Thursday, August 15, 2013

ሰቆቃወ ግብጽ

ክርስትናን እሳት የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ ድምጥያኖስና ዲዮቅልጥያኖስ በተሳካላቸው ነበር፡፡ ክርስትናን መግደል የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ አይሁድና ሮማውያን፣ ኮሙኒስቶችና ማኦኢስቶች ድል በነሡት ነበር፡፡ ክርስትና በቤተ ክርስቲያኖች መቃጠል፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም መቆነጻጸል የሚያበቃለት ቢሆን ኖሮ ኔሮንና ትራጃን፤ ዮዲት ጉዲትና ግራኝ ባስቆሙት ነበር፡፡ ክርስትና እሳት ሆኖ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነው፡፡ ክርስትና እሳትን እሳት ሆኖ ድል መንሣት ነው፡፡ እዚህ እሳት ላይ ሦስቱ ሕጻናት ተጥለው ነበር፣ እዚህ እሳት ውስጥ ቂርቆስና እየሉጣ ተወርውረው ነበር፡፡ ይኼ እሳት ቅዱስ ፖሊካርፐስን በልቶት ነበር፡፡ ክርስትና ግን ይኼው አለ፡፡
ሊያጠፉት የተነሡት ሁሉ ተረት ሆነዋል፡፡ ክርስትና ግን ህያው ሆኖ አለ፡፡ የሠራነውን ቤተ ክርስቲያን ያቃጥሉ ይሆናል፣ የሠራነውን ሰማያዊ ቤት ግን አይደርሱበትም፡፡ ንብረታችንን ይወስዳሉ፣ እምነታችንን አያገኙትም፤ እኛን ይገድላሉ፤ ነፍሳችን ግን ከዐቅማቸው በላይ ናት፡፡ ይህንን መከራ አስቀድመን የማናውቀው ቢሆን ኖሮ በደነገጥን ነበር፡፡ ነገር ግን ክርስቲያን ስንሆን ይህ እንደሚመጣ እናውቅ ነበር፡፡ ‹ተዘጋጅታችሁ ተቀመጡ› ተብለናልና ተዘጋጅተን ነበር፡፡ እኛ ቆንጨራና ቦንብ፣ መትረጊስና አዳፍኔ አንይዝም፡፡ እኛ በጠጠር ጎልያድን የሚረታውን ይዘናል፡፡ በጩኸት ሳይሆን በዝምታ ኢያሪኮን የሚንደውን ይዘናል፡፡ በሁካታ ሳይሆን በርጋታ የሚሠራውን ይዘናል፡፡ እነርሱ ሲጮኹ ከአጋንንት ጋር ያወካሉ፤ እኛ ግን ዝም ስንል ከፈጣሪያችን ጋር እንነጋገራልን፡፡ ዛሬ በምድር ላይ የለኮሱትን እሳት ብዙዎች በሰማይ እነርሱው ይቀበሉታል፡፡
አይቀርም፤ አምላካችንም ዝም አይልም፡፡ እንገደላለን፤ ግን እናሸንፋለን፤ እንቃጠላለን፤ ግን እንለመልማለን፡፡ እናጣለን፤ ግን እናገኛለን፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠሉት ሕንጻዎቿ በላይ ናትና፡፡

112 comments:

 1. ደስ የሚል ክርስቲያናዊ ወኔ!

  ReplyDelete
 2. "ክርስትና እሳት ሆኖ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነው፡፡ ክርስትና እሳትን እሳት ሆኖ ድል መንሣት ነው፡፡ እዚህ እሳት ላይ ሦስቱ ሕጻናት ተጥለው ነበር፣ እዚህ እሳት ውስጥ ቂርቆስና እየሉጣ ተወርውረው ነበር፡፡ ይኼ እሳት ቅዱስ ፖሊካርፐስን በልቶት ነበር፡፡ ክርስትና ግን ይኼው አለ፡፡"

  Egziabiher Yirdan.

  ReplyDelete
 3. እግዚአብሔር ያፅናናሽ እንባሽን ያብሰዉ
  . . .

  ReplyDelete
 4. this is bad news i don't know what's goin on there ..God Don't 4get about us

  ReplyDelete
 5. "ክርስትና እሳትን እሳት ሆኖ ድል መንሣት ነው፡፡" Well said.
  Could you please write the detail of the situation.

  ReplyDelete
 6. Egziabiher libona yistachewu kemalet wuchi mini yibalal!

  ReplyDelete
 7. ዝም ሲል የዘለዓለም ዝምታ መስሏቸዋል እኮ ...እግዚኦ ... የሞቱትን ከሰማዕታት ይደምርልን! ... በኛ በደል የመጣ ከሆነም ይቅር ይበለን!

  ReplyDelete
 8. ክርስትናን እሳት የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ ድምጥያኖስና ዲዮቅልጥያኖስ በተሳካላቸው ነበር፡፡ ክርስትናን መግደል የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ አይሁድና ሮማውያን፣ ኮሙኒስቶችና ማኦኢስቶች ድል በነሡት ነበር፡፡ ክርስትና በቤተ ክርስቲያኖች መቃጠል፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም መቆነጻጸል የሚያበቃለት ቢሆን ኖሮ ኔሮንና ትራጃን፤ ዮዲት ጉዲትና ግራኝ ባስቆሙት ነበር፡፡ ክርስትና እሳት ሆኖ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነው፡፡ ክርስትና እሳትን እሳት ሆኖ ድል መንሣት ነው፡፡ እዚህ እሳት ላይ ሦስቱ ሕጻናት ተጥለው ነበር፣ እዚህ እሳት ውስጥ ቂርቆስና እየሉጣ ተወርውረው ነበር፡፡ ይኼ እሳት ቅዱስ ፖሊካርፐስን በልቶት ነበር፡፡ ክርስትና ግን ይኼው አለ፡፡ Dn. Dani kale Hiwot yasmalen, egna gam endezih liyaderegu new wahebiya eyesera yalew. Egiziabhere amlake betechristianachenene yitebikilen

  ReplyDelete
 9. የሰይጣን ክፋቱ አለመታየቱ አሉ።

  ሰይጣን በሰው አድሮ ከሕሊና በላይ ክፉ ስራውን ይሰራል። ቤተክርስቲያን ግን እፍ ሲሏት ይበልጥ የምትቀጣጠል እሳት ናት። የገሃነም ደጆች /የገሃነም ደጅ ጠባቂዎች አጋንንት አይችሏትምና/

  ReplyDelete
 10. ክርስትና እሳት ሆኖ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነው

  ReplyDelete
 11. ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠሉት ሕንጻዎቿ በላይ ናት

  ReplyDelete
 12. ክርስትና እሳት ሆኖ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነው፡፡ አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ቤተ ክርስትያንህን ጠብቅ፡፡

  ReplyDelete
 13. Amen. D/Danny Amlake Kidusan kehulu belay new atsirare betechirisianin yastagisiln.

  ReplyDelete
 14. “ቤተክርስቲያንን የገሃነም ደጆች አይችሏትም”

  ReplyDelete
 15. እውነት ነው! እንገፋለን እንጂ አንወድቅም! ክርስቲያን እንደ ምስማር ሲመቱት የሚጠብቅ ነው-እግዚአብሔር አምላክ በሶሪያ በግብጽ በኢራቅ በፓኪስታን እና በሌሎች የዓለም አካባቢዎች በፅንፈኞች አማካኝነት እየተሰየፉ እና እየተቃጠሉ በሰማዕትነት በክብር ላረፉ ክርስቲያን ወገኖቻችን መንግሥቱን ያውርስልን! እኛንም በእምነታችን ፀንተን ሲያሳድዱን መርቀን የክብር አክሊል ለመቀዳጀት ያብቃን! አሜን!

  ReplyDelete
 16. ዳኒ ልክ ነህ ከሁሉ በላይ የሆነውን ይዘናል፡፡ ለምትጽፋቻ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ፤ የቅዱሳን አምላክ እድሜህን ዘለግ ያድርገው፡፡

  ReplyDelete
 17. egezabeher awaki new

  ReplyDelete
 18. Not well clear, What is the child picture bellow the fire.

