betam yasazinal, Dr yonas Admasu ye amariny memariya metsahifitochin azegajitewal. Abatachew, ye papasatin tilif yemiseru sew neberu, kanebebkut koytawal, ye partihaku albasat be isachew iji neber yemiseraw, betam balemoya sew nachew. betam yemiyasazin zena new.
why you say like this with few of his writings that we din't like? I hear his records & read his writings atleast two times a week. repeatedly. He is a talented, amazing writer who make me laugh when I get borried. No need to treat him like as u said. we have to take care of him.
አሸከለኬንታነ.............. አሜን ነብስ ይማር
ReplyDeletebetam yasazinal, Dr yonas Admasu ye amariny memariya metsahifitochin azegajitewal. Abatachew, ye papasatin tilif yemiseru sew neberu, kanebebkut koytawal, ye partihaku albasat be isachew iji neber yemiseraw, betam balemoya sew nachew.
ReplyDeletebetam yemiyasazin zena new.
ነፍሱን ይማር
ReplyDeleteአሜን
ReplyDeleteነፍስ ይማር፡፡
ReplyDeleteቅዱሳንን የሚሳደብ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ የሚጠራ የበዕውቀቱን ብሎግ በማስተዋወቅህ ግን በጣም አዝኛለሁ፡፡
why you say like this with few of his writings that we din't like? I hear his records & read his writings atleast two times a week. repeatedly. He is a talented, amazing writer who make me laugh when I get borried. No need to treat him like as u said. we have to take care of him.
Deletebewqetu igziabherin yisadebal inde? min lay new isu?
DeleteEwnteken bilekal enem behasabik esimamalewu
DeleteNefsachewn Yemarlen.
ReplyDeleteAmen
ReplyDeleteRIP, Doc.
ReplyDeleteRIP, Doc.
ReplyDeleteነፍስ ይማር! ነገር ግን እዉነትም በእዉቀቱ ስዩም ምንም እንኳን በጣም ጎበዝ ጸሃፊ ቢሆንም ቅሉ በዚህ ብሎግ በፍጹም መተዋወቅ አይገባዉም ነበር!!!
ReplyDeleteHulum nabs motin tikemsalach....RIP RIP Dr
ReplyDeleteKamot miker yelem ....Nabs yimar Dr
ReplyDeleteAmen! M.A.
ReplyDeleteRIP.Doc.
ReplyDeleteDear Dani, would you write a bit more about him as an obituary. We know that he was a senior essay advosor, yes
ReplyDeleteR.I.P
ReplyDeleteR.I.P
ReplyDeleteእግዚአብሔር የዶክተር ዮናስ አድማሱን ነፍስ ይማርልን፡፡ የዮፍታሔ መጽሐፍ መጨረሻውን ያየ ይመስለኛል፡፡ መጽሐፉን በአይኔ ተመልክቻለሁ፡፡ ተሳስቼ ከሆነ ግን አአዩ ፕሬስ ጠይቅ፡፡ RIP
ReplyDeleteቅዱሱን ከተሳደበ ወዲህ እንኳን ሰውዬውን ጽሑፉን የሆነ ቦታ ሳየው ያናድደኛል፡፡ ስለዚህ ማስታወቂያ ባትሰራለት ጥሩ ነበር፡፡ እንደውም ከብሎግህ አጥፋው፡፡
ReplyDeleteThis is how hate develops. Do not forget that he is our brother. Kidusan eko lesum new yekomut!
DeleteGod bless!!!
R.I.P
ReplyDeleteR.I.P nefes yimar
ReplyDeleteRIp nefes yimar
ReplyDeletewhy is that u chose not to give a replay to the strident criticism of pr.mesfen
ReplyDeleteRIP, Dr!
ReplyDeleteነብስ ይማር
ReplyDeleteቅዱሳንን መስደብ ትክክለኛ ነገር አይደለም ፡፡ ነገር ግን ይህን ሰው ማራቁ መፍትሔ ነው እንዴ አይደለም መክሮ አስተምሮ ከቅዱሳኑ ፀጋና በረከት እንዲካፈል ማድረግ እንጂ በመፅሐፍ ቅዱስ ስናነብ ክርስቶስ የመጣው ለማን ነው ያነው የእኛ መሠረት መሆን ያለበት ትዕግስት ያስፈልገናል ለመለያየት ለማራቅ መትግጋት የክርስቶስ ከሆነ ሰው አይጠበቅም ለመመለስ ብዙ መስራት ይጠበቅብናል ክርስቶስ እኛን ሲመልስ እስከ መስቀል ድረስ ነው የደረሰው ስለዚህ ሳንሞተ በስጋ ልንማር የሚገባን ብዙ ሰዎች ስለለን መፀለይ ማስተማር ተገቢ ነው በመፅሐፍ ቅዱስ የምናነበው ብዙ ታሪክ አለ ክርስቶስን ክደው ክርሲቲያኖችን አባረው በመጨረሻ ግን የቅዱሳን መሪ የሆኑ ሰዎ አሉ የእግዚአብሔር መመለሻው መንገድ አይታወቅም ማን ያውቃል ልንድን ስንል ወደ የትኛው አቅጣጫ ወስዶ እንደሚያድነን ብቻ ሁሉንም እግዚአብሔር ትዕግስትና ማስተዋል ይስጠን
ምነው ዳንኤል ዶክተሩን በሶስት መስመሮች ብቻ ገለጽካቸው? ስነትና ስንት የሚገለጹበት ነገር እያለ!!!
ReplyDeleteትልቅ ሰው ማጣታችን ስለእውነት ያሳዝናል፡፡ ዶክተር ዮናስን ባሰብኩ ቁጥር 'መውለድ ምን ምን ይላል?' በሚል የተጻፈው ግጥማቸው አይረሳኝም፡፡ ምን ዓይነት ስሜት ውስጥ ሆነው እንደጻፉት ማወቅ እንደናፈቀኝ ሞቱ፡፡ ነብሳቸውን ይማርልን፣ አሜን፡፡
ReplyDeletebeaberehamena besara gon yasekemetachew
ReplyDeleteዳኒ ዶ/ር ዮናስ ያዘጋጀው የዮፍታሔ ንጉሴ መጽሐፍ ትላንት በብሔራዊ ቴአትር ተመርቋል፡፡
ReplyDelete