Thursday, August 16, 2012

ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ዛሬ ሌሊት ዐረፉ

                            ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ዐርፈዋል፡፡
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር
ብጹዐን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ካህናትና ምእመናን ይህ ነገር በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ያልታሰበ አደጋ እንዳያመጣ ጥንቃቄ የተሞላ ሃይማኖታዊና ጥበባዊ ሥራ መሥራት አለባቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ አራት ነገሮች እንዳይፈጠሩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
 1. የእርሳቸው ደጋፊና ተቃዋሚ በሆኑ አካላት መካከል በሚፈጠር ግጭት ቤተ ክርስቲያኒቱ እንዳትታወክ
 2. ሀብት እና ቅርስን የማሸሽ አዝማሚያ እንዳይከሰት
 3. ቤተ ክርስቲያኒቱን ማን ለጊዜው ይምራት በሚለው ዙርያ በሚፈጠረው ልዩነት አደጋ እንዳይከሰት
 4. በቀጣይስ ማን በወንበሩ መቀመጥ አለበት በሚለው ዙርያ ችግር እንዳይከሰት
አሁን የመረጋጊያ ጊዜ ነው፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ ምንም ዓይነት ውሳኔ ከመስጠቱ በፊት ለፓትርያርኩ የኀዘን ጊዜ ያውጅ፡፡ ጊዜያዊ ኮሚቴ ያቋቁም፡፡ ነገሮችን በግልጽነት ለሕዝቡ ይፋ ያድርግ፡፡ ከግብጽ ቤተ ክርስቲያን ልምድ ይውሰድ፡፡ ማንኛውም የፓትርያርኩ ንብረቶች ወደ ሌሎች ከመጓዛቸው በፊት በጥብቅ ይቀመጡ፡፡ የባንክ ሂሳቦች ይዘጉ፡፡
አሁን የመረጋጊያ ጊዜ ነው፡፡ ለሀገሪቱም ሆነ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ሲባል ቤተ ክርስቲያኒቱን በዚህ ሁኔታ ወደ ጸጥታ ወደብ የሚመራ አመራር ያስፈልጋል፡፡
ዝርዝሩን እንመለስበታለን፡፡

246 comments:

 1. God Bless you Dani.... let God be with us

  ReplyDelete
 2. Nefse Yemar beyalehu. But most of all this is a tough time to the holy Synod. and we look forward to their wise leadership.

  ReplyDelete
 3. Egziabher Amlak Nefsachewin Beabriham ena beyaekob Ategeb Yanurilin.

  ReplyDelete
 4. I completely agree with your idea!

  ReplyDelete
 5. Let God rest his soul in peace. It is also good to take maximum care in all aspects as you said.

  ReplyDelete
 6. God did things for good! We have to pray for other good father to lead us to heaven.
  tnxs for ur info

  ReplyDelete
 7. God Bless Ethiopia Nefes Yemare Egeziabhire Yeteshalewene kene yametalene

  ReplyDelete
 8. ይህን ተከትሎ ምን ሊከሰት ይችላል?

  1.አቡነ መርቆርዮስ መንበሩን ይዘው ይመለሱ ይሆን?
  2.የመንግሥት እጆች ጣልቃ መግባታቸውን ቀጥለው /አቡነ ሳሙኤልን/ ወይም ሌላ ትሾሙልን ይሆን?
  3.ማኅበር ቅዱስ ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?
  4.አባቶች ይህን ተከትሎ ምን ዓይነት አቋም ይይዛሉ? እይታህ ናፈቀኝ በጎ ዘመን ያምጣልን

  ReplyDelete
 9. DAni isnt it better first you wish RIP?

  ReplyDelete
  Replies
  1. he has stated that already, "Egziabher nefsachewun Yimar" ... what else do you expect?

   Delete
  2. He has already said 'nefis timar'. Doesn't that mean RIP?

   Delete
  3. D. Daniel has said "እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር" on the second line of the news , which means RIP in Amharic in case you do not Know that.
   እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር!

   Delete
  4. He already said RIP. And then he mentioned the cares to be taken for the sake of Goos in the Church! And we acn't reverse the death any more. Instead we better focus on the future to come for the benifit of the Church & followers.

   Delete
  5. he did eko...sataneb new ende asteyayet yemtsetew....weyes endante RIP malet alebet....egzihaber nefsachewin yemar belo new yejemerew..read b4 u comment!

   Delete
 10. Nebis yimar ! God bless Ethiopia and we the Chirstians!

  ReplyDelete
 11. abatachin geta begenet yanurilin amenn

  ReplyDelete
 12. ገብረ ማርያም ዘጎንደርAugust 16, 2012 at 10:24 AM

  እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን!!!

  ReplyDelete
 13. nebsachewin begenet yanurilen.....egziabhair yeteshalewin meri yisten

  ReplyDelete
 14. Dani , Be EGZIABHER lemin tasmesilaleh . yet neberk , teret teretun cheresk?, shirishirusinis? BeEnathi agul asabi atimisel , lemin eskahun zim alk , sile tehadiso, ? sile abune paulos musina? sile PM Meles? sile Waldiba ? KeEnqilf sitineka yeDejeselam'n zena ayhina aristun qeyer adirghi ....lik ende Ziqualaw ? Yemecheresha Zina felagi guregna neh ebkhi ..neger mechersha lay eyedersk asab atimisel.beza lay ahun yetsafikewn leboch enditekemu neww yetekomikew ...berta..act like smart but very foolish comment for innocent followers and killing carticle for the church so please think twice . EGZIABHER lib yisten.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Kezih yallefe maseb atichilim?

   Delete
  2. With all the respect I have for you, Are you feeling ok? Do you have any personal problem with Daniel? By the look of your impolite words I don't think you have the moral capability to put your index finger on someone like Daniel . Just for the sake of God open your heart and be positive!

   Delete
  3. Ere bakachihu yihenen yers bers memogagesina mesedadeb akumu! Egziabher libona yistachihu. Dani begilu min yitekemal lemalet new? Abezachihut ... Esti labatachinim tseliyu, yekefaw endaymeta hulachin labatoch yemetseley halafinet alebinina wede tselot temelesu...

   Delete
  4. ቃለ ተሃድሶ ያሰማልን :አቶ ጉባዔ አርድእት

   Delete
  5. ere Jegnaw teregaga....... don't let such impoverished thoughts of urs take z better of u! mejemeriya danin question kemadregeh befit look urself in z mirror!! but i have to say AMEN to ur last sentence, infact it was z only thing wiz a substance in ur post, pliz don't take it personal

   Delete
  6. Brother don't be mistaken. This is now very serious issue. Every body needs to be conscious.

   Delete
  7. Egziabhaer lebona yisten lehulachen! Erse be ersachen mewekakesun min ametaw! Bekerestos meskel ande honenal eko..Andenetachenen betselot enetebek!!Lesetan bota aneset!!!
   Emebetachen be miljawa andenetachenen titebekelen, agerachenenena bete keresteyanachenen tebark!!!!!!!!!

   Delete
 15. This comment has been removed by the author.

  ReplyDelete
  Replies
  1. hiwot yalew sew endizih aynet kufu neger ayasbim. "egziabher nefsachewn begenet yanur."

