የዳንኤል ዕይታዎች የጡመራ መድረክ ሦስተኛ
ዓመት ሚያዝያ 5 ቀን ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ
በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ
- የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ጦማሪዎች ይጋበዛሉ
- የዳንኤል ዕይታዎች የሦስት ዓመት ጉዞ በባለሞያዎች ይዳሰሳል
- ከማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅምና ተጠያቂነት ጋር የተያያዘ ውይይት ይካሄዳል
- በሀገራችን የንባብን ባህል ለማሳደግ ወሳኝ የሆነ አንድ ሕዝባዊ ፕሮጀክት ይፋ ይሆናል፤ አባላትና ተባባሪዎችም ይመዘገባሉ
- የተለያዩ ትምህርት ሰጭ መርሐ ግብሮች ይቀርባሉ
በዚህ መርሐ ግብር ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ
በሚቀጥለው የኢሜይል አድራሻ ስምዎንና የኢሜይል አድራሻዎን በመላክ ይመዝገቡ
እጅግ የማከብርህ ወንድሜ ዲ/ን ዳንኤል ሆይ እንኳን ለ‹የዳንኤል ዕይታዎች ሦስተኛ ዓመት› በሰላም አደረሰን፡፡
ReplyDeleteጊዜው ግን እንዴት ይነጉዳል? ባሳለፍነው ሦስት ዓመት በዕይታዎችህ ስንት የኢትዮጵያ የታሪክ፣ የባሕል፣ የሃይማኖት፣ የትውፊትና የፖለቲካ ምልከታዎች ተስተናጋዱ? በሦስቱ ዓመታት አንተ ብዙ መከርከን፣ አስተማርከን፣ ሰበክኸን፣ የማናውቀውንና የማናየውን ሁሉ አንተ በብዙ ድካምና ፈተና ውስጥ እያለፍክ በዓይነ ኅሊና እንድናይ በእዛነ ልቡና እንድንሰማና እንድናውቅ አደረግኸን፡፡ ግን ምን ያህል አስተውለን ይሆን? ወደ ኋላ ተመልሰን ዘመኑን በመዋጀት ራሳችንን እንመርምር፤ አሁንም እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋ መጠን እንድታስተምረን ዝግጁዎች ነን፡፡ እግዚአብሔር ያበርታህ፤ ጸጋህን ያብዛልህ፤ እንዲህ የተሰወረውን የሚገልጡ ወንድሞችን ያዘጋጀልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡
እንዲያው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ መርሃ ግብሩ ላይ ብሳተፍ ምንኛ በታደልኩ? ግን ማን ያውቃል ነገሮችን ሁሉ ባለቤቱ አስተካክሏቸው እኔም ከታዳሚዎች አንዱ እሆን ይሆናል፡፡ ለታሰበው ዕለት በሰላም ያድርሰን፡፡
መልካም የጾም ጊዜ ይሁንልን፡፡
መጣዓለም አማረ፣ ደ/ወሎ ኮምቦልቻ
programu yemikahedbetn bota bitnegren tru new
ReplyDeleteWhere is the place?
ReplyDeleteእንኳን አደረሰን አንቀርም!
ReplyDeleteInkuan Aderesen.Egiziabiher yisitign.
ReplyDeleteDaniye enkuwan fetari lezih abekah programmu yet endehone bitinegiren melkam naew.
ReplyDeleteበቅድሚያ እንኳን አደረሰህ አደረሰን፡፡ በመቀጠል ብንሳተፍ ደስታችን እጥፍ ይሁን ነበር ግን ……… ለማንኛውም ክፍለሀገር ለምንገኝ ደንበኞችህ ……………
ReplyDeletecongratulations!
ReplyDeleteDear Dn. Daniel,I congratulate you on your success…, It takes special dedication and perseverance to get through…Well done! Dani. You have made us all proud, with your sincere dedication and serious efforts. With your Character and courage, you shall always make us proud. Keep up the good work. I wish and pray that you always succeed in whatever you do. May you shine like the brightest star in the sky. Congratulations!
ReplyDeletePsalm 1:1-3
“Blessed is the man
who does not walk in the counsel of the wicked
or stand in the way of sinners
or sit in the seat of mockers.
But his delight is in the law of the LORD,
and on his law he meditates day and night.
He is like a tree planted by streams of water,
which yields its fruit in season
and whose leaf does not wither.
Whatever he does prospers.”
ዲያቆን ዳንኤል እንኳን ለ ሦስተኛ አመት በሰላም፣በጤና ጠብቆ አደረሰህ አደረሰን
ReplyDeleteቀሪዉንም ግዜ እግዚአብሔር ባርኮልህ ከዚህ በላይ እንድታከብር ያድርግህ
እግዚአብሔር ከፈቀደ እንገኛለን የዛ ሰዉ ይበለን፡፡
እናመሰግናለን
ሕይወት ከ አዲስ አበባ
ዳኒ …………..መግቢያ በነጻ ከሆነ እመጣለሁ፡፡
ReplyDeletehuluin madreg yemichil hayal amilak kemelaw betesbh gar be selam yitebikih ezih lay betam memesgen yemigebaw and sew ale ersuam ye ante balbet nat betam egzabher yakibirilin yihen hulu sinmar ante beye hagru le ageligilot sithed betuin ket adrga yiza eneho enam eyetmarin new egzabher edme yistilin simwan balmaweke yikta eteykaleh
ReplyDeleteenkuan le3gna amet yetumera baalih adereseh aderesen.
