???

  ReplyDelete
  Replies
  1. እናመሰግናለን ዮናስ መልእክትህ ጠ/ሚ ውን ብቻ ሳይሆን ዝም የሚለውን ህዝብም ይመለከታል፡፡ በእውነት ትልቅ መልዕክት ነው

   Delete
 9. እግዚአብሔር ሆይ ከአህዛብ ግፍ አድነን !

  ReplyDelete
 10. Where is the PDF pleaseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  ReplyDelete
 11. ena alew isreal jerusalem 972545462358 yemtyekwen adergalew

  ReplyDelete
 12. Aye ethiopian eake meche endezeh enhonalen westu yaw wechew yaw men yeschalale wegen endets yale mengest new zem belo yemimelket

  ReplyDelete
 13. O my God this is very disappointed.I wish God to help them.I agree on your opinion but who will be responsible to form the committee?We are ready to help them as much as possible.

  ReplyDelete
 14. this is extremely painful not only for the families of the victims but for all of us as Ethiopians. it is sad to see people lose their dignity and their lives in search of a better life. let's be honest, we let this happen and get to where it is today. we did not act on the first instance of physical injury, rape or killing. we kept quite for a long time and let the brutality continue. neither the government does not say anything publicly nor do the people push the government to act. now it reaches the point where people are literally looted of their physical organs. in recent development a kind of 'Ethiopia-phobia' has emerged blaming all migrant related problems on Ethiopians. what were we thinking? did we think the Arabs will stop only at raping our sisters or killing them? if we don't do something now, we have to buckle up for worse. but the question remains, who will step up to the challenge? will our government really start serving its people?

  ReplyDelete
 15. እግዚአብሔር ሆይ ኸረ በቃ በለን፡፡

  ReplyDelete
 16. "አዬ፣ ምነው እመብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት?
  ምነው ቀኝሽን ረሳሻት?
  እስከ መቼ ድረስ እንዲህ፣ መቀነትሽን ታጠብቂባት?
  ልቦናሽን ታዞሪባት?
  ፈተናዋን፣ ሰቀቀንዋን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት?
  አላንቺ እኮ ማንም የላት?"
  ብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት
   /ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን/
   ------------
   አዬ፣ ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት?
   ምነው ቀኝሽን ረሳሻት?
   እስከመቼ ድረስ እንዲህ፣ መቀነትሽን ታጠብቂባት?
   ልቦናሽን ታዞሪባት?
   ፈተናዋን፣ ሰቀቀኗን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት?
   አላንቺእኮ ማንም የላት….
   አውሮጳ እንዲሁ ትናጋዋን፣ በፋሽስታዊ ነቀርሳ
   ታርሳ፣ ተምሳ፣ በስብሳ
   ሂትለራዊ እባጭ ጫንቃዋን፣ እንደኮረብታ ተጭኗት
   ቀና ብላ እውነት እንዳታይ፣ አንገቷን ቁልቁል ጠምዝዟት
   ነፍሷን ድጦ ያስበረከካት
   ሥልጡን፣ ብኩን፣ መፃጉዕ ናት፤ ….
   እና ፈርቼ እንዳልባክን፣ ሲርቀኝ የኃይልሽ ውጋገን
   አንቺ ካጠገቤ አትራቂ፣ በርታ በይኝ እመ ብርሃን
   ቃል ኪዳኔን እንዳልረሳት፣ እንዳልዘነጋት ኢትዮጵያን፡፡
   አዎን፣ ብቻዬን ነኝ ፈራሁ
   እሸሸግበት ጥግ አጣሁ
   እምፀናበት ልብ አጣሁ
   እማማ ኢትዮጵያን መንፈሴ፣ ተፈትቶ እንዳይከዳት ሠጋሁ …
   አዋጅ፣ የምሥራች ብዬ፣ የትብት ምግቤን ገድፌ
   ከእናቴ ማኅፀን አርፌ
   ከአፈርዋ አጥንቴን ቀፍፌ
   ደሜን ከደሟ አጠንፍፌ
   ከወዟ ወዜን ቀፍፌ
   በሕፃ እግሬ ድሄባት፣ በህልም አክናፌ ከንፌ
   እረኝነቴን በሰብሏ፣ በምድሯ ላብ አሳልፌ
   ከጫጩት እና ከጥጃ፣ ከግልገል ጋር ተቃቅፌ፤
   በጋው የእረኛ አደባባይ፣ ክረምት እንደወንዙ ፍሳሽ
   በገጠር የደመና ዳስ፣ በገደል ሸለቆ አዳራሽ
   ከቆቅ እና ከሚዳቋ፣ ከዥግራ ጠረን ስተሸሽ
   በወንዝ አፋፍ ሐረግ ዝላይ፣ መወርወር መንጠልጠል ጢሎሽ
   ከፍልፈል ጋር ሩጫ ስገጥም፣ ከቀበሮ ድብብቆሽ
   ከናዳ ጫፍ ሣር አጨዳ፣ ለግት ላሜ ትንሽ ግጦሽ
   ለጥጃዬ የሌት ግርዶሽ
   ለጥማድ በሬዎች ራት፣ ለማታቸው ትንሽ ድርቆሽ
   ለግልገሌ ካውሬ ከለል
   እማሳው ሥር ጎጆ መትከል
   ለፀሐይ የሾላ ጠለል፣ ለዝናብ የገሳ ጠለል
   ውሎ የንብ ቀፎ ማሰስ፣ ያበባ እምቡጥ ሲፈነዳ
   የግጦሽ ሣር ሲለመልም፣ ሲሰማሩ ሰደድ ሜዳ
   አዝመራው ጣል ከንበል ሲል፣ ከብቱ ለሆራ ሲነዳ
   ፈረስ ግልቢያ ስሸመጥጥ፣ ከወፎች ዜማ ስቀዳ
   ልቤ በንፋስ ተንሳፎ፣ በዋሽንት ዋይታ ሲከዳ …..
   ያቺን ነው ኢትዮጵያ የምላት
   እመ ብርሃን እረሳሻት?
   ያቺን የልጅነት የምሥራች? የሕፃንነት ብሥራት
   የሣቅ የፍንደቃ ዘመን፣ የምኞት የተስፋ ብፅአት
   ያቺን የልጅነት እናት?
   አዛኚቱ እንዴት ብለሽ፣ ጥርሶችሽን ትነክሺባት?
   ሥሜን በሥምሽ ሰይሜ፣ ባገልግሎትሽ ስዋትት
   ከዜማ ቤት እቅኔ ቤት፣ ከድጓ ቤት እመጻሕፍት
   ካንቺ ተቆራኝታ ዕድሌ፣ ካንቺ ተቆራኝታ ነፍሴ
   ከቀፈፋ ደጀሰላም፣ ከቤተልሔም ቅዳሴ
   እኰ፣ ቀፎ ዳባ ለብሶ
   ቅኔ ዘርፎ ግስ ገሦ
   መቅደስ አጥኖ ማኅሌት ቆሞ
   በልብስ ተክህኖ አጊጦ፣ በብር አክሊል ተሸልሞ
   እመ ብርሃን ያንች ጽላት፣ ነፍስ ላይ በእሳት ታትሞ
   የመናኒው ያባ ተድላ፣ ረድ ሆኜ፣ አብሮኝ ታድሞ
   ሕይወቴ እምነትሽን ጸንሶ
   ሥጋ ፈቃዴ ተድሶ
   ለሕንፃሽ መዲና ቆሞ፣ ለክብርሽ ድባብ ምሰሶ
   ሥሜን በሥምሽ ሰይሜ፣ ሆነሺኝ የእምነቴ ፋኖስ
   ለዋዜማሽ ግሸን ማርያም፣ ለክብርሽ ደብረ ሊባኖስ
   ስሮጥ፣ በወንበሩ አኖርሺኝ፣ በአንበሳው በቅዱስ ማርቆስ
   ታዲያ ዛሬ ኢትዮጵያ ስትወድቅ፣ ከምትሰጪኝ የፍርሃት ጦስ
   ምነው በረኝነት እድሜ፣ ዓይኔን በጓጎጣት የሎስ
   የጋኔል ጥንብ አንሳ ከንፎ፣ ወርዶ በጨለማ በርኖስ
   ባክሽ እመ ብርሃን ይብቃሽ፣ ባክሽ ምስለ ፍቁር ወልዳ
   ጽናት ስጪኝ እንድካፈል፣ የእናቴን የኢትዮጵያን ፍዳ፣
   ከነከሳት መርዝ እንድቀምስ፣ ከነደደችበት እቶን
   የሷን ሞት እኔ እንድሞታት፣ ገላዋ ገላዬ እንዲሆን፡፡ …..
   አዎን፣ ብቻዬን ነኝ ፈራሁ
   እምፀናበት ልብ አጣሁ፡፡

   Delete
 17. ይህቺ ባንዲራ እኮ ጨርቅ አይደለችም፡፡ ያ በሳኡዲ መሬት ተወግሮ የሞተው ወንድሜ የኮራባት በሞቱ ጊዜ የለበሳት የክብሩ፣ የማንነቱ መገለጫ እንጂ ምንም ዓይነት ወንጀል የሠራ ሰው የሚዳኝበት ሥርዓት አለው፡፡

  ReplyDelete
 18. so, how should we proceed to form the committee. Can you take the lead please...?

