click here for pdf
ብዙ ጊዜ መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩ ናቸው ሲባል፤ ለዚህም ሕግ ሲጠቀስ
እሰማለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ግን የሚናገረው ከዚህ በተቃራኒው ነው፡፡ ቤተ መንግሥትና ቤተ ክህነት አንድ
መሆናቸውን፡፡ እንኳን በደስታ በኀዘን እንደ ማይለያዩ፡፡
ንግሥት ዘውዲቱና አቡነ ማቴዎስ ሁለቱም የተወደዱ ነበሩ፡፡ ሁለቱም ሞተው ተለቅሶላቸው
ተቀበሩ፡፡ ሁለቱም ሲሞቱ የሰው እጅ አለበት ተብሎ ታምቷል፡፡ ሁለቱም በኣታ ተቀበሩ፡፡
ዐፄ ኃይለ ሥላሴና አቡነ ቴዎፍሎስ ሁለቱም የለውጥ አራማጆች ተብለው በአዲሱ ትውልድ
መጀመርያ ተመሰገኑ፡፡ ሁለቱም በኋላ ላይ ከደርግ ጋር ተጣሉ፡፡ ሁለቱም ታሠሩ፡፡ ሁለቱም ባልታወቀ ሁኔታ ተገደሉ፡፡ የሁለቱም
መቃብር ለ17 ዓመታት ሳይታወቅ ኖረ፡፡ ሁለቱም ኢሕአዴግ ከገባ በኋላ ዐፅማቸው ወጥቶ ተቀበረ፡፡
መንግሥቱ ኃይለ ማርያምና አቡነ መርቆሬዎስ
ሁለቱም የብሔራዊ ሸንጎ አባላት ነበሩ፡፡ ሁለቱም ኢሕአዴግ ሲገባ ከሥልጣን ‹‹ወረዱ››፡፡ ሁለቱም ከሀገር ወጡ፡፡ ሁለቱም በሕይወት
ኖረው በቦታቸው የተተኩት ሲሞቱ አዩ፡፡
መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ሁለቱም ከ1983 ዓም በኋላ ወደ ሥልጣን መጡ፡፡ ሁለቱም በአንድ ሰሞን በሆስፒታል ዐረፉ፡፡
ሁለቱም ከእነርሱ በፊት የነበሩት መሪዎች ሳይሞቱ ቀድመው ሞቱ፡፡ በአቡነ ጳውሎስ ቀብር ላይ ጊዜያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ተገኙ፤
በመለስ ዜናዊም ቀብር ላይ ጊዜያዊው ፓትርያርክ ይገኛሉ፡፡
እና ቤተ ክህነትና ቤተ መንግሥት የተለያዩ ናቸው ያለው ማነው?
DEAR DANI- VERY WELL SAID. THANKS FOR LETTING US DIVE BACK IN MEMORY LANE OF HISTORY. GOD'S TIME IS IMPECCABLE AND HIS WORK IS A WONDER. LET S PRAY FOR OURSELVES AND FOR OUR COUNTRY.
ReplyDelete"MELEKAME ANAATENA MERI YSETENE ZENDE"
Love it!
ReplyDeleteአይዞ ከዚህ በኋላ ይጀመራል:: አንተም ታያለህ:: መከራችን አይደለም ደስታችን አይገናኝም:: ደህና ስልጣን እንዳንይዝ መንፈሳዊ ፖለቲካ ውስጥ አይገባም እያላችሁ የሰበካችሁት ስብከት እኮ ነው:: ዛሬ ፕሮቴስታንት መሪ ያፈራላችሁ:: ከዚህ ቀደም ልከታተልሽ በሚላት መንግሥት ፈንታ በምናገባኝ የሚበትናት ደግሞ ይመጣል:: ሰውየው 20 ዓመት ኖረው ያተረፉልን እንዴት የራሳችንን ድርሻ ተወጥተን ቤተ ክርስቲያናችንን መጠበቅ እንደሚገባ ነው:: የተለየ ነገር አይመጣም በርትተን ካለፈው ይልቅ እናገልግል:: ትኩረታችንን ጊዚያዊ ነገሮች እየሳቡት የለውጡን መንገድ እንዳንስተው አሳስባለሁ::
ReplyDeleteYes,they deserve that both....
ReplyDeleteNice observation Dani
ReplyDeleteI like the comments of Diakon Daniel Kibret! A person who can opened his/her eyes can detect the creator's duty!I want to memorize ever it!The past is passed setting lesson.The present generation must go on the accurate and elderly pathway which is capable to avoid frightfulness...including me to live with Tsom,Tselot,Sigdet and Mitsiwat unless my destination is clear to fail to hell!!!ያለፈው ስራው ይብቃው! የንስሓ ህይወት በሰጠን ጊዜያችን እውነትን በእውነት ገልፀን እስኪ እንኑር 20 አመት እንዴት እንደኖርኩ አውቀዋለሁና ይቅር ይበለኝ አምላኬ!!!
ReplyDeletewow! so you are implying that we have to be both EPRDF and ORTHODOX, right?. are you trying to justifying the contradition in your mind, dani?
ReplyDeleteI didn't see a sentence that says you have to be this or that. Mengistu hilemariam and Abune Merkorios were not EPRDF. This article tells if you see the history of Betekihinet and Betemengist, the head of both institution faced same kind of problems and happy times. And I find it, true. I did my own research too, and it is true. This all happened.
DeleteWhat a dedeb Anony you are? (AnonymousAugust 23, 2012 5:51 PM )Either read and understand or do not give your annoying comments on it. What Dn Daniel is saying that although people and poleticians saying as politics and religion are sperate--- the truth is not...and he put his analysis. If you do not agree that Meles and Abune paulos are not form the same party doing the same thing that is a different story.
DeletePlease Anony, either go to school or do not write beore you fully understand it.
ወይ የአሁን ዘመን ሠው፡፡ ሰው ሁሉ ሆድ ብሶትየለም እንዴ? አሁን እናነት ሠዎች የብስጭት በሽታ ያለባችሁ አያስመስልም? እንዲህ ሳትተያዩ ስትወራረፉ ልብ ይስጠን፡፡ እኔን ግን አወዋጊውም ተዋጊዎችም ሳቂውም ያስቁኛል፡፡
DeleteI AN NOT QUIET SURE WHY WE NEED RIFLES AND A WEAPON . " SEWE ANDEA ENJU HULETEA YEMOTALE ENDEA" MOTENE YEMOTE SEWE DEGEMO YEFERALE MALET NEWE. I JUST COULDN'T PROCESS THE IDEA
ReplyDeleteWHY THERE IS WEAPONS AS WELL AS ARMED SOLDIERS SURROUNDING THE COFFIN.
EGEZIHO MARENE
እና ቤተ ክህነትና ቤተ መንግሥት የተለያዩ ናቸው ያለው ማነው?
ReplyDeleteThe Constitution.
yes it was that is why our church is damaged as such ahun gin beqa yibelenina yifatulin
ReplyDeleteBetikikil BeteKihnetina Betemengist Yiyazalu, Gibtsochu eko bechuhet shomut....
ReplyDeleteI like it , How you try to explain the relationship of our church and Government. Thank you Dani. Kale hiwet yasemalin.