  ReplyDelete
  Replies
  1. It is well beyond clear. The children in the picture are praying inside a burnt-down church, despite the fact that it is not suitable for praying. And that perfectly suits the core idea of the article.

   Delete
 19. ይህንን መከራ አስቀድመን የማናውቀው ቢሆን ኖሮ በደነገጥን ነበር፡፡ ነገር ግን ክርስቲያን ስንሆን ይህ እንደሚመጣ እናውቅ ነበር፡፡

  ReplyDelete
 20. Menew menew daneye! Yahulu mekera be-egna betekerstian laye sederese zeme belehe ahune legebetse betekeristian mekorkorehe germognal. "yerasua eyarere(eyetqatele) yesew tamaselaleche(tatefaleche)" ale yageresew. Ante yemetaweraw negere, ahunekalehebete yemorale dereja gare ayehedeme. belela bekule, selegebetse keresteyane mecheneke yalebete selewunete lememote yetzegaje sewuna sewu becha newu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. I do not think u are christian solomon it does not mater where we come from egypt, ethiopia, Greek, usa, what makes us one is what we believe our father the savior Jesus crist he died for all of us not only for ethiopians. Egypt orthodox and erhiopian orthodox aee the same we all believe the same thing if u do not know just ask even if we are different it is ok to care for someone that is what all christian supposed to do

   Delete
  2. Wud Solomon,
   Kedmo Zim Silale Aunim zim malet new yemishalew weyins...Ahun menageru...
   Do you really feel the pain our brothers and sisters Mothers and Fathers feeling... It is really beyond emagination.

   Delete
  3. Where's the writer's article about Waldiba Gedam? Displaced priests, Fake Ethiopian Patriarch Election, Disunity in Ethiopian Christianity, the use of Politics to govern religion, etc Where was Daniel when Ethiopian Christianity is demolished. And now he remembered the church in Giza??

   Delete
  4. What is your problem Solomone? please get out of from your small box and think at macro level. Who are you? Human or what? Irrespective of what religion they follow you must always condemn bad-doing let alone Orthodox Tewahido believers.

   Delete
  5. Dear my brother.didnt you read his article about waldiba? Waldiba and wuldibna is its title. He is the first person who inform us befor 7 yesrs about fandamental islam in ethiopia. Listen his speech in tewahedo.org "akrari islimna" donot judge becouse of ignorance.

   Delete
  6. Dear all! Pls check at https://www.facebook.com/photo.php?fbid=502886813130118&set=a.112869698798500.26235.100002264105877&type=1&theater

   Delete
  7. እንደእኔ ቤተክርስቲያኒያችን መጀመሪያ የሚያስፈልጋት በዕውቀት የበለፀገ ማህበረሰብ ነው፡፡ እኛ ውጭ ውጭ ስናይ ውስጣችን በባዶ እየሆነ ነው በተለይ በመናፍቃን(ፕሮቴስታን)የተማሩ የቤተክርስቲያን ለልጆችና የከተማ ነዋሪዎች ላይ የሚያደርጉት ዘመቻ በጣም ያየለበት ጊዜ ሁኔታ ነው ያለው፡፡ በ1983 የነበረው የፕሮቴስታንት ቁጥር 5 ፐርሰንት የማይደርስ የነበረ ሲሆን አሁን ግን 20 ፐርሰንት ደርሰዋል ...ይህ ሁሉ ከየት መጣ ቢባል ከኛው ነው ምክንያቱም እስታስቲኩ የእስላሞቹ ቁጥር በ3 ፐርሰንት እንዳደገ ነው የሚያሳየውና፡፡ ስለዚህ ትኩረታችንን ወደ ራሳችን እናድርግ እራሳችንን እንመርምር ሰዎች በሚያዘጋጁልን ወጥመድ ዘለን ባንገባ የተሻለ ነው፡፡ ልሂቃንም እዚህ ላይ ትኩረት አርገው ሊሰሩ ይገባል፡፡

   Delete
  8. ende minew wendim endezih yibalal?sile kirstiyan eskehone dires yeyetim hager sew yihun mazen tegebi new(kemiyazinu gar ezenu kemidesetu gar tedesetu......)

   Delete
 21. በእርግጥ ያለጥርጥር ልክ ነህ::

  ReplyDelete
 22. እውነት ብለሃል።አሁን ቤተክርስቲያን ምን አደረገች ምን አጠፋች?? አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አለ ያገሬ ሰው በጣም ይገርማል።ቸሩ መድኃኔአለም ቤተክርስቲያኗ ከጥፋት ህዝበ ክርስቲያኑን ከእልቂት ይጠብቅልን። አሜን

  ReplyDelete
 23. ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠሉት ሕንጻዎቿ በላይ ናትና፡፡

  ReplyDelete
 24. kalehiwet yasemaln dani.yemiasaznew ersbrsachin eyaderegnew yalenew tornet new. amlak aytegnam endetebale esu zm aylm bicha metebek new.

  ReplyDelete
 25. qale hiwote yasmalen dakone egzabher lbona yestline amen gne betam klbe nwe yaznkute

  ReplyDelete
 26. እውነት ነው ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠሉት ሕንጻዎቿ በላይ ናት፡፡

  ReplyDelete
 27. Its so disappointing they are really cowards and cruel cause they can't stop in front of the armed men but they run to set up a fire on the church.This is totally insane but its also a sign of weakness and luck of hope.Please God help us and keep safe we belong to you that is why this happened to us.

  ReplyDelete
 28. Bemegdelna betekrstiyan bemaqatel bihon noro ye ethiopia orthodox kezemenat befit dukawa tefto neber.esat yazenebubat alfewal esua gn zarem alech.ye gbts wendmochach b/krstiyanm endihu!!!!

  ReplyDelete
 29. ክርስትናን እሳት የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ ድምጥያኖስና ዲዮቅልጥያኖስ በተሳካላቸው ነበር፡፡ ክርስትናን መግደል የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ አይሁድና ሮማውያን፣ ኮሙኒስቶችና ማኦኢስቶች ድል በነሡት ነበር፡፡ ክርስትና በቤተ ክርስቲያኖች መቃጠል፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም መቆነጻጸል የሚያበቃለት ቢሆን ኖሮ ኔሮንና ትራጃን፤ ዮዲት ጉዲትና ግራኝ ባስቆሙት ነበር፡፡ ክርስትና እሳት ሆኖ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነው፡፡ ክርስትና እሳትን እሳት ሆኖ ድል መንሣት ነው፡፡ እዚህ እሳት ላይ ሦስቱ ሕጻናት ተጥለው ነበር፣ እዚህ እሳት ውስጥ ቂርቆስና እየሉጣ ተወርውረው ነበር፡፡ ይኼ እሳት ቅዱስ ፖሊካርፐስን በልቶት ነበር፡፡ ክርስትና ግን ይኼው አለ፡፡

  ReplyDelete
 30. „ You Can Burn Our CHURCHES,
  BUT you can not burn our FAITH“

  ReplyDelete
 31. the child are praying for burnt their father.

  ReplyDelete
 32. Betam tikikil neh, ye betekiristian meseret fikir new, hulum neger befikir del yinesal, egna balebetu yastemaren fikir new. huwket, bitibit bekiristian hizb bet yelewm!!!!

  ReplyDelete
 33. አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።
  በታላቅ ድምፅም እየጮኹ። ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ።
  ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፥ እንደ እነርሱም ደግሞ ይገደሉ ዘንድ ያላቸው የባሪያዎች ባልንጀራዎቻቸውና የወንድሞቻቸው ቍጥር እስኪፈጸም ድረስ፥ ገና ጥቂት ዘመን እንዲያርፉ ተባለላቸው። ራዕ.6፤9-11

  ReplyDelete
 34. Amlak hoy yihn Ye'aganint wugiya Astag'slin, Amen.