  ReplyDelete
 19. ዶግ አመድ ወለደ፡፡ የእሳት ልጅ አመድ፡፡ አውይ፡- እንዴት ያለነው ትውልዶች ሆን እኛው እየተጠቃን እኛው የአጥቂያችንን ምክንያታዊነት አስረጅ ሆን፡፡ አውይ፡- እንዴት ያለን ህዝቦች ነን? ከዶሮና ከጫጩቷ ያልተማርን፡፡ የመጀመሪያውን እርምጃ ወደኋላ አድርገን የዲፕሎማሲውን ስራ ወደፊት ያመጣን፡፡ እሳት ነዷል፡፡ ቤት ተቃጥሏል፡፡ ሠው በእሳት ተበልቷል፡፡ የመጀመሪያው ስራ ቀሪውን ሰው ማዳን አልነበረም? አወይ፡- አሁንስ በዛብን! አሁንስ አዘን! አሁንስ ከፋን!
  ምንም ይሁን ምክንያቱ ቤታችን ተቃጥሏል! የራሳችን ሰው ተቃጥሏል! በፒስ ኮር ከአልም ፊት ለፊት ያለን አገሮች ነን፡፡ ስለሠው ነፍስ ገዶን መስሎኝ አይደል! ግብዝነት ነው እንዴ?
  አወይ፡- ንጉስ ሐርቤ ተመልሶ መጥቶ አንድ ጊዜ ለልጆቹ በድጋሜ ጮሆ ተመለሶ ማሸለብ አለበት? አውይ፡- አሁንስ የእሳት ልጅ አመድ ሆነ ነገሩ፡፡ መንግስትእኮ አባት ነው፡፡ መንግሰትእኮ የዶሮ ጫጩት እናት ነው! መጀመሪያ መደረግ ያለበት መደረግ አለበት! ጀስቲፊኬሽን ምናም የሚባለው ነገር በኋላ ነው መሆን ያለበት፡፡ ዶግ አመድ ይወልዳል፡፡ የእሳት ልጅ አመድ፡፡ ሕዳሴ - ማንሰራራት ማለት እኮ - ሐሞትም ማንሰራራት አለበት!
  አውይ፡- እነርሱእኮ ሰማዩ ምድሩ ጠቦባቸው - ዙሪያው ገደል ሁኖባቸው ሌላው በሠላም እየኖረ የእነርሱ ምጽአት ከአፍንጫቸው ስር ሆኖባቸው - ይህኔ “እኛም ወገን አለን!” ዓይነት ነገር እያሉ ይሆናል! እረ መንግስት የጫጩት እናት ነው! ድምጽ ብቻ ሰምቶ ነው “ማነው” የሚለው፡፡
  አውይ፡- በተጨባጭ ማስረጃ የተያዙትን ወንጀለኞች የሲውድን መንግሰት እንዴት ተለማምኖ - አግባበቶ የራሱን ጫጩቶች እንዳስጣለ እንኳ ከራሳችን አንማርም! አወይ፡- ሕዝብ ተመራርጦ የሌላ አገር ትብብር በራሱ መንገድ ማፈላለግ ይኖርበት ይሆን!
  መቆጣት ያምርብናል! ስንናገር የመደመጥ ኃይል አለን! የመደመጥ ሞገሳችን ተመልሶልናል! እንጠቀምበት - እንችላለን - እንናገርላቸው! ከጥቂት ወራት በፊት በአገራችን ላይ አላስፈላጊ ዘለፋ አሰምቶ ከመቅጽበት ከስልጣኑ እንዲወገድ ያደረግነውን የሳውዲ አረቢያ ምክትል የመከላከያ ሚኒሰቴር ሹም ማስታወስ ይበቃል!
  ከጣና ዳር

  ReplyDelete
 20. Please ignore them they think like animal not as human
  God help our peoples
  God be with them as well as US

  ReplyDelete
 21. አንብርታ አንድ አንሁን ይህን የጅላጅል ዘር ቆጠራ በአሁን ስዓት አንዲህ ያስባሉ ማለት ይከብዳል:: በተረፈ ወንድሞቼ አንደወንድ ልጅ አሰባስቡንና ተነጋግረን አንድረስላቸው: አግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ይህንን ሀሳብ በማለትህ አመሰግንህ አለሁ አድ ወንድ ።ምነው እማማ የወለደቻቸው 80 ሚሎወኑም ሴቶች ናቸው።አይ አለመታደል ለካ ሁሉም ቀሚስ ለባሽ ሆኗል! እናቴ ስታወጋኝ በጥሊያን ጊዜ እናቴ ህፃን ነበረች አየቴ ግን የሴት ጀግና አረበኛ ነበረች ለቅድመ አያቴ ልጆን ሰጣ ሽለቆ ውስጥ አስቀምጣ እየመጣች ጡት እያጠባች ከጀግናው ባለቤቷ ጋር ሀና አያቴ ጥሊያንን ትዋጋው ነበር ።አያችሁ ኢትዮጵያውያን አባቶቻችንና እናቶቻችን ጠላትን እንዲህ አሸንፈው ነበር እችን እማማን ኢትዮጵያን ለኛ ያቆዬዋት።ታዲያ ምነው አሁን ጀግኖችን የሚተካ መይሳው ካሳ ፣በላይን የመሰለ በሀገሩ ድርድር የማይገባውን ጀግና ፣እጂ ከምሰጥ ብሎ ሽጉጡን የጠጣውንጀግናው ቲወድሮስን የሚተካ አድለናቱ የለም ንገሩኛ ወንድሞቸ?ሴት እህቶቻችሁ ተዋረድ ማለት እኮ ሁሉም ነገር አበቃ መለት ነው ።እህት ፣እናት ሚስትም ሀገርም እኮናት ምን እንጠብቅ ከዚህ በሓላ ዕረ በኢትዮጵያ አምላክ ቀበቶአችሁ ጠበቅ አድርጉና፣ኢትዮጵያን ከወደቀችበት አውጧት ወንድ ልጀ ያላት እናት ቀርቶ ወንድም ያላት ልጃገረድ መንም ቀና ብሎ አያያትም የኢትዮጵያ ልጆች ስሙ እናታችሁ ተዋረድሁ እያለች ነው ክብሬን መልሱት ወይም አብራችሁ ግደሉኝ እያለች ትጣራለች የናቱን ጩኸት የማይሰማ ቢኖር ባይወለድ ይሻለው ነበር እሄ መልክት ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቸ በሙሉ እንዲደርስ በኢትዮጵያ አምላክ እማፀናለሁ እኔም ሴትነኔ ሳያግደኝ ቅድመ አያቴን ታሪክ ለመድገም ከወንድሞቸ ጋር እሰለፋለሁ።ኢትዮጵያ ለዘለአለም በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች።ከጣና ባህርዳር አባኮስትር በላይ።።

   Delete
  2. አይይይይይይይይ …. ባገኝሽ!!!!!!!!!!

   Delete
 22. The Conspiracy to Destroy Ethiopia: The Role of Arab States

  By Tecola Hagos December 24, 2001

  ArabConspiracyStarting with the rise of the Ottoman Turkish Empire, the Islamic nations of the Middle East have tried to destroy Ethiopia several times. One such challenge that nearly succeeded in such effort was the Ottoman Turks sponsored Ahmed Gragn’s devastating overthrow of the Christian Ethiopian Kingdom of Libna Dengel. It is not clear whether or not Ahmed Gragn saw himself as subject of the Ottoman Turks. I believe he did. The name Ahmed Gragn was a corruption of his real name “Imam Ahmed bin Ibrahim Al Ghazi,” and might suggest that Ahmed Gragn might have originated from Gaza of a Palestinian extraction; furthermore, he was not left-handed either as his Amharized name indicated. [32] Ahmed Gragn was provided with weapons, military personnel et cetera by the Ottoman Turks.[33]

  The Turks had failed repeatedly in the past in their effort to occupy the lowlands of Ethiopia up to that period. In fact, Ethiopia never suffered in her entire existence of thousands of years a devastation on the scale Ahmed Gragn caused in his twelve years of rampage, looting and burning of churches, random killing of tens of thousands of Christian men, women, and children. On the other hand, despite the belligerency of some of the Ethiopian emperors and kings, one can say that Ethiopian soldiers usually were engaged in defense of the nation against attacks by armies of foreigners including armies of Moslem nations, or chasing out marauders such as nomadic Bejas mostly from the Sudan attacking settled Christian villages, Monasteries, Churches et cetera in the Northern part of Ethiopia (Eritrea).