ReplyDeleteyes dani leke nehe
ReplyDeletewhat about the prime minister ( protestant ) and our next patriarck ??? tarik new ethiopiam bemenafik litimera new ayyy gize
ReplyDeleteDaniel that is good observation of the past. But the motive behind your mix-matching scares me; I don't think it is a health motive. Ethiopia is a country of diversified culture, religion and languages all lived together with a strong unity and ethiopianism for more than 3000 years. Although there has been destructive and divisive policies in the recent years that attempts to divide the nation into religious and ethnic based sub and sub-sub.... micro-groups only to sustain few's power. Now your analysis and some critics posted on some social-medias are trying to attach political power and religion. Political power is not a property of certain religion. Ethiopia is a country of christians (both orthodox & protestant) and muslims. We all love each other and live in our great land with equal right. We all are children of Ethiopia, no step-child. So, please stop any more division on the basis of religion. This would be another energy for the dividers.
ReplyDeleteThank you Dani for introducing us with Ethiopian like writer of this opinion(10:05PM)
DeleteHey brother/sister....things can go positive and negative depending on how people see it. What makes you say there is a motive behind. He is just telling us the history. You can argue with his sentences if the history he told us is wrong. You cant deny all this happen. And what he said is this history can make one conclude it is true that they are attached. He didn't say political power is only for this and that. How come you fail to understand this unless you don't want to understand it just as a history of our country
Deletecorrect,me too share your perspective!
DeleteI respect my brother and his views ,the thing he brought here now could be right. But it doesn't take us to the conclusion that the protestant religion leaders will be the one who will take the power. The political leaders should always handle those religouse eaders who have very big followers.Otherwise if they are aginst each other ,the country will be in chaos.Though Hailemariam is protestant, he should work with the Ethiopian Orthodox patriarich to reach the people easily.
DeleteWHAT a GREAT Observation!
ReplyDelete"በአቡነ ጳውሎስ ቀብር ላይ ጊዜያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ተገኙ፤ በመለስ ዜናዊም ቀብር ላይ ጊዜያዊው ፓትርያርክ ይገኛሉ፡፡"
Dani you are so observational !...betam ejig betam adenkhalehu. Egziabher yebarkeh.
ReplyDeleteDany
ReplyDeleteAbet yeMknyat aseTaT! Gud aydeleh endae! PaPasochuna yepoletica meriwochu and aynet edil silalachew bete kihnet ena bete mengist liyunet yelachewum! EndEt new negeru jal? Gud bel gonder! ere edmewun yisiTih enji sint tasnebibenaleh dany tiliq sew::
Daniye zare enqua keld betam new yetewataleh.
ReplyDeletedani you are always amazing
ReplyDeleteAmong your list of couples, I have never seen cruel tyrant persons like Meles and his friend.
ReplyDeletekideset hager be ahizabe tigezalech belewu abewu yetengerut yihi yihun??????
ReplyDeleteThis may not right if we c it according 2 EPDRF constitution,
ReplyDeleteInteresting!
ReplyDeleteአይ ዳኒ! ይህ አባባል እኮ ማስመሰያ ነዉ፡፡ ሌላዉ ቢቀር የቤተ-ክህነቱን ወጥ የሚወጠዉጠዉ ቤተ-መንግስቱ መሆኑን አንተስ መች ታጣዋለህና!
ReplyDeleteዳኒ…. የምትጽፈው እንዳጣህ ያስታውቅብሃል! ለዚህ ደግሞ መፍትሄው ማንበብ ነው፡፡ አንብብና አስነብበን፡፡ በአጋጣሚ የሚገናኘውን ሁሉ እያገናኘህ የማይገናኝ መልዕክት ባታስተላልፍ መልካም ነው፡፡ መለስና ጳውሎስ ነው የተገናኙት እንጅ ቤተ ክህነትና ቤተ መንግስት በስብሰባ ካልሆነ በይዘት ዓይገናኙም፡፡ ልታገናኛቸው ፈልገህ ከሆነ ከሟቾች ጋር ነው የምትገናኘው፡፡
ReplyDeletewede gera new ende yemtanebew? balawekeh yeshal neber, keshem...
Deletewendemi kahun bohala bel enji kezeh kedem sele neberew medebek atetchelem
Deleteታሪክ በአጋጣሚ ያገጣጠመውን ልክ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወይም ቁጣ ስናወራ እንዲሁ ቀላል ሊመስለን ይችላል፡፡ አሁን ከሰሞኑ ከታዘብኩት ብጀምር መንግሥት ዋልድባ ገዳም ላይ የስኳር ፋብሪካ ሊሠራ በማቀዱ አቡነ ጰውሎስም ስላልተቃወሙት እግዚአብሔር በሁለቱም ላይ ማዓቱን አመጣባቸው እየተባለ በሰፊው ይወራል፡፡ በሙስሊሙም ብንሄድ በተመሳሳዩ አወልያ ላይ መንግሥት እጁን ስላስገባ አላህ፣ ፈጣሪ ዋጋውን ሰጠው፣ በሞት ቀጣው ብለው እነሱም በኃይማኖታቸው ያምናሉ እኛ ክርስቲያኖችም እንደዚሁ እናምናለን፡፡ ታዲያ ሁሌም የምናመልከው እግዚአብሔር በመላ ምት ወይ የክርስቲያኑን ወይ የሙስሊሙን እንባ ወይም ፀሎት ሰምቶ ይሆን ቁጣውን ያመጣው፡፡ እግዚአብሔር ሲቆጣም ለሰው በሚገባው መልኩ በግልፅ ነው፣ ማስተማርያም ሆኖ ሕዝቡ ወይም በበላይ የሚያስተዳድረው መንግሥት ተጸጽቶ ይቅርታ እንዲጠይቅ በሚያስችለው መልኩ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ በሚያሻማ መልኩ ሳይሆን ዋልድባን የእርሻ መሬት ለማድረግ የቋመጡለትን አፈር አለት፣ ድንጋይ ወይም ኮረት ማድረግ ይችላል፡፡ ኩልል እያለ የሚፈሰውን ወንዝ፣ ውሃ አድርቆ በረሃ አድርጎ ማሳየት ይችላል፡፡ መሐንዲሱን የጉልበት ሠራተኞውን ልቦና ሰጥቶ በፈቃዳቸው ሥራቸውን እንዲለቁ ማድረግ ይችላል፡፡ ምንም አይሳነውም፡፡ አሁንም ደግሜ የምናገረው ሁሌም የምናመልከው አምላክ በመላ ምት አይቆጣም፡፡ ይልቅስ የሚቀጥለው ምን ይሆን እያልን በተሰበረ መንፈስ እንፀልይ፡፡
ReplyDeleteAnonymousAugust 24, 2012 12:15 PM
Deleteየእግዚአብሔር ቁጣ አለመሆኑንስ በምን አወክ፡፡ ይልቅስ ጊዜ ስጡትና ፀልዩ ብትል ጥሩ ነበር፡፡
አሁን ግን ስለማታዉቀዉ ነገር ማዉራት ከጥቅመኞቹ አንዱ የሆንክ ያስመስልሀል::
I loved your optimistic view. The God we believe is so kind and patient and again remember GOD always works in a mysterious ways that means he has a reason to do so and doing it in a way that we do not understand.
Deleteቤተክህነትና ቤተ መንግስት! ወንድም ዓለም ዳንኤል መልካም እይታ ነበር!
