ሁለት ተማሪዎች አንድ የቤት ሥራ ተሰጣቸው፡፡ የቤት ሥራው የተማሪዎችን ችሎታ
ለመፈተን በከተማ ደረጃ የተዘጋጀ የዕውቀት መለኪያ ፈተና ነበር፡፡ ይህ ፈተና በሁለት ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች
ተሰጥቷቸው ነበር፡፡ አንደኛው ተማሪ አባቱ የናጠጡ ነጋዴ ሲሆኑ እናቱም አሜሪካ ተወልደው አድገው በአንድ የውጭ ድርጅት
ለመሥራት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ናቸው፡፡ እርሱም የሚማረው ‹‹አበባ የቀጠፈና አማርኛ የተናገረ ይቀጣል›› የሚል ማስታወቂያ
በተለጠፈበት አንድ የግል ትምህርት ቤት ነው፡፡ ሁለተኛው ተማሪ አባቱ የቀን ሥራ በመሥራት የሚተዳደሩ እናቱም ዶሮ የሚያረቡ
ናቸው፡፡ ልጁም የሚማረው ከተቋቋመ ከሦስት ዓመቱ ጀምሮ መስኮቱ ተዘግቶ በማያውቅ አንድ የመንግሥት ትምህርት ቤት ውስጥ ነው፡፡
የቤት ሥራው እንዲህ ይላል ‹‹ዶሮን በተመለከተ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እናንተ
ከምታውቁትና ከወላጆቻችሁ ጠይቃችሁ መልሱ››
ሁለቱም ተማሪዎች ወደቤታቸው ከገቡ በኋላ የቤት ሥራውን መሥራት ጀመሩ፡፡
የነጋዴው ልጅ ‹‹ዶሮ›› የሚለው ነገር ግልጽ አልሆነለትምና እናቱ ከሥራ ስትገባ
ጠብቆ ጠየቃት፡፡ ‹‹ዶሮ፣ ምን መሰለህ፣ ኦ ማይ ጋድ፣ ቺክን ማለት ነው›› አለችው፡፡ ልጁም ፈገግ አለና ‹‹ኦኬ፤ ታደያ
ለምን ቺክን አላሉትም›› አለና ጠየቃት፡፡ ‹‹ቺክን እዚህ ሀገር ውድ ስለሆነ ብዙ ሰው ቺክን አይበላም፡፡ ለዚያ ነው ዶሮ
ያሉት›› ስትል አስረዳችው፡፡
የመጀመርያው ጥያቄ እንዲህ ይላል ‹‹አንዳንድ እንስሳት አካላቸው በፀጉር የተሸፈነ
ነው፤ ሌሎቹም በላባ ይሸፈናል፡፡ የዶሮ አካል በምን የተሸፈነ ነው?›› የዶሮ አርቢዋ ልጅ ከት ብሎ በመሳቅ በጥያቄው ተገረመና
‹‹ ዶሮ በላባ የተሸፈነች ናት›› ሲል መልሱን ጻፈ፡፡ የነጋዴው ልጅ ደግሞ ‹‹ዶሮ በሁለት ነገር ትሸፈናለች፡፡ ከላይ
በላስቲክ የምትሸፈን ሲሆን ከሥር ደግሞ በነጭ ካርቶን ትሸፈናለች›› ሲል ሱፐር ማርኬቱን እያስታወሰ መልሱን በኩራት ጻፈው፡፡
ከዚያም ሁለቱም በየቤታቸው ሆነው ወደ ሁለተኛው ጥያቄ ተዘዋወሩ፡፡ ‹‹ዶሮ የሚገኘው
ከየት ነው?›› ይላል ጥያቄው፡፡ የዶሮ አርቢዋ ልጅ ፈጠን ብሎ ‹‹ዶሮ የሚገኘው ከዕንቁላል ተፈልፍሎ ነው›› ሲል በደብተሩ
ላይ አሠፈረ፡፡ የነጋዴውም ልጅ ሳቅ አለና ‹‹ዶሮ የሚገኘው ከኒውዮርክ ሱፐር ማርኬት፣ ከፍሎሪዳ ሱፐር ማርኬት፣ ከሆላንድ ሱፐር
ማርኬት፣ ከኤክስ ዋይ ሱፐር ማርኬት ፍሪጅ ውስጥ ነው›› ሲል በኩራት መልሱን ጻፈ፡፡
ጥያቄው እንደ ቀጠለ ነው፡፡
‹‹ውሻ ሲጮኽ ‹ዋው፣ ዋው› ይላል፡፡ ላም ‹እምቧ› ብላ ትጮኻለች፤ ጅብ ‹አውውውው›
ብሎ ይጮኻል፡፡ ለመሆኑ ዶሮ ሲጮኽ ምን ይላል?››
የነጋዴው ልጅ አንገቱን ነቀነቀና ‹‹ዶሮ ድምጽ የላትም፤ ኢት ኢዝ ኦልሬዲ ዴድ››
ሲል ሞላ፡፡ የዶሮ አርቢዋም ልጅ ‹‹ዶሮ ሲጮኽ ኩኩሉ ይላል›› ብሎ ጻፈ፡፡
‹‹በባህላችን ዶሮ አሥራ ሁለት ብልቶች አሏት ይባላል፡፡ ከወላጆቻችሁ ጠይቃችሁ ስማቸውን
ዘርዝሯቸው፡፡›› ይላል ቀጣዩ ጥያቄ፡፡
የዶሮ አርቢዋ ልጅ ወደ እናቱ ጠጋ ብሎ ጠየቃት፡፡ ‹‹አይ የኔ ልጅ ዶሮኮ ድሮ ነበር
እንጂ ዛሬ ከአሥራ ሁለት የሚበልጥ ብልት ሊኖራት ይችላል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ምን ያልጨመረ ነገር አለ፡፡ ወይም ደግሞ እንደ ድኻ
ኑሮ ቀንሳ ከሆነም ቁጥሩ ቀንሶ ሊሆን ይችላል፡፡ ማን አይቷት ብለህ ነው፡፡ እኔ እንደተሸፈነች ነው የምሸጣት፡፡ ዛሬ ዛሬኮ
ዶሮ የሚሸጥ፣ ዶሮ የሚያይና ዶሮ የሚበላ ተለያይተዋል፡፡ ዶሮ የሚሸጥ ዶሮ ያረባል እንጂ አይበላም፡፡ ቢበዛ ዕንቁላሏ
ይበቃዋል፡፡ ዶሮ የሚያይ ደግሞ ገበያ ሲወጣ ዶሮ ከማየት ውጭ ዶሮም ዕንቁላልም በልቶ አያውቅም፡፡ ዶሮ የሚበላ ግን ዶሮ ከየት
እንደምትመጣ ባያውቅም ዶሮ ይበላል፡፡ እኛ ዶሮዋ ተሸፍና ስለምንሸጣት ብልቷን ረስተነዋል፡፡ እነርሱ ደግሞ ስለ ብልቷ ስለማይጨነቁ
አያውቁትም፡፡ አሁን ይህንን ጥያቄ ብለው የሰጧችሁ እንድትጓጉ ካልሆነ በቀር ምን ይጠቅማችኋል? በል ሂድና እመይቴ የዝናሽን
ጠይቃቸው፡፡ እርሳቸው የደጃች ዘመዱ ወጥ ቤት ነበሩ፡፡
ልጁ ወደ እመይቴ የዝናሽ ዘንድ ሄደ፡፡ ‹‹አዬ ልጄ አሁንማ ረስቼ፡፡ ዶሮ በሁለት
መቶ ብር እየተሸጠ ማን ብልት ያስታውሳል ብለህ ነው፡፡ አታጓጓኝ እባክህ፡፡ እኔኮ ዶሮ ሲያምረኝ ድሮ የበላሁትን እያስታወስኩ
