Wednesday, August 1, 2012

ማጣት እንደ ማግኘት

I couldn't post the word document as usual because of some technical difficulties of my Amharic software. For the time being please read the article in PDF. Sorry for the inconveniences.


33 comments:

 1. Dani if i amn't mistaken Dagne was not a doctor.but we miss him.

  ReplyDelete
 2. No problem, Dn. Daniel ...God Bless you!

  ReplyDelete
 3. ወዳጄ ዳንኤል፣ አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሐፍ አጠበች የሚለውን አባባል ታውቀዋለህ? …..ውጤት ምንን መሠረት አድርጎ እንደሚሰጥ ራሳቸው መምህራኑም የሚያውቁት አይመስልም…… አንዳንዶች እንዲያውም ፈተናውን ይዘው ወደቤት ይመጡና የቤታቸው በር ላይ ቆመው ይበትኑታል ይባላል….. እንዲህ ዓይነት አነጋገር ከአንተ አይጠበቅም፡፡ ድድ ማስጫ የተወራውን ሁሉ በጥናት የተረጋገጠ አስመስለህ አቀረብከውኮ! መምህራን የዛሬ ማንነታችን መሰረት ናቸው፡፡ አንተም ተምረህ ነበር፡፡ ለካስ አልተማርክም፡፡ ማስተላለፍ የፈለግኸውን መልዕክት በሚመጥን አነጋገር በአጭሩ ማስተላለፍ ትችላለህ፣የግድ ብዙ ነገር መጻፍ አያስፈልግም፡፡ ብዙ መጻፍ በራሱ ችግር ባይሆንም ብዙ በጻፉ ቁጥር ብዙ ጥራዝ ነጠቅ ንግግሮች ሊጨመሩ ይችላሉ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. Anten bilo amokashi, we don't want any negativity here. If you have hate to Dn Daniel you can tell him upfront, not indirectly. As if you are his follower, you try to comment in his blog. It doesn’t work everybody knows you are dumping your emotion from somewhere else. SO TAKE IT BACK TO YOURSELF, NOBODY IS LISTNING TO YOUR COMMENT. NOBODY IS LISTNING TO YOUR COMMENT.

   Delete
  2. Wendme mn asqenah. Antem kenezih andu neh ende? We know every thing what they do.

   Delete
  3. በትክክል! በአሁን ሰዓት ዩኒቨርስቲ ተብለው በሀገራችን የሚሰየሙ ህንጻዎችን እና በውስጣቸው ምን እየተሰራ መሆኑን የያ ምን ያህል የትምህርት ስርዓት … ይል ነበር!!! ስለዚህ ዲ/ን ዳንኤል በሚለው በአብዛኛው አልስማማም፤ ስለሆነም ማስተባበያ ማቅረብ/መስጠት ይጠበቅበታል፡፡ አመሰግናለሁ!!!

   Delete
  4. Hey guys what is wrong with you?? Daniel is a man for this generation where most of us loosing our identity or don't know about personality!!!

   Some mistakes may seem ridiculous for you but the lesson we get from Daniel is so immeasurable!!!

   Please bro, keep it up as I am always eager to see your writings & great thoughts.

   By the way I was wondering why you say the poor call st Michael & the rich Gabriel on your recent writing about Chicken....

   I highly wish to hear either you can write me on my yahoo at shewa313@yahoo.com or anyone


   yours,

   Delete
  5. I think you are writing this article just for the sake of writing. Though you are one my favorite blogger, writer, historian and model in religion, I didn't get this article fair. Just ridiculous and flipping around!! Take care man!!!


   Shewa

   Delete
 4. I like the previous comments. Please take them and make corrections in the future.
  First you didn't tell us the reasons of thier death, and you said Dr who is not.
  Dear brother, Why you round the World? Even if it doesn't concern me, it is my question just to know the reason?
  The other question is why you not write about spiritual issues as well?
  Why you apart from MK missions?

  Thank You !!