ReplyDeleteዘና ብላችሁ ተቀመጡና አንድ ታሪክ ላውጋችሁ!
==>“የፍቅር ዓይነቶች”<==
“ሽሮን ሲሸውዷት ፕሮቲን ነሽ አሏት!” አንዲት የሰፈር ጓደኛዬ ፀጉሯን ምን ውስጥ እንደምትነክረው አላውቅም ብቻ ዘመናዊ ነኝ ለማለት እንደ ቀስተደመና በየቀኑ የፀጉሯን ቀለም ትቀያይረዋለች፤ ሰኞን ስለማትወደው ጥቁር ቀለም፣ ማክሰኞን አረንጓዴ፣ እሑድን ሰማያዊ ቀለም እያለች ትዘምንብን ጀመር። ከፀጉር
ቀለሟ ጋ የሚሄድ ጥብቅብቅ ያለ ሱሪ ትለብስና ጫማዋዋን ትጫማና ከላይ የልጅነቷ የሚመስለውን ጃኬት ጣል ታደርግና በቃ! ከተሜውን ታዳርሳለች!
እቴጌ ጣይቱም የሰፈራችን የአቶቢስ ተራ እማ ወራዎችን ሰብስበው እንዲህ የሚል ግጥም ገጠሙላት፦
አየን አወራነው የፀጉርሽን ነገር
ትንሿን ኮትሽን ለትንሿ ልጄ ብትሰጪያት ትፀድቂ እኮ ነበር!
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ
ይህች አንዲት ፍሬ ልጅ በፈረንጅ ተገዝታ ትዝናናብን ወይ!
ከዚህች የልጅነት አብሮ አደጌ ጋ አፈር ፈጭተን ውኃ ተራጭተን ነውና ያደግነው የሆድ የሆዳችንን ሳንደባበቅ እንጨዋወት ነበር። እሺ…… ግጥም ተገጠመልሽ አሉ! አልኳት ነገር ፈልጌ። ይኹና! አለች አንገቷን ሰበቅ አድርጋ። ለምን እንዲህ እንደምሆን ታውቃላችሁ? አለች እያፈጠጠችብኝ። ኧረ አናውቅም አልኳት ወደ ኋላዬ እያፈገፈኩ። ለምን መሰለህ? እኔ ፍቅር ይዞኛል! በቃ ልሙት እንዴ? አለችና የፍቅር ዕንባዋን አወረደችው! አለቀሰች። ከቦርሳዋ ውስጥም ወደድኩት ያለችውን ሰው ፎቶውን አሳየችኝ። ወዲያው በአንድ መፅሐፍ ውስጥ የልጁን ፎቶ አድርጋ ሰጠችኝ። እኔም በጣም ከረጅም ጊዜ በኋላ ያንን መፅሐፍ ዛሬ ከልብሴ ሻንጣ ውስጥ አገኘሁትና በማስታወሻዬ ላይ ጻፍኩት! የልጅነት ጉደኛዬ የሰጠችኝ መፅሐፍ ርዕሱ “የፍቅር ዓይነቶች” የሚል ነበር።
“የፍቅር ዓይነቶች” (types of Love)
/1/ “ሮማንቲክ ላቭ” /Romantic Love/
ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን ሄሮድስ ነው። ሄሮድስ የወንድሙን የፊሊጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ያፈቀራት ስትደንስ አይቷትና ዳንሷም ስለማረከው ብቻ ነው። ይህ ዓይነቱ ፍቅር “ሄሮድሳዊ ፍቅር” ይባላል። ይሄኛው የፍቅር ዓይነት የሚይዛቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ የሰውነትን ቅርጽ ብቻ አይተው የሚያፈቅሩ ሰዎች ናቸው። ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ለምሳሌ ሃይማኖት ፣ ባሕርይ ፣ አስተሳሰብ ወዘተ ተረፈዎችን ከቁም ነገር አይቆጥሩትም። ሮማንቲክ አፍቃሪዎች ብዙን ጊዜ ቀናተኛ ናቸው። ያፈቀሩት ሰው ከማንኛውም ሰው ጋ እንዲያዩት አይፈልጉም።
/2/ “ፓሽኔት ላቭ” passionate Love
ስሜታዊ ፍቅር! ይህ ፍቅር ስሜታዊ ፍቅር ነው። ስሜታዊ ፍቅር passionate Love በጣም አስቸጋሪ የፍቅር አይነት ነው። ሕሊናን ረፍት ከመንሳቱ በላይ ሕይወትን የመመሰቃቀልና በጣም የማጨናነቅ ባህርይ አለው። ለምሳሌ ትምርትና ስራ መጥላት ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት ይገኙበታል። ስሜታዊ ፍቅር የሚቆየው ስሜቱ እስኪሳካ ሩካቤ ሥጋ እስኪፈፅም ድረስ ብቻ ነው። ከዚያ በኋላ ግን መጀመሪያ ከወደደው ውድ ይልቅ በኋላ የሚጠላው ጥል ይበልጣል! ይህን የመሰለው ፍቅር በመፅሐፍ ቅዱስ የአምኖን ፍቅር /አምኖናዊ ፍቅር/ ይባላል።
/3/ “ሎጂካል ላቭ” Logical Love
ይህ ፍቅር ጣራና መሰረቱ “መመሳሰል” የሚለው ቃል ነው። እነዚህ ፍቅረኛሞች የሚመሩት በሎጂክ ነው። ለምሳሌ እሷ ድግሪ ካላት የምትመርጠው ድግሪ ያለውን ሰው ነው። ወንዱም እንደዚሁ።
/4/ “ፍሬንድ ሺፕ” /Casual friendship/
ይሄኛው ፍቅር ብዙም አያስቸግርም። ሁለቱ ፍቅረኛሞች ምስጢር ይለዋወጣሉ፣ የሚያስደስታቸውም ጥምረታቸው ብቻ ነው።
/5/ “ፉሊሽ ላቭ” foolish Love
“የጅል ፍቅር” አንዳንዶች በሞኝነት ራሳቸውን የሚያታልሉበት የፍቅር ዓይነት ነው። ለምሳሌ ምንነቱን ሳታውቅ ፎቶውን ብቻ አይታ ከነፍኩ በረርኩ የምትል ሴት አጋጥሟችሁ አያውቅም? ፎቶውን ብቻ አይታ ወደደችው! በቃ! ቆረጠች። በእቴጌ ጣይቱ ጥናት መሰረት ብዙዎች በዚህ ፍቅር ከተያዙ ቆይተዋል ይባላል። እድሜና ጤና ለፌስ ቡክ ይሁንና የእቴጌ ጣይቱ ጥናት ፍንትው ብሎ ያሳየናል። ይህ አይነቱ ፍቅር በምሁራን አገላለፅ “የጅል ፍቅር” foolish Love ይባላል።
/6/ “ፖሰሲቭ ላቭ” /possessive Love/
ይህ ዓይነቱ ደግሞ ዝነኛ ሰውን የራስ ለማድረግ የሚደረገው የፍቅር ግብግብ ነው። ወንድ ስለሆንክ ለራስህ አዳላህ አትበሉኝ እንጂ ጥናቱ እንደሚያሳየው ብዙውን ጊዜ ይህ አይነት ፍቅር የሚይዛቸው ሴቶች ናቸው። እንደዚህ ዓይነቶቹ የእገሌ ባል መባልን ይፈልጋሉ።
/7/ “አንሰልፊሽ ላቭ” unselfish Love
ይህ እሷ ከምትጎዳ እኔው ልቸገር ዓይነት ፍቅር ነው። ፍቅር ግን መዋደድ እንጂ ውለታ መዋዋል አይደለም።
besew digis memosher yazk eko
Deleteዳኒ የእነኝህን ሁለት ሰዎች (ዮናስ ዘካርያስ እና Anonymous August 24, 2012 9:29)
Deleteአስተያየት ማንበብህን ባውቅ እንዴት ደስ ባለኝ!