  ReplyDelete
 35. ብእነ ቤተ ክርስትያን ብእሳት ያምነደው benet ካብ መዓት እግዚኣቢሔር ይሰውረን ቤቱ ኣይነድም ብቻ እሱ በርእሱ ይቃጠል

  ReplyDelete
 36. ብእነ ቤተ ክርስትያን ብእሳት ያምነደው benet ካብ መዓት እግዚኣቢሔር ይሰውረን ቤቱ ኣይነድም ብቻ እሱ በርእሱ ይቃጠል

  ReplyDelete
 37. It is the Christians of old times that launched the crusades and assaulted and murdered many. Every organized religious institution has the potential for evil. Your article at best is the typical emotional appeal and pretense to assume higher morale ground.

  In reality, and in pragmatic terms, how is Muslim/Christian organizations different from any secular organization like that of political parties, civil societies, etc. There is nothing spiritual or supernatural trait that we see from the religious categories. They all aspire for power, money and respect like any secular group. The holy synods of Ethiopia had in fighting among members to the extent of injuring others (power struggle). It is a highly corrupted but tax exempted institution, like any other secular group. You seem to suggest that Christianity endured despite the attempt by others (probably muslims) to destroy it (in Egypts current situation). Muslims could exactly draw same conclusion as yours. They survived the crusades, and several other attempts by Christians to undermine them. And both have different version of God. You don't want to go in that road. Please quit with "us" vs "them" insinuations. Inspire peace for all.

  ReplyDelete
  Replies
  1. I don't know what to say for such of you! May God open your eye and heart for truth of truth!!!

   Delete
  2. there is some truth in what you're saying although the crusaders' goal was just to take the holy lands in the middle east back from the Muslims ,not to destroy Islam .... you're wrong in that regard, I presume..

   Delete
  3. Dear Anonymous August 16, 2013 at 2:42
   What you see the pragmatic condition of Egypt is from the pragmatic condition of religious leaders /especially the Ethiopian once/. But what I see from Dn Daniel piece of writing is that he sees the pragmatic condition of Egypt from the Christian ideology. I think also the situation in Egypt did not allow any person to see it from the pragmatic condition only, even the pragmatic condition happening in Egypt is saying it is an ideology. Political movement in genuine terms should not pass the red line of believe, one of which is destroying religious institutions. And what should be underlined is that religious move does not need to be aided by politics. When it starts to be aided by politics it starts to be secular. But aided synod and aided religious ideology should have always a gap, religious person always does not want to be at the front raw in the leadership position. If I said much more than this ... I will need my blog... try to understand.

   Delete
 38. Mr Daniel, if you don't wake up it will happen in your country and even in North America. That was how they get rid of Christians in Saudi, Yemen, Iraq....

  They try to control finance, government, almost everything. But we say money is not important... Then this things will make us ready to be slaves.

  ReplyDelete
 39. ''እንገደላለን፤ ግን እናሸንፋለን፤ እንቃጠላለን፤ ግን እንለመልማለን፡፡ እናጣለን፤ ግን እናገኛለን፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠሉት ሕንጻዎቿ በላይ ናትና'' Exactly

  ReplyDelete
 40. The above anonymous, are you supporting the actions of Muslim fundamentalists burning of the coptic churches? From your writing it seams that there is a high probability of you being an atheist. SO you do not have the moral to criticize the holy Church. You may have observed our holy church being mismanaged by the former mafia 'aba' Paulos, but you should study its 2000 years of struggle with people like you who are either athiests, heretics, or other enemies.

  ReplyDelete
 41. በጩኸት ሳይሆን በዝምታ ኢያሪኮን የሚንደውን ይዘናል፡፡ በሁካታ ሳይሆን በርጋታ የሚሠራውን ይዘናል፡፡ እነርሱ ሲጮኹ ከአጋንንት ጋር ያወካሉ፤ እኛ ግን ዝም ስንል ከፈጣሪያችን ጋር እንነጋገራልን፡፡

  አንድ ቀን ክርስቲያኑ ምርር ብሎት የተነሳ ለት ነው ችግሩ፡፡
  ትእግስት ከመጠን በላይ ሲያልፍ ግን ለመገመት የሚቸግር ነገር ሊፈጠር ይችላል፡፡
  ምናልባት እነዚህ የአሁኖቹ ቤተ መቅደስ አቃጣዮች ፤ ክርስትያን ገዳዮች ፤ጀግና መሳዮች ክርስትያኑ ችግሩ ከአቅም በላይ ሁኖበት ከተነሳ …….

  ReplyDelete
 42. ይህ የእስልምና እምነት ፍሬ ነው፡፡ እስልምና ባለበት እንደዚህ ዓይነት ቀውስና ቃጠሎ ይኖራል፡፡ ይህ የእምነቱ ትክክለኛ መገለጫ ነው፡፡ እያንዳንዱ ትክክለኛ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሙስሊም (EVERY TRUE MUSLIM ) ይህንን ድርጊት ትክክል ነው ብሎ ይቀበለዋል፡፡ ይህንንም ይፈጽመዋል፡፡ በሮሜ 12-15 - “ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ። ”እንደተባለ ከግብጽ ቤተክርስቲያንና ምዕመናን ጋር ልናለቅስ ይገባል፡፡ ሆኖም ግን ጌታችን በወንጌል ሉቃ 23 - 28 “ እናንተ የኢየሩሳሌም ልጆች፥ ለእኔስ አታልቅሱልኝ፤ ዳሩ ግን። መካኖችና ያልወለዱ ማኅፀኖች ያላጠቡ ጡቶችም ብፁዓን ናቸው የሚሉበት ጊዜ እነሆ ይመጣልና ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ አልቅሱ።” ብሎ እንደተናገረ እኛማ ለራሳችን ማልቀስ ይጠበቅብናል፡፡
  በደንብ ላስተዋለውና ለመረመረው ይህ መከራ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንና ምዕመናን ላይ ላለመከሰቱ ምን ያህል እርግጠኞች ነን? እስልምና ማለት. . . ሶማሊያን መመልከት ማለት ነው፡፡ እምነትና ቋንቋ አገርን አንድ ቢያደርግ ኖሮ ሶማሊያን በአንድነቷ ማን ይስተካከላት ነበር ? ነገር ግን የእስልምና መሠረቱ ጥላቻ የሌላለውን እምነት ማንቋሸሽ ፤በኃይልና በጉልበት ፤ በደምና በግድያ ማሳመን ስለሆነ የእነርሱ አምላክ ማንነትን ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡ ሰውን በመግደልና የሌላውን እምነት በማቃለል የሚገኝ ጽድቅ ምን ዓይነት ጽድቅ ይሆን ?

  ReplyDelete
  Replies
  1. “ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ”…… ሰንበት ት/ት ቤት የሚያስተምሩህን እዚህ ደገምከው…..ጨረስክ ግን???

   Delete
  2. እስኪ ከእስልምና እምነት ምን መልካም ነገር ተገኘ? መቼ? የሚያስተምሩት መግደል - ለአላህ በመግደል መጽደቅ፡፡ ጀነት(ገነት) መግባት፤ በጣም ይገርማል፡፡ አላህ ምን ያህል ደካማ ቢሆን ነው? የሙስሊሞችን ርዳታ የሚፈልግ፡፡ እኛ ግን ልዑል እግዚአብሔር ፈራጅ እንደሆነ እናምናለን፡፡ ወንድሜ ሆይ ጭንቅላት ካለህ ተጠቀምበት፡፡ መግደል አያጸድቅም! ስለ እምነቱ መሞት ግን ያጸድቃል፡፡

   Delete
  3. ወንድም ተሳሳትክ ለዚህ አለም ወደፊት መሄድ የክርስትና ሃይማኖት ተቀባይነት ማጣትና ከዘመናዊው አለም ጋር አለመሄድ ታይቶ 4በ4 በሆነ አዳራሽ ብቻውን(የሰው ድርቀት መቷቸዋል) ውስጥ እንደ ቅርስ እንዲቀመጥ መደረጉ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል...ምናልባት በምእራቡ አለም በአሁኑ ጊዜ በተጨባጭ ያለውን የክርስትና እምነት ተቀባይነት ብታይ ግርምት በጫረብህ ነበር በራሱ ጊዜ እየጠፋ ያለ አይዲኦሎጂ ነው....ምክንያቱም ህዝብ እያወቀና እየተማረ ሲመጣ አንቅሮ ተፍቶታል ... የዓለም ጦረነቶችንም ወደኋላ ተመልከት በቡራኬ የሚከወኑ ነበር...