   Delete
  2. አይ ሞኙ የእግዚአብሔር ሥራ ነው ብለህ ታስባለህ፡፡ የአገራችን ምናምንቴዎች፣ አስማተኞች፣ መተተኞች፣ ድግምተኞች፣ ተብታቢዎች፣ መድሃኒተኞች ናቸው እንጂ አንዱን በማሳመም ሌላውን በመግደል ጀብደኞች እየሆኑ ያሉት፡፡ እግዚአብሔር እማ አዋቂ ነው፡፡ ዘረኛ አይደለም፡፡

   Delete
  3. Please do not say like that if you are a good christian. Christian is not happy when some one face bad things including death

   Delete
  4. Nefse yimar.hulachinm yeethiopian amlak
   enfra yitebkatalna beachirua edimeachin melkamun neger enadrg
   atfru yehulachnem eregna ale.
   HULU NEGER LEMELKAM NEW

   Delete
  5. እንዲህ አይነት ብልግና ከክርስቲያን አይጠበቅም

   Delete
  6. Dears try to avoid extreme agenda!!! Try to focus on the most important deeds we need to do for the benifit of the church (& hence ourselves)!!!!

   Delete
  7. God bless the soul of aba Paulose.this is very advisable and constructive comment for the Ethiopia Tewehido Church

   Delete
  8. do not judge over others says the baible. this is a response for the comment given for one of the comment writers on this page

   Delete
  9. ante douma erse asemategnawena ante tehuenalehe papsu bemetate mouto setele tenshie atferem yemtenagerewn yemataweke

   Delete
 16. Replies
  1. The Almighty God has heard the prayers of the millions. The just GOD is doing justice. I don't wish him 'Nefs Yimar', but whish him to face the result of his deeds!!!

   Delete
  2. Don't be mistaken! You don't know how you could fail & face death with your sins! Pray for deads is really important!

   Delete
  3. If you think that somebody should "face the result of his deeds" u should examine yourself my brother/sister. Egziabher mehari new! Fird yeEgsiabher new! Pray for yourself and wish good for others!

   Delete
 17. really is it true?

  ReplyDelete
  Replies
  1. Yes!!! It is now announced by Radio Fana news of the mid day.

   Delete
 18. Rest in peace.
  Where is Ejigayew? Hope she will not be!!!!!!!

  ReplyDelete
 19. Thanks dani. You mentioned Good Points. Nebise Yimar labatachin?

  ReplyDelete
 20. your worry could be reasonable. it seems to me that there is tension in the synod like a war front. it doesn't seem to be a assembly of righteous people. one may not see such link of tension in other non-religious association. You better look someone outside your association to calm the possible chaos, probable from pagans association who has good mentality.

  ReplyDelete
  Replies
  1. the synod is the collection of holy people, representative of Holy God in the Earth. there will no be any problem in the country. the synod think just like by one organ, decide by one brain and pray together. that is the fact in Ethiopia. no war, no quaral,.......

   Delete
 21. ተመስገን! እሰይ ተዋህዶ አምላክ ድምጽሽን ሰማሽ..የሚያስጨንቁሽን ንጉስሽ ያስጨንቃል.. ክበርልኝ የኔ ጌታ!

  ዳኒ እግዚአብሄር ይባርክህ! የጠቆምከው ወሳኝ ሃሳብ ነው ሲኖዶሱ በጥንቃቄ ሊሰራ ይገባዋል። አምላክ ለመንጋው የሚጨነቅ ቸር እረኛ ይሹምልን!

  ReplyDelete
  Replies
  1. Bedelu bileh yemtasib kehone yeniseha edme memegnet inji endih maseb dedebinet neew

   Delete
 22. ye andit talak hager tintawit emnet meri malef melkam zena yasblan ende gobez.medhani alem lebetekrstianachin selamun yistlin. betam azgnalehu . MAY GOD GIVE REST HIS HOLINESS SOUL IN PEACE .

  ReplyDelete
 23. egiziabehere nefesachewune be genet yanurelene

  ReplyDelete
 24. May God put his soul in heaven, and let us pray for our church

  ReplyDelete
 25. bezih ye subae weket endih aynet asazagn kesetet mefeteru betam yasazenal ena hulachenem le abatachen nefes beselam endetaref enetseleye.lebetechresetiyanachenem fetari amelak tebaki abate yeseten.

  nefese yemar abatachen

  ReplyDelete
 26. በጣም ነው ያዘንኩት። ቤተክርስቲያንን አንድ አድርገዋት ወደ እረፍታቸው ቢሄዱ ደስ ይለን ነበር። እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ። ነፍሳቸውን ከአባቶች ዕቅፍ ያሳርፍልን።

  ዲ/ን ዳኒ እንደጠቆምከው አላስፈጊ ሁኔታዎች እንዳይፈጠሩ እና ሰለ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነት ስንል ሁላችንም ልዩነቶታችንን ወደጎን አስቀምጠን በህብረት መስራት ይኖርብናል። ይህ አስተያየት ለመስጠት ይጀምራል። መሪ በሌለበት ሰዓት ምዕመኑ ራሱን መምራት እና ጥፋቶችን መከላከል አለበት።

  ነፍሳቸውን በአባቶች እቅፍ ያኑርልን ለቤተክርስቲያንም እውነተኛ ጠባቂ ያስነሳላት።

  ReplyDelete
 27. nefes yemar abatachen betsoltachew ayleyun!

  ReplyDelete
 28. ዳንኤል እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ማለት አይደብርህም እንዴ፡፡ አሁን አንተ የዘረዘርካቸውን ነገሮች አባቶቻችን አያስቡትም ብለህ ታስባለህ፡፡ ኧረ ቀስ ብለህ እደግ የኔ ወንድም፡፡ ትዕዛዝ አስተላላፊ ሆንክ እኮ፡፡ ኧረ ጉድ ፈላብን ዘንድሮ፡፡ ስንቱ ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚየዛት፡፡ ለአባቶቻችን ሞራል እንኳን አትጠነቀቅም፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. Please you man don't think like this. Leb yasebewen Afe yenageral. Ewnet Labatoch Moral techenkeh kehone Tiru. Alebelezia gen Ye Geta Egziabeher kinde(Kuta) bante lay new. Endih yemeselu bezu negeroch Setanawi kenat nachewena.

   Delete
  2. ወዳጄ አባቶች እንዳንተ አይደሉም ከታናሻቸው ይማራሉ ምክርም ይጠይቃሉ!!!ወዳጄ አባቶች እንዳንተ አይደሉም ከታናሻቸው ይማራሉ ምክርም ይጠይቃሉ!!!

   Delete
  3. what is wrong if he share them his idea?

   Delete
  4. It is good that you came here for free discussion. But you are also saying the same (ene bicha negn yemawukew) in your comment when you say that or think that our fathers know how to work out and solve their problems. How do you know?. Don't be fast to judge others.The bible doesn't support that. Just try to add your positive values to every one and every situations. Don't focus on matters that you think weakness or whatsoever of others.....God bless you.

   Delete
  5. I think this Anonymous has something bad wish for the church! Otherwise Dani's recommendations are very valuable as long as the church & its followers are concerned!!

   Delete
  6. ማንም ክርስትያን የመሰለውን በጎ አስተያየት ቢሰጥ ክፋቱ ምንድን ነው? አባቶች ያስቡት አያስቡት የራስን አስተያይት መስጠት ነውር አይደለም፡፡

   Delete
  7. ምናለ ይህ ይበጃል ለቤ/ክርስቲያኒቱ ብለህ የራስክን አስተዋፅኦ ብታደርግ! ፍጥረት?

   Delete
  8. dani aweke behuen hasebouen lkersetane wegenuchu agara endenat ayentou selfish gen ?????????? ena manegne belhe ersehen teyge DDDDDDDDDd

   Delete
  9. yehe yediaqone meli-eqt new bye alasibim. qemindin new qibire yibeltal yemibalew. gin degmo awaqiwum alawaqiwum endeworede mawurat yelebetm.yeserawite geta egziabher gin firdune yiqetlale.diaqone lante yalegne kibir abrogn endiqetile tesfa alegne. kefitftu fitu endemibalew yesigam bihone moten teketlo limeta yemichilew neger hazen new lelaw yiqoyen. hulum yesu sira new.......