  ReplyDelete
  Replies
  1. So if it does not concern you, do not bother to ask!

   Delete
 5. ምነው አዱኛ አስተማሪ ነበርክ እንዴ እንደውም እንዲህ ያደረከው አንተ ሳትሆን አትቀርም

  ReplyDelete
 6. ዳኒ በጣም ትልቅ ስህተት ሰራህ:: በታደሰ እንግዳውና ወንድሙ ሞት ኢትዮጵያዊ ሆኖ ያላዘነ የለም; ነፍሳቸውን ይማረው:: ስለ ዩኒቨርሲቲ መምህራን: ማርክ አሰጣጥ: ወዘተርፈ የጻፍከው ግን ፍጹም ስህተት ነው:: እኔ በኑሮ ዝቅተኛ ከተባለ ቤተሰብ ነው የወጣሁት: አሁን አንተ በምትለው ውጣ ውረድ ሁሉ አልፌያለሁ: ግን በሁሉም የትምህርት ደረጃ እራሴ ከእግዚአብሔር ጋር ሰርቼ ካገኝሁት ውጭ አስተማሪ በራሱ ሰጥቶኝም ጎድቶኝም አያውቅም:: አስተማሪን የምንፈራው እኛው እራሳችን እንጂ አስተማሪዎቻችን እንድንፈራቸው አይፈልጉም:: አስተማሪዎቼ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ PhD ድረስ ያሉኝና የነበሩኝ መምህሮቼ አስተማሪዎቼ ብቻ ሳይሆኑ በጣም የምወዳቸው ጓደኞቼም ጭምር ነበሩ:: አሁንም ስንገናኝ እንደዛው ነን:: ለመሆኑ መምህሩ ጡረታ ሲወጣ ቢሮውን ተረክቦ ሳጥኑን ያየውን ጓደኛህን ምን ያክል ታምነዋለህ? አንተ ያላየኸውን ነገር እንደ ትክክለኛ መረጃ ማቅረብህ በራሱ ትልቅ ስህተት ነው:: ጓደኛህ ደግሞ በጣም ውሸታም ነው:: እሱ ባጋጣሚ ውጤት የመጣለትና እዛ የቀረ እንጂ ጎበዝ ተማሪ አልነበረም:: ጎበዝ ተማሪ ምን እንደሰራ ምን አይነት ውጤት እንደሚያገኝ እንኳን ገና ውጤት ሳይወጣ ያውቀዋል:: የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ላይ በነበርንበት ወቅት ተማሪዎች እንደ ጫወታ የህንድ መምህራንን በማርክ አሰጣጥ ላይ ይነቅፏቸው ነበር:: ማለትም አንተ እንዳልከው የፈተናውን ወረቀት እቤታቸው ሲገቡ በትነውት...እንዳልከው:: አንተ ስታስበው አንድ ሰው እብድ ካልሆነ በቀር እንዴት እንደዚህ አይነት የሞኝ ስራ ይሰራል? ፈተናውን ማረም ካልፈለገ እኮ ተማሪዎቹን ክፍል ውስጥ ያውቃቸዋል:: ሁሉም ተማሪ በትክክል ተዘጋጅቶ ለፈተና መጥቶ ከሆነ የትኛው ተማሪ ምን አይነት ውጤት ሊያገኝ እንደሚችል ከማንም በተሻለ አስተማሪው ያውቃል:: ታዲያ ምን እንደ እብድ ወረቀት አስበተነው?
  Dani don't be foolish.
  Let me ask you one question. Do you think that all students joining a University are smart enough to score 'A' grade or to graduate from a University?
  ብታምንም ባታምንም ስለ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ስለ ዩኒቨርሲቲ የጻፍከው ጥሩ ውጤት ማምጣት ያቃታቸው ሰነፍ ተማሪዎችና ምንም ሳይጨናነቁ ሳያጠኑ ጫት መቃሚያ ቦታ እየዋሉ ብቻ መመረቅ ከሚፈልጉ ተማሪዎች የሚነገር ነው::
  አንተ እንዳልከው ግን ውጤት በእጣ የሚታደል ቢሆን ኖሮ ከኢትዮጵያ የሚመረቁ ተማሪዎች በአለም አቀፍ ደረጃ competent አይሆኑም ነበር:: እየሆነ ያለው ግን ያ አይደለም:: በጣም በጥሩ ውጤት የተመረቁ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ውጭ ሲሄዱ የሚወዳደራቸው የለም በጣም ጎበዞች ናቸው:: በመካከለኛ ውጤት የተመረቁም እንደ መጀመሪያዎቹ ተወዳዳሪ የላቸውም ባይባልም ግን በጣም ጎበዞች ናቸው:: ይህ የሚያሳያው የሚመረቁት ተማሪዎች የሚመረቁበት ደረጃ (rank) ምን ያክል ትክክል እንደሆነ ነው::