አንተ ግን እግዚአብሔር አምላክ ባለህ ዕውቀት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እላለሁ
==>“የፍቅር ዓይነቶች”<== ክፍል ሁለት
ReplyDelete/8/ “ጌም ፕሌይንግ ላቭ” Game playing Love
ይህ ዓይነቱ ፍቅር የያዛቸው ዓላማቸው አንድ ብቻ ነው። የሩካቤ ሥጋ ጥማቸውን ማርካት ብቻ። ይህ ብዙውን ጊዜ በወንዶች የሚበረታ የፍቅር ዓይነት ነው።
/9/ “ኢምፒቲ ላቭ” Empty Love
ባዶ ፍቅር! ይህ ዓይነቱ ፍቅር በአጋጣሚ ተገናይተው ወደድኩሽ ፣ ከነፍኩልሽ ፣ አበድኩልህ ፣ ክንፍንፍ አልኩልህ የሚያሰኘው ነው።
/10/ “ሰልፊሽ ላቭ” selfish Love
ራስ ወዳድ ፍቅር! እነዚህኞቹ ደግሞ ፍቅርን “ሀ” ብለው የሚጀምሩት የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት ነው። ለዚህኛው ፍቅር መሰረቱ ገንዘብ ነው። ገንዘቡ እስካለ ድረስ ሆዴ! አንጀቴ! ሞትኩልህ! አበድኩልሽ! ይባባላሉ። ገንዘቡ የጠፋ ዕለትስ? ያኔማ ግንኙነታቸውን ለማቋረጥ ዓይናቸውንም አያሹም። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የምትሆነን የኢዮብ ሚስት ናት። ኢዮብ ሐብት ንብረቱ ሲያልቅ የሚስቱ ፍቅርም አለቀ፤ ኧረ እንዲያው ለመሆኑ ፍቅር በአንድ ጊዜ የሚለቅ የጥፍር ቀለም ነው እንዴ? ይህ ዓይነቱ ፍቅር ገንዘቡ ሲጠፋ ፍቅሩም ድርግም የሚል “የኢዮባዊ ሚስት ፍቅር” ይባላል።
/11/ “ኮምፓኒየን ላቭ” companion Love
ይህ እድሜያቸው ከትዳር ክልል ውጪ ወጣ ያለባቸው ሰዎች የሚጀምሩት ውጥን ነው። ከእድሜያቸው ጋር ግብግብ ስለሚይዙ ያገኙትን አጋጣሚ ተጠቅመው ያገባሉ። ምክንያቱም ፊታቸው ያለው የልጅ አምሮት ፣ ልጅ ማሳደግ አብሮ መኖር …… ነው። እንዲህ ዓይነቱ ጋብቻ ትዳራዊ ፍቅር companion Love ይባላል።
/12/ “ኮንሲዮሜት ላቭ” consummate Love
እውነተኛ ፍቅር! ይህ ዘለቄታ ያለው የአባ ወራ እና የእማ ወራዎቻችን ፍቅር ነው። ይህ “እውነተኛ ፍቅር ነው!” ክቡር አዲስ አለማየው እንደደረሱት “ፍቅር እስከ መቃብር” እንደ በዛብህና ሰብለ ወንጌል ያለ ፍቅር ነው። ይህ እቴጌ ጣይቱን የመሳሰሉ እማ ወራዎች ያለፉበት ፍቅር ነው።
ፍቅርን ፍቅር ነው የሚያሰኙት 3 ነገሮች ሲሟሉ ነው።
ስሜት /passion/
ቅርበት /intimacy/
ቁርጠኝነት Commitment
“መግባባት ሳይኖር መጋባት ግራ መጋባት ነው!” እንዲሉ መግባባት ያስፈልጋል። ሁለቱ ፍቅረኛሞች በስሜትና በአስተሳሰብ መግባባት አለባቸው። በአስተሳሰብ መቀራረብ ያስፈልጋል። በችግርና በኀዘን ለመረዳዳት ቁርጠኝነትም ያስፈልጋል።ራስን መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ማንም ራሱን ፈልጎ ማግኘት አለበት! እኛ የቱ ጋ ነው ያለነው?
ያለንበት ጊዜ ሠርግ በሠርግ ነው።
ለጋብቻ የደረሳችሁ ለማግባት አስቡ ፣ ለመጋባት ያሰባችሁ ፣ በጋብቻ ላይ ያላችሁ ፣ ለተጋባችሁ ሁሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ! ብለው እቴጌ ጣይቱ ተመኝተዋል!
በዚህች ቀን (25/8/2012) ቅዱስ ጋብቻውን ለሚፈጽመው ጓደኛዬ “ለአቶ እስጢፋኖስ እና ወ/ሮ ልድያ” መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በሠርጋችሁ ላይ ሳላረፍድ ያድርሰኝ ብለዋል እቴጌ ጣይቱ!
*********
ይህችን ፅሑፍ ከጨረስኩ በኋላ ወዲያው የልጅነቴን ጓደኛ ደወልኩላት።ሔርሜላዬ እንደምን አለሽ? አልኳት ተጣድፌ። ሰላም ነኝ አለች….. በቃ የሆድ የሆዳችንን ተጨዋወትን። የሰጠሽኝን መፅሐፍ በድጋሚ ሳነበው ትዝ ብለሽኝ ደወልኩልሽ፤ አሁንም ፍቅር እንደያዘሽ ነው? አልኳት ድሮ እንደምቀልድባት ፍግግ እያልኩ።
“የሰጠውህን ፎቶህንስ ጣልከው እንዴ?” አለችኝ።
ከላይ ሳልነግራችሁ፤ ለካ ወደዱኩት ብላ የሰጠችኝ የራሴን ፎቶ ነበር!
“እንዴታ አለ አልጣልኩትም” አልኳት።
ሔርሜላዬ ከ2 ወር በኋላ እንደምታገባና በሠርጓ ላይ መገኘት እንዳለብኝ ነገረችኝ። በደስታ እንደምገኝ ነገርኳት። ጓደኛዬን ይዜ መምጣት እችላለሁ? ስላት “ለጓደኛህ ቦታ የለንም” አለች ድሮ እንደምትጫወትብኝ እየቀለደችብኝ። ጓደኛ ስለመያዜም ወተወተችኝ፤ ማን ናት ወዴት ናት ….. አይ አብሮ ማደግ! ታላቅ ነው ለካ!