ነው የምጽናናው፡፡ ‹ድኻ በሕልሙ ቅቤ ባይጠጣ› ሲባል አልሰማህም፡፡ በል እስኪ ጣፍ ትዝ ካለኝ፡፡ አጭሬ ሁለት፣ መላላጫ
ሁለት፣ ፈረሰኛ አንድ፣ መቋደሻ አንድ፣ ክንፍ ሁለት፣ እግር ሁለት፣ አቃፊ አንድ፣ ጉሮሮ አንድ፣ አሥራ ሁለት አልሆነም፡፡
ወደፊትኮ የዶሮ ቅርጫ ካልተጀመረ ዶሮ እንዳማረን መቅረቱ ነው፡፡ ዱሮማ የዶሮ ዳቦም እንሠራ ነበር፡፡ ወዳጄ ዛሬ እንኳን ዶሮ
ያለበት ዳቦ ባዶውም ዳቦ አልተገኘ› አሉና ሸኙት፡፡
የነጋዴው ልጅ ሁለት ነገር አልገባውም ‹‹ብልት›› ምንድን ነው? አለ ለራሱ፡፡ አሥራ
ሁለት ብልት የሚባል ነገር ሰምቶ አያውቅም፡፡ ወደ እናቱ ሄደና ‹‹ማማ የቺክን አሥራ ሁለት ብልት ምንድን ነው?›› አለና
ጠየቃት፡፡ ‹‹አይዶኖ፡፡ እስኪ ጉግል ላድርግ›› ብላ ወደ ኮምፒውተሯ ሄደች፡፡
‹‹ቆይ ብልት በእንግሊዝኛ ምንድን ነው? ሌት ሚ ሰይ ፓርትስ››
‹‹ትዌልቭ ፓርትስ ኦፍ ቺክን››
ብላ ጉግል ላይ ጻፈችና ሰርች አደረገችው፡፡
‹‹እንደዚህ የሚባል ነገር የለም›› አላት ጉግል፡፡
‹‹የሌለ ነገር ነው እንዴ የሚሰጧችሁ፡፡ ትዌልቭ ፓርት የሚባል የዶሮ ነገር የለም››
ትንሽ አሰበችና
‹‹እስኪ ቆይ ዲክሽነሪ ሪፈር ላድርግ›› ብላ ወደ ሳሎን ሄደች፤ አንድ የአማርኛ
እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላትም አወጣች፡፡ ‹‹ቆይ ‹በ› ከማን ቀጥሎ ነው፡፡›› ከ‹ሀ› ጀምራ ወደ ‹በ› ለመድረስ አልቻለችም፡፡
‹‹ሚኪ ‹በ› ከማን አጠገብ ነው ያለው?›› ብላ ልጇን ጠየቀችው፡፡ ‹‹ከ‹ቡ› ጎን›› አለና መለሰላት፡፡
ከመጀመርያው ገጽ ጀምራ እያገላበጠች በመዝገበ ቃላቱ ላይ መፈለግ ጀመረች፡፡
‹‹አማርኛ መሻሻል አለበት፡፡ ከ‹ኤ› ቀጥሎ ‹ቢ› እንዲመጣ ማድረግ አለባቸው፡፡›› ብላ አማረረች፡፡ ከዚያም በስንት ፍለጋ
እንደምንም ብላ ‹ብ›ን አገኘችው፡፡ ‹‹ብልት›› ለሚለው ቃል መጀመርያ የተሰጠውን ትርጉም አየችና፡፡ ‹‹ማነው ግን ይህን ሆም
ወርክ የሰጣችሁ›› አለችው ልጇን፡፡ ‹‹ሆም ሩም ቲቸር ነው›› ‹‹ባለጌ ነው፡፡ ብልት የሚል ቃል አሁን ለልጅ ይሰጣል፡፡ በቃ
ዶሮ እንኳን አሥራ ሁለት አንድም ብልት የላትም ብለህ ጻፍለት›› አለችው ተናድዳ፡፡
ልጁም እንደ እናቱ ተገርሞ ወደ ቀጣዩ ጥያቄ አመራ፡፡
‹‹የዶሮን ልዩ ልዩ ጥቅሞች ግለጡ›› ይላል፡፡
የዶሮ አርቢዋ ልጅ እናቱን ጠየቃትና እንዲህ መለሰችለት ‹‹ዶሮ ለሦስት ነገር
ትጠቅማለች፡፡ አንደኛ ጠዋት ጠዋት ለመቀስቀስ ይጠቅማል፡፡ ሁለተኛ ተሽጦ ገንዘብ ይገኝበታል፡፡ ሦስተኛ ደግሞ ዕንቁላል
ያስገኛል፡፡›› ልጁም ጻፈ፡፡
የነጋዴውም ልጅ እንዲህ ሲል መልሱን ሰጠ ‹‹ዶሮ ለወጥ፣ ለአሮስቶ፣ ለግሪል፣ ከሩዝ
ጋር ለመብላት፣ ለሰላጣ ትጠቅማለች፡፡ አንዳንድ ሬስቶራንት ደግሞ እግሯን ለብቻ፣ ክንፏን ለብቻ ግሪል አድርገው ይሸጧታል፡፡ ዕንቁላሏ
ደግሞ ለሳንዱች፣ ለዕንቁላል ፍርፍር፣ ለጥብስ፣ ለፓን ኬክ ይጠቅማል››
ጥያቄዎቹ ቀጠሉ፡፡
‹‹ዶሮ ተመግባችሁ የምታውቁ ከሆነ ስለ ጣዕሙ ግለጡ›› ይላል፡፡
የዶሮ አርቢዋ ልጅ ወደ እናቱ ተጠጋና ነገራት፡፡ ‹‹ወይ ጣጣ፤ እኔኮ አንተን
የላክሁህ እንድትማር እንጂ እንድትራቀቅ አይደለም፡፡ አሁን ይሄ ልጅን ማጓጓትና ማሳቀቅ ትምህርት ይባላል፡፡ ለመሆኑ ራሳቸው
መምህራኑስ የዶሮ መግዣ ዐቅም አላቸው? እኔኮ ስንት እንደምሸጠው ዐውቃለሁ፡፡ በሁለት መቶ ብር ለሦስት ወር የሚበቃ ሽሮ
መግዛት ስችል የአንድ ቀን ዶሮ በልቼ የት ልደርስ ነው? በል ልጄ ‹ዶሮ ትሸጣለች እንጂ አትበላም በላቸው፡፡›› አለችው፡፡
ወዲያው ልጁ ቀበል አደረገና ‹‹እንዴ እማዬ መምህራችንኮ ዶሮ ይበላል ብሎናል››
አላት፡፡
‹‹እኛ ዶሮ አንበላም፡፡ ፈረስ የሚበሉ አሉ፡፡ እኛ ግን አንበላም፡፡ እንትኖች ውሻ
ይበላሉ ሲባል እሰማለሁ፡፡ እኛ ግን አንበላም፡፡ አይጥ የሚበሉ አሉ፤ ዝንጀሮ የሚበሉ አሉ፤ ዕባብም የሚበሉ አሉ፡፡ ታድያ እኛ
እነዚህን እንበላል?›› አለችና ጠየቀችው፡፤
የጠራችው ዝርዝር
እያቅለሸለው ‹‹ኧረ አንበላም›› አላት፡፡
‹‹አየህ ልክ እንደዚሁ ነው፡፡ ዶሮም የሚበሉ ይኖራሉ፡፡ እኛ ግን አንበላም››
አለችው፡፡
‹‹ለምንድን ነው ግን እኛ ውሻ፣ አይጥ፣ ዝንጀሮ ያልበላነው?››
‹‹ሃይማኖታችን አይፈቅድማ››
‹‹ዶሮስ የማንበላው?››
‹‹እንደዚያው ነው ልጄ››
‹‹ታድያ እነ አካሉኮ ይበላሉ››
‹‹አየህ የሀብታሞችና የድኾች ሃይማኖት እዚህ ሀገር ይለያያል፡፡ ሀብታሞች መብልን
እኛ ደግሞ ጦምን እናበዛለን፡፡ እነርሱ በደም ብዛት እኛ በደም ማነስ እንታመማለን፣ እነርሱ በስኳር ብዛት እኛ በስኳር እጥረት