   Delete
  10. Senay U are absolutely right! and i agree with u. 10q! Nebsachewin Begenet Yanurew.

   Delete
  11. ምነው ጥሩ አስተያየት መስጠት እንደ ስህተት ወሰድከው? ምነው አንተ ያሰብከው ሌላ ነገር አለ ወይ እንዴ?

   Delete
  12. Negerin bekifu kemetergom befit lemin betiru atasibim? HE merely mentioned what good things can be done to continue peacefully after the incident. Was that such a HORRIBLE thing to do? Why so much hate in your heart? If you think you are a Christian, libihin le fikir kift adirg!

   Delete
 29. ቀጣዬ የኢትዬዸያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶክስ ቤተ ክርስትያን ፓትርያሊክ ማን የሚሆኑ ይምስሎታል?

  ReplyDelete
  Replies
  1. It is not the time for that. Let's pay our last respect for His Holiness.

   Delete
  2. እንደ ዓለማውያን በምርጫ የሚሆን መሰለህ እንዴ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ነዋ የሚሾምልን፡፡ ኢትዮጵያ እኮ የቅዱሳን ሀገር እና የእመቤታች የአሥራት ሀገር ነች፡፡

   Delete
  3. Egziabher ye fekedelet!!

   Delete
 30. Another good news!Egziabher yizegeyal enji yasayenal!ye waldiba menekosat elekiso tesema! Ketayochim kezih yimimar lib yistachew!

  RIH

  ReplyDelete
  Replies
  1. Dears pls pls try to avoid extremeties at this moment!!!

   Delete
  2. Oh My GOd! this just breaks my heart. Fird yeEgziabher new! No matter how much sinful you think Abune Paulos is, this is not something a Christian should say/wish. Egziabher, mehari, yeFikir abat new. So should we be!

   Delete
 31. እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን!!!

  ReplyDelete
 32. Egzihabher Nebsachewn Yimar

  ReplyDelete
 33. yehe yemiganen neger aydelem....Eg/bhr hulun geger lemikeneyat yadergal.....hulunum yazegajal.....kekerestian yemytebek neger degmo...fetena simeta...gulbet alemeradun mawek naw.....hulunum Eg/bhr yastekakelal...betekerestian...minim athonem!!!

  ReplyDelete
 34. egezer hager ethiopian yetebeqat

  ReplyDelete
 35. ዳኒ በሃሳብህ በሙሉ እስማማለሁ ቤተክርስቲያናችን እንዳትናወጥ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ለዚህም የሁላቸንም ጸሎት እና በንቃት መጠባብቅ ይጠበቅብናል አምላክ ለመንጋው የሚጨነቅ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት ያለ ቸር እረኛ ይሹምልን::

  ReplyDelete
 36. May GOD bless Ethiopia!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 37. hulum liawkew emigebaw melikt...enga Ortodox crstianoch tore sanimez ...emitagelilin eminet endalen naw....hulachihum kenga lay ejachihun ansu.

  ReplyDelete
 38. Ye Abatachen Nefsachewen yamar .... ye Egziabher fekad hono le Ethiopia yemihonewin endishomlin ... tselotachin new .....

  ReplyDelete
  Replies
  1. ዳኒኤል በጣም ትገርማለህ አንተ ኮ ስለ መሞታቸው ነው መፃፍ የነበረበህ እንጂ ስለ ሃብት፣ስልጣን ሌሎች የፃፍካችው ጊዜው አልነበረም ካንተ አይጠበቀም፡፡

   የአባታችን ነፍሳችው ይማር!

   Delete
  2. እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

   Delete
  3. Egziabher yewededewun aderege ...... le betekirstiyanachin yetashalewun meri yistlen hulu ende seraw yesachewun nefsim begenet yasariflen.

   Delete
  4. አግዚአበሔር ነፍሳችው ከዱሳን ከሰማዕታት ጋር ያኑርልን፡፡

   Delete
 39. nefisachewun yimar!
  EGZIABHER HAGERACHINEN YITEBIKILEN,
  Egziabher hulun yawukal,hulu lemikiniyat hone.
  RIP

  ReplyDelete
 40. It's baffling and yet saddening to read all the above bickering about the aftermath of the death of the Pope forgetting the main lesson here: LIFE and DEATH: Life is just a second chance while death is just the next step. So just forget the worldly nitty gritties, administrative matters and value the two key phenomena here: LIFE & DEATH.And look back at your life and be sure thatdeath is ineveitable after which nothing really matters. This will do!

  ReplyDelete
 41. Dear Daniel, very true. You have stated as it should be. We need such views and a person like you. tnx much. Yabune Paulosen nfes Egziabehier yemar. lhagrachen ena lbietkersetiyanachen Amlak ytshalwen yadregelen

  ReplyDelete
 42. May his soul rest in peace!! Even though we orthodox christian disappointed with his dictatorial patriarchal leader ship. Please God appoint for us good patriarch like Abune Shinoda in the throne. It is time for all of orthodox christians to start pray for integrity and sovereignty of the church!! Otherwise, the future may not be seem to be easy!!

  ReplyDelete
 43. Ahune Hawulet Yasefelegal!

  ReplyDelete
 44. Geta Egiziyabeher Lebete keresetiyanachen melekamune yaderge Zende Bezih besubae Enteyek. Abewu Tseleyu.

  Gefomu le le yegefuwoni(Yemigefugn Gefachew)

  ReplyDelete
 45. peace on rest !! our religious father main bishop pawlos .God save the church

  ReplyDelete
 46. ሰላም ወንድሜ፣
  እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር። እሱ በእሚያውቀው ጥበቡ መንበሩ ላይ አስቀምጦ፣ ጊዜው ሲደርስ ወስዷቸዋል። ይህ የእሱ ስራ ነው። ከእኛ የሚጠበቀው መጎነታተሉ ሳይሆን አንድ ሆኖ ቤተክርሲቲያንን በማገልገለ ያለብን ይመስለኛል። እግዚአብሄር በተግባር ብዙ ነገሮችን እያሳዬን፤ እያስተማረን ነው። ቤተክርስቲያናችን ለተደቀነው አደጋ ሁላችንም መጸለይ፣ የቻልነውን ማድረግ ይገባናል።
  ውድ ወነድሜ፣ አንዳንድ አእምሮ የጎደላቸው፤ እንዲሁ እንደ ወረደ የሚወረውሩትን ቃላት ጡመራ መድረኩን ስለማይመጥን አይተህ ብታልፋቸው። ባትለጥፋቸው መልካም ነው።
  በተዋህዶ የተጠመቀ በሙሉ፤ ቤቱን ይጠብቅ። መናፍቃን ከመቸውም ጊዜ በበለጠ ስራቸውን ሊሰሩ የሚችሉበት ምዕራፍ መሆኑን አንዘንጋ። ተከላካይ ብቻም ሳንሆን፤ ጥሩ አባት እንዲሰጠን ተግቶ መጸለይና የሚገባውን ማድረግ የሁላችንም ስራ መሆን አለበት።

  ReplyDelete
 47. Egziabher AMlak Yeabatachinin nefse ymar !

  ReplyDelete
 48. Let’s be wise and take this moment and pray to God in giving us the best leader that this country and Orthodox Tewahedo deserves.

