የዛ ሰው ይበለን እግዚአብሔር እንመጣለን!!!
Thank u Dani for your invitation, I will be there
i will be there
ይህንን ቀን ለምንድር ይሆን የመረጥከው? የአንዱ ያለፈው ቀን ጽልመት ለሌላው አዲስ ቀን ቋሚ መገለጫው ሆኖ አይቀርም እንጂ፤ በዚህ ቀንስ ሥድሳዎቹ የንጉሠነገሥት ቀዳማዊ ኃየለሥላሴ ሹማምነት የተከተፉበት ዋዜማውን ቅዳሜ ኅዳር 14፣ 1974 ዓ.ም ያስታውሰናል፡፡ ሆኖም እሁድ ኅዳር 15፣ 1974 ዓ.ም ደግሞ እኔ መወለዴን ልብ ይሏል፡፡ መቼም ባገር ብኖረ ኖሮ በዚህ ዕለት እንደወፍ ብር ብዬ እገኝ ነበር፡፡ ለማነኛውም ለአሁኑ አልታደልኩልህም፡፡ ዕለትህን ግን በጠሎት አስብልህ አለሁ፤ “ጸልዩ ለነ” ከተባልን፡፡ ጊዜህን ግን ባግባቡ እንደልጅነትህ መጠቀምህን እንደቀጠልህ ግን መመልከት ችያለሁ፡፡ በልጅነትህም ሳይቀር በማንኛውም ተራ ስፍራ ስትገኝ አላስታውስም፡፡ አይዞን! ዛሬ ተብሎ አንድ ሌላ ቀን ዛሬም ሲጠራ ወደ መድረሻችን እየተቃረብን ነው፡፡ ብዙም ሳንቆይ ንጉሳችንን በፍጥነት እንገናኘዋለን! ደስታችን ፍጹም የሚሆንበት የተስፋችን ቀን እሩቅ አይሆንም! በርታ!በጎ ቀን ያድርግልህ! የጣናው ዳር ወዳጅህ፡፡
ዳኒ 1974 ዓ.ም በፈረንጁ አቆጣጠር ሳይሆን በእኛው አቆጣጠር 1967 ዓ.ም ለማለት ነው፡፡
የዛ ሰው ይበለን እግዚአብሔር እንመጣለን!!!
ReplyDeleteThank u Dani for your invitation, I will be there
ReplyDeletei will be there
ReplyDeleteይህንን ቀን ለምንድር ይሆን የመረጥከው? የአንዱ ያለፈው ቀን ጽልመት ለሌላው አዲስ ቀን ቋሚ መገለጫው ሆኖ አይቀርም እንጂ፤ በዚህ ቀንስ ሥድሳዎቹ የንጉሠነገሥት ቀዳማዊ ኃየለሥላሴ ሹማምነት የተከተፉበት ዋዜማውን ቅዳሜ ኅዳር 14፣ 1974 ዓ.ም ያስታውሰናል፡፡ ሆኖም እሁድ ኅዳር 15፣ 1974 ዓ.ም ደግሞ እኔ መወለዴን ልብ ይሏል፡፡ መቼም ባገር ብኖረ ኖሮ በዚህ ዕለት እንደወፍ ብር ብዬ እገኝ ነበር፡፡ ለማነኛውም ለአሁኑ አልታደልኩልህም፡፡ ዕለትህን ግን በጠሎት አስብልህ አለሁ፤ “ጸልዩ ለነ” ከተባልን፡፡
ReplyDeleteጊዜህን ግን ባግባቡ እንደልጅነትህ መጠቀምህን እንደቀጠልህ ግን መመልከት ችያለሁ፡፡ በልጅነትህም ሳይቀር በማንኛውም ተራ ስፍራ ስትገኝ አላስታውስም፡፡ አይዞን! ዛሬ ተብሎ አንድ ሌላ ቀን ዛሬም ሲጠራ ወደ መድረሻችን እየተቃረብን ነው፡፡ ብዙም ሳንቆይ ንጉሳችንን በፍጥነት እንገናኘዋለን! ደስታችን ፍጹም የሚሆንበት የተስፋችን ቀን እሩቅ አይሆንም! በርታ!
በጎ ቀን ያድርግልህ!
የጣናው ዳር ወዳጅህ፡፡
ዳኒ 1974 ዓ.ም በፈረንጁ አቆጣጠር ሳይሆን በእኛው አቆጣጠር 1967 ዓ.ም ለማለት ነው፡፡
ReplyDelete