እንቸገራለን፣ እነርሱን ውፍረት እኛን ክሳት ያስቸግረናል፡፡ የነርሱ ልጆች አልበላም ብለው የኛ ልጆች እንብላ ብለው
ይገረፋሉ፡፡ እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ምክንያት ሃይማኖታችን ተለያይቷል፡፡››
© ይህ ጽሑፍ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት የወጣ ነው፤ በተመሳሳይ መጽሔት ባታወጡት ይመረጣል፡፡
አየህ የድሮ ዶሮና የአሁን ዶሮ ሉይነቱ? ግን ዲያቆን ዳኒ...ተው ኢህዲግን መሳፈጥ አበዛህ? በኋላ ተከርቸም እንዳይዘጉብና ደሞ ምግብ ማመላለሱ እንዳያስቸግረን። ሆ ሆ! እነሱ እኮ ዘር አያውቁም ቅቅቅ "ይቅርታ ቀልድ አያውቁም" ለማለት ነው። አይይ የኔ ስንፍና፣ ቅድም የጣፍኩትን ሰርዠ አሁን ያስተካከልኩትን ብጥፍበት ምን አለ? እና ዳኒ፣ ጥሁፍን ሳነበው ተዘበራረቀበኝ። ድሮ ድሮ ትትጥፍ እስትክክል ቀጥተኛ ነበር። አሁን አሁን ማምታት ጀመርክ? የዛሬ ጡፍህ ሶስት ዓላሞች አሉት ፩)የኑሮ ውድነት ፪) ፍንግሊዝኛ አማርኛን ማሸነፉ ፫)ጊዜው መቀየሩን። ግን ፫ቱም ከመዘበራረቃቸው የትነሳ ዓላማህን ያሳካልህ ጥሁፍ አይመስልም። ጠቅላይ ምኒስትሩ ተሞቱ በኋላ ሁሉ ነገር መምታታት ጀምሯል። ይህም የዚያ አካል ይሆን፣ ዲያቆን ዳኔል?
ReplyDeleteማሞ ነኝ ተጎጃም
keldeh motehal? It is visible that you are one of the irrelevant diasporas. Why u want to say Gojjam?
DeleteTasa ras. Rashn chileh hasabhin gilets.
birhau
Deletethis is a good message!!!!!!!!.
tiru nw yalhw dani.
Deleteewnetim Mamo !
Delete@ Mamo Qilo YeGojamu - የማትረባ ወይ ችሎታ ኖሮህ አልጻፍክ ወይ አንብበክ አልተረዳህ ወይ ደግሞ ከተረዱት አለልጠይክ .... ETV ቢጤ ነህ!
Deleteare you all sure the late peoples ate better than this generation i don't think so (so not true) they ate chicken and even meat at all in holydays and special occasion only. i live in poor environment but most of them ate chicken in holydays and ate meat sometimes other than holydays so please don't say this generation this generation it really really sucks!!!!!!!!!!
Deleteaye mamo ewenetem Mamoooo
Delete@ Mamo Qilo YeGojamu - የማትረባ ወይ ችሎታ ኖሮህ አልጻፍክ ወይ አንብበክ አልተረዳህ ወይ ደግሞ ከተረዱት አለልጠይክ
Deleteወሬኛ ነህ
ዳኔ እውነታነ ቁልጭ አድርገህ አስቀምጠኸዋል በጣም በሚገርም ልዩነት ውስጥ ነው እየኖርን ያለነው እውነት ነው፡፡
ReplyDeleteመምህር ዳንኤል ፡ላለፉት 3 አመታት ጦማርህን ተከታትያለሁ ፡ የዛሬው መጣጥፍህ ግን አስቆኛል ትምህርትም ሆኖኛል ። የዶሮ ብልት በሙሉ ስማቸውን እስከ ዛሬ አላውቃቸውም ነበር ለመጠየቅም ዳድቶኝ አላቅም ዶሮ ለመብላት ግን አልሰንፍም።
ReplyDeleteጥሩ:: መፍትሔው ምን ይሁን? ዝብርቅርቅ ውጥንቅጥ ግራ የሚያጋባ ነገር.....
ReplyDeleteዳኒ ጥሩ መልእክት ነው ግን መጨረሻው መስመር ላይ ያለው 'እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን' የሚለው አልገባኝም:: ከዘረዘርካቸው ጋር አልሄድልህ አለኝ:: ከቻልክ ከኔ ጽሁፍ/አስተያየት በታች ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል::
ReplyDeleteI Second, I didn’t really get what you mean by that.'እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን'I I would appreciate if you explain. Egizhabri ergim endemin yesteh.
DeleteKulbi gebrealn be'al be
Deletemojawech yemidemk
mehonun yalastewale
biteyk aygermegnm.
ya malet gin st Gabreal
aykeber malet sayhon.