  Please don't mislead others and don't write something that you don't have deep knowledge.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Daniel Kibret did not say all teachers and lecturers are the reasons why many students do not get best notes.And all students deserve best scores. He only showed a point of view.Before you criticized, please take time to read the whole item!

   Delete
  2. one in a million Ethiopian lol. Because it worked out for you, it does not mean it works for all you lucky one ;-D

   Delete
  3. I wish if you do not post like this because I have been there in the campuses in Ethiopia @ least three universities as a lecturer as well a student there may be some staff's who are negligent to evaluate their students exam paper but even this guys did not do such shame full thing
   you know what I have some information about most of the higher institutions in Ethiopia no one has such like shame full behave


   but here I am not saying that there are some negligent staff's but you donot have to write this one " ke nuge kar yetegehe selit abreh teweket " endemibalew endayhonebih

   Delete
 7. @adugna-enikuan daniel'n yemenager kerto erasihen yemitauibet bikat yeleleh sew neh.
  U know how smart and genius dani is but u r trying to hide the truth.
  @daniel kibret-keep it up dani.u r always the best

  ReplyDelete
 8. ወንድሜ አዱኛ እርግጥ የተባለዉ ነገር ሲሰሙትና ሲያነቡትም ያናዳል ግን ሲደረግስ እንዴት እንደሚያቃጥል አስበህዋል አንተስ ይህ እንደማይደረግ ማረጋገጫ አለህ አይመስለኝም ተምሬ አልጨረስኩምና እህል ዉሃየም እንደተገለጹት ባሉ አራጆች እጅ ነዉና መናገር አልችልም እንጂ ስንት ለጀሮ የሚሰቅጥጥ እዉነት በነገርኩህ ነበር መምህራን የዛሬ ማንነታችን መሰረት ናቸው ባልከዉ እስማማለሁ የኔ ትዉልድ እንደነኝህ ባሉ ሆዳሞች መሰረት ታንጾ ነዉ በቀቢጸ ተስፋ ተዉጦ ግለኝነት ነግሶበት አልያም ራሱን ጠልቶ ነገን ፈርቶ የሚኖረዉ እኔ ሁለተኛ ዲገሪየን እየተማርኩ ነዉ 80 ፐርሰንት እድሜየን በትምህርት ቤት ነዉ ያለሁት ግን ገጠር ካለዉ ወንድሜ የተሻለ ነገ አትናፍቀኝም ብቻ ሳይሆን ታስፈራኛለች እናም የሆነዉ ነገር ስለተባል አትከፋ ምናልባት መምህር ከሆንክ እነዚህን ላለመምሰል በርታ ግን ያንተን ደግነት ብቻ ትተህ እስቲ ጓደኞችህን በተማሪዎችህ አይን እያቸዉ
  በዚህ አጋጣሚ ዳኒም እስቲ ስል መማር ማስተማር ይትባህላችን ተግዳሮቶች ጻፍልን
  ሟቾቹን ነፍስ ይማር

