click here for pdf
• በቅዱሳት መጻሕፍት ዕውቀትና በቤተ ክርስቲያን ትምህርት የበሰሉ፣
• ዘረኝነትንና ጠባብነትን እስከ መጨረሻው የተዋጉ፣
• የፍቅር መሥፈርታቸው ሰው መሆን ብቻ የሆነ፣
• ቤተ ክርስቲያን የቤተ መንግሥቱ ጥገኛና ተቀጽላ እንዳትሆን በብርቱ የተጋደሉ፣
• ለእምነታቸውና ለአቋማቸው ሲሉ ከነገሥታቱ ጋር ፊት ለፊት የተገዳደሩ፣
• ከእሳት፣ ከግርፋት፣ ከአራዊት፣ ከዘንዶ፣ ከግዞት፣ ከስደት ጋር ተጋፍጠው እምነታቸውን ያስከበሩ፣
• ነገሥታቱ በተሳሳተ መንገድ ሲሄዱ እንደ ዮሐንስ መጥምቅ ያለ ፍርሃት የገሰጹ፣
• በመላዋ ኢትዮጵያ ለስብከተ ወንጌል የተሠማሩ፣
• ቤተ መንግሥትን ለሥልጣንና ለጥቅም ሲሉ ከተጠጉ ሥጋውያን ካህናት ጋር በእምነትና በጽናት ያደረጉት ትግል፤
• ምንኩስና መንኖ ጥሪት(ሀብት ንብረትን መተው) ነው ብለው የተሰጣቸውን የማባበያ ገንዘብ፣ ወርቅና ርስት ላለመቀበልና ሃይማኖታዊ ነጻነታቸውን ለመጠበቅ ያደረጉት ተጋድሎ፣
• ከበቂ ታሪካዊ ማብራሪያ፣ የፎቶ ግራፍና የሥዕል ማስረጃዎች፣ የቦታና የሰዎች ስሞች መዘርዝሮች ጋር፣
• የመካከለኛው ዘመን ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ባሕላዊ ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት፣
ጠፍተው የነበሩ ቦታዎችን በአሠሣ በመፈለግ፣ የጠፉ መረጃዎችን ከየገዳማቱና አድባራቱ በማፈላለግ፣ በቀደምት ሊቃውንት የተጻፉትን በማጣቀስ፣ የተዘጋጀ የጥናት መጽሐፍ፣
በመጽሐፉ ውስጥ
• የአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ የአቡነ ኤዎስጣቴዎስ፣ የአቡነ ዜና ማርቆስ፣ የአቡነ ኢየሱስ ሞአ፣ የአቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣
• በአሥራ ሁለት አህጉረ ስብከት ለስብከተ ወንጌል የተሠማሩት የአሥራ ሁለቱ ንቡራነ ዕድ ታሪክና የሥምሪት ሀገረ ስብከት በስፋት ቀርቧል፤
• በመካከለኛው ዘመን የመጀመሪያ አጋማሽ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሰፊ ቦታ ያላቸው ግብጻውያን ጳጳሳት - የአቡነ ዮሐንስ፣ የአቡነ ያዕቆብ፣ የአቡነ ሰላማ መተርጉምና የአቡነ በርተሎሜዎስ ታሪክ ቀርቧል፤
• በደቡብ ኢትዮጵያና በኦሮሚያ ጥንት የነበሩትን የስብከተ ወንጌል እንቅስቃሴዎች ያሳያል፤
• አቡነ ፊልጶስ ዛሬ ስላለችው ቤተ ክርስቲያን ከ600 ዓመታት በፊት የተነበየውን ትንቢት ያዩበታል
ነገሥታቱና መኳንንቱ ሲያሳድዷቸውና መከራ ሲያበዙባቸው፤ ከነገሥታቱ ጋር የተጠጉ የቤተ መንግሥት ካህናትና መነኮሳት ሲያሳብቁባቸውና ተንኮል ሲሠሩባቸው፤ እግዚአብሔር ደግሞ ቅድስናቸውንና እምነታቸውን በተአምራት ሲገልጥላቸው ያያሉ፡፡
አራቱ ኃያላን - ከአሥራ አምስት ቀን በኋላ በገበያ ላይ ይውላል
• በቅዱሳት መጻሕፍት ዕውቀትና በቤተ ክርስቲያን ትምህርት የበሰሉ፣