Lelochun bealoch zor bilew
alemayetachew new chigru.
yezemenu mojawech they would go to church two days a year.
1 tahsas gebreal kulbi
2.hamle gebreal awasa
Period.
Tewodros Assefa, Thank you for the explanation. The original question was mine. Your explanation is I think acceptable. But would have been good to correct it as 'እነርሱ ገብርኤልን ብቻ ይዘክራሉ ሌሎች የቅዱሳን በአላትን አያስቧቸውም' the reason is ምክንያቱም እኛ እግዚአብሔር ያከበራቸውን ሁሉ ስለምንዘክር:: But anyway it is ok. thank you once again for the acceptable explanation.
DeleteI got it, I was confused earlier. Thanks!
DeleteTeodros መልካም ብለሀል !
Delete‹‹ቆይ ‹በ› ከማን ቀጥሎ ነው፡፡›› ከ‹ሀ› ጀምራ ወደ ‹በ› ለመድረስ አልቻለችም፡፡ ‹‹ሚኪ ‹በ› ከማን አጠገብ ነው ያለው?›› ብላ ልጇን ጠየቀችው፡፡ ‹‹ከ‹ቡ› ጎን›› አለና መለሰላት፡፡
Deletehaha very funny
hahahahaha...melkam blehal
ReplyDeleteThis comment has been removed by the author.
ReplyDeleteDani ,pls make it Clear about Geberel and Micheal part...
ReplyDeleteመልካም ጡፍ ብለናል
ReplyDeleteእነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን?????
ReplyDeleteMin Malet new? Michael and Gebreal ledehana lehabtam teblo yileyayalu ende? algebagnim.
Deleteዛሬ ዛሬኮ ዶሮ የሚሸጥ፣ ዶሮ የሚያይና ዶሮ የሚበላ ተለያይተዋል brother daniel i totally agree with this part. In our country the socioeconomic disparity is becoming wider and wider. The number of people who are not able to get proper food and nutrition is rapidly increasing. Really the situation is like tip of the iceberg .we only sees those who are able to keep above the water level and do not sank. However, the majorities are below the water level and at same time many others are falling to the river of poverty and discrimination. The disparity between the rich and poor is very high and can easily be seen in the way our primary(basic) education is given, the health care facility, access to clean water, food and nutrition. People are being judged based on their social status, political stand and income level. The destitute are becoming voiceless. If this condition continues and we are not able to come up as a citizen with best possible solution to curve the situation am afraid that at some day we might face big catastrophe with its huge devastating effect.it is a very critical issue. Thanks
ReplyDeleteአጨራረስህ አያምርም/ሀይማኖት በዚህ መልኩ አይገለፅም/ አሳምር ብለህ አትሳሳት የሃብታምም የድሀም ጾም ለአንድ ጥቅም ነው ቤተክርስቲያናችን የድሀም የሀብታምም ጾመኞች/አማኞች/አሉዋት።
ReplyDeleteአየህ የሀብታሞችና የድኾች ሃይማኖት እዚህ ሀገር ይለያያል፡፡ ሀብታሞች መብልን እኛ ደግሞ ጦምን እናበዛለን፡፡ እነርሱ በደም ብዛት እኛ በደም ማነስ እንታመማለን፣ እነርሱ በስኳር ብዛት እኛ በስኳር እጥረት እንቸገራለን፣ እነርሱን ውፍረት እኛን ክሳት ያስቸግረናል፡፡ የነርሱ ልጆች አልበላም ብለው የኛ ልጆች እንብላ ብለው ይገረፋሉ፡፡ እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ምክንያት ሃይማኖታችን ተለያይቷል፡፡››
I agree with you!
Deleteጠቅላላ ሀሳቡን መረዳቱ ጥሩ ነው እንጂ የምንፈልገውን ብቻ እየመረጥን እያነበብን ለአስተያየት መቸኮል ጥሩ አይደለም ያለውን እውነት ነው የፃፈው ነገሮችን በበጎ ለማየት እንሞክር እውነቱን ሲነግሩት …… እንዳይሆንብን ያነበብውን እንማርበት
Deletecomment kemestetachin befit gen negerun melesen melalsen yemayet lemed binoren melkam new endihu letichit ena le alubalta mechekolu sitekemen yemiyasay andem tarik yelenem
Deleteyesewochin meleket endeworede endesewochu honen tekebelu altebalenm yetemechenen endwosdalen yaltemechenen entewalen
Dn. Dani egzihabher yestelen
lemen negerun ke haymanot antsar bicha tayutalachihu ethiopia eko ye orthodox ager bicha aydelechem demom gebrealem hone mickael ye orthodox ye gil nibretoch aydelum yegarachen nachew i mean for ol z world who believes in God and his power at last i suggest some f u who tik like diz "plz b realistic and make ur mind open other zan being selfish" sry yedeferkuachihu kemeselachihu gen ewenetaw yehe selehone new
DeleteDani said it very well!!! The problem is your understanding!!!
Deleteዋው ዳኒ እንዴት ባለ ቁልጭባለ ዘይቤ ነው የኑሮአችንን አራንባና ቆቦ መሆን ያስነበብከን እውነትም ልዩነታችን ለመጠጋጋት እንዳንችል አድርጎናል ያሳዝናል እነርሱ ገብርኤልን አኛ ሚካኤልን ያልከው ነገር ግን እዚህ እኛበምንኖርበት ሀገርም ይሄን የመሰለ ነገር በቅርቡ ከቤተክርሰቲያን ወንድሞችና እህቶች ጋር አንስተን እያወራን ነበር ለምንድነው የትምቦታ ይቅዱስገብርኤል ቤተክርስቲያን ከሌሎቹ ታቦታቶች የሚደምቀውና የተሻለ ገቢየሚኖረው ብለን ምንአልባት ስለት ስለሚሰማ ይሆናል ብለን ለማሰብ ሞከርን ግን ሌሎቹስ የሚል ጥያቄ ስላለው ተውነው ላመንኛውም ባንድ በትንሽ ሀገር በጀርመን ውስጥእንኩዋ ለዚህነው ሁለት የቅዱስ ገብርኤል ቤተርስቲያን ያለን ቅዱስሚካል የድሀ የሆነው ድርሳኑ ላይ ባለው የድሀተራዳኢነቱ ነው ወይስ ሌላምክንያት አለው ከቻልክ ብታስረዳኝ አመሰግናለሁ ስራህን እግዚአብሄር ይባርክልህ አሜን!