  ReplyDelete
 49. nabes yemare telek saw nberu

  ReplyDelete
 50. nebs yimar malet min malet new,sew dagmegna kaltewelede beker yegziabhern mengist liwers ayichilim, ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና ሰው ከሕያዋን ሁሉ ጋር በአንድነት ቢኖር ተስፋ አለው።
  5 ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና ሙታን ግን አንዳች አያውቁም መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም። መጽሐፈ መክብብ 9

  ReplyDelete
 51. ዲን ዳንኤል እግዝሀብሄር ነብሳቸውን ይማር በገነትም ያኑራቸው እኔ ግን ኢትዮጵያ የፀሎት ዕወጃ አድርጋ ሰለሁሉም ብነፀልይ በየቤተክርስትያኑ የመጣው ነገር ያስፈራል

  ReplyDelete
 52. Rest in Peace!I wish many people would read your views here and use it not only for the church but for the country also!I share this to all my friends!!

  ReplyDelete
 53. Dear Daniel, you put clear and precise messages on the death of his holiness late Abune Paulos and possible consequences that would follow. nice observation. I would like to read more from you why many Ethiopian elites (religious/politicians)leave mines that would burst for a generation, is it cultural, psychological,religious...?

  ReplyDelete
 54. Rest in Peace.... Bijimon from India, Kerala State

  ReplyDelete
 55. “ኢትዮጵያ፡ታበጽሕ፡ዕድዊሃ፡ኀበ፡እግዚአብሔር።» መዝሙር፡፷፰፡፴፮፡

  ኢትዮጵያ ና ቤተ ክርስቲያን ግን ፀንተው ይኖራሉ።

  ReplyDelete
 56. God bless his soul!

  ReplyDelete
 57. ማንም ሀሳቡን አፈለቀው ችግር የለውም ዋናው ትክክለኝነቱ ነው የሞራል ጥያቄ አያስነሳም አምላክ ከገለጸለት ህጻንም ይናገራል ዳንኤል ያነሳው ሀሳብ ማንም ቅን ልቦና ያለው የሚቀበለው ነው ዳሩ ግን እግዚያብሄር ይቅር ካላለን በሁሉም መስክ የተፈጠሩትን የዚህች አገር ስንክ ሳሮች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ክርስትያን ወገኔ ለነዚህ የማይበገር በሞት የማይሳለቅ ምህረትን የሚማጸን ልቦና ያለቅው በመሆኑ እንኮራበታለንና ለቤተክርስትያንዋ ሰላምና ለሀገራችን ምህረትን በጋራ እንጸልይ በጭንቃችን ወቅት አምላክ መተባበርን መተሳሰብን ያጎናጸፈን ህዝቦችነንና ምንም አያሳስበንም

  ReplyDelete
 58. Egiziyabihier Yeabatachinin Nebs Yimar.
  Bizo mechenek ayasifeligim b/c geta yefekedew hulu yihonal!!!

  Egziyabhier negern hulu begizew wub adirgo seraw

  ReplyDelete
 59. EGIZIHABEHER YEHABATACHENEN NEFIS YIMARE. EGIZIHABEHER BETKIRESTANENE YITBIKELEN.

  ReplyDelete
 60. Dani GOD bless u bro

  ዳኒ በሃሳብህ በሙሉ እስማማለሁ ቤተክርስቲያናችን እንዳትናወጥ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ለዚህም የሁላቸንም ጸሎት እና በንቃት መጠባብቅ ይጠበቅብናል አምላክ ለመንጋው የሚጨነቅ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት ያለ ቸር እረኛ ይሹምልን::

  ReplyDelete
 61. እግዛብሔር ነፍሳቸውን ይማር፡፡ መልካሙ እረኛ እርሱ ክርስቶስ መልካም እረኛ ይተካልን፡፡

  ReplyDelete
 62. My condolences goes to Our father Patriarch Abune Paulos. I wish all Ethiopian people and Orthodox followers a better time, peace, and well being.

  ReplyDelete
 63. Dani thanks for shearing us this information.I fill sad. but if the decision comes from the head we can't say any thing.Just pray and wish.

  Egziabher enji sew besew laYi mferde awaqinte saYihon jilnet nwe ena arfen silerasachine maninet enmermr.

  Habteyesus
  AA

  ReplyDelete
 64. Daniel

  It is very important time. Could you prepare some draft article to guide how things should going on please?

  We need your help

  Egziabher nefsachewn yimar

  ReplyDelete
 65. egeziabeher nebesachewen yemar

  ReplyDelete
 66. may GOD give to our spiritual father peaceful rest...! every thing happen in the willingness of GOD so pray to get real father.
  I ask all spiritual father in the name of GOD to cooperate for the peace ,love and unity in the orthodox church.

  ReplyDelete
 67. Egiziabher abatachinen nefesachewin ke kidusan gar yadirgelin
  Amen

  ReplyDelete
 68. May Lord have mercy upon the soul of His Holiness Patriarch Abune Paulose of Ethiopia.

  ReplyDelete
 69. YE ABATACHI NEFSI YIMARILIN ! EGZABIHER LE BETEKIRSTIANACHIN TIRU MERI YASNESALIN! \


  ReplyDelete
 70. May Lord have mercy upon the soul of His Holiness Patriarch Abune Paulose of Ethiopia.

  ReplyDelete
 71. may GOD give to our spiritual father peaceful rest...! every thing happen in the willingness of GOD so pray to get real father.
  I ask all spiritual father in the name of GOD to cooperate for the peace ,love and unity in the orthodox church.

  ReplyDelete
 72. ...God will make a King from the people themselfs....a leader will not come from heaven or the sky.....first who we are to judge others?....all the leaders come from us....we are responsible for everything happens in this country from past up to present.....we all make our leaders.....but we needs prayers to God....please give us a wise leader...who could guide us to the paths of heaven...who stands for truth....God help us!!!!!!.....

  ReplyDelete
 73. ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሀይማኖት የኣለም አቢያተክርሲያናት ፕሬዝዳንት ነፍሳቻዉን እግዚአብሔር በገነት ያኑረዉ በመቀጠል እኛ የክርስቶስ ነን ብለን የምናምን ሰዎች በቤተክርስቲያኗ ላይ አደጋ ሊፈጥር የሚችል ቃላት መሰንዘርም የለብንም አነጋገራችንም ሆነ የምንጠቀምበት ቃላት ክርስቶስን መምሰል አለበት እግዚአብሔር የሾመዉን እግዚአብሐር ወሰደዉ በመሆኑም እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያኗ እና ለምእመናኑ የፈቀደዉንና የመረጠዉን አባት ይላክላት ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. This comment has been removed by the author.

   Delete
 74. Egziabiher Yayal, Yisemal, yemibejenim yisetenal. Egiziabiher bemanijawum gize lebegochu melkam ereja newu. Yigna mefenater legizabiher lemasayet, lemenger memoker hulu Ye EGZIBIHERIN, talakinetna, Hulun Chayinet mezengat yihonibnal. Tenkek !

  ReplyDelete
 75. የቅዱሳን አምላክ ነፍሳቸውን ይማር አሜን…

  ReplyDelete
 76. nefs yimar bemilewu tesmamichalehu bitsue wekidusun gin i didint agree if kidisina is like him i dont want it i swear so aba paulos is enough

  by the way who is next any one with info

  ReplyDelete
 77. I could't verify the news from any official media,but We shouldn't be happy by anybody's death b/c we all die when the time comes and it is God's business

  ReplyDelete
 78. Egziabher Amlak Betun Ayiresam...Be Menfes Kidus Yemimeraw Kidus Sinodos...le Betekiristian yemibej Abat Yazegajilinal...Selam ena Fikir kehulachin gar yihon!!!Wulude Atinatewos negn...