  In the recent past, soon after Gamal Abdel Nasser took power in 1952, he concentrated his effort to control the Nile Basin, first he aimed to create some super state made up of Ethiopia (Eritrea), Kenya, Somalia, Sudan, and Uganda, with Egypt in control.[35] The real target was Ethiopia and the Blue Nile. The Arab governments in North Africa and the Middle East have played a crucial and destructive role in the weakening, sabotaging, and finally in the dismantling of Ethiopia.[36] Egypt has a long standing hostility towards Ethiopia from the time of the Pharaohs.[37] The source of the problem is the water of the Blue Nile or “Tikur Abaye” in Ethiopic/Amharic meaning the “big black father” that is the life blood of Egypt and the Sudan as well. Without water and silt taken from Ethiopia by the Blue Nile, Egypt and the Sudan would not have sustained any significant population. For example, in 1875 an ex-Confederate General in the service of the Egyptian Khedive, Ismail (Pasha), wrote in his memoir that the center of Egypt’s fear and interest was the control of the Blue Nile. “The khedive himself, when taxed with the intention of absorbing or annexing Abyssinia in whole or in part, referred to this, when he said that, as nature already was sending him down the best part of Abyssinia, he had no desire for the residue.”

  What is remarkable and often overlooked is the fact that Ethiopia never attempted to divert the waters of the Blue Nile or any other water body that flows into the Nile despite repeated provocation by Egypt. Ethiopia had sought only peaceful coexistence with neighboring countries. If Ethiopia goes to war, it was always for the right reasons: defending itself, and its people from foreign aggression. As we shall observe in the following paragraphs, Egyptian antagonism towards Ethiopia never ceased, nor diminished in its intensity during the last fifty years. If at all, it has become more perverse and open.,,,

  ReplyDelete
 23. ,,,In the Nineteenth and Twentieth Centuries, the most blatant and open attack against Ethiopia was spearheaded by Egypt starting with Ali Mohammed, followed by Ismail Pasha, then Gamal Abdel Nasser and on to the present leader Mubarak. Buotros Ghali, a nominally Coptic Christian, in the best tradition of his family’s service to Moslem leaders of Egypt, has excelled them all because he succeeded in dismembering Ethiopia, weakening its sovereignty, checkmating its development prospect, and insuring the exclusive use of the great bounty of the Blue Nile for Egypt. Gamal Nasser, a megalomaniacal leader, who came into power through a coupe d’etat, through his government controlled Radio Cairo launched the most perverse attack on Haile Selassie’s government trying to instigate the Moslem population of Ethiopia who were living a far more integrated life within Ethiopia than was the case in Egypt with Egyptian Coptic Christians let alone other Christians living in Egypt. Furthermore, WoldeAb Wolde Mariam, the ex-President of the Eritrean Labour Unions, was given a special radio program as part of Radio Cairo to broadcast into Eritrea his vehemently anti-Ethiopia diatribe. Incidentally, WldeAb is from Axum, Tygrie, with a violent hatred of Shoan Amharas that drove him to extreme views. People who claimed far superior indigenous family root to “Eritrea” finally pushed him out of power in the skirmish within the liberation movement. The family of Boutros Ghali, the former Secretary General of the United Nations, were well known for their anti-Ethiopian activities starting from the time of Fuad I with sustained denigrating pieces in newspaper and pamphlets. In particular the control of Asseb and thus the entire Red Sea was one other great motivating factor for Egypt. For Ethiopia having an outlet is not just a political strategy but defines its very existence.

  The activities of those Arab nations were not limited to providing airtime for self-styled broadcasters. For Example, Iraq, Syria, and Egypt provided training, weapons, and money to the nascent Eritrean liberation movement, especially after the office of Eritrean Liberation Front, ELF was opened in Cairo in the 1960s. The Arab world interfered in the internal affairs of Ethiopia despite the fact that the Arab world has not been able to solve both its economic and political problems for years. All of the activities of these Arab nations and Pakistan included violated numerous principles of international law, resolutions, conventions, and treaties of the United Nations. In fact, some of these violations would even be considered as violations of “peremptory norms of international law.” Judge Schwebel summarized the principle and norm of international law that “…it is not lawful for a foreign State or movement to intervene in that struggle with force or to provide arms, supplies and other logistical support in the prosecution of armed rebellion.”...

  ReplyDelete
 24. ....Agreements were entered between Britain and Egypt, Egypt and the Sudan allocating the waters of the Nile – the Blue Nile – without regard to the rights of Ethiopia the only source country whose water is being apportioned by third parties.[42] It is to be recalled that 85 % (during the dry seasons) and over 95% (during the rainy seasons) of the water of the Nile that finally reaches the Mediterranean Sea originates from the highlands of Ethiopia. In addition, millions of tons of rich fertile Ethiopian soil is yearly delivered by the Blue Nile to Egypt and the Sudan. There is no question that this bounty of Ethiopia is the center of the problem of all this posturing, and century old effort on the part of Egypt to destroy Ethiopia. This is a clear case of a dog biting the hand that feeds it. Judge Schucking in his dissenting opinion in the Wimbledon Case stated that a treaty signed by two nations that affects the legitimate rights of third parties is invalid in regard to such third parties. Judge Schuking was simply affirming a norm of international law, and his dissention was on other grounds.

  What is tragic in all of this is the fact that a number of Ethiopian and Eritrean Moslems did not fully grasp the great morality, sociability, and tolerance of Christian Ethiopians. By contrast, if you consider the utter bigotry and intolerance of Arab leaders and to a great extent ordinary Arabs have for Christians and non-Arabs in their communities, and in neighboring nations, one is left with great dismay and disgust. For example, no Church is to be found in Saudi Arabia, a country of utterly anachronistic political, social, and cultural system, and often with primitive and barbaric practice of penal law.[44] One must not forget the fact that the Arabs were the major (maybe even the only) slavers in that part of the world who benefited from enslaving Africans in huge numbers bringing in death and destruction to millions of Africans for centuries all the way down to our time. [The irony of all that dehumanization resulted, centuries later, in established aristocratic dynasties made up of descendants of children of African Slaves in Saudi Arabia, Yemen, Oman, Kuwait et cetera.]

  Even in Egypt, a country presumed to have a more “enlightened” government and population, Coptic Christians are abused, their daughters kidnapped and raped, their sons subdued, disfranchised, economically controlled, and politically oppressed.[45] No one will find in Egypt a comparable quality and depth of freedom of religion as one finds in Ethiopia. Ethiopian Christians in Egypt or even Egyptian Coptes in Egypt do not have a fraction of the freedom enjoyed by Moslems in Ethiopia. Ethiopian Moslems in Ethiopia build Mosques anywhere they please some times they even build Mosques right next to Churches, unheard of event anywhere in the Arab world–just try to build a church next to a Mosque any where in Cairo or Alexandria, Mecca or Medhina, and see what happens. By contrast, Ethiopian Moslems practice their religion openly anywhere in Ethiopia without restriction either from the Ethiopian government or the community. Such is the bounty of a mother country that has been a target for destruction by these Arab nations. It is not a favor to Christian Ethiopians that Moslem Ethiopians should defend Ethiopia against Arab nations, but it is in their own best interest and national duty to do so in order to maintain such a tolerant, bountiful, and great nation prosper and be self sufficient....

  ReplyDelete
 25. ...No one molests, abuses, kidnaps, or enslaves any Moslem any where in Ethiopia. Other than abusing their own women, turning them into either some form of subhuman reproductive machine or subservient silent victims, most of these Arab nations practice a modern form of slavery on people from other parts of the world who are lured to work in the Middle East. And all other Arab nations such as, Iraq, Kuwait, Saudi Arabia, Syria et cetera are all closed systems with oppressive systems of governments, and specially obnoxious to non-Moslems. The types of religious oppression and ethnic bigotry that exist in these Arab nations may be the worst in the world. Most human rights declarations, resolutions, covenants, and conventions are routinely discarded and violated in such Arab countries. The reports of international human rights organizations such as Amnesty International, Human Rights Watch et cetera are replete with horror stories of religious persecution, oppression, abuse, and human rights violations. Even governments such as that of the United States could not turn a blind eye to the human rights violations and religious persecution of Christians going on in Arab countries.