ReplyDeleteደህና ዲያቆን ዳንኤል ፤ጅምሩ ባልከፋ ግን መፍትሄ አልባ ወይም የጠቆምከው ምንም አዲስ ነገር ስለሌለ በር የሌለው ቤት ሆነ ነገሩ፤የሆነ ሆኖ ወፍ እንደ ሀገሯ ብትጮህ ምን ይደንቅ?ጉራማይሌው ትውልድ በዚህ አያያዙ(አያያዛችን) ቆይቶ ቤተ መዘክር እራሱን ፍለጋ መሄዱ ነው ! ይሰውረን። ምኞቴ ብዙነህ ፍሎሪዳ
ReplyDeleteGood JOb.very interesting article. i dont know how to raise our kids may God help us All. In VA,one church i serve as Amharic teacher. One day i told the kids about Ethiopianism that we are Ethiopian Our language ......bizu awerahu tinish koyta yehonech lij tiyake teyekechign, i m American so lemin erasen bother adergalehu. I speak English i dont like Amharic, Injera... Leave me alone new negeru . yemiyasazinew yelijitua beteseboch jorachewun biqoretu ke whats up beqer english ayichilum. endet yigbabalu egizihar yiwok.
ReplyDeleteWuchi yalut min yidereg EThiopia yalut hitsanat gin lib yinekal
Good job Dan Daniel!
ReplyDeleteYou are the talented man.
I have never seen and read
such kind of social views of
the country. U r full of ideas .
amazing amazing.... ,
May God bless u r work,family and our country.
የልጆቹ ፈተና ሲገጥመን
ReplyDeleteማለት የተፈለገው በአድራሻው ሄዷል:: ምናልባትም ይህ እኛን የሚመለከት አይደለም ማለት ነው:: ሁሉም ገብቶን ያነበብነው የዳንኤል ጽሑፍ ኖሮ አያውቅም:: በገባን የተማርነው በቂ ነው:: ያለዚያ የተጨማሪ ማብራሪያ ገጽ ሊያስፈልገን ነው:: ዲ/ን ዳንኤልም ለማለት የፈለግነው እያለ ሲያብራራ ሊኖር ? ከዚህ ገጽ ምስጢራዊነት የተነሳ አንድ ወዳጄ ልጁ ፊደል ያለ ምክንያት አይቀይርም ያለኝ ትዝ ይለኛል:: እኔም ያስተዋልኩት ያንኑ ነው::
በርግጥ እንዲህ ዓይነቱ አገላለጥ ላይወደድ እንደሚችል እገምታለሁ:: መተርጉማን እንዲህ ሲል ያውካል የሚሉት ይህን መሰሉን አገላለጽ ነው:: በሥነ መለኮት ትምህርት ስናየው አዎ ስህተት ነው:: ዲ/ን ዳንኤል ይህ ጠፋው? ይሁን እንጂ እንዲህ የሚያስቡ የሉም ብሎ ማሰብ አይቻልም:: እንደኔ የሰዎችን አመላካከት የተቸበት መንገድ አድርጌ ነው የተረዳሁት:: ለዚህ ደግሞ የመጨረሻውን አንቀጽ ብቻ ደግሞ ማንበብ በቂ ነው:: በንጣሌ /በመነጠል/ ሳይሆን በጥቅል የመልእክቱ ሀሳብ ላይ ትኩረት እናድርግ:: ያለዚያ ልጆቹ የገጠማቸው ፈተና ይገጥመናል::
egziabiher yibarkih, tikiklegna mels new
Deleteእነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ምክንያት ሃይማኖታችን ተለያይቷል፡፡››
ReplyDeleteIs there any differences b/n celebrate ገብርኤል day and ሚካኤል day?
no they are angels .I think he wants to tell us our culture in religion. Both St Michael and St Gebreal help both economically poor and rich peoples. Please try to understand the point that he want to tell us.
Deletewoow
ReplyDeleteBesak motkugne, that was very interesting , good job D. Daniel Kibret.
It is good sometimes laughing, It is good for heart as well.
‹‹ቆይ ብልት በእንግሊዝኛ ምንድን ነው? ሌት ሚ ሰይ ፓርትስ››
‹‹ትዌልቭ ፓርትስ ኦፍ ቺክን›› ብላ ጉግል ላይ ጻፈችና ሰርች አደረገችው፡፡
‹‹እንደዚህ የሚባል ነገር የለም›› አላት ጉግል፡፡
‹‹የሌለ ነገር ነው እንዴ የሚሰጧችሁ፡፡ ትዌልቭ ፓርት የሚባል የዶሮ ነገር የለም›› ትንሽ አሰበችና
“እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን”? ቅዱስ ገብርኤል ቀልድ አያውቅም!! ደግሞስ “እነርሱ” እነማን ናቸው? “እኛስ” እነማነን? ማብራሪያ ካልሰጠኽበት ስምህን ያበላሸዋል፡፡ ወይስ ማብራሪያውን ለማግኘት “ጎግል ሰርች” እናድርግ?
ReplyDeleteone person elaborate above. In the church principle Michael & Gebriel are angels & need to be respected, honoured, But as it is put by Daniel,I don't know why, rich person love Gebriel in a special way. please think on it, which one is more celebrated practically, Michael or Gebriel? Since rich person love Gebriel, every where the celebrity is very special. Remember Kulbi, Hawassa Gebriel. persons come from abroad for this purpose only. churchs that are named by Gebriel are rich in money. I appreciate if u know any Michael church that is celebrated like Gebriel.
DeleteThis is Poor analysis!!! Do u mean that Christians who visit Kulbe and Hawassa in December and July are rich? I don't think so. Of course,there might be few rich people. But there number is insignificant.If u look that way, what about Gishen, Aksum,Lalibela, etc?
Deleteእኔን እንደገባኝ ‹እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን › የሚለውን አገላለጽ ለመረዳት ስሞክር ....ቅዱስ ገብርኤል ብስራታዊው መላክ ስለሚባል፤ ያው እነርሱ ደግሞ ሁሌ መልካም ነገር (ብስራት)መስማት ስለለመዱ ቅዱስ ሚካኤል ደግሞ እስራኤልን መና ከደመና እያወረደ ስለመገባቸው ይመስለኛል፡፡ ቅኔን ማን ይፍታው ቢባል የተቀኘው ሳይዘነጋ፡፡ ዳኒ አንተንም የቅዱሳን አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ፡፡
ReplyDeleteዲን.ዳንኤል ሁሌም የምናየውን ግን ቸል የምንለውን መፍትሄ የሚያስፈልገውን ነገር ስለምትፅፍልን እናመሰግናለን በርታ እይታህ ጥሩ ነው፡፡
ReplyDeleteHE DON'T NEED TO EXPLAIN EVERYTHING. sile Michael ena Gebreal yetekesew yemigebaw yigebawal yalgebaw degmo algebawim engdih min yidereg. honom D/n Daniel chicken eyebelanim bihon Michaelin lemakber yemininafik sewoch endalenim atizenga. ke SAN DIEGO,CA(Antem San Diegon sitekis min malete endehone yigebah yihonal).
ReplyDeletemenekuakor selechegn. pls adebabay lay atadrgut if u know each other.
Deletealgebagnem enda endat new negeru danelel ensu GEBERAL egna MIKALE? men lemalet felghe new????????????????????????????????????????