  ReplyDelete
 79. በእውነቱ መጨነቃችን ተገቢ ቢሆንም፣ እንደ አማኝ የሚጠበቅም ጭምር ነው፡፡ ነገር ግን ምነው አምነታችን ከራሰችን ሸሸ ... እግዜአብሔር አምላክ ታላቅ መሪ፣ ታላቅ አዋቄ ነው...ሁሉንም ለእርሱ ልንተው ያስፈልጋል፡፡ ሌቃውንቶቻችን በጸጋ የተሞሉ መሆንንም አንርሳ! አቲ ቤተ ክርስትያን እኮ በመናንያን ጸሎት ትጠበቃለች፡፡ በእምነታችን እንጽና፡፡ በሰርጎ ገቦች አሸባሪ ወሬ አንናጥ፡፡ የአባታችን ነፍስ እግዜአብሔር ይባርክ!እስከ አሁን ላገለገሉአት እምነታችን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን...የሚሾምም የሚሽርም አምላክ ብቻ ነውና...አማኞች የሆን ሁሉ በጸሎት እንጽና...ስሜታችን እንቆጣጠር...ዙሪያችን በጥንቃቄ እንከታተል...እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ!

  ReplyDelete
 80. Bebetekihenet ena Bebetemengist kebad fetena YINORAL!

  ReplyDelete
 81. Chrstina tehetena nawe sawen atekonenu lemanem nafse behone 'Nefse yemare belu' alem alafe tafe nate

  ReplyDelete
 82. Yetewahido lijoch hoy Please Enimkeribet,Enitseliy!Ethiopia is in the cross road.

  ReplyDelete
 83. Nefs yimar! All what is need at this time is PRAYER! the holy synod and all Christians should pray to God so that a better will come. GOD BLESS ETHIOPIA!

  ReplyDelete
 84. Daniel, you have good ideas. But you are not smart enough to target them to the right audience at the right time. I feel you need a communication expertise. Thanks!

  ReplyDelete
 85. ይሄ ክስተት ለቤተ ክርስቲያኒቱ ፈታኝ ሁኔታዎችን እንደሚፈጥር ተገንዝበን በንቃት መከታተል ይገባል:: ለምሳሌ ሊቋቋም የሚችለው ኮሚቴ ሁሉን አቀፍ ማለትም የገዳማት አባቶችችን፣ ምዕመናንን (ከክልሎችም ጭምር)፣ ወጣቶችንና የታሪክ ምሁራንን የያዘ እንዲሆን፥ የፓትሪያሪክ አሿሿሙ ሂደት ግን ሃይማኖታዊ እንዲሆን ሁላችንም በያለንበት በጸሎት አምላካችንን ብንጠይቅ መልካም ነው:: በዕረፍቱ የሃይማኖቱ ተከታዮችን ሊያሳዝን የሚችል አባት አምላካችን እንዲሰጠን ስንጠይቅ አሁን ለተለዩን አባት ነፍስ በመጸለይ መሆን ይኖርበታልም እላለሁ::

  ReplyDelete
 86. bemote sew lay kefu enenager zenid Egna manene? nefisachwen begenet YANURE

  ReplyDelete
 87. ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሀይማኖት የኣለም አቢያተክርሲያናት ፕሬዝዳንት ነፍሳቻዉን እግዚአብሔር በገነት ያኑረዉ በመቀጠል እኛ የክርስቶስ ነን ብለን የምናምን ሰዎች በቤተክርስቲያኗ ላይ አደጋ ሊፈጥር የሚችል ቃላት መሰንዘርም የለብንም አነጋገራችንም ሆነ የምንጠቀምበት ቃላት ክርስቶስን መምሰል አለበት እግዚአብሔር የሾመዉን እግዚአብሐር ወሰደዉ በመሆኑም እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያኗ እና ለምእመናኑ የፈቀደዉንና የመረጠዉን አባት ይላክላት ፡፡

  ReplyDelete
 88. ዲ/ን ዳንኤል ስለመረጃውና ስለጥቆማው በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ቅዱስ አባታችን ምንም እንኳን በእርሳቸው ዘመን ቤተክርስቲያን በታሪኳ አጋጥሟት የማያውቅ ታላቅ ሙስና፣ዘረኝነት፣ኑፋቄ፣የመንግስት ጣልቃ ገብነት፣የትጉሃን አባቶቺና አገልጋዮች መደፈር፣የታላቁ ገዳሟ መደፈር ቢያጋጥማትና ለዚህ ሁሉ ዋናው ተጠያቂ እርሳቸው ቢሆኑም ሁላችንም ቁጭ ብሎ ከመተቸት በቀር የየአቅማችንን ባለማድረጋችን ከነገስታት ንጉስ ፍርድ የሚጠብቀን ነውና የሰሩትን በደል ይቅር ብሎ ነፍሳቸውን ከገነት እንዲያኖርልን ስመኝ እያንዳንዳቺንም ለዚህ ሁሉ ሃጢያታችን የንስሃ እና የጥፋታቺን ማረሚያ ጊዜ ሰጥቶን በቀሪው ጊዜ ለዚህች ታላቅ ቤተክርስቲያንና ታላቅ ሀገር የሚበጅ መልካም ሥራ እንሰራ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፡፡
  ከአባታችን በተጨማሪ ምንም እንኳን መንግስት በግልጽ ባይነግረንም ጠቅላይ ሚኒስትራችንም ወይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ወይንም ድጋሚ ወደ ሥራቸው ላይመለሱ ሔደዋል፡፡ ስለዚህ ይህ ወቅት ለቤተክርስቲያናቺንንና ለሀገራቺን እጅግ በጣም ፈታኝ ጊዜ ነው፡፡ ነገር ግን ይች ታላቅ ቤተክርስቲያንና ታላቅ ሀገር በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት፣በእናቱ እና በቅዱሳኑ አማላጅነት ከዚህ በላይ የከበዱ ታላላቅ ፈተናዎችንም አልፋለች፡፡ እነዚህን ፈተናዎች ለማለፍ ግን ቀደምት አባቶቻችንና ምዕመናን ብዙ መስዋዕትነቶችንና መከራዎችን ተቀብለዋል፡፡ እኛ ሳንተጋ እግዚአብሔር ሊረዳን አይችልም፡፡ ስለዚህ ወንድ፣ሴት፣ወጣት፣ሽማግሌ፣ ኦሮሞ፣ወላይታ፣ትግሬ፣አማራ፣የማህበረ እገሌ አባል፣የዚህ ሰ/ት/ቤት አባል፣የእገሌ ጽዋ ማህበር አባል፣የእገሌ የፖለቲካ ድርጅት አባል፣የእገሌ ተቃዋሚ፣ዲያስፖራ፣አገርቤት የሚኖር፣ወዘተ ብለን በቡድን ሳንከፋፈል በእውነት ለዚህች ቤተክርስቲያን እና ሃገር ታላቅነትና ዘላለማዊነት እውነተኛ እምነትና ፍቅር ያለን ሁሉ በአንድነት ልንቆም ይገባል እላለሁ፡፡
  እንደኔ እምነት እኛ ምዕመናን የሚከተሉትን ብናደርግ እግዚአብሄር ሊሰማንና አሁን ያለንበትን ፈታኝ ሁኔታ ፍጻሜ መልካም ሊያደርግልን ይችላል፡ -
  1. የክርስቲያን የመጀመሪያውና ታላቁ መሳሪያው ጾምና ጸሎት ነው፡፡ ይህ ወቅት ደግሞ ከሕጻናት ጀምሮ የሚጾሙበት የሱባኤያችን ወቅት በመሆኑ በየአጥቢያችን፣በየማህበራችን፣በየሰ/ት/ቤታችን፣በየጽዋ ማህበራችን፤በየቡድናችን፣በቤተሰብ በህብረት እንዲሁም እያንዳንዳችን ከሌላው ጊዜ በተለየ ሱባኤ ብንይዝ፡፡ በአንድ ልብ ሆነን ወደ ቸሩ አምላካችን እናልቅስ፡፡ ይህ ወቅት ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት ነውና በአንድነት ሆነን እጃችንን እንዘርጋ፡፡
  2. በየአለንበት ሁሉ ስለቤተክርስቲያናችን እና ስለሀገራችን ሰላም በበሰለ እና በተደራጀ አኳኋን በግልጽ እንወያይ ፣ እንነጋገር ፣ በዚህ አጋጣሚ ተጠቅመው ከዘመናት ጀምረው በረቀቀ መንገድ ለዚህች ቤተ ክርስቲያን እና ሃገር ጥፋትና ውድቀት ሲለፉ የነበሩና ያሉ ጠላቶቿ እና የእነሱ ዋና መሳሪያ የሆኑ ቤተክህነትን ጨምሮ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናትና የቤተክርስቲያን መዋቅሮች ተሰግስገው የሚገኙ ውሉደ ይሁዳዎችን ሴራ እና እንቅስቃሴ በቅርብና በትጋት እንከታተልና እናጋልጥ፡፡ ይህንንም ከዛሬ ጀምረን እግዚአብሔር የመንጋውን እውነተኛ ጠባቂ እስከሚሰጠን ድረስ ሳንታክት እናድርገው፡፡
  3. እውነተኞቹንና ለቤተክርስቲያን ሰላምና እድገት በትጋት የሚሠሩትን ብጹዓን አባቶቻችንን ከኃሰተኞቹ ለይተን እንወቃቸው፡፡ ከእውነተኞቹ ጋርም ያለምንም ፍርኃት አብረናቸው እንቁም፡፡ ምክንያቱም የዛሬ የቅዱስ ሲኖዶስና የብጹዓን አባቶቻችን እርምጃ ነገ ለልጆቻችን የምናስረክባት የቅ/ቤተክርስቲያናችንን መጻዒ ዕድል የሚወስን ሊሆን ስለሚችል ሁሉም ምዕመን ያገባዋልና በትጋትና በእውነተኛ መንፈሳዊ ስነ ስርዓት ጉዳዩን በቅርበት እንከታተል፡፡
  4. በተለያዩ የቤተክርስቲያን የጡመራ መድረኮችና የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስለጉዳዩ እንወያይ ፣ መረጃም እንለዋወጥ፡፡

  የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን!
  ድንግል በአማላጅነቷ አትለየን፡፡

  ReplyDelete
 89. እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

  ReplyDelete
 90. ትዕግት ነኝ፡፡
  ልጄ ለሞተ ሰው አልቅስለት እዘንለት ራስህንም አሳዝን እንደ አገሩም ግዕዝ ተዝካር አውጣለት›› ያገለገለህን ሰው ሞት ቸል አትበል፡፡ መጽሐፈ ሲራክ ምእራፍ 38 ቁጥር 16
  እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር አሜን፡፡
  በዚህ አጋጣሚ ተጠቅመው የቤ/ክ የውስጥና የውጭ ጠላቶች መርዛቸውን እንዳይረጩ እና ስለምንናገረውም ሆነ ስለምናደርገው ነገር ቀኑን ሙሉ በናተ ምክንያት የእግዚአብሔር ስም ይሰደባል የሚለው የአምላካችን ቃል ትንቢት መፈጸምያ እንዳንሆን እባካችሁ አባቶች ምህላ ወይም ጸሎት እሲኪያውጁ እኛ በግልም ሆነ በቤ/ክ በመሰባሰብ ወደ እግዚአብሔር እንጩህ፤ ነገሮችን በዓለም መነጽር እያየን ትንተና መስጠት ለቤ/ክ አይጠቅማትም፡፡
  ሱባኤ የተያዘባት ፍስለታ ማርያም ቸር ታሰማን አሜን፡፡ በቀረችን የጾም ቀናትም በጸሎት እንትጋ ምኞቴ ነው፡፡

  ReplyDelete
 91. God will prepare the Next Successor of Patriarch!

  ReplyDelete
 92. እኔም የምስማማበትን ጠቅሰሀልና ደገምኩት፡፡
  ዳኒ አመሰግናለሁ ጥንቃቄ ይጠብቃል ማስተዋል ይጋርዳል፡፡
  በጣም ነው ያዘንኩት። ቤተክርስቲያንን አንድ አድርገዋት ወደ እረፍታቸው ቢሄዱ ደስ ይለን ነበር። እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ። ነፍሳቸውን ከአባቶች ዕቅፍ ያሳርፍልን።

  ዲ/ን ዳኒ እንደጠቆምከው አላስፈጊ ሁኔታዎች እንዳይፈጠሩ እና ሰለ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነት ስንል ሁላችንም ልዩነቶታችንን ወደጎን አስቀምጠን በህብረት መስራት ይኖርብናል። ይህ አስተያየት ለመስጠት ይጀምራል። መሪ በሌለበት ሰዓት ምዕመኑ ራሱን መምራት እና ጥፋቶችን መከላከል አለበት።

  ነፍሳቸውን በአባቶች እቅፍ ያኑርልን ለቤተክርስቲያንም እውነተኛ ጠባቂ ያስነሳላት።

  ReplyDelete
 93. Hulun neger begizew wib adirigo yiseral..ye Israel amlak ayankelafam...Weladite Amlak Dingil Mariam bezih besubae wekit titebiken...miljawa ayileyen...Le Betekirstian Yemibejewin Egziabher rasu yazegajal...Ye Selam...Yemihiret...Ye andinet...Zemen Yadigilin!AMEN!!!!

  ReplyDelete
 94. Mr Daniel....the Church has a leader. the church starts from Jesus' blood. so don' worry put off the 4 threats that u think will happen after the man's death

  ReplyDelete
 95. Egziabiher Ye Ethiopian andinet yitebikilen

  ReplyDelete
 96. good job D.daneal for his Holiness RIP

  ReplyDelete
 97. ሁሉ በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይከናወናል፡፡ ልዑል እግዚአብሔር የአባታችንን ነፍስ በቅዱሳን አባቶቻችን እቅፍ ያኑርልን!
  እርሳቸውማ ሩጫቸውን ጨርሰዋል፡፡ ሜዳሊያ የሚሸልም መድሐኔዓለም ነው፡፡ ያሸንፉ ፤ ይሸነፉ አናውቅም፡፡ (ምንም ዓይነት አመክንዮ ብንጠቀምም) ይልቅ የሚያሳስበው የኛው ጉዳይ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያንማ ጠባቂዋ የማያንቀላፋ ነው፡፡ እኛ ግን … ስለዚህ እግዚአብሔር ይታረቀን ዘንድ፤ ታላቅ አባት ይሰጠን ዘንድ፤ … ይህንንም ያደርግልን ዘንድ ለአባቶቻችን መንገዱን ሁሉ ያመለክትልን ዘንድ ተግተን ብንጸልይ የሚያዋጣን ይመስለኛል፡፡ በፀሎት የማይፈነቀል ተራራ ደየለምና፡፡

  ReplyDelete
 98. በጎም ሰሩ መጥፎም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ዘመናቸው ሙሉ ስያገለጉሉ የነበሩ አባት ስለሆኑ ነብሳቸው እግዚአብሔር በገነት እንድያሣርፍ መለመን፤መመኘት ክፋት የለው አይመሰለኝም፡፡ወንድማችን ዲ.ን ዳንኤል የነሣሃቸው ነጥቦች ግን ጥንቃቄና ትኩረት የሚሹ ናቸው እና ከላይም ከታችም ያሉ የሐይማኖት አባቶች፤ በነገሩ ያገባናል የሚሉ ወገኖች የጠቀስካቸው ነገሮች ግንዛቤ ውስጥ ብያስገባቸው ፡፡