……. አይነጋ የለ ነጋ ጊዜውም ነጎደ……. ያለንበት ወቅት የሠርግ ጊዜ ነው……. ለታላቅዋ የልጅነት ጓደኛዬ ታላቅ ስጦታ መያዝ አለብኝ……. ግን ምን? ታላቁ ስጦታዬ የዛሬ 11 ዓመት ሔርሜላ የሰጠችኝ “የፍቅር ዓይነቶች” የሚለው መጽሐፍ ነው። አሁን ይህችን ውድ ስጦታ ይዤ ወደ ሠርጉ መገሥገሥ አለብኝ።
Visit this Blog! http://yonas-zekarias.blogspot.com/
— with Miki Ethiopian Love and 49 others.
23Like • • Share
•
Kiddy Love Kebede, Abebech Haregu and 30 others like this.
•
o
Sari Love kkkkkkkkkkk lol ere mud alew eko tadeya normal webat bayehonm hulum ke zamn ga naw yamehadaw
about an hour ago • Like
o
Wonde Love 10q
about an hour ago • Like
o
Behailu Zerihun • Friends with Sari Love
minlemaletfeligeshnew?
about an hour ago • Like
o
Love Ethiopia Addis Ababa Excellent history
Great lesson
Nice pictures! I LOVE IT!! You have to read it.
about an hour ago • Like • 1
o
Kiddy Love Kebede Great history! Thnx for tag! N' melikam gabicha le hermela lol
2 minutes ago • Like
ሰዉ ቤት ዝም ብሎ ዘዉ ይባላል እንዴ? ይሄ የዲያቆን ዳንኤል ክብረት እይታወች ጡማሬ እንጅ የአንተ አይደለም፣ደግሞ እኮ ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት ርዕስ ጋር የጻፍከዉ ቢመሳሰል! በተከፈተ በር ሁሉ መግባት መልካም አይደለም ወንድማችን፡፡
DeleteHey Guys, what will happen to our church, since the country will be led by a protestant prime minister? Guess what?
ReplyDeleteDear Dani, I'm one of your fan and admire most of your writeups. Personally I felt sad about the death of our Ptriarch and PM, but this doesn't mean that I support all what they did. Because I'm also a sinner. I disagree with the point that Government and Church are 'not separated or different'. The problem these days is that the Government influences the church to a great extent. For example some years back the head of Churchs in Addis Abeba were from Tigray or Tigrigna speakers, now this condition came to the churchs in sub capitals and to towns and villages. Why is this so while God is the father for all? There may be something behind. These days it is the reason for most christians not to accept our father as a relegious fathers and most will go to church looking for God while he/she is uncomfortable with this issue. May Almighty God help us for this thing to be corrected for the future.
ReplyDeletehey friend, ke ereesu new kemeleketu gudayeh? eshi ereesu "getemetemosh" yemil bihones noro?
Deletethis is my second article that i read from Dani. I'm so impressed, well don, well observed. Looking forward your next article.
ReplyDeleteHey Abugida. you are too late. Let me advise you. why you wait for future posts only. down load & read the previous ones. you will get interesting things.
Deleteok
ReplyDeleteThe answer is Constitution of Federal Democratic Republic of Ethiopia.
ReplyDeleteበጣም ደስ የሚል አተያይ፡፡ ለካስ ከማንኛውም ታሪክ ውስጥ ለትውልዱ ቀልብ የሚገዛና ማስተማሪያ የሚሆን ቁምነገር ፈልቅቆ ማውጣት ይቻላል! ማንስ እንዲህ አስቦት ያውቃል፤ በዚህም ይህ የእኛ ትውልድ በነገሮች ሁሉ አስተዋይ መሆን እንዳለበት ያስተምረናል፡፡ ዲ/ን ዳንኤልም ይህንኑ ለማሳየት ሞክሯል፡፡ ከላይ አንድ አንዶቹ ምናልባት ይህን ጽሁፍ አንብበው ዳንኤል በርግጥ ቤተክህነቱና መንግስት አንድ ላይ ነበሩ አልያም ደግሞ መለያየት ነበረባቸው ብሎ እንደጻፈ ተገንዝበውታል፡፡ ይህ ሳይሆን ጽሁፉ በርግጥም ታሪካችንን መለስ ብለን ከዚህ እና ከሌላም አንግል ማየት እንዳለብን የሚጠቁመን ነው፡፡ ስለዚህ በዘመናችን የሚደረጉትን ነገሮች የሚከናወኑተን ክንዎኖች በሙሉ በአንክሮ ማየት አለብን ብዬ አስባለሁ፡፡ ባለንበት በዚህ ጊዜ ለሚከናወኑ ማናቸው ነገሮች ሃላፊነት አለብን፡፡
ReplyDeleteገበታ
why know?
ReplyDeleteI have corrected most of my biased opinion. Thanks to ETV and true Ethiopian people. I have a lot better feeling towards Prime Minister Meles Zenawi(God rest his soul and forgive his sins). What surprised me is the diaspora and Opposition group. This was the time to show unity and thoughtfulness. We have been told that the Ethiopian people are the most oppressed, dismal and could not wait to see its prime minister deceased. We found out the other way. I am not saying the people were not oppressed but our people showed forgiveness and maturity in handling its differences. Could the hateful and closed minded diaspora learn from this? Unfortunately some of these guys are preachers, servants of church,” educated elites”, so called Christians, and so on. Let us see some of our hero leaders King Yohannes, King Thewodros, King Minilik, King Hailesilasse, even President Mengistu Hailemariam. I belive they all had good intentions for Ethiopia. They have done the best they can offer. But unfortunately they all have committed crimes to the people of Ethiopia. I will leave the detail for the readers. So does Prime Minister Meles Zenawi. He was exceptionally talented, and has changed Ethiopia for the better. My call is for Ethiopian Orthodox Church members. Let us be honest and show some love and appreciation to those who even we disagree sometimes. I want to hear your opinion Danni. Thanks
ReplyDeleteAye manehe betezaze yemiyalekese hezebe ayetehe !!!denkeme hazen !!ergite new tikemegnoche alekesewal yalekesalume !!!
Deleteu said PM " exceptionally talented". You see the long lasting inferiority complex that you have been experiencing makes you to believe so. Pm is a stupid colonial architect without the slightest intention of Ethiopianism.
Deletethe moment you refer ETV as a credible source, you prove yourself wrong. In addition, I don't understand why is it right to condeming and curse ፈርዖን፤ ይሁዳ፤ ዴማስ ወዘተ Hitler, Graziani, etc for ever but not Meles who kills and detail many inocent people infront of our eyes.If you have memory loss or suffer from hipocricy syndorom, you better go Tebel.
DeleteI find it funny
ReplyDeletesame was like the old testament,nothing is new.Israel cried before God to give them a king not knowing that he is better that all human kind.why are we worried?????