ReplyDeleteዳኒ ለፅሁፎችህ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ሁለቱም ልጆች ትክክል ናቸው፡፡ በሚያቁት መጠን መልሰዋል፡፡ ሀብታሟነጋዴ ከጎግል ዶሮ አርቢዋ ከአገራችን ጎግል ወይም የሰፈር ሰውች አጣቅሰዋል፡፡
ReplyDeleteለብላቴናዋ ከጀርመን
ReplyDeleteበትንሿ ሀገር ሁለት የገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አለ አልሽ እኛ የምናውቀው አንድ ነው። እናንተ ዕውቅና ሰጥታችሁት እንደሆን እንጃ፦ ገለልተኛም ቢባል ቢያንስ በጳጳስ በየትኛውም ይሁን ተባርኮ ነው። አሁን ባለው በዘመናችን ችግር አኳያ ፧ እርሱስ ቢሆን አሁን እስቲ ሀሳባቸውን ይግለጹ በእውነት የቤተ ክርስቲያን ነገር የሚገዳቸው ከሆነ። አምላክ ምክንያት አሳጣቸው ወደ አንድነቱ እንዲመጡ ይልቅ አስተዋጽዖ አድርጉ። ገለልተኞች ወይም ገመምተኞች ሳትሆኑ ገድለኞች ሁኑ እንሁን ለአንዲት ቤተክርስቲያን። አልያ ሀገረ ስብከት የሌለው ጳጳሰ የሌለው ቤተክርስቲያን ካኀንም የለውምና ምሥጢራት ለመፈጸም አይችልምና ቤተክርስቲያን ሳይሆን ቤተማኩረፊያ ነው።
ከኮለኝ ከተማ ጀርመን
የልጆቹ ፈተና ሲገጥመን
ReplyDeleteማለት የተፈለገው በአድራሻው ሄዷል:: ምናልባትም ይህ እኛን የሚመለከት አይደለም ማለት ነው:: ሁሉም ገብቶን ያነበብነው የዳንኤል ጽሑፍ ኖሮ አያውቅም:: በገባን የተማርነው በቂ ነው:: ያለዚያ የተጨማሪ ማብራሪያ ገጽ ሊያስፈልገን ነው:: ዲ/ን ዳንኤልም ለማለት የፈለግነው እያለ ሲያብራራ ሊኖር ? ከዚህ ገጽ ምስጢራዊነት የተነሳ አንድ ወዳጄ ልጁ ፊደል ያለ ምክንያት አይቀይርም ያለኝ ትዝ ይለኛል:: እኔም ያስተዋልኩት ያንኑ ነው::
በርግጥ እንዲህ ዓይነቱ አገላለጥ ላይወደድ እንደሚችል እገምታለሁ:: መተርጉማን እንዲህ ሲል ያውካል የሚሉት ይህን መሰሉን አገላለጽ ነው:: በሥነ መለኮት ትምህርት ስናየው አዎ ስህተት ነው:: ዲ/ን ዳንኤል ይህ ጠፋው? ይሁን እንጂ እንዲህ የሚያስቡ የሉም ብሎ ማሰብ አይቻልም:: እንደኔ የሰዎችን አመላካከት የተቸበት መንገድ አድርጌ ነው የተረዳሁት:: ለዚህ ደግሞ የመጨረሻውን አንቀጽ ብቻ ደግሞ ማንበብ በቂ ነው:: በንጣሌ /በመነጠል/ ሳይሆን በጥቅል የመልእክቱ ሀሳብ ላይ ትኩረት እናድርግ:: ያለዚያ ልጆቹ የገጠማቸው ፈተና ይገጥመናል::
በሥነ መለኮት ትምህርት ስናየው አዎ ስህተት ነው:: ዲ/ን ዳንኤል ይህ ጠፋው? ይሁን እንጂ እንዲህ የሚያስቡ የሉም ብሎ ማሰብ አይቻልም:: እንደኔ የሰዎችን አመላካከት የተቸበት መንገድ አድርጌ ነው የተረዳሁት:: ለዚህ ደግሞ የመጨረሻውን አንቀጽ ብቻ ደግሞ ማንበብ በቂ ነው:: በንጣሌ /በመነጠል/ ሳይሆን በጥቅል የመልእክቱ ሀሳብ ላይ ትኩረት እናድርግ::
Deleteቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ReplyDeleteበጣም አስተማሪና ልዩ እይታ፡፡
ግን አስተያየት መስጠት ከተቻለ የመጨረሻው ምእራፍ ማለትም
‹‹አየህ የሀብታሞችና የድኾች ሃይማኖት እዚህ ሀገር ይለያያል፡፡ ሀብታሞች መብልን እኛ ደግሞ ጦምን እናበዛለን፡፡ እነርሱ በደም ብዛት እኛ በደም ማነስ እንታመማለን፣ እነርሱ በስኳር ብዛት እኛ በስኳር እጥረት እንቸገራለን፣ እነርሱን ውፍረት እኛን ክሳት ያስቸግረናል፡፡ የነርሱ ልጆች አልበላም ብለው የኛ ልጆች እንብላ ብለው ይገረፋሉ፡፡ እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ምክንያት ሃይማኖታችን ተለያይቷል፡፡››
የሚለው ቢስተካከል ወይም ባይገባ፡፡
100%Agreed
DeleteSile Qumnegeru + Aznagninetu Enamesegnalen...EGZIABHEAR Bandim Belela Yastemiral..YELIMAD..BAHILAWI CHRISTINACHININ ENIGTAAW!!!..Asteyayet Lemestet Kemeften...Yehin Aynetun Legna ENQUAN Yemqef/Asafari MNINETACHIN BE NIGUSU FIT...?..Tsihufu LIAZNANAW Lefelege Yaznaaw YEHONAL N.GIN KESAKU Behuala YEMIASLQIS Neaw..Yelemedineaw SEAW Besiga Siley Bihonm.. Tsegawn Yabzalih D.Dani
ReplyDeletealgebagnim min malet new??? yalenew antartica new ende?
ReplyDeleteSile Qumnegeru + Aznagninetu Enamesegnalen...EGZIABHEAR Bandim Belela Yastemiral..YELIMAD..BAHILAWI CHRISTINACHININ ENIGTAAW!!!..Asteyayet Lemestet Kemeften...Yehin Aynetun Legna ENQUAN Yemqef/Asafari MNINETACHIN BE NIGUSU FIT...?..Tsihufu LIAZNANAW Lefelege Yaznaaw YEHONAL N.GIN KESAKU Behuala YEMIASLQIS Neaw..Yelemedineaw SEAW Besiga Siley Bihonm.. Tsegawn Yabzalih D.Dani
ReplyDeleteቆይስቲ አንተ ከብልት ውጭ ሌላ አይታይህም ምን አይነት ብልግና ነው?