  ReplyDelete
 9. የመጣችሁበትን የህይወት መንገድ የምታስቡ ከሆነ ትረጋጋላችሁ የምትሄዱበትን ካሰባችሁ ግን ትጋልባላችሁ

  ReplyDelete
 10. ዲን.ዳንኤል ጽሑፉ ጥሩ ነው። ስለ ዩኒቨርሲቲ መምህራን አንተ ያልከው እውነትም የሚከሰት ሊሆን ይችላል። በአብዛኛው ግን ከላይ ያልከውን በሙሉ የሚሰራ አይመስለኝም። ለጥቂት ጊዜም ቢሆን የዩኒቨርሲቲ መምህር ሁኜ ሰርቻለሁ። እንደ አጋጣሚ ሆኖ እሰራበት የነበረው ከዚያው ተምሬ ከተመረቅኩበት ዩኒቨርሲቲ ነበር። እንደተባለው የህንድ መምህራንን በዚህ አይነት ጉዳይና በሌላም እናማቸው ነበር። እኔ ተመርቄ መምህር ሆኜ ስመደብ ጅምሮ ጊዜ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሁሉም የፈተና ወረቀቶች ታርመው ከግሬድ ወደ ሬጅስትራር ቢሮ መግባት አለባቸው ስለሚባል ይህንን ስራ ያድርጉ አያድርጉት እነዚያን ህንዶች እንዳማናቸው ማረጋገጥ አልቻልኩም። ሆኖም ግን ይህን የሚያደርጉ አንዳንድ ኃላፊነት የማይሰማቸው ሊሰሩት እንደሚችሉ አልጠራጠርም። ምክንያቱም ግሬድ እንዲሁ በአይተሽ ከመስጠት የማይተናነስ ባህሪ ያላቸው መምህሮችን እንደተማሪም እንደ ባልደረባም ሁኜ አይቻለሁ። እኩይ ተግራባቸው እንዳይገለጥባቸው ሳያስተምሩ ቀላል ፈተና አውጥተው ለሁሉም "A" እና "B" የሚሰጡ፤ ሁለትና ከዚያ በላይ ሁነው አንድን ኮርስ የሚያስተምሩ ከሆነ ደግሞ ፈተናው ከወጣ በኋላ አንዱ መምህር ከመካከል ለተማሪዎቹ ማጠቃለያ መልመጃ ብሎ ፈተናውን ክፍል ውስጥ ራሱ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ብቻ የሚሰራ አይጠፋም። ይህን ካላደረገማ ሳያስተምረን ከባድ ፈተና ፈትኖን ወደቅን የሚለውን ክስ ስለሚፈራ ነው። ይህንን አይነት ኃላፊነት የጎደለው ስራ የሚሰሩት ግን በቁጥር አናሳዎቹ ናቸው።
  ከዚህ በተጨማሪ ክፍል ውስጥ ሲገባ በመጀመሪያ ስለግሬድ ያወራል፤ መንፈቅ ዓመቱን በሙሉ ስለግሬድ በማውራት የሚጨርሱም አይጠፉም። ቅርርቡን እንደ አባትና ልጅ፣ እህትና ወንድም አይነት ግንኙነትን በመፍጠር ፈንታ፣ ልክ እንደ አይጥና ድመት የሚተያዪም አሉ። ተማሪውም በጎራው ቆይ ከውጭ አገኝሃለሁ፣ አርጀህ ነው የምሄድ፣ ይላል፤ መምህሩም ዶሮ ይመስል ቆይ ሴሚስተሩ ይለቅ "F" ህን አስታቅፍሃለሁ የሚልም አለ። ሌላው ደግመ በራስ መተማመን የሚጎድላቸው አንዳንድ መምህራንም ጥያቄ በተደጋጋሚ የሚጠይቃቸውን እንደ ጠላት የሚመለከቱም አይጠፉም። እነዚህንና የመሳሰሉትን እኩይ ተግባራት የሚሰሩት ግን በጣም በቁጥር አናሳ የሆኑ ምናልባትም በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። በነዚህ ሰዎች መጥፎ ባህሪ ሁሉንም መውቀሱ መልካም አይመስለኝም። ለምሳሌ እነ ቅጣው እጁጉን እና ሌሎችን የኢትዮጵያ ፈርጥ የሆኑ ምሁራንን ያስተማሩ መምህራንም አብረው ይወቀሳሉና። እኔም ቢሆን አብሬ ለጥቂት ቀናት መምህር ስለነበርኩ /ይህንን እኩይ ስራ ግን ባልሰራውም እንኳን/ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ሲባሉ መጨርፈቱ አይቀርም። ለኃጥአን የወረደ ለጻድቃን እንዳይሆን።
  እውነቱን ለመናገር ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ምን አይነት ናቸው የሚለውን ከመምህራኑ በፊት ብንመለከተውም መልካም ነበር።