   Delete
  4. ወንድሜ ሆይ በእጅጉ ተሳሳትክ!
   በምዕራቡ ዓለም ያሉ አብያተ ክርስቲያናት በሰው መራቆታቸው አንተ እንደገለጽከው ከዘመናዊው ዓለም ጋር አለመሄድ አይደለም፡፡ ለመሆኑ ዘመናዊነት ለአንተ ምን ማለት ነው? ወንድ ለወንድ ወይም ሴት ለሴት መጋባት? ወይስ በዓለም ያለውን ሁሉ ሰው እንደወደደው መጠቀም? አንተ እንዳልከው ክርስትና በራሱ ጊዜ እየጠፋ ያለ አይዲዎሎጂ አይደለም፡፡ ለመሆኑ እስልምና በስብከት የተስፋፋበትን ዓለም ልትነግረኝ ትችላለህ? በፍጹም ፡፡ ምክንያቱም እስልምና በዓለም ላይ የተስፋፋው በሁለት ምክንያት ብቻ ነው፡፡ የመጀመሪያውና ዋነኛው በጅሀድ (አስገድዶ በማስለም) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ “ነቢያችሁ” እንዳስተማሩአችሁ ቢያንስ እስከ አራት ሚስት በማግባት ብዙ በመውለድ መባዛት፡፡ እናንተ ( Geometrically ) እኛ ደግሞ (Arithmetically ) እየተባዛን እንዴት ቁጥሩን ወይም ብዛቱን ልታወዳድር ትችላለህ? ለመሆኑ እግዚአብሔር ለአዳም ስንት ሔዋኖችን ፈጠረለት? በቁርአን አራት ሳይሆን አይቀርም፤ ነቢያችሁ ለዚህ አይደል አራት ሚስቶች ያሉአቸው፤ በአላህ የታዘዘውን ለመፈጸም ì ፡፡
   በተጨማሪ ክርስትናን ሰው አንቅሮ ሊተፋው ሚችልበትን ምክንያት ልግለጽልህ፡
   1.የአምላክን ፍቅር ለማወቅና ለማመን ሳይፈልግ ሲቀር
   2.ከፈዓለምን ብቻ ለማትረፍ ሲፈልግ
   3.እውነትን ማወቅና መረዳት ሳይፈልግ ሲቀር
   ሆኖም ግን እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ነጻ ፈቃድ ስለሰጠው እርሱን የማምለክ ወይም ያለማምለክ መብቱን መጠቀም የሰውየው ፋንታ ነው፡፡ ስለዚህ አስገድዶ ማሳመንም ሆነ የሃይማኖት ተከታይ ማድረግ ከክርስቶስ አልተማርነውም፡፡ ዮሐ 5-6 - ልትድን ትወዳለህን? ለመዳን ከወደድክ ደግሞ አዕምሮህን ጠይቅ፡፡
   እስኪ ከታች የተዘረዘሩትን እነዚህን ቃላቶች አወዳድራቸው፡፡
   ‹‹ከኢስላም ውጪ ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈፅሞ ከአላህ ተቀባይነት የለውም እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡›› አል-ዒምራን 85
   ከአላህ ሌላ ያለን ፍጡርም ይሁን ማንኛውም አይነት ነገር ማምለክ በኢስላም ታላቅ ወንጀል ነው። ከመስዋዕትነቶች ሁሉ የላቀው መስዋዕትነት ደግሞ “ጂሀድ” ነው ምክንያቱም “ጂሀድ “ የአላህንም ሆነ የሰዎችን መብት የማስጠበቂያ መንገድ ነውና።
   ምንጭ፡ ዳዕዋ ማዕከል http://ethioislam.org/hadith2.html ይላል በእናንተ መጽሐፍ፡፡
   የማቴዎስ ወንጌል 5፥44-45 እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።
   ወደ ሮሜ ሰዎች 12፥19 ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና።
   የማቴዎስ ወንጌል 16፥26 ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
   ስለዚህ ወንድሜ እኔስ አልረግምህም፡፡ ወይም የሥጋንም ሆነ የነፍስ ሞትን አልመኝልህም፡፡ ከስህተትህ ተመልሰህ መጻሕፍትን መርምር፡፡ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ እርሱን ወደ ማወቅ ያድርስህ፡፡ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ካንተ ጋር ይሁን፡፡ አሜን፡፡

   Delete
 43. ክርስቲያን ሁሌ አሸናፊ ሰለሆነ እሳትን አይፈራም እሳት ሲነሳ ይጠነክራል እንጂ

  ReplyDelete
 44. አገራችን ኢትዮጲያን እንዲሁም አህጉሪቱን አፍሪካን እና መላው አለምን የእስላም አጥር ለማድረግ እና በቁጥጥራቸው ስር ለማስገባት የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ነድፈው በታላቅ ትጋት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ ከሚንቀሳቀሱባቸው እቅዶች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡
  1. ገንዘብ ስላላቸው ኢንቨስት ማድረግ
  2. እርዳታ ሰጪ ድርጅቶችን መጠቀም
  3. ከወለድ ነፃ ባንክ በመክፈት ማበደር
  4. የተለያዩ ፀረ ክርስትና ፁሁፎችን በካሴት፤ በመፅሄት፤በመፅሐፍ፤ በቪዲዮ፤ በሲዲ በተለያዩ ቋንቋዎች ማሳተምና በነፃ ማሰራጨት
  5. በተለያዩ አረብ አገራት ያሉ የቴሌቭዥን ስርጭቶቻቸውን ለዚህ ፕሮግራም በከፍተኛ ሁኔታ መጠቀም፡፡
  6. በተለያዩ ሀገሮች ላይ መስጊዶችንና ታላላቅ የእስልምና ት/ቤቶችን መክፈት
  7. ከታላቁ የስልጣን ቦታ እስከታች ድረስ በመያዝ ለእስላማዊ እንቅስቃሴ ፍጥነት እገዛ ማድረግና የሌላውን እምነት ተከታይ ላይ ተፅእኖ መፍጠር ከተፅእኖዎቹም መካከል ቀብርና ቤተ ክርስቲያን መስሪያ ቦታ መከልከልና ወዘተ ይገኙበታል፡፡
  8. በገጠርና በከተማ ሰዎችን በገንዘብ ማስለም
  9. ሴቶችን እና ወንዶችን በጋብቻ ወደ እስልምና መቀየር
  10. በንግድ ቦታዎችና በገቢያዎች የሶላት ስፍራን መለየት እና መስራት
  11. በየመንገዱ በመስገድና ተሰብስቦ በመሄን የስነልቦና ጦርነት (Psychological War) መፍጠር፡፡
  12. በብዛት በመውለድ ከገጠር ወደ ከተማ በመፍለስ ቁጥራቸውን ከፍ ማድረግና ሼሪያን ለማሳወጅ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ፡፡
  13. በየሀገሩ ሽብር መንዛትና የበላይነትን ለመቆጣጠር መጣር፡፡
  14. ዳዋ በቡድን ስብከት መውጣት
  15. የንግድ ቦታዎችን በግለሰብ ስም በመመራት እና በሊዝ በመግዛት ለመስጊድ ማሰሪያነት ማዋል
  16. ለዘብተኛውን እና ባህላዊ እስላም እያስተማሩ አክራሪ ማድረግና ለቁርአናዊ ተልእኮ ማዘጋጀት(ሱረቱ አል-አንፋ 8፡39).
  17. ፖለቲካውን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥረት ማድረግ እና ገዢውን ፓርቲ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የተጀመሩትን ልማቶችን በማንቋሸሽ እንዲሁም ሰንደቅአላማ(ባንዲራ) በማቃጠል እና በመቅደድ ሀገራዊ ስሜትና ክብርን የሚጎዳ ነገር መፈፀም እንዲሁም ከህገ መንግስቱ ጋር የሚቃረን ሀይማኖትን ከፖለቲካ ጋር መቀላቀል
  18. ሰዎችን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ስለ እስላማዊ እንቅስቃሴ ማስተማር
  19. ሰዎችን በችግራቸው በመርዳት እና ህፃናትን ሰብስቦ በማሳደግ ወደ እስልምና መቀየር
  20. ምንም አይነት እስልምና በሌለበት መስጊዶችን መስራትና ሚሽነሪ ማሰማራት
  21. ወጣቶችን በመመልመል ከቁርአናዊ ተልእኮ ዝግጁ ማድረግ
  22. ክርስትናን ከምእራባዊያን ቅኝ ገዢዎች ጋር በማገናኘት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ መንዛት
  23. አጋጣሚውን ሁሉ በመጠቀም እስልምናን ለማስፋፋት ከፍተኛ ጥረት ማድረግ፡፡
  24. እስላማዊ የትብብር ኮሚቴዎች በሀገራት መካከል ማደራጀት
  25. አክራሪ እስላማዊ ያልሆኑ መንግስታትን በአክራሪ እስላማዊ መሪዎች ለመተካት ከፍተኛ ጥረት ማድረግ፡፡ ለምሳሌ በ 1986 ዓ.ም በኢትዮጲያ ውስጥ የግብፁን መሪ ሁስኒ ሙባረክን ለመግደል ጥረት ማድረግ እንዲሁም በቅርቡ የተገደሉትን የሀይማኖት እና የመቻቻል አባት የሆኑትን የደሴው ሼክን ማስገደልና ሌሎችንም እቅድ ውስጥ በማስገባት መንቀሳቀስ፡፡