  Ethiopia is like a precious jewel that one ought to defend and protect. For Ethiopian Moslems there is no better society where they can live with their human dignity intact and share in the political, cultural, and economic life of a nation as an integral and important part thereof. Ethiopian Moslems have always lived with relatively better economic strength compared to Christian Ethiopians. Ethiopian Moslems must not think in terms of religious solidarity with Arabs against their own fellow citizens (Ethiopians), when in reality they will also be treated no better than a “slave” in Arab nations because of their color. One must remember that Arabs in general were the first organized slavers and slave owners of African people in history. Millions of Africans suffered in the hands of Arab slavers outside of Africa. Ethiopians were also victims of Arab slavery to this day.

  This is where (The League of Arab States) Issaias Afwerki is trying to take the people of “Eritrea” of whom at least 50% are Orthodox Christians sharing the same religious tradition as their brothers and sisters in the rest of Ethiopia. He already has his foot in the door; Eritrea is listed as “Other Countries of Interest/Importance.” Should not Ethiopia be worried, as it always has done through out its thousands of years of history, about the welfare of its Christian family members of the people of Akale Guzi, Hamassen, Serie and else where in “Eritrea”? Of course, it must. After all both Issaias and Meles are passing mirages, what endures is Ethiopia. One must take into account the fact that Issaias is a “kenisha” meaning a protestant, and Meles is an atheist; neither seem to appreciate the great contribution of the Ethiopian Orthodox Church to the national unity, sovereignty, and freedom of the people of Ethiopia.

  Haile Selassie, Mengistu, and now Meles failed to promote the enviable record of the religious tolerance that exists in Ethiopia. Leaders of Ethiopia’s successive governments were too timid and did not effectively counter the propaganda war waged against the people of Ethiopia and their nation. Those leaders were more interested in brutalizing and violating the rights of Ethiopian citizens more than facing up to real enemies that were openly undermining Ethiopia and attempting to destabilize its governments. Just in the last few months, the government of Saudi Arabia has cracked down on Christians form different countries including some Ethiopians, who live and work in Saudi Arabia, for worshiping in their own private homes. The action of the Saudi government violated numerous human rights conventions, covenants, and resolutions of the United Nations, including the 1948 Universal Declaration of Human Rights. Nothing has been done by the government of Meles Zenawi about such intolerable action of the government of Saudi Arabia....

  ReplyDelete
 26. ...While Europeans targeted men in West Africa, the Arab slave trade primarily targeted the women of East Africa to serve as domestic slaves, wet nannies and sex-slaves in the infamous harems.

  This trade trickled over millennia is estimated to have taken more than 10 million African via the Swahili coast to India, Saudi Arabia, China, and Turkey,

  The trans-Saharan slave trade commenced late in the 7th century when Abdallah Ben Said, the King of Islamised Egypt, conquered via Jihad the Sudan – “the land of infidels” – and in 652 imposed on Sudanese King Khalidurat a treaty known as Bakht.

  One of the clauses of the treaty was the compulsory annual supply by the Sudanese king of hundreds of African slaves to the Muslim king of Egypt. The European trans-Atlantic slave trade took off 10 centuries later, in 1693.

  while the trans-Atlantic slave trade lasted for four centuries (1693-1884), the trans-Saharan slave trade continued for 17 centuries (652-1960).

  While there is a lot material of the trafficking of African slaves to Europe and the Americas, there is little to nothing about an earlier trade – the sale of African slaves in the Arab Middle East.

  One reason for that is that there are very few descendants of African slaves in Arab Middle East (and most are not influential), so there’s no one to fight to keep their memory alive.

  Even leading African scholars like East Africa’s own Prof. Ali Mazrui tend to say little about this sale of Africans to Arab Middle East – in his case, because it raises awkward personal questions.

  The question then is, why did African slaves perish in the Arab Middle East? One reason is that while in Europe and the Americas African slaves were taken to work in plantations and industries, in the Middle East they were mostly domestic labor.

  ReplyDelete
 27. .....There were similarities between the slave trades. Some Arab scholars, such as Ibn Khaldun, justified the trans-Saharan slave trade by interpreting some sections of the Koran that ‘authorized’ the enslavement of African ‘infidels’ by Arab slave merchants, the ‘chosen race’.

  The perpetuation of African slaves was fundamentally assured by women slaves who were indiscriminately coupled to men without their consent. Some women stolen from Africa were stolen to serve the infamous Arabian harems (exploited as sex-slaves); their children were born to Arab fathers, and thus would serve to purify the week Arabian genetic makeup, as Arabs mostly interbreed within close family members and relatives.

  Partly for that reason, the African slaves were castrated. As eunuchs, they couldn’t have sex with their “masters’ wives, daughters, sisters, aunts, and cousins. Some (not all) of their owners had another vested in turning them into eunuchs – the slaves became rounded like women. So in the night the Arab chiefs would be in the embrace of their wives or mistresses, and in between they would be perched on the backs on the eunuchs.

  The even more tragic thing about eunuchs, it that to create one, according to some accounts, you needed 20 men. The other 19 perished after castration, from infections and bleeding to death!

  Thirdly, unlike the trans-Atlantic slave trade, the one to the Middle East included very few women. Thus even if the African slaves in the Arab world weren’t castrated, they would not have been able to reproduce, because it would have been nearly impossible to find a female companion.

  Castration of numbers of male slaves by Arab merchants was a prominent feature of the trans-Saharan slave trade.

  The castration exercise resulted to widespread of homosexuality as well. But the Arabs noted that black male slaves lack self-control and steadiness of mind and they are overcome by fickleness, foolishness and ignorance.

  Castrated male slaves were purchased by rich Arab kings and princes and employed as security agents to protect harems where their wives and concubines were caged. The castration process described in the book of Senegalese historian and anthropologist, Tidiane N’Diaye, “Le Genocide Viole”, is barbaric and inhumane.

  The Conspiracy to Destroy Ethiopia

  ReplyDelete
  Replies
  1. you right man , thank you for your information.

   Delete
 28. እስኪ ምን እያሉን እንደሆነ ተመልከቱ http://www.youtube.com/watch?v=-38yKijn4K4 comment by ·
  Abdulrahman Zuhayya Indeed, this is an evil twisted logic, and justifies the illegals' immediate deportation to protect the land of civil Islam from those savage Ethiopians. fuck blacks slaves __i__

  ReplyDelete
 29. Dear mother of God You know what it feels like to be away from where you belong and stay in exile, in a place where no one cares about you or the great child you were caring, gangs scared you, u cried thinking that they would take away your one and only son, u begged for a water but they were cruel enough to let u be thirsty, took away ur son threw him away from you, u walked in the desert in a place where no one would survive, no would make it, went through the hardest till the day u lost ur son on the cross, what do we tell you anything about pain Mary???? please think of those who are now in exile suffering in the hands of the cruels who have no fear of God in their eyes, please be their guide back to their mother land Ethiopia, please dear mother of God please????????????????????

  ReplyDelete
 30. የድሀዉን ፣ የችግረኛውን ፣ የተጨነቀውን ጩኸት ዋይታ ፣ የድረሱልኝ ጥሪ የማይሰማ ፤ እርሱም በተራው ይጮሃል እግዚአብሔርም አይሰማውም ። ነግ በኔ እንኳን ብለን በምንችለው አቅም ሁሉ የወገኖቻችን ሰቆቃ ዋይታ ይቆም ዘንድ ሁላችንም እንጩህ። ይልቁንም እንደ ራሔል የሥላሴን ምሕረት የሚያሰጥ ንጹህ እንባ ያላችሁ አልቅሱ ወደ ሰማይም እርጩት የልጆቼን ጣር ጋር ሰማሁ ሥሉስ ቅዱስ ይሉ ዘንድ። በውጭም በሃገርም ውስጥ እየዘነበ ያለው አሰቃቂ የመከራ ዝናብ ዶፍ ይቆም ዘንድ። የቅዱሳንና የድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ፈጥኖ ይድረስልን። አሜን

  ReplyDelete
 31. ይህንን ፁሑፍ የፃፍክልን ዲያቆን ዓባይነህ ካሤ በጣም እያመሰገንን፡፡ እንደ እኔ አመለካከት ከሌላ አገራት በኢትዮጵያውያን ላይ እንዲህ እንዲበረታ የቻለው የእርስ በርስ ያለው ምቀኝነታችን ይመስለኛል፡፡ መተባበር የሌለው የእርስ በርስ አመለካከታችን ማጥፋት ነው ያለብን፡፡ ያለበለዚያ ግን ሁልጊዜም ቢሆን ተጎጂ ከመሆን አናመልጥም፡፡ ጌታዮ ስላሴ ለሞቱ መፅናናትን ላሉት በሰላም ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ ፀሎታችን ይስሙን፡፡ ስደትን የምታውቀው ድንግል አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦን ከመከራ ስደት ትጠብቃት፡

  ReplyDelete
 32. I suggest to all citizens of Ethiopia to pray and fast for three days. God Will intervene to those who are in need as he has done in the battle of Adwa. Those who go up against God's own will surely lose.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Bishop attitude... accepted. I wish we have such a bishop.