ReplyDeleteዲያቆን ዳንኤል እንኳን ለ ሦስተኛ አመት በሰላም፣በጤና ጠብቆ አደረሰህ አደረሰን
ReplyDeleteMegbiya sint new
ReplyDeleteአይ የኛ ነገር?! አመታዊ በአል ማለት ሁል ጊዜ አዳራሽ ውስጥ ገንዘብ ተከፍሎ ምናምን ብቻ ነው እንዴ? አንዳንዴም'ኮ ማስታውቂያ በትክክሉ ያነበበና የገባው እቤቱ ቁጭ ብሎ የክብር እንግዳ መሆን ይችላል፡፡ :) ዋናው ነገር በሚከተለው ቦታና ጊዜ ቀድሞ መመዝገብ ነው፡፡ ተሳሳትኩ ዲ.ዳንኤል?
ReplyDeletedkv3reg@gmail.com
የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2005 ዓም
መርሃግብሩን የተሳካ ያድርግልን፡፡
Dani Enkuan Adereseh I wanna be celebrate with You
ReplyDeleteENKWAN ADERESEN! Dn. Daniel, do you know the date (MIAZIA 5) is also St. Yared's 1500 years (Birthday) holiday? St. Yared church are trying to celebrate as national holiday. It will be double celebration! SELAM YADRISEN
ReplyDeleteBotaw ena yeprogramu yizet yinegern Dani! God bless You & your beloved family!!!!!!!!!
ReplyDeleteEnkuwan Adereseh Mizgebawin akenawignalew Botawin bemin mawek echilalew Dani??
ReplyDeleteGod Bless U Dani!
ReplyDeleteAENQWAN ADERESEN.: DN DANEAL
ReplyDeleteENGEDIEH ANTEM EYETSAFK EGNAM EYANEBEBEN EZIEH DERSENAL
EGZIABHER AMLAK AHUNEM
TEBEBEN, MASTEWALEN, EWKETEN, KEHULUM BELAY DEGMO FEKREN ENA SELAMEN BEHYEWTEH HULU YESTEH
MECHEM EGNA ABREN HONEN BANAKEBREM YETEKANA YESEMERE BEAL YEHUN
YEGZIABHER TEBEQAW ENA CHERENETU AYLEYEH
AAMMEENN
Enkuan Aderseh Enkuan Adersen Dn Danii Aminam Anbabi Neberku Zeniderom Anbabi Negn Kemanibeb Yezelele neger Alderkum EnaYe Tumera Mederk Bealih Ye Mankiya Dewil Yehunegn Ena AMILAKE KIDUSAN LE Niseha Yabikagn
ReplyDeleteዳኔ አንኳን አደረሰህ :አደረሰን። በእግዚአብሔር ድንቅ ሐይል ብዙ መንፈሳዌ የሆኑ ሥራ ሰርተሐል : ልትደሰትበት ይገባል። በኔ አመለካከት በተለይ ባሕር ማዶ ላለን የመልዕክትህ ተከታታዬች ለሆን ሁሉ፤ ያንተ ዓምድ ፣ የዐእምሮ መዳበር ፤የመንፈስ መጠንከር ይሰጠናል ብየ አምናለሁ። ለዚህ ያደረሰህ ዓምላከ : የዳዌትን እምነት፣የአብርሐምን ቅንነት፤ የሰለሞንን ጥበብ እንዲሰጥህ ፣ የዘወትር ምኞቴ ነው ። በርታ
ReplyDeleteዲያቆን እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለበለጠ ስራ አምላክ ያበርታህ ረድኤቱን ካንተ አያርቅ፡፡
ReplyDeleteሰላም ዲ/ን ዳንኤል
ReplyDeleteየተወሰነ ተሳታፊ ቢጨመር መልካም ነው እላለሁ
እኔም የፕሮግራሙ ተሳታፊ መሆን በጣም ስለምፈልግ
እንኳን ተክልዬ ጻድቁ በሰላም አደረሱህ
ሰላም
ለበለጠ ስራ አምላክ ያበርታህ ረድኤቱን ካንተ አያርቅ፡፡
ReplyDeleteWe send registration but we did not get a confirmation .
ReplyDeleteእንኳን ለሦስተኛ ዓመት የዳንኤል እይታዎች የጡምራ መድረክ አደረሰን አደረሰህ፡፡
ReplyDeleteበዚህ በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ታሪካችንን ፣ባህላችንን እምነታችንን እንድናይበት እንዲሁም መንፈሳዊ እና አስተማሪ መድረክ በመሆኑ በጣም በጉጉት የምከታተለው በመሆኑ እጅግ አድርጌ በእግዚአብሄር ስም አመሰግንሃልሁ፡
ይህ መድረክ በጣም መንፈሳዊ፣አስተማሪ፣አወያይ የጡምራ መድረክ በመሆኑ ልንኮራበት ይገባል፡፡
ወንድማችን ዳንኤልን እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን፡፡