  ReplyDelete
 45. 26. ቁጥራቸው አናሳ በሆነበት ሀገራት በፍጥነት ማደግና የወደፊት ህልማቸው ሼሪያን ለማሳወጅ ከፍተኛ ጥረት እና ጥድፊያ ማድረግ፡፡
  27. በጎሳ ወይም በዘር ሰዎችን ወደ እስልምና መቀየር ለምሳሌ ጃዋር መሀመድ
  28. በወቅታዊ ችግሮችና ፖለቲካዎች መካከል ጣልቃ በመግባት በሮችን ለዚህ ተልእኮ ማስከፈት
  29. የገንዘብ እጥረት ያለባቸውን የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በገንዘብ በመደገፍ በመቀናጀት መስራት፡፡
  30. ሰዎችን ወደ አረብ ሀገር በማስወጣትና ስራ በማስያዝ ነፃ የትምህርት እድል በመስጠት ወደ እስልምና መቀየር
  31. በአፍሪካ ያሉትን ባህላዊ ሀይማኖት ተከታዮችን ግብ አድርጎ መንቀሳቀስ
  32. የሕዝብ ብዛት የሚገኘው በገጠር ስለሆነ በተለይ ዋናውን ትኩረት ገጠር ላይ ማድረግ
  33. በተቻለ መጠን መሀመድን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ለማድረግ የተለያዩ ፅሑፎችን መፃፍና ማሰራጨት
  34. ታላላቅ የእስልምና ት/ቤቶችን በየቦታው መክፈት
  35. ከገጠር ወደ ከተማ በመፍለስ የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን መግዛት አንድ እስላም በእምነት እሱን ከማይመስል ሰው ጋር የልብ ቅርርብ እንዳያደርግ ማስተማር (ሱረቱ አልማይዳ 5፡51)
  36. በአንዳንድ ስፍራ ቤተክርስቲያኖችን እና የክርስቲያኖችን ሬሳ ቆፍሮ በማውጣት ማቃጠል እና ክርስቲያኖችን መግደል፡፡
  37. የብዛታቸውን መረጃ (statistical information data) በተመለከተ ሀሰት የሆኑ ዘገባዎችን ማሰራጨትና የማዛባት ስልት መጠቀም እና የስነ ልቦና ጦርነት ማካሄድ (32.8%ናቸው በኢትዮጲያ)፡፡
  38. በቴኳንዶ ት/ቤቶች ውስጥ በስውርና በግልፅ ወጣቶችን በማስተማር ለጅሀድ ጦርነት ዝግጁ ማድረግ
  39. እያንዳንዱ እስላም አለማቀፋዊ እስላማዊ አስተሳሰብ እንዲኖረው ማስተማር
  40. የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት የማስፋፋት ስልት
  41. ቤተክርስቲያንን የመርገም ስልት
  42. ታሪክን የማዛባት ስልት
  43. የእስልምና ታሪክን የመድገም ስልት
  44. የቁርአን ትምህርት ካሪኩለም (ስርአተ ትምህርት)ውስጥ ይግባልን ማለት
  45. የሳምንቱ የእረፍት ቀን እሁድ መሆኑ ቀርቶ አርብ ይሁንልን ማለት
  46. የጦር መሳሪያ የማደራጀት ስልት
  47. መረጃ የሚለዋወጡባቸውን ሚስጥራዊ ቤቶች የመጠቀም ስልት
  48. በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ክርስትናን የማጥላላት ዘዴ
  49. በክርስቲያኖች ተጨቁነናል የሚል ጩኸት በተደጋጋሚ ማሰማት
  50. ከተሞችን የመውረር ስልት (ማጥለቅለቅ)
  51. መረጃዎችን የራስ የማድረግ ስልት (የግል ሬዶዮ ፕሮግራም እና ማህበራዊ ድህረ ገፆችን
  (Face Book, Twitter And Skype) በመጠቀም መረጃዎችን ማቀበል፡፡
  52. ሙስሊሞች በኢኮኖሚ የበላይነት እንዲኖራቸው የማገዝ ስልት
  53. የኢንቨስትመንት ፤የንግድ ሽርክና የዲፕሎማሲያዊ ስልት
  54. በሌሎች አረብ ሀገራት መደገፍ( ሳውድአረቢያ ፤ኩዌይት ፤ ኳታር ፤ሊባኖስ ፤ኢራን ፤ፓኪስታን፤ ቱርክ ፤ማሌዢያ ፤ሶማሊያ፤ ሱዳን ፤ግብፅ እና አልጄሪያ)

  ReplyDelete
  Replies
  1. ይህ ለህዝባችን ምንም ጠቀሜታ የሌለው ተራ ወሬ ነው... አሁን ሃገራችን የምትፈልገው መፍትሄ ነው፡፡ የግብፅን ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመድገም ካልሆነ በስተቀር...ብልጥ ከሰው ስህተት ነው የሚማረው..

   Delete
 46. አይቀርም፤ አምላካችንም ዝም አይልም፡፡ እንገደላለን፤ ግን እናሸንፋለን፤ እንቃጠላለን፤ ግን እንለመልማለን፡፡ እናጣለን፤ ግን እናገኛለን፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠሉት ሕንጻዎቿ በላይ ናትና፡፡

  ReplyDelete
 47. ሐይማኖታዊ አካሔድ የራስን ከመጠበቅ ጀምሮ የሌሎችንም በማክበር ይደመደማል እንጂ በጥላቻና በክፋት የሌሎችን አለመኖር የሚፈልግ አይደለም፡፡ ሐይማኖት ሠላም ወዳድ እንጂ ለሠላም መጥፋት ምክንያት የሚሆን መሆን የለበትም፡፡ የሌሎችን ሕልውና ለማጥፋት መጣር እና መዋተት ከደካማነት የሚመነጭ አስተሳሰብም ይመስለኛል፡፡ ደስ የሚለው ነገር የኛ ሐይማኖታችን ከሰማይ ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን መቃጠል ይበልጥ ያጠነክረናል፡፡

  ገበታ

  ReplyDelete
 48. ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠሉት ሕንጻዎቿ በላይ ናትና፡፡ that's wright !!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 49. Egizihabher Zim ayilim.dn.Dani kale hiwot yasemalin

  ReplyDelete
 50. Please write the detail of this NEWS so that we can understand.