   Delete
 33. ሰለሞን ተስፋዬNovember 15, 2013 at 2:53 PM

  እግዚኦ! እግዚኦ! ወንድም ዳንኤል ክብረት እህቶቻችን ለሚሰቃዩባቸው አረብ አገሮች ፋና ራዲዮ ላይ ጥሩ ፕሮፓጋንዳ ይነዛሉ?! በጣም ያሳዝናል! ስለ እህቶቻችን ስቃይ አንድቺም ትንፍሽ ያሉት ነገር የለም፡ ስለ እርጉሞቹ ሸሆች ግን ትንፋሽዎን ሳያቋርጡ አድናቆትዎን ይገልጻሉ.. ስለ ኃይማኖትዎ ምንም የተናገሩት ነገር የለም...ስለ ብሩናይ ሌላ እስላም አገር አድናቆትዎንም ገለጡ፡ ምን ነካዎት? እስኪ የተናገሩትን እንደገና ተመልሰው ያዳምጡ.

  ReplyDelete
 34. መጀመሪያ ለወገኖቻችን ሁሉን ቻይ የሆነ አምላክ ይድረስላቸው፡፡በሌላ መልኩ እኔ ይህ የምንሰማው መከራ የእግዚአብሔር ቁጣ አለበት ወይ ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ራዕይ ዮሐንስም ''በወዴት እንደወደቅህ አስብ'' ይላልና፡፡ሳዑዲ በየወሩ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ሥራ ፈላጊዎችን ለመውሰድ አቅም አላት ተብሎ በጋዜጣ ላይ ሳነብ ...ይህ ቀርቶ ይህ ዱብዳ መውረዱ ቆም ብለን እንድናስብ ያደርገናል፡፡የሃይማኖት ጉዳይ አየይዘንጋ ከማለት ውጪ ሌላ ምንም አልልም፡፡ መንግስት ለወደፊት ማድረግ የሚችለው የዓረብን ጉዞ ሙሉ በሙሉ መዝጋት ነው፡፡

  ReplyDelete
 35. -ይህ እኮ ንቀት ነው፡፡
  *መጀመሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ ላለፉት ፵ዓመት እራሱን ንቋል!አዋርዷል!ሸጧል!
  -ይህ እኮ ድፍረት ነው፡፡
  *እራሱን ያላከበረ ማን ያከብረዋል?ማን ይወደዋል? "በራቸውን ከፍተው ሰው ሌባ ይላሉ! አይደፈሬነት ድሮ ቀረ ኢትዮጵያ ውስጥ ቻይናና ሕንድ አረብ እየገረፈ በነጻ ነው የሚያሰራው!ባህሉን ቋንቋውን ሃይማኖቱን የሸጠ ወኔ አልባ ሆዳም ትውልድ፡
  -ይህ እኮ የሀገርን ሉዐላዊነት መድፈር ነው፡፡
  *ሉዓላዊነት ማለት ምንድነው?ኢትዮጵያ(ሀገር) እኮ ወንዝ እና ተራራዋን ማለት አይደለም፡፡ ከምንም በላይ ሕዝቧ እንጂ...ቀጥሎ ወንዝ እና ተራራዋ ሜዳ እና ሸለቆዋ...ወዘተ ይከተላሉ፡፡" * ይህ ያ የሞተ ጠ/ሚኒስትር የተፋው ምራቅ ነው።ብሄር ፩ብሔረሰቦችና ፪ ህዝቦች፫ ለመሆኑ እነደዓሳ በውሃ እነዳዕዋፍ በዛፍ ላይ ነው የሚኖሩት የሀገር ሉዓላዊነት ሲባል ሕዝቦች ሚኖርዩባት በህግ ታወቀች በሰንደቅ ተለየች ሀገር ማለት ነው። ሕዝቦች ከሆነ ኢንቨስተሩ ብቻ ሊሆን ይችላል፤በሄድክበት ሁሉ ማንነትህ ሳይታወቅና ሳይከበር እንደዚህ እንደውሻ ትሞታለህ ለዚህ ነው ፱ ባንዲራ ተሸክመህ የምታንዛርጠው በለው!ለመሆኑ ፬ ሚሊየን ነዋረ ያላት አዲስአባባ ፬፻ ወጣት ብቻ ነው፡ በአረቦች ግፍ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ወጥቶ በህወአት ፖሊስና ወታደር የተደበደበው...ስለኢህ ይህ ማሽቃበጥ ይቁም! ለምን ይዋሻል! ሀገር ተበትኗል ዛሬም የቁራ ጩኽት የአዞ እንባ ጥሩ አደለም። ወኔ አልባ ትውልድ! ውሸታም አስመሳይ ሆድ አደር አድርባይ አሉ ታጋይ አዜብ!? በለው!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ወዳጄ ለመሆኑ be97 የሞቱትን ቤተሰቦች እንኳ ያጽናናቼው ማነው?ያንዱን ስም እንኳ ልትነግረኝ ትችላለህ?ህዝብ አዳም በሙሉ ውሸታም ነው!ለመሆኑ የሞትንላቼው እዚሁ ሞቱ..? የለም አሜሪካ ገቡ?እና አሁንም እንድሞትልህ ትፈልጋለህ..?

   Delete
 36. Yekidusan amlaki yiridachw

  ReplyDelete
 37. Our government to late for to do they announce deadline for to leave their country. But our leader is sleeping please wake up. God help us.

  ReplyDelete
 38. ኢትዮጵያ እኮ ወንዝ እና ተራራዋን ማለት አይደለም.

  ReplyDelete
 39. ከሰሞኑ ከየአቅጣጫው የሚሰማው የወገኖቻችን እንግልት ያስታወሰኝ የራሔልን ታሪክ ነው። መተርጉማን አባቶቻችን በትውፊት እንደሚነግሩን ከሆነ ራሔል በግብፅ በስደት ዓለም የነበረች እስራኤላዊት ነበረች። ነፍሰጡር ሆና ሳለ ለፒራሚድ መሥሪያ የሚሆን ጡብ እንድትሠራ የታዘዘች ሴት ነበረች። ለጡብ የሚሆነውን ጭቃ እየረገጠች ሳለች ምጥ መጣባት፤ አሠሪዎቿ አታቁሚ አሉአት። ደም ሲፈሳት አታቁሚ እንዲያውም ደሙ ጡቡን ያበረታዋል አሏት። መንታ ልጆች ከማኅፀኗ ወትተው ከጭቃው ወደቁ፤ አታቁሚ አብረሽ ከጭቃው ጋር አብረሽ ርገጫቸው አሉአት። የዚያን ጊዜ ወደሰማይ ቀና ብላ « ኢሃሎኑ በዝ ሰማይ አምላከ እሥራኤል፤ በዚህ ሰማይ የእስራኤል አምላክ የለምን?» ብላ እንባዋን ወደሰማይ ረጨች። የእግዚአብሔርን ሕልውና የመጠራጠር ጥያቄ ሳይሆን « ይህን ግፍ አትመለከትምን? አታይምን? ለማለት ነው።
  እግዚአብሔር አየ ተመለከተ፤ እሥራኤላውያንንም ከባርነት ነጻ አወጣቸው። ልበ አምላክ ዳዊት እንደተናገረው፥ እስራኤላውያንን « በብርና በወርቅ አወጣቸው።» መዝ 104፥ 37። ነገር ግን ምንም እንኳ ከባርነት ነጻ ቢወጡም፥ የልባቸው ደንዳናነትና እግዚአብሔርን ለመስማት እምቢ ማለታቸው የመከራቸውን ቀን አረዘመው። በአርባ ቀን የሚገቡባትን ወተትና ማር የምታፈሰውን ምድር ለመውረስ አርባ ዓመት ፈጀባቸው። የሚበዙቱ ባለማመናቸው ጠንቅ በምድረ በዳ ወድቀው ቀሩ።
  በሕዝቤ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል፥ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለስደት መዳረጋቸውና እርሱን ተከትሎ እየደረሰባቸው ያለው ሰቆቃ፥ እንዲሁም አገራችን ያለችበት ፈርጀ ብዙ የሆኑ መስቀለኛ መንገዶችን ሳስብ የጠየቅሁት ይህንን ነበር፦ ፥ መከራችን ለምን ረዘመ? መከራችንን ያረዘምነው እኛ እንሆንን? ከሆነስ ለመሆኑ መከራችንንስ የምናረዝመው እስከመቼ ነው? እስከመቼስ ነው በዚህ ዓይነት ሁኔታ የምንኖረው?
  ከዚህ በታችን የምንመለከታቸው ነጥቦች እንደእኔ እምነት መከራችንን እንዲረዝም አድርገዋል የምላቸው ነጥቦች ናቸው። የአንድ ሕዝብን ለዚያውም ረጅም ታሪክና ውስብስብ ችግሮች ያሉበትን ሕዝብ መሠረታዊ ችግሮች በዚህ አጭር ጽሑፍ በዝርዝር ለመግለጥ ከባድ ነው። ሆኖም ግን እነዚህ ነጥቦች ነጥቦች ዋና ዋና የሆኑትን ችግሮቻችንን ይዳስሳሉ ለበለጠ ውይይትም ያነሣሡናል ብዬ አምናለሁ።