  ብላታ ነኝ።

  ReplyDelete
 11. አንዳንድ ተማሪዎች ውጤታቸው A ወይም B ሲሆን “አገኘሁ!” ብለው ይናገራሉ C ወይም ከዚያ በታች ሲያገኙ መምህሩ ሰጠኝ ይላሉ፡፡ A እና B ተማሪው የሚያገኘው ሲሆን C እና ከዚያ በታች ከሆነ ደግሞ መምህሩ የሚሰጠው አድርገው የሚያስቡ አይጠፉም ሳይሆን ሞልተዋል፡፡ እንዲህ ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው ተማሪዎች ድክመታቸውን ላለመቀበል የሚያደርጉት ትግል ነው፡፡ ጎበዝ ተማሪዎች ብዙ ጊዜ ውጤታቸው የራሳቸው የሥራ ውጤት እንደሆነና የውድቀታቸው ምክንያትም ራሳቸው እንደሆኑ ነው የሚረዱት፡፡ ሰነፎቹ ግን ምንግዜም ከሥራ ይልቅ በእድል ያምናሉ፡፡ የፈተና ወረቀት በር ላይ በመበተን ውጤት እንደሚሰጥ የሚያምኑ እነዚህ ከሥራ ይልቅ በእድል የሚያምኑና ጊዜያቸውን በግዴለሽነት የሚያሳልፉ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የእነዚህ ተማሪዎች አመለካከት አልገረመኝም፡፡ ይንን አስተሳሰብ እውነት እንደሆነ ተደርጎ እንደነ ዳንኤል ካሉ የተሻለ አስተሳሰብ አላቸው ከሚባሉ ሰዎች መቅረቡ ነው፡፡ በፈተና አወጣጥም ይሁን በግሬድ አሰጣጥ ላይ ችግር ያለባቸው መምህራን ስለመኖራቸው ምንም ጥናት አያስፈልገውም፡፡ መልካም ስንዴ በሚበቅልበት እንክርዳዱም አብሮ እንደሚበቅል ሁሉ ጥቂት መምህራን የብቃት ችግር ያለባቸው ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ በቤቱ በር ላይ በመበተን ግሬድ የሚሰጥ ስለመኖሩ ግን “ጣል” ለማድረግ ካልሆነ በቀር ሊደረግ ቀርቶ ሊታሰብ ዓይችልም፡፡ እንዲህ ዓይነት ተራ ነገሮችን በዚህ ታዋቂ ጡመራ ላይ መጻፍ ማስነቀፍ ብቻ ሳይሆን ጸሐፊውን ለትዝብት የሚጥሉ ናቸው፡፡ ወደፊት ማስተካከያ ተደርጎበት እንደሚወጣ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  ReplyDelete
 12. Ewnet Bilehal D.Dan. Enameseginalen

  ReplyDelete
 13. nefis yimar. Lebetesochachewu meTnanatin yisTlin!