  ReplyDelete
 51. ዲ/ን ዳንኤል ስላደረስከን ዜና እና ሃሳብ በቅድሚያ አመሰግናለሁ:: ይህንን አክራሪነት እየተገበሩ ያሉት የሙስሊሙን 1 % እንኳን የማይሞሉ RADICAL MUSLIM የሚሏቸዉ ሆነዉ ሳለ አብዛኛዉ ህዝበ ሙስሊም አንድም ቀን ይህንን እኩይ ተግባር እንቃወማለን ሲል አልሰማንም:: በአገራችንም የቤተ ክርስቲያን መቃጠል እና የካህናት መታርድ በገሃድ የታየ ነዉ:: እኔ እስከማዉቀዉ አንድም ህዝበ ሙስሊም በስማቸዉ የሚነግዱትን አክራሪዎች በሰልፍ ሲቃወሙ አልሰማሁም:: የክርስቲያኑ ጩኽት ብቻ በቂ ነዉ ብዬ አላምንም:: ስለዚህ እስልምና የሰላም ሃይማኖት ከሆነ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በስሙ የሚነግዱትን በተግባር በአደባባይ ሊቃወማቸዉ ይገባል:: ይህ ካልሆነ ግን “ የምትለዉን እንዳልሰማህ የምታደርገዉ ይከልለኛል” የሚባለዉ ነገር ይመጣል::

  ReplyDelete
 52. Christians were widely seen as being supportive of the transition, and Coptic Orthodox Pope Tawadros II, the leader of Egypt’s largest Christian denomination, publically supported the move

  This is the problem of all including the writer of this topic..... man with two sided face..... this was the question of the mule..... freedom for people neither not for christian nor for others....

  ReplyDelete
  Replies
  1. The leader of Al Azhar ( the main Islamic leader) publically supported the transition.

   But nothing is happening to mosques or Muslims. Why double standard against Christians.

   Delete
  2. A true freedom fighter fights against inequality, injustice & discrimination.

   Coptic's in Egypt are facing unimaginable inequality, injustice, discrimination & killing because of their faith (religion).

   Delete
 53. blood is the most horrifying above any race and religion....

  ReplyDelete
 54. I hope u were in ur feelings when u write this topic Mr. Daniel, it was better u wait...... feelings can make tempered like this....but above all, blood and feelings can lead man to more evils...

  ReplyDelete
 55. ur heart and mouth is no the same.... be a freedom fighter for people rather for religion....

  the truth is there is no truth in the world

  ReplyDelete
 56. This is how they are rewarded with 72 virgins in the heaven.

  ReplyDelete
 57. Daniel read the question of the mule......but he didn't answer it.... should we look for the Kebede Michael for the answer?

  ReplyDelete
 58. Dear anonymous, probably you do not know what Christianity mean?
  you may have not read the bible.... so ayferedbihim.

  ReplyDelete
 59. Dear Daniel like Solomon side, You should also said "Sekokawo Ethiopia" before... No body can not tell you what happened in Different part of Ethiopia, I hope you know it very well. even the current islamic movement in ethiopia may looks like "fighting for their right" or aginest the Government Regime. but they will comes to Ethiopia, and Ethiopian christian. On this situation, You do not have to go further to clarify, while the government support them for his(government)own political purpose, he live them when they burn churches and kill Christina , that was closed b/c of lack of international media thanks to EPRDF. Anywayes after BBC or CNN, for Egypt Christians, there are a lot of supporters to condemned what was happened their, for Ethiopia after more than 60 church burn and mass killing no one talk about that ETV, Ethiopian FM, Local Presses even christian who have an audiences like you as much as they can. Beterefe I would like to appreciate all what you say in any manner.

  ReplyDelete
 60. YOU AMHARS AND TIGRES WANT CHRISTIAN ORTHODOX ETHIOPIA, SO YOU KILL IMPRISON AND MUSLIMS

  ReplyDelete
  Replies
  1. I am an Oromo & proud to be an Orthodox Christian. The Orthodox Christians were/ are the one gave protection (refugee) to the first Muslim community. We did it because of our bible or Jesus teaches us to love everyone regardless of a person religion. We love you too!

   Delete
  2. ante yaluhin teketay neh, zer amlaki!

   Delete
 61. ዲ.ዳንኤል እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ፡፡የክርስቲያን ወንድሞቻችን ሁኔታ እጅግ አሳዝኖኛል፡፡ ነገር ግን ክርስቲያንና ዶሮ በህይዎት እያለ አይከበርም፡፡ የክርስቲያን ክብሩና ውጤቱ በሰማይ ነው የዶሮም ክብሯ ታርዳ ከተሰራች በኋላ በመሶብ ላይ ነው፡፡ ይግደሉን ነፍሳችንን አያገኙአትምና፡፡በመግደል ሳይሆን በመሞት እናሸንፋለን፡፡

  ReplyDelete
 62. according to Words of God first Soria is burned,secondly Egypt is burning,the third turn will be Ethiopia.Let`s prepare our self.

  ReplyDelete
 63. 2)
  http://www.tecolahagos.com/getachew.htm
  Islamic Extremists have deep root in Ethiopia. Let us unite rather than fighting with each other .
  1)http://www.mereb.com.et/?mpid=7501531792

  ReplyDelete
 64. አውነት ነው'ክርስትናን እሳት የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ ድምጥያኖስና ዲዮቅልጥያኖስ በተሳካላቸው ነበር፡፡ ክርስትናን መግደል የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ አይሁድና ሮማውያን፣ ኮሙኒስቶችና ማኦኢስቶች ድል በነሡት ነበር፡፡ ክርስትና በቤተ ክርስቲያኖች መቃጠል፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም መቆነጻጸል የሚያበቃለት ቢሆን ኖሮ ኔሮንና ትራጃን፤ ዮዲት ጉዲትና ግራኝ ባስቆሙት ነበር፡፡ ክርስትና እሳት ሆኖ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነው፡፡ ክርስትና እሳትን እሳት ሆኖ ድል መንሣት ነው፡፡ እዚህ እሳት ላይ ሦስቱ ሕጻናት ተጥለው ነበር፣ እዚህ እሳት ውስጥ ቂርቆስና እየሉጣ ተወርውረው ነበር፡፡ ይኼ እሳት ቅዱስ ፖሊካርፐስን በልቶት ነበር፡፡ ክርስትና ግን ይኼው አለ፡፡' ዺ/ዳንኤል አስተማሪና ብርታት የሚሆን መልእክት ስላለው እግዚአብሔር ይስጥልን።

  ReplyDelete
 65. that must be the insulted atheist that bring both sides to the table....

  ReplyDelete
 66. The best way for any religious group (Christian/Muslim) is to have respect for and tolerance with each other, though their teaching is not only different but sometimes sacrilegious from one's perspective. For example, for Muslims the idea that Christians consider Jesus Christ as God is sacrilegious. However, they must tolerate the faith of others. In similar way Christians need to support and understand their Muslim compatriots in their suffering and suppression. Those who write in the sense of "us" vs "them" would lead us to our peril. Christians and Muslims have lived in peace and love for ages in our country. The reason behind that is there were no these religious elites that only magnify differences. The majority of people were focused on praising their God that they did not have time to criticize the other. We need to cultivate that culture of tolerance, respect, and love for one another, as human beings. Your religion is only yours. Don't try to impose it on others. As much as you draw comfort and peace with your faith, your compatriot with different faith also draws similar comfort and peace from his faith.

  ReplyDelete
 67. Some irresponsible, blood-thirst individuals are killing people and looting properties of churches. I think it is what their 'holy book' is telling them to do.
  May God safe the innocent Christian in the world.
  Dn. Daniel, I always appreciate the topic you are raising. Thank you.

  F.G. Dessie

  ReplyDelete
 68. Abetu yehonebenen Aseb !!