  1. ያለፈ ታሪካችን እስረኞች መሆናችን
  የሃይማኖት ሰው እንደመሆኔ ታሪክ በሃይማኖታዊና ማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ ያለውን ታላቅ ሥፍራ አስተውላለሁ። ነገር ግን ታሪክ የምንማርበት እንጂ በትምክህትም ሆነ በጥላቻ የምንታሰርበት አይደለም። ያለፉትን ሃምሳ ዓመታት ወደኋላ ዘወር ብለን ብንመለከት፥ ማኅበራዊ ውይይታችን በአብዛኛው የሚያጠነጥነው አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ላይ ሳይሆን ባለፈው ነገራችን ላይ ነው። ከሁሉም የሚያሳዝነው ይህ ዓይነቱ ዕይታ በጣም ተጽእኖ ከማድረጉ የተነሣ ስለ ዛሬዋ ኢትዮጵያ « ትንታኔ» የሚሰጠው በዚሁ የትናንት ማንነት ላይ ነው።
  ይህ የያለፈ ታሪካችን እስረኞች የመሆናችን ነገር የተመሠረተው በሁለት ተቃራኒና ጽንፈኛ እይታዎች ላይ ነው። እነዚህ ጽንፈኛ እይታዎች በተቃራኒ ይቁሙ እንጂ አደገኝነታቸው በብዙ መንገድ ያመሳስላቸዋል።
  እንደኛው ከዛሬ ኃላፊነትና የትውልድ ጥያቄ ለማምለጥ በትላንት ታሪካችን ውስጥ የመሸሸግ አካሄድ ነው። በእንደዚህ አካሄድ የሚሄድ ሰው የኔ ብሎ የሚጠቅሰው ትላንት ከትናንት ወዲያ አባቶቹ የሠሩትን ነገር ነው። የዛሬውን ሲጠየቅ፥ ወይም ጊዜና ትውልድ ሲጠይቀው ታሪኩን ማምለጫ ያደርገዋል፤ ከትናንቱ ተምሮ አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ላይ ደግሞ ቆሞ መመለስ አቅም ስለሚያንሰው [ስላልጣረ]፥ የአቋራጭ መንገድ ያደረገው ወጉን ነው። የትናንቱን የአባቶቹን ታሪክ መተረኩን ነው። አባቶቻችን በታሪካቸውና በጊዜያቸው መልካም አድርገዋል። የተሳሳቱበትም ጊዜ አለ። በዚህ ተመስግነውበታል ተወቅሰውበታል። አንተ ደግሞ በአንተነትህ በጊዜህና በታሪክህ ተመስገንበት ተወቀስበት ስትሉት ቶሎ ብሎ የቀድሞውን ጥግ ያደርጋል። እንዳይወቀስ። ምክንያቱም በዚህ በእርሱ አስተያየት የትናንቶቹ አይተቹም አይወቀሱም፤ የትናንቱን ታሪክ የሚያየው ለትምክህት ሌላውን ለመናቅና አሳንሶ ለማየት እንጂ ለትምህርት ስላይደለ፥ ስህተቱንና ትክክለኛውን ታሪክ ለይቶ አያውቀውም። ታሪኩን ዶግማ አድርጎ ስለያዘው እንዳለ መቀበልን ታላቅ ተግባር አድርጎ መያዝ ብቻ ሳይሆን በትናንት ላይ ጥያቄ የሚያነሣውን በኑፋቄ ይከሰዋል። የአባቶቹን ታሪክና ወግ እንደረሳ አድርጎ።
  ይህ በእኛ ውስጥ ብዙ ይታያል። ታሪክ የመውደዳችን ያህል ታሪካችን የኋልዮሽ የወሰደን ይመስለኛል። አፍሪካ አሜሪካውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን በንቀት ለማየት የኢትዮጵያን ታሪክ የሚጠቅሱ አጋጥመውኛል። በመካከላችን እንኳ እርስ በእርስ ለመከባበርና ለመቀባበል ታሪክ ገደብ የሆነብን ሞልተናል። kesis melaku...http://www.kesis.org/

  ReplyDelete
 40. ከዚህ ጽንፍ ወደተቃራኒው ጽንፍ ስንሄድ ደግሞ የምናገኘውፍ ሁለተኛው ጽንፋዊ እይታ ያለፈ ታሪካችን እስረኛ ከመሆኑ የተነሣ የዛሬ ሁለት መቶ ዓመት ተሠራ በሚለው ግፍ ደረት የሚያስደቃውና ሙሾ የሚያስወርደው ክፍል ነው። አሁንም ይህ ክፍል የዛሬውን ማንነቱን በትናንንቱ ታሪክ ውስጥ ያስቀመጠ ብቻ ሳይሆን ከትናንት አገኘሁት ባለው ታሪክ፥ የምሬትና የጥላቻ ታሪክ ዛሬን መቅረጽ የሚፈልግ ወገን ነው። ስለዛሬ ተናገር ሲባል የሚጀምረው « አፄው. . . አማራ. . . ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን» አደረሱት የሚላቸው በደሎች በመዘርዘር ነው። ገና ከጅምሩ የትናንቱን ታሪክ እጅግ በከረረ ጥላቻ ስለሚያየው በትናንቱ ውስጥ የነበሩትን መልካም ነገሮች ለማየት ፈቃደኛ አይደለም። ከዚህ በላይም በትናንቱ ታሪክ ውስጥ ዓይነተኛ ሚና የነበራቸው አካላት ወራሾች ናቸው የሚላቸውን ሕዝቦች እና ተቋሞች ዋነኛ ጠላቶቹ ናቸው።እነዚህ ተቋሞችና ሕዝቦች ዛሬ ያላቸውን ሁኔታ ከግምት ማስገባት ለእርሱ ማመቻመች መስሎ ስለሚታየው ቆም ብሎ ለማየት ጊዜ የለውም። በታሪክ እንደምናየው ይህ ዓይነቱ አደገኛ የሆነ የታሪክ አተረጓጎም ሁል ጊዜ የሚያደርሰው ወደ አስፈሪ ድምዳሜ ነው። የሕልውናዬ መሠረት የእነርሱ መጥፋት ነው ወደሚል። ናዚ ጀርመን በጀርመን አይሁዶች ላይ፥ ሁቱዎች በቱትሲዎች ላይ ያደረሱት እልቂት የመነጨው ከዚህ ነው።
  የእነዚህ ሁለት ጽንፋዊ ዕይታዎች ተመሳሳይነት ምንድነው? አንደኛ ታሪክን ግልብ በሆነ እይታ ለመተርጎም መሞከራቸው ነው። ሁለቱም ክፍሎች ታሪካዊ አተረጓጎም ላይ ላዩን ስለሆነ ከታሪክ የሚማሩበትን በታሪካቸውም ራሳቸውን የሚወቅሱበትን ነገር አይጨብጡበትም። ይህ ወደ ሁለተኛው ተመሳሳይነታቸው ይመራናል። ሁለቱም ጽንፋዊ ዕይታዎች ታሪክን መሸሸጊያ ያደረጉት ከዛሬ ለመሸሽ ነው። አንደኛው ዛሬን ለመሸሽ ታሪክን ትምክህት ሲያደርግ ሌላው ደግሞ ዛሬን ለመሸሽ ታሪክን መክሰሻ ያደርጋል።
  ++++++++++++++