• ዘረኝነትንና ጠባብነትን እስከ መጨረሻው የተዋጉ፣
• የፍቅር መሥፈርታቸው ሰው መሆን ብቻ የሆነ፣
• ቤተ ክርስቲያን የቤተ መንግሥቱ ጥገኛና ተቀጽላ እንዳትሆን በብርቱ የተጋደሉ፣
• ለእምነታቸውና ለአቋማቸው ሲሉ ከነገሥታቱ ጋር ፊት ለፊት የተገዳደሩ፣
• ከእሳት፣ ከግርፋት፣ ከአራዊት፣ ከዘንዶ፣ ከግዞት፣ ከስደት ጋር ተጋፍጠው እምነታቸውን ያስከበሩ፣
• ነገሥታቱ በተሳሳተ መንገድ ሲሄዱ እንደ ዮሐንስ መጥምቅ ያለ ፍርሃት የገሰጹ፣
• በመላዋ ኢትዮጵያ ለስብከተ ወንጌል የተሠማሩ፣
• ቤተ መንግሥትን ለሥልጣንና ለጥቅም ሲሉ ከተጠጉ ሥጋውያን ካህናት ጋር በእምነትና በጽናት ያደረጉት ትግል፤
• ምንኩስና መንኖ ጥሪት(ሀብት ንብረትን መተው) ነው ብለው የተሰጣቸውን የማባበያ ገንዘብ፣ ወርቅና ርስት ላለመቀበልና ሃይማኖታዊ ነጻነታቸውን ለመጠበቅ ያደረጉት ተጋድሎ፣
የአራት የእምነት ኃያላን አበው
(አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣ አቡነ ፊልጶስ፣ አቡነ አሮን፣ አቡነ አኖሬዎስ) ታሪክ• ከበቂ ታሪካዊ ማብራሪያ፣ የፎቶ ግራፍና የሥዕል ማስረጃዎች፣ የቦታና የሰዎች ስሞች መዘርዝሮች ጋር፣
• የመካከለኛው ዘመን ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ባሕላዊ ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት፣
ጠፍተው የነበሩ ቦታዎችን በአሠሣ በመፈለግ፣ የጠፉ መረጃዎችን ከየገዳማቱና አድባራቱ በማፈላለግ፣ በቀደምት ሊቃውንት የተጻፉትን በማጣቀስ፣ የተዘጋጀ የጥናት መጽሐፍ፣
በመጽሐፉ ውስጥ
• የአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ የአቡነ ኤዎስጣቴዎስ፣ የአቡነ ዜና ማርቆስ፣ የአቡነ ኢየሱስ ሞአ፣ የአቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣
• በአሥራ ሁለት አህጉረ ስብከት ለስብከተ ወንጌል የተሠማሩት የአሥራ ሁለቱ ንቡራነ ዕድ ታሪክና የሥምሪት ሀገረ ስብከት በስፋት ቀርቧል፤
• በመካከለኛው ዘመን የመጀመሪያ አጋማሽ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሰፊ ቦታ ያላቸው ግብጻውያን ጳጳሳት - የአቡነ ዮሐንስ፣ የአቡነ ያዕቆብ፣ የአቡነ ሰላማ መተርጉምና የአቡነ በርተሎሜዎስ ታሪክ ቀርቧል፤
• በደቡብ ኢትዮጵያና በኦሮሚያ ጥንት የነበሩትን የስብከተ ወንጌል እንቅስቃሴዎች ያሳያል፤
• አቡነ ፊልጶስ ዛሬ ስላለችው ቤተ ክርስቲያን ከ600 ዓመታት በፊት የተነበየውን ትንቢት ያዩበታል
ነገሥታቱና መኳንንቱ ሲያሳድዷቸውና መከራ ሲያበዙባቸው፤ ከነገሥታቱ ጋር የተጠጉ የቤተ መንግሥት ካህናትና መነኮሳት ሲያሳብቁባቸውና ተንኮል ሲሠሩባቸው፤ እግዚአብሔር ደግሞ ቅድስናቸውንና እምነታቸውን በተአምራት ሲገልጥላቸው ያያሉ፡፡
አራቱ ኃያላን - ከአሥራ አምስት ቀን በኋላ በገበያ ላይ ይውላል
We r waiting!