ReplyDeleteየሚገርም ግጥምጥሞሽ ነው:: ከግጥምጥሞሽነቱ በተረፈ ግን መንግስትና ቤተ ክህነት አንድ ስለመሆናቸው የሚያሣይ ምክንያት ተብሎ ሊቀርብ አይችልም:: ህገመንግስቱ እንደሚለው ሁለቱ አካላት የተለያዩ ናቸው::ከህገመንግስቱ በተጨማሪ የሁለቱ አላማ በጣም የተለያየ ነው:: ፕሮቴስታንት ወይም ሙስሊም መሪ ሆነ ማለት ኢትዮጵያ አበቃላት ማለት አይደለም::ሁለቱም የኢትዮጵያ ልጆች: ሁለቱም ለኢትዮጵያ የሚቆረቆሩ: ናቸው::
ReplyDeleteTEBAREK WENDIME
Deleteእሺ ጎበዝ፡ የሙስሊሙ መሪም እኮ በፓትርያርኩ ቀብር ተገኝተው ነበር፤ ይህስ ምን ዓይነት ጣልቃ ገብነትን ያሳያል ባክህ? ቤተ ክርስትያን እና ቤተ መንግስት የተለያዩ ናቸው ማለት እኮ ሁለቱም አይንህ ላፈር ተባብለው አገልግሎት አይሰጣጡም ማለት አይደለም፡፡ ቤተ ክርስትያን እና ቤተ መንግስት ዓለማዊና መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ይሰጣጣሉ፡ አንዱ ባንዱ ቀብር ላይ መገኘታቸው ጥገኝነትን አያመላክትም፣ የቀደሙትን ሳይሆን ያሁኑን ዘመን ማለቴ ነው፡፡ ቀድሞም ተለያዩ ተብሎ አልታወጀም፡፡ ዓለማዊው ሲቀየር መንፈሳዊው መቀየሩ ጣልቃ ለመግባት በመሞከሩ ነው፡፡ ማን ነው ማን ላይ ጣልቃ የገባው ለሚለው ጣልቃ የገባውና እግዜር ያውቁታል ሰው ደሞ እንደሚመቸው እየመረጠ ማመንና ያለመረጃ መለፈፍ ይችላል፡፡
ReplyDeleteenga yemanakew ye Egziabher denk sera endeminor Dn Dany teru amelaktehenal lewedefitume yemibejenen endiyametalen ye ersu fekad yehun gen bete kehenet ena bete mengest abrew mesrat kakomu zemenat tekotrewal neger gen mengest hezbun leagezaz endimechew ejun masgebat alakomem abro lemesrat sayhon le agezaz meles Egziabheren amangenetun benegegeru andem geltso ayawkem ye American mengestat enkuan God bless America hulem yenegegerachew medemdemiya new selezi ke Hayleselase behuala yalu meriwoch Egziabheren ayawkutem Protestant bimeret what makes difference? Gulecha bikeyayer wet ayatafetem.
ReplyDeleteETHIOPIA KEHAYMANOT NETSA YEHONE MENGIST YEMITIMESERITIBET GIZE GENA NEW AHUN AYDELEM LIJEMIR KALECH CHIGIR WUST NAT..... ANTE ENDASTEWALKEW EHIADIG YIHIN DIRO YAWUKEW NEBER BERHA EYALE....DR FISIHA MISTIRUN AWUTITEWUTAL...LEMANIGNAWUM NEKITEN ENTEBIK EBAKACHU ENASTEWUL MIN CHIGR ALEW WEYM MIN ALEBET YEMIL ABAZE AYTENAWETEN. CHEL SINIL YEMIFELIGUT BIZU ALU TIKIMUN YAKUTAL.
ReplyDeleteDani biye endalakolamtih guadegnaye yaderegkuh meslo yisemagnal leziam Dn.Daniel hoy betam yemwedih yemadenkih yemakebrih mirt sew neh ayzoh bertalin lezich hager endante aynet kin asabi sewoch betam yasfelguatal endezih yemilh enditbereta kalegn tilik smiet new enji bekentu wudasie lemetlef aydelem yhen post betam wedjewalew ayzoh Dingil Mariam tirdah bertalin eshi
ReplyDelete"መንግሥቱ ኃይለ ማርያምና አቡነ መርቆሬዎስ ሁለቱም የብሔራዊ ሸንጎ አባላት ነበሩ፡፡ " ካልክ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ሁለቱም ኢሀዴግ ነበሩ በሚል ይስተካከል ካለዛ ልታስተላልፍ የፈለከውን ሌላ ትርጉም ያሰጠዋል::
ReplyDeleteThank you that's right i think dani also EPRDF
DeleteBrother Daniel,
ReplyDeleteI think your analysis is wrong in a sense that you failed to see the gap between “what was”, “what is” and “what should be”. You came to the conclusion that the church and state are one and the same in Ethiopia by analyzing what actually happened in the past and what is happening now. You conveniently chose not to include the “what should happen” part in your analysis by saying “ለዚህም ሕግ ሲጠቀስ እሰማለሁ”. If you try to analyze it by combining the three, you will definitely come to a different conclusion.
Following the death of the PM, I observed a moral degradation of the Ethiopian ppl. As a christian and human nature, I feel sympathy. We shall forgive him to RIP but we shall not forget that he was an oppressor, a no less dictator than Mengistu. He did unforgettable mistakes! He disgraced the flag, the church, honored people of the country.
ReplyDeleteIt sicks to see people praising him extraordinarily in state owned TV; while there are families who have a leftover wound in the 2005 election. It is just a moral degradation of the people. As an Ethiopian, I am embarrassed. I just lose hope on the people. The political system by itself created a reactionary generation. It is a failure!
Shame on you for saying the Ethiopian people's moral degradation! And failure unto you.
Deleteየውስጣችን ሰላም ከእጃችን ወጥቶ
ReplyDeleteድንገት ሳይታሰብ ሞት ጥላውን አጥልቶ
ለሽማግሌዎች ሽማግሌ ጠፍቶ
ቢነገር ቢነገር ሁሉም ተዘናግቶ
ካሰቡት ያላሰቡት ጥሪት ተዘጋጅቶ
ጉዞ ተጀመረ ሁሉም ተጠራርቶ
እጅግ መልካም ነበር!
Deleteበግጥሙ ቢጨመር…!
ስለ መጪው ወንበር።
እያለ…..
እግዚሄር ያሳየን የተኪውን ነገር
ለሃገር ለወገን….
እግዜር ያድርግልን የተኪውን ነገር
ለቤተክርስቲያናችን…..
ልክ አጼ ምኒሊክ እና ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ እጅግ ይዋደዱ እንደነበር እና እለተ ሞታቸው (እረፍታቸው) በተለያዩ ዘመናት ቢሆንም ሁለቱም ታህሳስ 3 ቀን በእለተ ዓርብ ስለነበር በዘመኑ ብዙ ሰው እያደነቀ ይናገር እንደነበረው ያለ ነው (መርስኤ ኃዘን)
ReplyDeleteግጥምጥሞሹ ያስገርማል፡፡ ከዚያ ያለፈ ትርጉም ግን የሚያሰጠው አይመስለኝም፡፡
Daniye keep writing, keep preaching, keep the faith, keep the love, keep the humility, keep the patience, your my inspiration.
ReplyDeleted.Ephreme M.