ReplyDeleteዲ/ን ዳንኤል በጣም የሚመሰገን ጽሁፍ ነው። Please so not get discouraged by some of the comments,some people are pessimists and will always want to see the negative side. While the truth is the in front of their face they just try to deny it and pose a blame on others (in this case you the author). God knows what you wrote is true and true....
ReplyDeleteit is so good as before.
ReplyDeleteWOW AMAZING!!!!!!!!
ReplyDeleteENE GIN AND NEGER TAYEGN KELAY JEMRO ENATYEW NEGEROCH BETAM KEMELEWAWETACHEW YETENESA YEMITLEW BTATA, EWNETU YA BAYHONIM LELJWA YEMITSETEW EWNET YALHONE MIKNYAT NEW, TADYA YIHNINU MADREG KETLA BESTEMECHERESHAM LELA BIHONIM ENESU GEBRIELN EGNA MIKAEILN NEW YEMNAKEBREW ALECH,YIHE YIMESLEGNAL ENJI KIDUSANIN ZIK MADREG ADELEM ALAMAW! COME ON DEAR READERS LET'S TRY TO SEE THINGS POSITIVELY COZ EVEN WHEN THINGS ARE WRITTEN POSITIVELY OUR MIND CAN COME UP WITH SOMETHING NEGATIVE AND WE SHOULDN'T LISTEN TO THAT! EMEBRHAN KEGNA GAR TIHUN!!!!!!!!
ReplyDelete@ December 3,2012 3:56PM
DeletePlease don't write in caps Lock? it is very unattractive (ugly) to read it. Sorry to say this
ወዳጆች ምነው የሴትየዋን ማስረጃ ለዳንኤል ማሸከም ደግም አይዶል:: የርሷ ምላሾች ሁሉ እኮ በስህተት የተሞሉ ናቸው:: ምነው አንዱ ላይ አተኮራችሁ ነው በሌሎቹ ትስማማላችሁ? መልስ በሚሰጥ ሰውና በሚያስረዳ ሰው መካከል ልዩነት የሚፈጠረው እንደዚህ ነው:: ሴቲቱ መልስ እየሰጠች ነው:: እያስረዳች አይደለም:: እናም ስህተቷን ትሸከም ተዉላት ለዳንኤል ግን በብሉ{በጠጡ}ቱዝ አትላኩለት:: በምን እዳው ይሸከማል?
ReplyDelete... " እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ምክንያት ሃይማኖታችን ተለያይቷል፡፡›› I don't understand. please make it clear. thanks Dani
ReplyDeletethat is real at the current situation.
ReplyDeleteBetkikil!
ReplyDeleteRelay! this is the most grate view of my life... god bless you!!!
ReplyDeletebetame yegeremage ye ato Daniale ye eyeta teleket new ega maheberesebu yalayenachew gudayoche beteleket medases mechalu ewnatem like new yamerale
ReplyDeletenice one
ReplyDeletefunny nice one
ReplyDeleteሀብታሞች መብልን እኛ ደግሞ ጦምን እናበዛለን
ReplyDeleteThe writing didn't interest me at first glance. After reading through it and some comments, it has an issue/thought that's discomforting to heart, but didn't do anything to get away from it.
ReplyDeleteIn my Comment:Dn.Daniel writing depicts how some people for instance like me have distorted/mixed the knowledge our society gave us with foreign ones. Even though Knowing all the twelve parts of a Chicken is the wisest thing, but it's also the simplest because it's been taught to us from childhood. It's something we can not get it wrong by any way. So,if we complicated the simple concept/fact as Doro, how we handle our mighty faith? Let our Father help all of us to have purity in Faith, knowledge,and wisdom.
I think this is the fact life in Ethiopia
ReplyDeletefor this we have to thanks the late prime minister
‹‹ሆም ሩም ቲቸር ነው›› ‹‹ባለጌ ነው፡፡ ብልት የሚል ቃል አሁን ለልጅ ይሰጣል፡፡ በቃ ዶሮ እንኳን አሥራ ሁለት አንድም ብልት የላትም ብለህ ጻፍለት›› አለችው ተናድዳ፡፡
ReplyDeleteገደልከኝ.....በሳቅ ሞትኩ፣ አይ ጎራማይሌ......ኡፍ....
እኔ ግን ሓሳብ የማቀርበው ወይ የፈረንጁን ወይ የኛን እንዱን ብቻ ጠበቅ አድርጎ ሌላውን ላላ ማድረግ ይሻላል፡፡
ይገርማል የአስተዳደግ ልዩነት፡፡ ለማንኛውም ስለ እይታህ ጥሩ የሆነ አድናቆት አለኝ!!!
ReplyDeleteጭብጡ ግን ምንድን ነው?
ReplyDeleteande and gize lemensetachew mesalewoch metenkek yaleben yemeslegnal lemesale ‹እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን › የሚለውን አገላለጽ
Deletebizu teyakewochen leyasnesa yechelal selazeh tnekake bedereg melkam new medrek seletegegn bicha .............
መቼስ እንግዲህ ኣዲስ ታይምስ የኛ ኣዲስ ጉዳይ የነሱ እየሆነ ኣይደለ.... እንዲህ እያለም ነው መደብ የሚፈጠረው...ይሄ የዳኒ ጽሁፍ ለኔ የገለጠልኝ ይህንን ነው...ወይስ እነ ዳኒ፣ ጋሼ መስፍን፣ ዶ/ር ደሞዝ ጭማሬ ጠየቃችሁ? በበኩሌ የኣዲስ ጉዳይ ዋጋ ጭማሪ ተገቢ ነው ብዬ ኣላምንም....በዚህ መልኩም ኣዲስ ጉዳይ ጓዳችንን ታቅ ይመስለኝ ስለነበር የኛ ናት ብዬ ኣስብ ነበር... ግና ነገሩ ለካ ወዲህ ነው። ተንግዲህ እንኳን በየሳምንት ኣደለም በወርም ተኣዲስ ጉዳይ ተቆራርጫለሁ... እንግዲያሳ ያለም ነገር ሰልፍ የማሳመር ጉዳይ ኣይደል.... ሰልፌ ሲያምር ኣገኛት ይሆናል...ተዬ በተረፈ የኣዲስ ጉዳይ ነገር የቡጡ ነገርም ሁኖብኛል እኔ ኑሮ ተወደደ ስል ቡጡ የህትመት ዋጋ ጨምሮኣል ትለኛለች። ኣሄሄ... ጠብ ሲል ስደፍን ኣሉ ትዬ ምንትዋብ....እውነታችውን ነበር....
ReplyDeleteአለቀች ደሞዜ
Deleteተሳቀቀች ነፍሴ
አንዴ በጉዳይ
አንዴ በአባይ
Here where I live, almost everyone speaks grammatical correct and in a good accent. What I wounder when I first come to this land. They learn English at school but they know thier history, thier writers , painters , philosophers. English is as a second factor to them but still they don't grave to be Americans or UK citizens they are proud being Dutch. So where on earth do our private school curriculm advisors get the idea of prohobiting amharic speaking in the school compound. Het is echt raar ?