  ReplyDelete
 99. ዲ/ን ዳንኤል ለቤተክርስቲያን ያለህን ተቆርቋሪነት አደንቃለሁ፡፡
  ነገር ግን ሁሉም ሰው ድርሻውን ማወቅ ምን የት መነገር እንዳለበት ማስተዋል የሚያስፈልግ ይመስለኛል ይህንን ደግሞ በዚህ ጽሁፍህ አላየሁም፡፡
  አንተ እንደ ቀላል የምትጽፈው ጽሁፍ ምን ያህል ቤተክርስቲያን ሄዶ የማያውቀውን ነገር ግን በስም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አማኝ ነኝ የሚለው ሰው ላይ ተጽዕኖ እንደሚያመጣ አታውቅም? መቼም ዛሬ ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ከመማር ፤ ከመጸለይ፤ ቤተክርስቲያን ባላት መዋቅር ገብቶ አስተዋጽኦ ከማድረግ ይልቅ ለቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪነታችንን የምንገልጸው ብሎግ ላይ ሃሳብ በመስጠት እና እርስ በእርስ በመዘላለፍ ሆኗል፡፡
  ስለዚህ እባክህ ለምዕመኑ የሚያስፈልገውን ብቻ መጥነህ ስጥ ፤ ለህጻን ልጅ አጥንት እንደመስጠት አታድርገው ሁሉም ነገር ለሁሉም በአደባባይ መነገር አለበት ብለህ እንደማታምን አስባለሁ፤ ለቤተ ክርስቲያን ማሰብ ከዚህ ይጀምራል፡፡
  ደግሞ አንተ ሃሳብህን ሊሰሙት ለሚገባቸው ሰዎች ለማቅረብ እንደማትቸገር መስማት ያለባቸውን ሰዎች ማግኘት እንደምትችል መገመት በጣም ቀላል ነው፡፡ ያንን መስመር ተጠቅመህ ሃሳብህን ስጥ ምዕመኑን ግራ አታጋባ፤ እባክህ ቀጥለህ የምታወጣው ጽሁፍ ላይ ጥንቃቄ አድርግ፡፡

  ReplyDelete
 100. ሠላም ለኢትዮጵያ! ወገኖቼ ሞት ፍርድ ነው እንዴ? የማይሞት ከመካከላችን አለ? ምንስ ክፉ ቢሰራ ሲሞት እሰይ በስራዬ እግዚአብሄር ቀጣኝ የሚል አለ? እባካችሁ ጥቂት እናስብ፡፡ እኛ ስለ እሳቸው መጥፎነት እንዲህ ስረዓት በሌለው አንደበት ስንናገር ማንነታችንን እያሳየን አይደለምን? ለዚህች አጭር እድሜ በሰው እየፈረድን መመፃደቁ ይቅር:: ሁሉን ማድረግ የሚችል እሱ መልካም ልብ ይስጠን! የአባታችንን ነፍስ በገነት ያኑርልን!

  ReplyDelete
 101. ...i am fearing the worst about the power struggle, looting and so on...how can we see the points Daniel mentioned being implemented...is there any way we can put a pressure to effect respectful mourning, transparent transition..

  ReplyDelete
 102. ነፍሳቸውን በአባቶች እቅፍ ያኑርልን ለቤተክርስቲያንም እውነተኛ ጠባቂ ያስነሳላት።

  ReplyDelete
 103. May God put his soul in HEAVEN. GOD BLESS ETHIOPIA!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 104. NEFSACHEWN YMARELEN!

  ReplyDelete
 105. እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑራት ፡፡

  ReplyDelete
 106. ዳኒ ያቀረበው የራሱን አስተያየት ነው ትእዛዝም አይደለም ቢሆን ነው እባካችን መልካም እናስብ
  ያባታችንን ነፍ ይማር

  ReplyDelete
 107. BETEKIRISTIYAN AHUN KALECHIBET BOTA ALAKEW HIZIBUN ANDI ADIRIGEW YIHE ENDEZI NEW YAM ENDEZA NEW BILEW WEDE MAYIKEREW ZELALEMAWI EREFITACHEW BIGUZU MELIKAM NEBER ....NEFIS YIMAR..

  ReplyDelete
 108. what a guilty message it is!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
  Wendim Dani: Enie ketesasatku(abatoch menfesawi sayhon alemawuyan mehon alebachew)
  Alemawuyunina menfesawun neger leyayten enasib
  yih yemtlut neger zareko altegemerm
  >>>>>>kehulum belay besigawi astesaseb anasib yih degmo legna abatoch bizum yemikebd neger aydelm!
  1,yemenkusie habt,nibret yelewum bezih alem sinor gin yemotenew menkusie malet!
  2,behaymanot zend degafina tekenakagni yelem hulum bemenfesawinet ena bekenaenet new yemiseraw(yih bealemawuyan new yalew)
  3, yebetkrstyan meri ersu balebiet medhaniealem new, ersum yerasun sew sayaskemti arsacheun aywosdim, degmom yebetkrstian meri
  be subayiena besolet enji bemrcha yimert norual!!!
  betam aznalehu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
  yihin sil gin ersachewun kemiwodut weyinim kemiyadenkut / ken Begashaw weynim Ejigayehu gar weggnie aydelem/ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1
  eniem endiemangnawum EOTC amagn yersachewu sira baymecheyim gin yemekawem siltan silelegn alkawomachewum neber leegziabher kemestet wuch mins yidergalina..............


  plc :
  Don't expect such a guilty case in our church!

  ReplyDelete
 109. Fetari Egiziabiher ethiopian ligobegnat silefelege, le E/r sira Enkifat yehonut hulu gena yiwegedalu , E/r Ethiopian be Economy , poletically endihum be mahiberawi ena bemenfesawi neger ligobegnat tenestual , yihe ye E/r Ekid enji yemanim idelem

  Egiziabiher yewededewn aderege
  yemimiris manew , yemiyadinis manew , yemigelis manew ,E/r aydelemin ???

  Wendimoche E/r eyesera new lemin enkawemew

  ReplyDelete
 110. በጣም አዝናለሁ:: እግዚአብሄር ነጭ ለባቩን በጥቁር ለባቨ ይቀይርልን::
  Mamush,MN

  ReplyDelete
 111. Oh , menewe gefe banawera………..Bemote letleyen ye betcrstyan abat enkwan tensh hazeneta yelenem? Yewenet be afachen kale hateyat endangeba,ye afachen frea behywetachen endanlekem, Abatochen betemelkete egzeabher yazezewen tezaze anersa………Geta Amlake nefsachewen yemare…

  ReplyDelete
 112. lebate kirstiyanachin meseley yalebin giza new

  ReplyDelete
 113. May God put his soul in heaven. May God bless Ethiopia.

  please we Ethiopians lets pray to our God!!

  what News we are hear here and there.