  ReplyDelete
 69. "በእግዚአብሔርም ፊት ትልቅና ብርቱ ነፋስ ተራሮቹን ሰነጠቀ ዓለቶቹንም ሰባበረ፥ እግዚአብሔር ግን በነፋሱ ውስጥ አልነበረም። ከነፋሱም በኋላ የምድር መናወጥ ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በምድር መናወጥ ውስጥ አልነበረም። ከምድር መናወጥ በኋላ እሳት ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በእሳቱ ውስጥ አልነበረም። ከእሳቱም በኋላ ትንሽ የዝምታ ድምፅ ሆነ።...ከዝምታው ውስጥ እግዚአብሔር ነበር፡፡"
  1ነገ.19:12፤

  ReplyDelete
  Replies
  1. Very impressive, on time and spot

   Delete
 70. ከታሪክም ሆነ አሁን ካለው ተጨባጩ ዓለም እንደምንረዳው ከሆነ እጅግ በጣም በጣት የሚቆጠሩ ሰይጣናዊ ልሂቃን ሃይሎች ሃይማኖትን(እስልምናንም ሆነ ክርስትናን ወይንም አይሁድነትን) እንደ ሽፋን ለራሳቸው ሰይጣናዊ ድብቅ ዓለማ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ብዙሃኑ ሃይማኖተኛ የዋህ የታችኛው ምስኪን ህዝብ በቅጡ የተረዳ አይመስልም፡፡ሃይማኖት የታችኛውን ድሃ ህዝብ እርስ በርስ በከፋፍለህ ግዛው ስልት ለማናከስና ለማዳከም መጠቀሚያ ጭምር ነው፡፡ሃይማኖትን ሽፋን ስታደረግ የሰውን ልጅ በምክንያታዊነት የማሰብና የማመዛዘን የጭንቅላት ስራውን በተወሰነ መንገድ ታኮላሸዋለህ፡፡እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ወንድ ልጅ ትፀንሻለሽ ስሙም አማኑኤል ይባላል ብሎ ቅዱስ ገብርኤል ሲያበስራት ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል እኔ ወንድ አላውቅም ነበር ያለችው፡፡ትክክለኛ ምክንያታዊ ጥያቄ ነበር፡፡እውነታው ይህ እየሆነ ሳለ ፈጣሪ እራሱ እንኳን ጭንቅላታችሁ እስከፈቀደ ድረስ ነገሮችን መርምሩ ጠይቁ እንጂ በጭፍን አምልኩኝ አላለም፡፡የእስልምና የክርስትናና የአይሁድ የጋራ እምነት መሰረት ነው የሚባለውና አንድ ወቅት የጣኦት ምስል እያዞረ ይሸጥ የነበረው አብርሃም እንኳን ፈጣሪውን እስከተወሰነ ደረጃ ድረስ በምክንያታዊነት ጭንቅላቱን ተጠቅሞ ነበር ለማግኘት ጥረት ያደረገው፡፡ስለዚህም ጥቂት ሰይጣናዊ ልሂቃን እኛን በሃይማኖት ሽፋን መጠቀሚያ ሊያርጉን ሲሞክሩ በጭፍን በስሜት በሃይማኖት ሽፋን ብቻ ከምንመራ እስከተወሰነ ደረጃ ድረስ ጭንቅላታችንን ለማሰራትና ወሳኝ መሰረታዊ ጥያቄዎችን ለማንሳት መጣር አለብን፡፡ለምሳሌ በክርስትናው እምነት ስንሄድ አይሁድ እየሱስ ክርስቶስን ከዘመኑ ባለስልጣናት ጋር ሊያጋጩት ለቄሳር ግብር መክፈል ይገባልን ብለው በመጠየቅ ፖለቲካዊ ወጥመድ አጥምደውበት ነበር፡፡እየሱስ ክርስቶስን ግን ይህንን የወጥመድ ፈተና የተወጣው ዝም ብሎ ጭፍን ኃይማኖተኛ በመሆን ሳይሆን ፍፁም ምክንያታዊ ጥያቄና መልስ(Logical Dialogue) በማድረግ ነበር፡፡እስኪ አንድ ሳንቲም አምጡ ይህ የማን ምስልና ምልክት አለበት ብሎ ጠየቀ፡፡አይሁድም የቄሳር ነው ብለው መለሱለት፡፡እርሱም የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሄርን ለእግዚአብሄር ስጡ ነበር ያለው፡፡ሃጢያተኛ ናቸው ከሚባሉ ሰዎች ጋርም አብሮ ሲሆን ያዩትም አይሁዶች እንዴት ከእንደነዚህ አይነት ሃጢያተኛ ሰዎች ጋር ይውላል ሲሉት የመለሰላቸውም እንደዚሁ ዝም ብሎ ጭፍን ኃይማኖተኛ በመሆን ሳይሆን ፍፁም ምክንያታዊ ነበር፡፡አዎ የሰጠውም መልስ መድሃኒት የሚያስፈልጋቸው በሽተኞች እንጂ ጤነኞች አይደሉም ለፃድቃን ሳይሆን ለሃጥአን ነው የመጣሁት በማለት ነበር፡፡ይህንን ሁሉ ያልኩት ጥቂት ሰይጣናዊ ልሂቃን ሃይሎች ሃይማኖትን እንደሽፋን ተጠቅመው ለራሳቸው ድብቅ አላማና ፍላጎት የእኛን የጠራውን ህዝብ የማመዛዘኛ ጭንቅላታችንን እያኮላሹት ስለሆነ ለምን እንዴት ብለን ነገሮችን በጥሞና እንመርምር መሰረታዊ ጥያቄዎችንም እንጠይቅ ለማለት ነው፡፡ፈጣሪ እራሱ ለእኛ ለሰዎች ብሩህ አእምሮ ከነፃ-ፈቃድ ጋር የቸረ ድንቅ አምላክ ነው፡፡በዚህ የተነሳም እራሱ ፈጣሪ እኔን በግድ ካላመናችሁኝ ብሎ ለመኖር የሚጠቅመንን ፀሃይ አየር ምግብ ወዘተ አልከለከለም፡፡ታዲያ ምድራዊ ሰይጣናዊ ገዥዎች ህዝብን በሃይማኖት ሽፋን እርስ በርስ ለምን እያናከሱ ያፋጁታል?እነዚህን ሃይሎች እራሱ ፈጣሪ ጊዜውን ጠብቆ በእኔ ስልጣን ገባችሁ ብሎ የእጃቸውን እንደሚሰጣቸው ነው የሚሰማኝ፡፡እምነትና ሃይማኖት በዋናነት በራሳችን በውስጥ ምሪትና ፍቃድ ላይ ተመስርተን ከፈጣሪ ጋር የምንገናኝበት የግል መሳሪያችን ስለሆነ በማንም ላይ በሃይል ልንጭነው የምንችለው ነገር አይደለም፡፡ስለ እምነታችንና ሃይማኖታችን ትክክለኛነትም የመጨረሻውን ፍርድ የሚሰጠውም እራሱ ፈጣሪ እንጂ እኛ አይደለንም፡፡አሁን በሃይማኖት ሽፋን እየታየ ያለው ምድራዊ ውጥንቅጥም ዋና መንስኤው ሃይማኖታዊ(ሰማያዊ) ሳይሆን ይህንን ሃይማኖታዊ(ሰማያዊ) አጀንዳ እንደመረማመጃ ድልድይ በመጠቀም የሚሰራ በዋናነት ምድራዊ የሆነ የስልጣን የገንዘብ የበላይነት የጥቅም የማይረካ ስግብግብ ፍላጎት ውጤት ነው፡፡በምዋእለ ስጋዌው እየሱስ ክርስቶስ እኮ በዚህች ምድር 33 ዓመት ከ3 ወር ሲኖር የእኔ የሚለው ሃብት ቤት ንብረት አልነበረውም፡፡ሃይማኖታዊ(ሰማያዊ) አጀንዳ እናራምዳለን የሚሉ ሃይሎች ሁሉ እውነተኛ ሃይማኖታዊ(ሰማያዊ) አጀንዳ የሚያራምዱ ከሆነ የዚህን የእየሱስ ክርስቶስን ጥቂቱን ምሳሌ ለአርአያነት ያሳዩን፡፡ስለዚህም በተግባር በሚታይ በሚዳሰስ በምግባር የተደገፈ ምድራዊ የእለት ተእለት ህይወት በማይታይ የሃይማኖት ሽፋን ህዝብ እርስ በርስ ሊናከስና ሊተላለቅ አይገባም፡፡እስላም ክርስቲያን ወዘተ የሚለውን ለፈጣሪ ፍርድ ወደፊት እናቆየውና የጋራ የሆነው ሰው የመሆናችን ሰብዓዊነት ግን ሁሉንም የአዳም ዘሮች አንድ ያደርገናል፡፡ይህንን የጋራ ሰብዓዊነት የማይቀበልና የማያከብር ማንኛውም ሃይማኖት በሃይማኖት ሽፋን ሰዎችን ለማታለል ይችል ይሆናል ነገር ግን ፈጣሪን እራሱን ግን ለማታለል አንችልም፡፡እናም ከወንጀሎች ሁሉ የከፋው ወንጀል በሃይማኖት ሽፋን የሚሰራው ወንጀል ነው፡፡