  ReplyDelete
 14. you smart mann all thing you write learn for me any thing !!!.10q very much daneil kibram view and Bisratview addisu ayenehe from israel

  ReplyDelete
 15. Oh! For the last five or six months, I have been enjoying your blogs. I always appreciate the perspective you see things, so exceptional! In this article, I could not get any relationship between the event and the overall hardship in student life.
  Your critic on the grading system in the Ethiopian Universities is unfounded. Being outside of the University system, many people may have similar perception like you. The reality may be completely different. You are saying that the number of As, Bs and etc are predetermined by professors. Who told you this? Wrong information, wrong conclusion. As a matter of fact, it is not the mandate of course instructor to determine grade distribution. The course instructor simply propose the grade and give to committee for assessments and final approval. Just for your information, also for others (letekilal ewuket, kkkkk); Universities in Ethiopia, follow two types of grading systems.
  1. Fixed grading system: which is mostly applied in medical schools, in which one has to get some percent out of 100 to get A or B whatsoever
  2. Distribution based grading: relative grading system, in which some simple statistical analysis (e.g., standard deviation) to objectively decide on the number of letter grades. Under this, many people also use graphical approach by drawing scatter plots of the grades on x-y axis to identify clusters of students and then subsequently cut-off based on the clusters. To my understanding and experience, the grading system in Ethiopia is objective with minimal bias. There could be exceptions on the overall personal behavior individuals. Of course, every where you have trouble makers. But such isolated cases cannot be base for making such a strong critic. I am sure if Dr. Dagnachew (nefsun yimarew) had a chance to read this article, he will be the first person to oppose you.
  Thanks.....

  ReplyDelete
 16. I am a big fan of Dn. Daniel for his writings as well as Christianity. But I felt sad when i read this article. I teach in one of the Ethiopian universities. I knew that few staff can fit into what Dn Daniel is describing. But majorities do not deserve this kind of criticism. By the way do you have any idea about how university teachers are being challenged to give good grades for every one so that the government gets high graduate statistics? Do you have any idea about what kind of students are joining universities? Do you really feel how we are feeling?
  Yagere lijoch zim bilachuh tatachuhin atikesiru. ye university memihir endemihon aschegari sira yale ayimeslegnim in the present Ethiopian context. Amargnam hone English anibibo yemayireda temari asmerku eyetebalin we don't tolerate this kind of critic from the respected person. I am so sorry Dn Daniel. You should have understood the reality before you wrote. If you are talking about the past (when you were a student) make it clear.
  Thank you

  ReplyDelete
  Replies
  1. Dear Dn. Daniel it is so right what you have written, even though no matter what all these people have said. I say this because i am in Addis Ababa University. I believe there are really great teachers but you know what they say the majority is what counts. In my second yr second semester in one of my courses the exam was so easy and 75 up to 80 was a C. Our teacher gave us a workout that had been done on our handout; what do you call this carelessness or i don't know what name you give it. The teachers' don't try to understand you; in my second yr first semester i was supposed to give this topic for a research course because my friend mistakenly said to him Commercial Bank of Ethiopia (CBE) instead of Construction and Business Bank (CBB) and the teacher was not willing to accept our our original topic. the topic given to us was so broad that it took most of our energy.
   College teachers esp those found in government universities don't care for students; i believe and have seen one of the most brilliant teachers; teachers that become close to students like fathers and brothers. But we have also seen teachers who ask out girls for grades. Dn Daniel Well done you have seen not all but partial of our problems thank you.

   Delete
 17. partially the written document reflect what the previous years some teachers activity in Ethiopian Universities. It is necessary to appreciate the writer for his good side writings that we were observing in the Universities. Yes there is a reality.

  ReplyDelete
 18. absolutely right! but not for all.it is difficult to generalize.there are responsible ones and some times the reverse. so, i accept that the way to pass through it for students is by knowing their style than simply focusing on the subject.other wise their 'future life' will be under question.

  ReplyDelete
 19. እውነት ነው ማጣት እንደማግኘት አይከብድም፡፡ ማፍረስ እንደ መሰራት ከባድ አይደለም። መፍጠር፣መስራት ከባዱ ተግባር እንጂ ማፍረስ ቀላሉ ነው።

  ReplyDelete