  ReplyDelete
 114. ነፍስ ይማር!
  ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር
  ስለ ቤቱ ልዩ ፍቅርና ክብር ያለው እግዚአብሔር
  የሚሆነውን ነገር ሁሉ ያስተካክላልና ከቶ አንጨነቅ፡፡
  ይልቁንም ከበፊቱ በበለጠ ተግተን እንፀልይ፡፡

  ReplyDelete
 115. የሰው ልጅ ሲወለድ ሞቱም አብሮ ይወለዳል፡፡ የተወለደበትን ቀን እየራቀ ወደሚሞትበት ቀን ይጓዛል፡፡ ምህረት የማያውቅ! በገንዘብ የማይደለል! በዘመድ በወገን በዘር የማያምን! አጭር ረጅም፣ ወፍራም ቀጭን፣ ደሃ ሐብታም፣ ነጭ ጥቁር፣ ወዘተ የማይል፣ ምንም ቅድመ ሁኔታ የማያስቀምጥ! ሞት!!! አወይ ሰው መሆኔ! ዲ/ን ዳንኤል እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ መርዶ ነጋሪ አያሳጣን! ለቤተ ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ለሀገርም የሚጠቅም መመሪያ/መልዕክት አስተላልፈሃል፡፡ የድርሻህን ተወጥተሃል፡፡ ከሞት ባታመልጥም ረጅም እድሜ ይስጥልን፡፡ ድፍረት ባይሆንብኝ አንድ ማስተካከያ ልጠቁምህ፡፡ ብፁዕ ወይም ቅዱስ ተብሎ ይጠራ የነበረ አባት በሞተ ሥጋ ሲለይ “ነፍሳቸውን ይማርልን “ አይባልም “በረከታቸው ይደርብን” ነው የሚባለው፡፡ ሌላው መልዕክት ማለፊያ ነው፡፡

  ReplyDelete
 116. የህ መቸስ የሃያሉ እግዜአብሄር ተአምር ብሎም የቋርፍ ውጤት ነው:: መቸስ በአገሪ ወግና ደንብ መሰረት እንኳንስ የክብርት ኦርቶዶክስ በተክርስትያን ሀይማኖት አባት ህልፈተ ሞት ዜና ሴሰማ ይቅርና አንድ ቀን ያዩት ሰው ሲያልፍም ለወዳጅ ዘመድ ቀረብ ብለው እግዜአብሔር ያጽናህ ይባለል:: እኔም እንዴሁ ለወይዘሮ እጅጋየሁ እና ለዲያቆን በጋሻው እንዲሁም ሰሞኑ ሲያሸበሽቡ ለነበሩ ፀረ ዋልድባ ገዳም በሙሉ እግዜአብሄር ያጽናችሁ ሰል ሁሉን ማድረግ ለሜችለው ለታላቁ ክንዳችን ለድንግል ማርያም ልጅም ቅዱስ :ቅዱስ : የሰማይና የመሪት ፈጣሪ በማለት ምስጋናየን አቀርባለሁ:: ተጨማሪም ለታላቁ ንጉስ ለፈጣሪየ የምለምነው አለኝ የዋልድባ ገዳምን ሆነ ሌሎች ገዳሞቻችን: ኦርተዶክስ በተክርስቴያናችንን : ካለጠንካራ እረኛ የሜኖረውን የውስጡን የውጩን ምእመን አንድ አድርጐ የሜመራ ጨረቃና ፀሐይ ሰጠን : ፈተናችንን በቃችሁ በለን ነው:: እባካችሁ የዚህ አምድ ተከታታዩች የሆነው ሆነና የድንግል ልጅ ከኛ ጋር መሆኑን አምነን አሁንም ጾለታችንን አናቋርጥ:: አሜን!

  ReplyDelete
 117. ፈተናው ተጀምሯል፡፡ ስለሆነም ያሁኑ ይባስ እንዳይመጣ በፆም በፀሎት በስግደት እንኑር፣ በልቼ ጠጥቼ ልደሰት ሰውነቴ ይመቸው አንበል፣ በንፁህ ልቦና የተጣላነውን ይቅርታ በመጠየቅ እግዚአብሔርን እንለምን! አስራት ተደርጋ የተሰጠቻትን ሐገር የማትተው የብዙሀን እናትን ሀገራችንን እንድትጠብቅ በትሕትና እንለምናት፤ እሷም አይዟችሁ ትለናለች፡፡ የፈጣሪ ስራዉን ላስተዋለ ኢትዮጲያ እውነትም የተጠበቀች ሐገር ናት! በኔ የዕድሜ ዘመኔ ይህን ካሳየኝ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ እንደስራው ለሁሉም በእውነት የሚፈርድ አምላክ የብፁእ አባታችን ነፍስ ይማርልኝ፡፡ አሜን፡፡

  ReplyDelete
 118. all z above ,Non sense! go to hell with....

  ReplyDelete
 119. WHO AM I TO JUDGE OTHERS?

  ReplyDelete
 120. ሰዎች ጭንቀታችን ስለምነድን ነው; ቤ/ክርስቲያናችን የተመሰረተችው በሰው ሳይሆን በራሱ በባለቤቱ በመድኃኒያለም ነው፡፡ እንደዛማ ባይሆን በየዘመናቱ በተነሱባት አህዛቦቸ ሰይፍ ስትቀጠቀጥ ታሪክ ሆና በቀረች ነበር ስለሆነም አትፍሩ በርግጥ በክርሰቶስ ስም የተሰደብን፤ የተዋረድን፤ የተናቅን፤ የተሰደድን እንሆን ይሆናል ወደን የተጠራነው መስቀል በመሸከም ዘላለማዊ ክብሩን ለመውረስ ነውና በሁሉ ደስ ይበለን፤ ስለሆም ወገኖቼ የቤ/ክርስቲያንን ጥበቃ ለርሱ ጣሉት ይልቅ ባለቤቱ ስለሚሾመው እረኛ ክብር ከኛ ለቆ ልባችን እንዳይታወክ ከወሬ ባለፈ እንጸልይ!እንጸልይ!እንጸልይ!
  እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ ዛሬ ዜናውን ስንሰማ ስንቶቻችን ወደ እግዚአብሔር እጃችንን ዘረጋን;
  ኧረ ጠላታችን እየዞረን ነው እንጸልይ!እንጹም!እንስገድ!ንሰሃ እንግባ፡፡
  ‹‹ነገሮችን በዓለም መነጽር እያየን ትንተና መስጠት ለቤ/ክ አይጠቅማትም›› ጥሩ አባባል ነው ትዕግስት.

  ReplyDelete
 121. Dn. Daniel,
  Thank you
  It is true that the points you raised are very relevent and everyorthodox christain should understand and pray.

  ReplyDelete
 122. ዳኒ ይህ የጡመራ መድረክ በመስተካከሉ እንኳን ደስ አለን፡፡
  ወደ ዝርዝሩ ስትመለስ የአንባቢያንን አስተያየቶች ለመዳሰስ ሞክር፤ ስህተቱን አርም፣ በጎውን አጠናክር፤ በተለይ የግብጽ ቤተክርስቲያንን ተሞክሮ በደንብ ጻፍልን፡፡

  ReplyDelete
 123. good view! u forecasted tings on pop shenouda's death! i wish we share coptic church's way!

  ReplyDelete
 124. Egziabher Nefsachewen Yemare!

  ReplyDelete
 125. Egziabher Nefsachewen Yemare!

  ReplyDelete
 126. እንደ ዓለማውያን በምርጫ የሚሆን መሰለህ እንዴ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ነዋ የሚሾምልን፡፡ ኢትዮጵያ እኮ የቅዱሳን ሀገር እና የእመቤታች የአሥራት ሀገር ነች፡፡

  ReplyDelete
 127. Dear Anonymous- Even though you do have a point let God do the Justice. May God rest thee Soul. And also –easy on personal attack.
  Dear Daniel- Thanks for the update and mentioning briefly the greatest teacher Aleka Ayalewes struggle in your blog. But truly all this time you haven’t mentioned once the corruption, racism, Segregation as well as all thy hyporocracy that has been troubling the Ethiopian Orthodox Church for years and years.

  Infact your blog is very informative but can we start a journey of change within us? Really,
  Can we stop being pretentious? Address the problem and look for solutions. Let us look deeper and offer solutions through prayer and understanding which includes all orthodox Christians not only certain groups

  ReplyDelete
 128. FUNNY You don't need to censor it.

  ReplyDelete
 129. i am mr.maschal m.
  he is right. he is telling the fact what we will face after this event. so it is good to take of our religion. but the foolish people comented above are foolish by themselves. therefore we need to take of ourselves. we can advise with each other.

  ReplyDelete
 130. pdf aregawe please

  ReplyDelete
 131. ሰላሙን ያብዛልን

  ReplyDelete