ወንድሜ ዲን ዳንኤል እይታህ ደስ የሚል ነው የራሴን ሃሳብ ግን ልሰንዝር በመጀመሪያ ደረጃ ርእሱ ቢቀየር ኖሮ የበለጠ ጥሩ ነበር የመሪዎቻችን መመሳሰል ብትለው ኖሮ ከተሰጠው አስተያየት አንጻር እንዲህ ሸውራራ አይሆንብንም ነበር ሁለተኛ ነገር መቼም ሰው በመሆናችን መመሳሰል አይገርምም እና መመሳሰሉ ልክ እንደ ትልቅ ነገር ሊነገር አይገባም ሊሆነ የሚችል ነገር ነውና
ReplyDeleteሌላው ነገር ደግሞ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች አንድኛውን ጫፍ እንደይዙ ብቻ ያደረግሓቸው መስሎ ይሰማኛል በሌላ እይታ አባቶቻችንን በእምነት ከማይመስሉን ጋር እንደናመሳስላቸው እሰጋለሁኝ
ሌላው ይህንን ንጽጽርህን ከስብዕና አንጻር ብታሳየን ኖሮ እንዴት ደስ ይል ነበር ማለቴ የቤተክርስቲያኑን መሪዎች ከቤተመንግስቱ መሪዎች አንጻር ብታያቸው ለማለት ፈልጌ ነው
አንድም በነበሩባቸው ግዜያት ከስራ አንጻ ያከናወናቸው አበይት ተግባራት ለማመሳሰል ወይም ለማነጻጸር ቢሞከር የእይታ አድማሳችንን ያሰፋዋል ብዬ አስባለሁኝ
ከበደ ነኝ
ውድ ወንድማችን ጽሁፍክ ሳነበው በጣም የሚያዛዝን ነው እውንት አንተ ነክ የጻፍከው? ልታስተላልፈው የፈለከው ምን እንደሆነ እንኳን አልተረዳከውም በጣም ይገርማል፡፡ ሃይማኖት ከፖለቲካ ጋር ምን ያገናኛዋል እስካሁንም የምናያቸው ስተቶች አንድ ከማይሆን ጋር አንድ ለመሆን ስናስብ ነው ስለሞትንለት ክርስቶስ መስበክ ሲገባን ስለመድራዊ መንግስት መስበክ ምን ማለት ነው? ዳኒ ሃይማኖተኛ ከሆንክ ሃይማኖተኛ ፖለቲከኛ ከሆን እንደዚሁ የምታስተላል ፈውን ጽሁፍ በጣም ብዙ ሰው የሚያነበው ስለሆነ ለጽሁፍህ በጣም ብትጠነቀቅ ጥሩነው ፡፡
ReplyDelete"mela" Danin maseb yalebih ende tsehafi chimir weyim netileh tsehafi bicha enji ketekelakelebih chigiru yerasih enji yesu aydelem. Haymanot lella sine-tsihuf lella leyewu huletum yeyerasachewu sine migbar alachewu, gin kalewu talak hiyiwet antsar yetinikarewun yahil yitiral katefa tseliylet katefahu yikirta.
Deleteተጠባባቂው ጠቅላይ ሚኒስትር ፕሮቴስታንት አይደሉም፡፡ ጥቂት የማንባል ኦርቶዶክሳዊያን ከእኛ ውጭ ያሉትን ሌሎች ‹የክርስትና› ዘርፎች በደንብ አናውቃቸውም፡፡ አሁን ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆኑት አቶ ኃይለማሪም ደሳለኝ የፕሮቴስታንት (ጴንጤ የምንላቸው) እምነት ተከታይ አይደሉም፡፡ ከዚህ ይልቅ በተለምዶ ‹‹ኦንሊ ጂሰስ›› እየተባለ የሚጠራ ከፕሮቴስታንት እምነቶች ውጭ ያለ የኃይማኖት ድርጅት አባል ናቸው፡፡ ‹‹ኦንሊ ጂሰስ›› የሚባለው ድርጅት በጥቂት የደቡብና የኦሮሚያ አካባቢዎች አባላት እንዳሉት ይነገራል፡፡ እኔ በግሌ አገራችንን በሚመሩአት ግለሰቦች የግል እምነት ላይ ትኩረት ማድረግ አልፈልግም፡፡ ሆኖም ግን በፖሊሲዎቻቸው ቤተክርስቲያንን የሚጎዳ ነገር ማድረግ የለባቸውም እላለሁ፡፡
ReplyDeleteOne day our great grand children will learn about us in a high school history class. And, they will laugh at the words of their teacher when they hear how stupid we all were.
ReplyDeleteDani is intellectual person who knows his history very well.I thank you so much Dani, for your reminding information.
DeleteAndandochachin gin kine bilo neger aygebanim, andandochachin degmo misale aygebanim, andandochachin degmo tarik aygebanim, andandochachin degmo yemiyasfelgenin anawukim, andandochachinim min endemitebekibin anawukim, andandochachinim enkilfamoch nen, andandochachin aquam yelenim, andandochachin beka gid yeleshoch nen.......Endet 1 enihun????????????
ReplyDeleteit is really amazing what about the future?
ReplyDeleteThis is good view Daniel!
ReplyDeleteI also support this way. Because when we look other countries like America or Israel, the core criteria that the people evaluate their candidate leader for election is how powerfull, how ethical, how strong leader is? obviously most of those characteristics of human's is developed from religions areas. There are issues both the government and the religion center deals with in common and on the other hand, there are issues each of them deals individually. Therefore, in my opinion if they know their limits, it's healthy.
እነዚህ ሁለቱም የሞቱት ለራሳቸው ሳይሆን ለህዝብ ይጨነቁ ስለነበር እረፍት በማጣት ነው ቅዱስ አባታችንም ሰላም በማያውቁት ጨቅጫቆችም ጭምር ለእረፍት አምላክ ወሰዳቸው መንጌ በአንድ አንድ አቆሙ ባደንቀውም ረስወዳድና ጨካኝ ስለነበር አሁን ደግሞ ቁጭ ብለው የሚበሉ ስለ ሆኑ ነው
ReplyDeleteከመቀሌ
Denkem lehezebe mecheneke!! lerasachewu siletan bitelew ayeshaleheme kemekele
Deletekemekele wuchi negne!!!!
እግዚአብሔር የበለጠ እውቀትን ይጨምርልህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማህ ሁልግዜ ስለ እውነት እና እውነትን ጻፍ፣ ተናገር መልካም ጊዜ ይሁንልህ!!!
ReplyDeleteዳኒ ከጽሁፎችህ እንደተረዳሁት ከሐይማኖት መስመር እየወጣሀ መሰለጘ::ብዙ መጻፍሀን;ማንበብሀና እውቀትህን አልክድም::ነገር
ReplyDeleteግን አነዚህ ነገሮች እኛን ለንሰሃ አያበቁንም;ለቅዱስ ስጋውና ለክቡር ደሙ አያደርሱንም:: ስለራሳቺን ሃጢአት እንዳናይ እያደረከን ነው: ነገራችን ሁሉ ስለ ሌሎች ነገሮች ሆነ:ይህ ደግሞ ለመንግስተ ሰማያት አያበቃንም::በነገሮች እየተማርን አይደለም: ሁላችንም ከድጡ ወደ ማጡ አየገባን ነው: እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን:: አሜን
You bored me up nigas!