ReplyDeleteI am so eager to read it. God bless you.
ReplyDeleteEbakhe kifle hagrem migegnebeten huneta amechach
ReplyDeletelezia yabkan!!! Egziabhar yistilin.
ReplyDeleteበጉጉት እንጠብቃለን
ReplyDeleteመልካም ነው፤ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ፡፡
ReplyDeleteበዚህ አጋጣሚ፣ የሙሱ ህይወት የሚለው የትርጉም መጽሐፍህ በድጋሚ እንዲታተም እጠይቅሃለሁ፡
ዳንኤል እንደምን ነህ
ReplyDeleteአስጀምሮ ያስፈጸመህ
እግዚአብሄር ይመስገን፤፤
በጉጉት እንጠብቃለን
ወለተ ሚካኤል
ዳን፤በዘንድሮ ሲኖዶስ ስብሰባ የተሐድሶ መናፍቃን ጉዳይ ሳይነሳ ለምን ቀረ? እባክህ ስለነዚህ ሰዎች አንድ ነገር በለን እንጂ? ቤተክርሰቲያኒቷን እየጋጧት ነው እኮ?
ReplyDeleteመናፍቃን……ትናንትም ነበሩ፤ ዛሬም አሉ፤ ወደፊትም ይኖራሉ ፡፡፡፡
Deleteአይሁዳውያን ወንጌልን እናጠፋለን እያሉ ለራሳቸው እንደጠፉት፤ አንተም……………
ምንአልባት መናፍቁ አንተ እራስህ ሆነህ እንዳትገኝ እራስህን ፈትሽ/መርምር/፡፡
ነቢያትንና ሐዋርያትን ሲያሳድዱ የነበሩ ሁሉ ፈጣሪን ያገለገሉ ይመስላቸው ነበር፡፡
Dear Anonymous November 3, 2013 at 1:08PM
DeleteI smell something from your comment. Better to comment on what is written, not intentions behind like that of me.
Dear Anonymous Nov 4, do you think he talked wrong? Even paul was trying to rescue the church in his way until Jesus found him. ስለዚህ መናፍቅ የምንላቸው ትክክል ሆነው እኛው ራሳችን መናፍቅ ሆነን እንዳንገኝ በፍርድ ቀን፡፡ በስሜት ሳይሆን በጥልቀት በማስብ ራሳችንን መጠየቅ ይገባናል፡፡ በዛን ጊዜ ማንም ለማን መልስ አይሰጥም፡፡
DeleteOur Lord and Savoir Jesus Christ bless you & your family.
ReplyDeleteGood news Dn Daniel! we are eagerly waiting and it gives for the your website readers to show your endeavor effort and work in relation to our great religion since many complain that you leave the religious writing and tilt to social issues only; off course I know your effort is not restricted to social issues only. keep it up my hero brother. May God bless you and your beloved family!!!
ReplyDeletedani yanten tsuf post mederg lemayet beken 10 gze mobayl keftalehu
ReplyDeleteGod bless you.We are waiting.
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይስጥልን፡፡የት የት እንደሚገኝ ብትገልፅልን፤አዲስ አበባ ብቻ የሚገኝ ሆኖ ዘመድ ፍለጋ እንዳንደክም
Deleteእግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ
That is a great news. Thank you Diacon. How can we get the book in Las Vegas? I sm am very eager to read it. May our our Virgin Mother be with you and your family.
ReplyDeleteContact aba Gebre kidan or Misker of st. MICHAEL CHRCH.
Deletewhat about us i"m from Hawassa university and me and my friends waiting your book where can we get it.("ጭንቅላትህን ራስ ምታት እጅህን ቁርጥማት አይንካው").