  ReplyDelete
 71. አግዚአብሄር የቀነናውነን መነንፈስ በውስጣቸችነን አኑር

  ReplyDelete
 72. This was to be written on the blog.....

  ReplyDelete
 73. እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ+++ 1ኛ ጴጥሮስ 4 :19


  ReplyDelete
 74. ዳኒ እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል እኛ ግን እሳቱንም እንዳልከው አልፈነዋል /ክርስትና አልፈዋለች/ ግን እነሱ አሁንም አልተመለሱም ልጆቻችንን በጭቃ ቢያስረግጡን ድንጋይ ቢያሰክሙን እሱም ውሃ አሸከማቸው ፣ በሳት የተጣሉት ሳይቃጠሉ የጣሉአቸው ተቃጠሉ፣ አዎ እግዚአብሔር እየሞትን ያበዛናል እየተቃጠልን ያለመልመናል ጠፉ ሲሉን እንበዛለን በጥንት በግበበ ምድር ተሸሽገን ለአመታት ቆተናል /ክርሰትና ተረፋለች / ግን ይህ ሁሉ እሱ በወደደ ነው ፡፡ ቃሉ ነውና መቸም አትጠፋም ክርስትና በደሙ ተመሰረተች ክርስቲያንም በደሙ ታትመን ከሱም እንዳንርቅ በክር ታሰርን /ማህተም ተሰጠን/ እንግዲህ በደመ ማህተሙ የተመሰረተ ሃይኖት ግንቡ ንፁህ ውሃ መሰረቱ ደም የሆነ አማኑኤል የሰራወን ቤተ ክርስቲያን ማን ያጠፋታል ማኝነት ነው መቼም አትጠፋ
  እግአዚአብሔር ግብፅን ስለቀደሙት አባቶች ብሎ ሰላሙን ይስጣት
  ስል ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብሎ የትውልድ አገራቸውን ይጠብቃት …………. አሜን
  ከቃሊቲ

  ReplyDelete
 75. ክርስትና እንደዚህ አንተ እዳልካቸው አይነት ያሉ የአመለካከት ፍልስፋና ባለቤት ነው፡፡ ነገር ግን ሁሌም ከውጭ ለሚመጣ ጦርነት መሰሳት ምክነያት በመደርደር ብቻ የውስጥ ፍርሀትን የመደበቂያ ስልት አልተረዳሁትም፡፡ አመለከቶቻችንን ሰማያዊ ብቻ ሳይሆን ምድራዊም ሆኖ ቅድስና ያለው ስጋችንም በምድር ሆኖ መለኮታዊ ልዕልና ያለውን ፈጣሪን የማመስገን ተፈጥሮአዊ መብት አለን፡፡ ስለዚህ ቃለ እግዚአብሄርን የያዙ መጻህፍት ሲቃጠሉ ፡ ማምለኪያ ቤተክርስቲያን ሲቃጠሉ፤ ካህናት ሲታረዱ ፤ ለምን የሚል ለሀይማኞቱ ቀናዊ ትውልድ ያስፈልጋል፤ ክርስቲያናዊ ወኔ ---------------

  ReplyDelete
 76. ye egzabharen bête yaferse zende seytane hayeleme gulbtem yelewm... neger gene bête egzabhere yafersu yemtuten seytanoch, betelote becha sayehone bedememe enklakle zende amlake azezonale

  ReplyDelete
 77. memhher danil er lemhonu...bagerachen west ande cheger ale sibal tholot mehela yederg neber ahun yemayedergebt mekeniyatu mendenew?

  ReplyDelete
 78. ለሁሉም ነገር እግዚሃብሄር አ!!!

  ReplyDelete
 79. "እኛ በጠጠር ጎልያድን የሚረታውን ይዘናል፡፡ በጩኸት ሳይሆን በዝምታ ኢያሪኮን የሚንደውን ይዘናል"
  ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
  እያሪኮ በጩኸት የወደቀች ይመስለኝ ነበር¡¡¡
  ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሆይ፣ ሰለ እያሪኮ በሚገልፀው ሀረግ ላይ የተጠቀምከው ዘይቤ እንደእኔ አመለካከት ልክ አይመስለኝም። በቅዱስ መፅሐፍ ላይ እያሪኮ በጩኸት እንደወደቀች ተፅፏል አንተ ግን በዚህ ፅሁፍህ ላይ ተቀራኒውን አስፍረሃል (በማወቅ ይሁን ያለማወቅ) ። ምናልባትም ቀደም አድርገህ ከገለፅከው የጎሊያድ ምሣሌ ጋር እንዲጣጣም አስበህ ይሆናል፣ነገር ግን ታላቅ ስህተት ፈፅመሃል። በእርግጥ እግዚሀብሔር እያሪኮን ጩኸት ሳያስፈልገው በፀጥታ ማፍረስ ይችል ነበር ፣ነገርግን አላደረገም።
  ሙሴ እግዚሀብሔር ያዘዘውን ችላ በማለት ድንጋዩን ውሃ እንዲያፈልቅ ከመናገር ይልቅ በበትሩ መታው…..ይህ ድርጊት ሙሴን ያስከፈለውን ዋጋ አንተም እንዳትቀበል ለሌላ ግዜ ጥንቃቄ አድርግ።
  ለክርስትና ያለህን ፍቅር እና መሰጠት አደንቃለሁ።

  ReplyDelete
 80. I commented but my comments are not yet visible...you didn't approve it because you think i am right

  ReplyDelete
 81. YE YEGU DEBTERA KINEW BIYANKBET KERERTO MOLABET

  ReplyDelete
 82. @yoseph gizaw

  ኢያሪኮ በጩኽት አልፈረሰችም ታሪኩን በደንብ ካነበብከዉ ለ 7ቀን በዝምታ ከዞሩዋት በኋላ ብልልታ ነዉ ያፈረሱዋት ስለዚህ ለኢያሪኮ መፍረስ ዋነኛዉ ምክንያት በዝምታ የተደረገዉ ዙረት ነዉ፡፡ አንተም ከዚህ በኋላ በጩኸት ነዉ እንዳትል

  ReplyDelete
 83. ክርስትናን እሳት የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ ድምጥያኖስና ዲዮቅልጥያኖስ በተሳካላቸው ነበር፡፡ ክርስትናን መግደል የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ አይሁድና ሮማውያን፣ ኮሙኒስቶችና ማኦኢስቶች ድል በነሡት ነበር፡፡

  ReplyDelete
 84. እኛ በጠጠር ጎልያድን የሚረታውን ይዘናል፡፡ በጩኸት ሳይሆን በዝምታ ኢያሪኮን የሚንደውን ይዘናል፡፡ በሁካታ ሳይሆን በርጋታ የሚሠራውን ይዘናል፡፡

  ReplyDelete