  ባለፈው ዘመን ጥፋት አልነበረም አንልም። የኢትዮጵያ ታሪክን በማስተዋል ያነበበ ሰው እንደሚገነዘበው፥ ባለፉት የአገራችን ታሪኮች ብዙ አሳዛኝ ነገሮች ተከናውነዋል። በባርያ ንግድ የገዛ ወገናችንን ሸጠናል። ፋሺስት ጣልያን በመንግሥታቱ ድርጅት አገራችን ቅኝ ለማድረግ የሞገተው ይህን ድካማችንን ጥግ አድርጎ ነው። ይህን የከፋ ሁኔታ ለማስወገድ፥ ከአጼ ቴዎድሮስ ጀምሮ እስከ አጼ ኃይለ ሥላሴ ድረስ የኢትዮጵያ መሪዎች የባሪያ ንግድን ለማስወገድ ያደረጉትን ጥረት ማስታወሱ ይበቃል።
  ባለፈው ዘመን ሙያ እንደወንጀል ተቆጥሮ ባለሙያነት ጋብቻን የሚከለክል ነበር። ጸሐፊው ደብተራ ወይም ጠንቋይ ተብሎ ስለሚንቋሸሽ የአገር ታሪክን ጽፎ ለትውልድ የሚያስተላልፍ ሰው ማግኘት እንደ ብርቅ ነበር። ብረቱን የሚያነጥረውን ቆዳውን የሚዳምጠውን ፋቂና ቀጥቃጭ ብለነው ልጆቹን የፋቂና የቀጥቃጭ ልጅ ብለነው ፈጠራንና ግኝትን አፍነነዋል።
  በሕዝቦች መካከልም ባለፈው ታሪካችን ግጭት ነበር። ግጭቶች በተለያዩ መንገዶች ይፈጠራሉ። የፖለቲካ ግጭቶች አሉ። መንግሥት ለአገዛዜ ይጠቅመኛል ብሎ ያሰበውን ለማድረግ ሲሞክር ተቃውሞ ይነሣል፤ ጦርነት ይከፈታል ። አንዳንድ ጊዜም ግጭቱ ሃይማኖታዊ ወይም ጎሳዊ መልክ ይኖረዋል። አንዳንድ ጊዜ ግጭቱ የኢኮኖሚ ይሆናል። የሕዝብ ከቦታ ቦታ ዝውውርንና መስፋፋትን ተከትሎ ግጭት ይፈጠራል። ባለፉት የአገራችን ታሪኮች ይህ አይነቱ ግጭት ነበረ። ዛሬም በአርብቶ አደርነት (ዘላንነት) በሚተዳደረው ሕዝባችን መካከል በግጦሽ መሬት ምክንያት የሚፈጠረውን ግጭትና የሰውና የንብረት ውድመት ስንመለከት ያለፈውን የሕዝቦች ግጭት በጥንቃቄ እንድናጠና ያደርገናል።
  ስለ ታሪክ አተረጓጎም የታሪክ ባለሙያዎች የሚሉትን እዚህ ማተት ባያስፈልግም ነገር ግን ከላይ ባየናቸው በሁለቱም እይታዎች ውስጥ ያለው ታላቁ ድካም ታሪክን በዛሬው ማነታችን አውድ ( context ) ለመተርጎም አለመሞከራቸው ነው። ይህ ዓይነቱ የተጣመመ የታሪክ አመለካከት ዛሬ የሚታየው አልተማረም በምንለው ሕዝባችን መካከል ሳይሆን፥ በዕውቀት ማማችን ላይ ተቀምጠን ሕዝባችንን እንመራዋለን በምንለው ነው። ሕዝባችንማ ያለፈውን ድካምም ሆነ ብርታት አብሮ አልፎ ዛሬ ያለችውን አገር አስረክቦናል። ያስረከበን መንግሥት ሳይሆን ሕዝብ ነው።
  ታሪክን ከመንግሥት አንጻር ሳይሆን ከሕዝብ አንጻር ማጥናት ከብዙ ስሕተት ያድናል። አጼ ምኒልክን ረግሞ ግራኝ መሐመድን ነጻ አውጪ ማድረግ የሚመጣውም ከዚህ ታሪክን ከመንግሥት አንጻር ከመመልከት የተሳሳተ አካሄድ ነው። ታሪካችንን ከመንግሥት አንጻር ካየነው አንዳችን ተቃዋሚ አንዳችን ደጋፊ ስለምንሆን አንዱን አጽድቀን አንዱን መኮነናችን የማይቀር ነው። የአንድ ጸሐፊ አገላለጥን ልጠቀምና፥ « እግሩ የት አንደሚያልቅና አፈሩ የት እንደሚጀምር» የማይታወቀውን አፈር ለብሶ አፈር የመሰለውን ደሃ ገበሬ ፥ « የገዢው መደብ፥ ነህ » እያልን በወጣን በገባን መጠን የምንረግመው ከዚህ ቀላል ከሚመስል ነገር ግን እጅግ አደገኛ ከሆነ የታሪክ « ትንታኔ» ስለምንጀምር ነው። ታሪካችንን ከሕዝብ ዛሬ ላይ ቆመን ስንጀምር ግን አንድ መሠረታዊ ነገርን እንገነዘባለን። ይህ ሕዝብ ችግርም ደስታም አንድ አድርጎት ዛሬን በተስፋ ያለ ሕዝብ ነው። በእኛ ትንታኔ ያን ተስፋውን አንውሰድበት። ተስፋ የሌለው ሕዝብ ከማየት በላይ የሚያስፈራ ነገር የለምና።

  (ይቀጥላል)

  Posted by Kesis Melaku

  ReplyDelete
 41. ታላቁ ባለቅኔና ደራሲ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፥ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ልጇ ወዳጇን ይዛ በስደት ወደ ምድረ ግብጽ መሄዷን አነጻጽሮ በፋሽሽት ጣልያን ለስደትና ለስቃይ የተዳረጉትን እያሰበ የተቀኘው ቅኔ ሰሞኑን በስደት ዓለም ሳሉ ሕይወታቸው በስቃይ ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን የበለጠ የምናስብበት ይሆናል። ዘመኑም የጌታችንን ከእናቱ ጋር ስደት የምናስብበት ስለሆነ፤ አሁንም ወገኖቻችንን ወደ አገራቸው በሰላም ያግባልን።

  ድንግል ሀገሬ ሆይ ጥንተ ተደንግሎ
  ሕፃናቱም ታርደው ያንቺም ልብ ቆስሎ
  ልጅሽ ተሰደደ አንቺን ተከትሎ፣
  የሕፃናቱን ደም አዘክሪ ኩሎ፡፡
  አስጨነቀኝ ስደትሺ፣
  እመቤቴ ተመለሺ፣ ተመለሺ…
  Posted by Kesis Melaku www.kesis.org

  ReplyDelete
 42. thanks for to rise the issue , but i do not think it is good to involve in this type of politics by church people.......rather good to pray for them as usual , because we know our name by this time