ReplyDeletewow dani tanx!!! but make it clear the last line the writing.staye with us
ReplyDeletedani y audience aqim gmit laY yasgba xydlm:: kzaM xski sl qdst betkRSTyan andnt tselyu bln::abzangaw itsihufh b reyote xlmna politics llay xyhon new :: ebkh yih blog slmnfsawi ngr srabet waga tagngbetalh amlak wedeza ymran::
ReplyDeleteእናመሰግናለን ዳንኤል
ReplyDeleteእነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን ማለት እኔ እንደገባኝ የተለያየ ማህበር አለን የሚለውን ለመግለጽ/ እንደ ምሳሌ ለማቅረብ እንጂ/ ታቦታቱን/መላእክቱን ለመለየት አይደለም::
ጠቅላላ ሀሳቡን መረዳቱ ጥሩ ነው እንጂ የምንፈልገውን ብቻ እየመረጥን እያነበብን ለአስተያየት መቸኮል ጥሩ አይደለም ያለውን እውነት ነው የፃፈው ነገሮችን በበጎ ለማየት እንሞክር እውነቱን ሲነግሩት …… እንዳይሆንብን ያነበብውን እንማርበት
Deleteድንቅ እይታ!
ReplyDeleteያምራል
ReplyDeleteThis is a very great article...keep it up Diakon Daniel.
ReplyDeleteDon't you know one poor kid in a school where rich kids go brought "Chbito" for lunch time and all the rich kids cried and run away from him thinking he got "Ye'ej bomb"... ?
selame lante yehune diakone daniel!!! you are great man!!!
ReplyDeletei think it is swift idea that prevails the current situation.i am your fun keep it up.
ReplyDeleteDear Daniel.....
ReplyDeleteIt was really funny ( I laughed loud, as everyone sow me crazy), interesting, Meaning full. I really enjoy what you write.
I have seen others comment as well, but I think I know what you meant about St. Gebriel day & St Michael day. (Please see these Holidays so you will understand what he wanted to say. )
kuku
እናመሰግናለን!!
ReplyDeleteበጣም አስተማሪ ጽሁፍ ነው ሌላው ደግሞ እኛ አንብበን በተረዳነው መካከል የሃሳብ መከፋፈልን ጭሮብናል ሃብታሞች መብልን እኛ ደግሞ ጾምን እናበዛለን የሚለው እኮ በትክክል ካየነው አፋችን ሳይጾም ክፉ እያደረግን ሃይማኖታችን የማይፈቅደውን እያደረግን ስለ ሃብታሞች መብል ማብዛት ብናወራ እና እኛ በዓመት ሃምሳሁለቱንም የሳምንት መጨርሻ ቅዳሜ እና እሁድን በቤተክርስቲያናት ብናሳልፍ ሃብታሞች በዓመት አንድ ወይም ሁለት ቀን በፍቅር እና በእውነተኛ እምነት መጥተው ሊበልጡን እንደሚችሉ መዘንጋት የለብንም።አዘውትረን የሔድንበትን ዋጋ በምንሠራው እና በምናወራው ወሬ ትርጉም እያሳጣነው መሆኑን እንዳንረሳ።ይህን አጠር ያለ አስተያየት ለመጻፍ ስሞክር ግን የወንድሜን ዲያኮን ዳንኤል ክብረትን ሃሳብ ለመቃወም ሳይሆን ይህን ጽሁፍ ያነበብንና አስተያየት ለመጻፍ የምንሞክር ሰዎች በምን አይነት መልኩ ማየት እንደሚገባን ለምጠቆም ነው። ከጽሁፉ ወቅታዊነት አንጻር ስመለከተው ከሃይማኖታዊነቱ ይልቅ ፖለቲካውነቱ ጎልቶ ነው የተመልከትኩት እንደ እኔ አስተያየት ሌላው ለብዙዎቻችንን ሃሳብ መለያየት በር የከፈተው ጉዳይ እነርሱ ገብርኤልን እኛ ደግሞ ሚካኤልን የሚለውን ብዙዎች ያልተረዱትና ደጋግመው የጠየቁት ነገር ነበር።ለዚህም ወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል መልስ ስጥቶበታል እና እባካችሁ መልዕክቱን ለመረዳት መሞከር እንጂ ሌላ ትርጉም እየሰጠን ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እንዳናመራ አደራ አደራ
እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን፡፡
ReplyDeleteDaniel's message is straight and to the point. Daniel point does not refer that there is a difference between the two saints. Both Saint Gabriel and Saint Michael are the same infront of God and the true Orthodox Christan ppl. Daniel wants to address the views of religious people and wants to give comparison between the poor and rich in today's Ethiopian community (Both who live inside Ethiopia and those who live abroad). Most Ethiopian rich people go to Kulube Gebrial twice a year for various reseasons.When we see the Ethiopian diaspora (ppl who live abroad),those who live in the states longer usually go to Gebrial Church and those who came later attend Saint Michael church. one typical example is the case in Seattle, WA. It must be clear that Daniel point is not to indicate there is a difference between the two saints, but it is to remind the Orthodox christians there is no differene between the two saints and both should be respected equally by bringing the reality into perspective.
በሥነ መለኮት ትምህርት ስናየው አዎ ስህተት ነው::
ReplyDeleteAMAREGNA ENDABEJUSH TEBEJALESH YALEW MAAN NEBERE?
Deletenice
Deletedani tsehufe betam arif new bezu kanete entebekalen adera bezihu ketel manenem endatefera ke e/r beker menegesetenem bihon yetesemahen yasetemerel beleh yemetasebewen tsaf egna kegoneh nen enwedehalen regimedeme ena tena yesetelen rev for amhara
ReplyDeleteiiiiiiiiiiiiiiiiiii,dany trum almeselegnm mikalna gebrail lehabtamna ledha endat amesaselhachew?iwent more klarification.
ReplyDeleteSo nice talent! but i dnt like ur involvement with politics.. its not must for u to side against the ruling party. just concentrate on ur arts only.. and i hope ur doing that long before.. wow dani ur a very good writer.. god bless u.. oh, abt "እነርሱ ገብርኤልን እኛ ሚካኤልን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ምክንያት ሃይማኖታችን ተለያይቷል፡፡", i guess ur picking one simple example for the fact we dnt side together.. VIVA
ReplyDeleteAppreciated!
ReplyDeleteThank u Diakon Dani
ReplyDeleteFor me it's interesting and has good message do we know how much economic gap b/n Ethiopian people and how we are keeping our cultural asset? Please try to understand its message from different angle. Don't focus on single sentence.
wow wow it's true i always amazing by u keep it up
ReplyDeletewow it's true i always amazing by u........keep it up
ReplyDeleteMen geziem adnakih nen.diyakon
ReplyDeleteEgziabher yestelen
you are so late to answer the difference b/n rich and poor based on [Gebreil and mikael]
ReplyDelete