Deletewhat about us i"m from Hawassa university and me and my friends waiting your book where can we get it.("ጭንቅላትህን ራስ ምታት እጅህን ቁርጥማት አይንካው").
Deletee/r hulun yadrig amen !
ReplyDeleteDecon Daniel Cheru Medhanalem Yestehe,bemeteseraw sera hulu esu yerdahe,we can't wait to see ur hard work!!!
ReplyDeleteዳንኤል - ኦሮምያ የሚባል ክልል ኖሮ አያቅም። ለቦለቲካ ፍጆታ ብለህ ስህተት አትስራ።
ReplyDeleteቤተክርስትያናችን ደግሞ ካለፉት ቤተመንግስት እና ነገስታት ጋር ተደጋግፋ ስለሰራች ኢትዮጵያችንና ቤተክርስትያናችን ቆዮልን፣ተረፉልን እንጂ
የ፳ኛውና የዘንድሮ ፳፩ኛው ክ/ዘ ጥራዝ ነጥቅ እና እስስት ልሂቃኖች እንደሚቀላምዱት ስህተት ሆኖ ሊታይ አይገባም። ያለነገሳታቱ ኢትዮጵያም ቤተክርስትያኒቱም ሊኖሩ አይችሉም ነበር፤ ያለቤተክርስትያኒቱም ኢትዮጵያም ሆነ ቤተመንግስቱ ኢትዮጵያ ሆነው ሊቆዩን አይችሉም ነበር። ቤተክርስትያናችንና ዘውድ ተሽካሚዎቹ ትብብር ባይኖራቸው ኖሮ፣ እነሱንም የማይከተልና የሚገዛላቸው ህዝብ ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ የሚባል አገር አይኖርም ነበር - ሰሜኑ ክፍል ሱዳን ሲሆን ደቡቡ ክፍል ደግሞ ከኬንያ እና ከሶማልያ ጋር በየፊናው ነበር የሚቀላቀለው።
@The Angry Ethiopian/ቆሽቱ የበገነው,
Deleteከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ይሉሃል ይሄ ነው፤ ስለ ምን እያወራህ እንዳለ ታውቆሃል? ምኑን ከምን አገናኘኸው ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ፡፡ በል ባለበት ፈልገህ ግዛና ወደ ልብህ ተመለስ
"...• ቤተ ክርስቲያን የቤተ መንግሥቱ ጥገኛና ተቀጽላ እንዳትሆን በብርቱ የተጋደሉ፣..."
Delete"....• በደቡብ ኢትዮጵያና በኦሮሚያ ጥንት የነበሩትን የስብከተ ወንጌል እንቅስቃሴዎች ያሳያል፤....."
Don't read comments before you read what Daniel wrote thoroughly. Why would I want to comment on something which was not mentioned here ? My comments were based on those excerpts in the above.
Dear angry Ethiopian !!
DeleteAngry Is not usefull there are so many way to resolve difference .Anger can only harm you. Regarding your comment It is true that there were no Oromia Before But The Ormo people were in the ground so what is the mistake to call that area corectly by oromia. I am sorry I can not use Amharic software Due to unavliablity. I am not good in english . But Daiqon daniel is correct and perfect.
እግዚአብሔር ይባርክህ። ለወደፊቱም ብዙ ያልታወቁ ታሪኮችን እንደምታካፍለን ተስፋ አለን።
ReplyDeleteበጉጉት እንጠብቃለን። ለክፍለ ሀገርም ይድረሰን።
ReplyDeleteI just can't wait to read this book!
ReplyDeleteWe are waiting the release of your book!
ReplyDeletewaiting eagerly, God Bless you!
ReplyDeleteGreat News
ReplyDeleteThink about the book price.
ReplyDeleteAnd adirgen, donot bother about the price but about its strong and orthodox message. We spent 200 birr for raw meat. Why not for book.
Deletelove u the above anonymous person, yes we spent 200 birr for raw meat. let alone for Dani's book.
DeleteBuzu yetaric metsahift endegena bitsafu elalehugn. Miknyatu andand sewoch (yetaric muhur nen bayach) be-ETV yeminagerut neger.....??????