  ReplyDelete
 43. የኔ አስተያየት ሃይማኖት ተኮር ነው፡፡ ይኸውላችሁ ዓረብና ኤድስ ካልሄዱበት አይነኩም፡፡ ቅ.ዳዊት በመዝሙሩ ‘’ሲም እግዚኦ መምህረ ህግ በላዕሌሆሙ’’ ብሎአል፡፡ ይህ ማለት የህግ መምህር(አስተማሪ) ሹምባቸው ማለት ነው፡፡ በማን ላይ? እንደዘመኑ ባለነው ኃጢአተኛ ትውለድ ላይ፣የእግዚኣብሔር መንገድ የጠፋብን ስሙን እንጠራለን ልባችን ሌላ ያስባል፡፡ እርሱም በነቢዩ እንዲህ ብሎ ነበር ‘’ይህ ህዝብ በከንፈሩ ያመልከኛል ልቡ ከኔ የራቀ ነው’’፡፡ዲያቆን አባይነህ እንዳልከው… ስንቶች እንደ ከብት ከግመሎቻቸው እጅግ በተዋረደ ሁኔታ እንደ ሸቀጥ ተጠፍረው ተላኩልን...ያኔም ዝም አልን፡፡ ስንቶች ከፎቅ ራሳቸውን እየወረወሩ ተፈጠፈጡ... አሁንም ዝም አልን፡፡ ዛሬ ደግሞ በዚህ መጡ...፡፡አልክ፡፡ አልተማርንም፣አልነቃንም ወይም አልገባንም ብትል ጥሩ ነበር፡፡ይህ የጌታ ተግሳጽ መሆኑን ማለቴ ነው፡፡ ምክንያቱም ‘’እኔ የምወደውን እቀጣለሁ’’ ብሏልና፡፡
  ስጋቴ ይህ ነው ላልከው ስጋት መሆን የነበረበት ወገኖቻችን በገፍ ሲሄዱ ነበር እንጂ አሁን ችግር ከደረሰ በሁዋላ አይደለም፡፡በህጋዊ መንገድ እየተባለ እህቶቻችን የአረብ ባሪያ እየሆኑ ብዙ ልዩነቶች(ሃይማኖት፣ቀለም፣ዘር፣አመጋገብ፣አኗኗር፣ወዘተ.) እያሉን ገንዘብ ስላላቸው ብቻ ዓይናችንን ጨፍነን ወደነርሱ ተጓዝን፡፡ መጽ/ቅዱስ ‘’የእግዚአብሔር ልጆች ከሰው ልጆች ጋር በመዋሃዳቸው እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተ’’ ይላል፡፡የእነርሱ ኑሮ ሰውን ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን በአጥፍቶ ማጥፋት በየቀኑ ቦምብ የሚያፈነዱና የራሳቸውን ብዙ ህዝብ ጭምር የሚገድሉ አይደለም? ለምን?የተቃኙት በምድሩ መንፈስ(ዲያቢሎስ) ስለሆነ፡፡እኛም እንግዲህ የምድር ወገኖች እየሆንን ስለመጣን የሰይጣን ዙፋን ያለበትን፣ ክርስቶስን የካዱትን ሀገራት ለሥራ ብለን እንሄዳለን፡፡ንጉሳችን እኮ ክርስቶስ ነው መንግስትን አንውቀስ፡፡ መንግስት በግድ ሂዱ ብሎ እንደደርግ ሠፈራ ጣቢያ ከሀገር አስወጥቶናል?አካሄዳችን ከክርስቶስ ጋር ቢሆን ኖሮ በወንጌል ያለው፡-ሁለት ድንቢጦች በ5 ሣንቲም የሸጡ የለም?ከነርሱ አንዲቱ የለአባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም(አትሞትም)፡፡እናንተ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ፡፡የናንተ የራሳችሁ ጸጉር እንኳን የተቆጠረ ነው፡፡ጌታ ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም፡፡ ለአብነት የአቡነ ተ/ሃይማኖትን ሥራ በጥቂቱ ልጥቀስ፡፡ ጣዖት አምላኪው ሞተሎሚ ጻድቁን በተጣላ ጊዜ ይገድለው ዘንድ ገደል ቢወረውረው፣ዛፍ ላይ ቢሰቅለው፣ በጦር ቢወጋው ስላልቻለ ይህ ሰው በምን ይሞታል ብሎ ተጨነቀ፡፡ሌላ ታሪክ የ20ኛውን ክ/ዘመን ጻድቅ የወሊሶ አቡነ ዲዮስቆሮስን(አባ ወ/ትንሣዔ) ላንሳ፡-እኒህ አባት የአቡነ ተ/ሃይማኖት 12ኛ ትውልድ ናቸው፡፡ከብዙ ሥራዎቻቸው ውስጥ ባጣሊያን አርበኛ ሆነው 5 ዓመት የተዋጉት አንዱ ነው፡፡ በዚህ ወቅት ነው ጣሊያን አግኝቷቸው ሙሉ ካርታ ጥይት ደረታቸው ላይ ቢተኩስ የጥይቱ እርሳስ ከደረታቸው ላይ እንደቆሎ ፈሰሰ፣ እርሳቸው ምንም አልሆኑም፡፡የክርስቶስ ጥበቃ ይህን ይመስላል በሥርዓቱ ከሄድን፡፡;;’’ህዝቤ ቢሰማኝ ኖሮ ጠላቶቸቸውን ባዋርድኩላቸው ነበር’’ ብሎአል በዳዊት መዝሙር፡፡
  ክርስቶስ ሐዋሪያትን ሲልክ ‘’እነሆ እኔ እንደበጐች በተኩላዎች መሐል እልካችኋለሁ’’ ብሎ እንዴት መመላለስ እንዳለባቸው አስጠንቅቆ ነው፡፡ዛሬም የትላንቱ በጐችና ተኩላዎች አሉ፡፡ የዛሬው ተኩላዎች እነደትላንቱ ናቸው፡፡በጐቹ ግን አይደሉም፡፡ ተቀይረዋል የትላንቱ በጐች ዓላማቸው መንፈሳዊ፣ የዛሬዎቹ ሌላ፡-ለመኖር፡፡ የትላንቱ ‘’ለመኖር መሞት’’ ሲሉ የዛሬዎቹ ‘’ለመሞት መኖር’’ ብለዋል፡፡ከጌታ ጋር ጸብ የሆነውም በዚህ ላይ ነው፡፡መንግስት ማድረግ ያለበት ህጋዊም ሆነ ህገወጥ ጉዞ(ወደ አረብ ሁሉ) ማስቆም፡፡ይህ የዜጎች መብት ነው ብሎ ተቃውሞ ከመጣበትስ ያው እየዬዬው ይቀጥላል፡፡ዛሬ ዲሞክራሲ ያላመጣብን ነገር አለ፡፡ያውም የውሸት እኮ ነው፡፡ የውነት ቢሆንማ መልካም፡፡ዛሬ ህጻናትን በአዶፕሽን ወደ ውጭ ልከው ገንዘብ የሚሰበስቡት(የህጻናት ሽያጭ እንበለው) የዓለምአቀፍ ህጻናት ህጎችን ጠቅሰው ነው፡፡አንድን ህጻን ከኢትዮጵያ ነፍስ ሳያውቅ ወደ አውሮፓና አሜሪካ መላክ በኔ አስተያየት ለዚያ ነፍስ ጌታ ይጠይቃል፡፡እንደዚህ የሚያደረጉትን ለማነጋገር ሞክሬ ነበር፡፡ ‘’እዚህ ሀገር ውስጥ በችግር ከሚኖር…’’አሉኝ፡፡ ህጸኑን የፈጠረውስ ምን ይላል?

  ReplyDelete
 44. ለመሆኑ መሪዎቻችን ኢትዬጲያዊያን ናቸው ???

  ReplyDelete
  Replies
  1. Yes, they are but most of them came from forst. I think their brain are made up from stone. They grow up by eathing grass so they don't know about human-right. That's why white people say African came from monkey not from God. When they see these kind of leader.

   Delete
 45. እረ ሰዎች ምን ነካን አውሬ ሆንን እንዴ

  ReplyDelete
  Replies
  1. We are not animal, we are Ethiopian and human being but our leaders grew-up with animal in the forest so they don't think about their people or respect. We have to pray to get human leader instead of animal leader. God bless you Anonymus person.

   Delete
 46. Thank you so much Ethiopian leader for bringing our brother and sister from Saudi Arbia and thank you for all Ethiopian people that contribute your part to force the goverment to bring an Ethiopian people. Espacially for ESAT news and Semayawi party. God bless Ethiopia.

  ReplyDelete
 47. pls memeheran mene honachehu new yenesun rabish tekes metekesulen?ethiopian atenku tebelewal maleteko u support that kehadi mehamed fiction, that's shame on u.plsssssssssssssssss stop this word.benanete ayamerem,manew esu enesun atenku bayu yekerstos asadaje, and what's kuran?book of devile.they proved the way of there religion(mehameds lecture). we need baible word not kuran.meseafachewun haset endehone awugezu enji atetekesulachew lenezih kehadi bledd sakeroch."we belive one day our lord jesus christe ask them the price ou his followers bledd.BEKEL YESU NEWUNA.PLSSSSSSSSSSSSSSSSSS DIAKO ABAYNEH KASSE DON'T SAY IT AGAIN.WE LOVE U OUR BRO.

  ReplyDelete
 48. keEgiziabihar firidi enitebikalen.

  ReplyDelete
 49. -ይህ እኮ ድፍረት ነው፡፡
  *እራሱን ያላከበረ ማን ያከብረዋል?ማን ይወደዋል?

  ReplyDelete