ReplyDeleteDane. EGIZABIHER KANTE GARE YIHUN LEMANBEB YABIKAN.
ReplyDeleteDani,
ReplyDeleteplse try to open book store branches in regional cities OR agents who can distribute your products
what about dallas dani how we can get please please let me know.God may bless u and your familly
ReplyDeletePlease contact kesis mesfin of the Holy Trinity church.
DeleteI can't wait dani that is so great!!
ReplyDeleteEagerly Waiting!
ReplyDeleteI'm living in Nashville, TN how do we get it?
ReplyDeleteHERE WE GO.ANOTHER POWERFUL WEAPON.MAY GOD BLESS YOU
ReplyDeletewhat about Gondar we want this book in living Gondar pleas tell me
ReplyDeletei will have a special programme in Gondar. to inaugurate the book there.
DeleteGOOD News I am waiting the book.
ReplyDeleteGood News. Daniel please how to get all your books.
ReplyDelete...this time need evidence based books to fight racism... i am too eager to read how these guys overcome this problem ... and i need you to tell me how to get the book in Jimma.
ReplyDeleteWhat about Aleka Ayalew Gedele? Why you afraid to mention the name of such prestigious priest. Don't you think that he does not satisfy the criteria you mentionedd above
ReplyDeletewhat about canada
ReplyDeleteDani could you tell us how we can get it?malta
ReplyDeleteContact me in email please.
DeleteGoing through the requests above to distribute the books to those overseas, it is better to assign volunteer focal persons who could organize the distribution of books.
ReplyDeleteFor instance Alex could be a focal person for Malta.
Ylikawentun eweket cebecebew enesu benesa ante bedolar
ReplyDeleteEnesu bayayu amlakachw yayihal wagahnem yekaflehal
የእግዚአብሄር ጸጋ ካንተ ጋር ይሁን ቤተ ክርስቲያናችን ያንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል እባክህ ሳትሰለች ጻፍ ተናገር
ReplyDeleteለሚመጡ የመናፍቃን የከሃዲያንና የአህዛብ ጥያቄና ማወናበጃ መልስ በመስጠት ለቤተ ክርስቲያን የበኩልህን አድርግ
በርታ እግዚአብሄር ይክፈልህ አሜንዳኒ
ይድረስ ለወንድሜ ዲ/ን ዳኔ ፤ በቅድሜያ አስጀምሮ ላስጨረሰህ ዓምላክ መስጋናየን አቀርባለሁ ። ለአንተም ለውድ ወነድሜ እንኮን ደስ አለሕ። በመቀጠል እንደምታውቀው ግዜው ወርቅ ነው ፤ ምን አለ በመስኮት ብቅ ቤልና እኛም ከያለንበት ዘመኑ ባመጣው ካርድ ገዝተን መጠቀም ብንችል ።ችግር ካለው ባለመረዳት ስለሆነ በቅድሜያ ይቅርታ።
ReplyDeleteWow Dani I love you so much. You post everything when people agree or disagree with you. This is best DEMOCRACY. I wish if our poltician see your blog and learn something from you. God bless you.
ReplyDeleteDear Dani, I think you better not post the comments of those who praise you extremely (because it yields nothing); you just absorb it. ከመ ኢትትአቀፍ እግርከ በእብነ ውዳሴ ብጡለ፡፡ወአበዊነሂ ፈድፋደ ፈርሁ ዘከመዝ ውዳሴ፡፡
ReplyDeleteSilezh wendimachin bewdase kentu endaygodaben hulachinm beselotachn seat and Abunethebesemayat endgem ebacachhu.Yekidusan Amlak Egiziabeher wendemachinen yitebeklen. Amen.
Deleteአንተን ያስፈጸመህ እግዚአብሄር ይመስገን እኛን ደንሞ ለማንበብ ያብቃን
ReplyDeleteአሜን
Deleteፀጋውን ያብዛልክ
ReplyDeleteመጻሕፍቶችኽን እያስወደድካቸው ማንበብ አልቻልንም!!! ብታስብበት መልካም ነው!!!
ReplyDelete