ReplyDeleteዳኒ ጥሩ ማመሳሰል ነው፡፡ ግን ምነው አሟሟታቸውን በዝርዝር ሳታስቀምጠው ቀረህ፡፡ እንደሚባለው አጼ ቴዎድሮስ እራሳቸውን ቢገሉም ለመሞታቸው ምክንያት አጼ ዮሐንስ ናቸው፡፡ አጼ ዮሐንስን ከውጭ ኅይሎች ጋር ተመሳጥረው ያስገደሏቸው አጼ ምኒልክ ናቸው ፡፡ እሳቸው በእግዚአብሔር በሽታ ታመው ሞቱ ከዛም ሬሳቸው 7 ዓመት ገዛ ይባላል፡፡ የአጼ ምኒልክ ልጅ ንግሥት ዘውዲቱን እንዲሁም እያሱን ያስገደሉት አጼ ኃይለ ሥላሴ ናቸው ይባላል ከተሳሳትኩ እታረማለሁ፡፡ አጼ ኃይለ ስላሴን ደርጉ መንግሥቱ አንገታቸውን አንቆ ገደላቸው፡፡ መንግሥቱ ለጉድ ያስቀመጠው እስካሁን በስደት አለም አለ፡፡ በእርግጥ አቡነ መርቆሪዎስ እና መንግሥቱ በአመለካከት አንድ ነበሩ፡፡ ከዛም ጀግናው መለስ በእግዚአብሔር በሽታ ይሁን በጨረር ሳይታወቅ እንደው በድንገት አለፈ፡፡
ReplyDeleteዲያቆን ዳንኤል፡ እየቀነስክብኝ ነው።
ReplyDeleteYou have to listen what the others want to do.......
ReplyDeletehttp://www.youtube.com/watch?v=nwyZH_s4vGE
I think dani yehe lante yitefahal biye alegemetem nebere !
ReplyDeleteeskezare dires ethiopian governement is influencing the church orthodox church that is why the leaders fate is going simillar
no other new thing you can incure
kaleke yeabune paulose mote enkuan beprime minster melese mote dengitew aleyame yeegizer kuta yihonal
beterefe gin beteechristian kemengiste tetseno netsa mehone alebate engi yeteyayazu nachew eyaleke atagenagne
yemingiste taleka gebinet mekuachete alebete keahune behuala!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
I really appreciate your historic reference form the past and the present.I LIKE IT
ReplyDeletewaw ...very nice observation Dani...keep it up!
ReplyDeleteየሚመራን ኢትዮጵያዊ ይሁን እንጂ ከየትኛውም ሃይማኖት ቢሆን ችግር የለውም፤ ኦርቶዶክስ መሆን አለበት የሚል ጭፍንነት ያለባችሁ ለዘመናት እንደ ሰም አቅልጠው፣ እንደብረት ቀጥቅጠው የገዙን የስም ኦርቶዶክሶች መሆናቸውን አትዘንጉ፡፡ የምንፈልገው ለኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብት፣ እኩልነት፣ ፍትህ፣ ዕድገት… ሊያመጣ የሚችል አስተማማኝ ሥርዓት ነው፡፡ ሰለዚህ ለመጸለይ ደግሞ አሁን ጥሩ ጊዜ ነው፡፡
ReplyDeleteIts nice view! its a type of gold and wax! i appreciate 'Daniels view'. Don't blame him coz its personal view!
ReplyDeleteI appreciate your perspective of State and Religion- their oneness. That's the way you could see it here in Ethiopia even though the Constitution disproves and denies this. But the truth is, the kingdom of God and and of this world are not the same.
ReplyDeleteYa Ato Meles & Abune Paulos do have some similarity. Both planned for destruction of Waldba. Even now, waldba monks/nuns are displaced by force from the Monastery. The policemen & Militia around there are acusing of monks for the death of Meles & tortured them. And because of this, the monks begin to leave the monastery & displcaed finally to make the monastey full under control of TPLF. This is the truth now! The man is still dictator even after death!! What shall we do???? "selif enwuta"
ReplyDeleteAyenachew
መንግሥቱ ኃይለ ማርያምና አቡነ መርቆሬዎስ ሁለቱም የብሔራዊ ሸንጎ አባላት ነበሩ፡፡ " ካልክ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ሁለቱም ኢሀዴግ ነበሩ በሚል ይስተካከል ካለዛ ልታስተላልፍ የፈለከውን ሌላ ትርጉም ያሰጠዋል
ReplyDeleteThe observation is interesting. However, what do you think about separation of Church and State? I think it is only fair the two should be at least in the future be separated as we are a diversified society. Thanks for the read!
ReplyDeleteወገኖቼ እኔ በሁሉም ነገር ግራ እየተጋባሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ለማንኛውም የሐዘኑን ሳምንት ምክንያት በማድረግ የጻፍኩትን ግጥም እነሆ በረከት!!
ReplyDelete2004 ሲገመገም!!
እንዲህ ያለ ዘመን፣ የዘመን ቀበኛ፣
ላጣ የማይመች፣ ላለው የማይተኛ፡፡
እንዲህ ያለ ዘመን፣ የዘመን አተላ፣
እንደ አብዮት እሳት፣ ልጆቹን የበላ፡፡
እንዲህ ያለ ዘመን፣ የዘመን ምቀኛ፣
ልጅ ከአባት የሚለይ፣ መንጋን ከእረኛ፡፡
እንዲህ ያለ ዘመን፣ የዘመን እላቂ፣
መናኝን አስለቃሽ፣ መቋሚያ አስዘቅዛቂ፣
ተራ ተርታ ንቆ፣ ዋኖችን ነጣቂ፡፡
እንዲህ ያለ ዘመን፣ የመጣ ለመአት፣
ዋልድባን ለእርሻ፣ ገዳምን ለእሳት፣
ማህበሩን ለትዝብት፡ ሙሴውን ለሞት፡፡
በዚህ ታሪካዊ ዘመን ፣ ሞት ተግቶ ከሰው ተማረ፣
መዋቅሩን አስጠንቶ፣ ቢፒአርን ተገበረ፣
አንድ ላምስት አደራጅቶ፣ ሂሳብ መዝገጋት ጀመረ፡፡
ባለፉት አስርት ዓመታት፣ ከቶ እንዲህ ያለም አላየን፣
ያለውሉ የሚበላ፣ ኪራይ ሰብሳቢ ዘመን፡፡
እንዲህ ያለ የዘመን ጠላት፣ ተመልሶ እንዳይመጣ፣
ሕግ አንቀጽ ይጠቀስ፣ ረቂቅ አዋጅ ቶሎ ይውጣ፣
ጸረ ዘመነዮሐንስ ደንብ፣ በፓርላማው ጸድቆ ይምጣ፡፡
እንዲህ ያለ የቀን ክፉ፣ ከምድረ ገጽ እንደዲጠፋ፣
ተደራጅተን እንታገል፣ ተደረራጅተን ቀን እንግፋ፣
ተደራጅተን እንዳለቀስን፣ ተደራጅተን እንዳንጠፋ፡፡
አይበቃም? ሆሆይ!!!
Dear Dn Daniel,
ReplyDeleteI think you should not confuse us any more by trying to create a sense that there is no difference between 'betkihinet' and betemengist'.
Especially now that the prospect for a protestant or a non-believer for that matter to be the leader of the government, we must liberate our Orthodox Church from the influence of the government.
We have seen how they desecrate our monasteries and torture the monks who reside in them.
Dear Orthodox Christians,
It is really essential that we stand together. The reality on the ground is full of challenge to our mother Church. Our monasteries are being desecrated. The church's enemies are gaining power. The government is to be led by a protestant with its direct and indirect impact on our church yet to be seen.
We must free our church from the influence of the government as it is no more the historical government that uniquely cares for the church.
We must unite our church against all odds even if the government tries to interfere and influence.
We must end the division in our church by returning His Holiness Abune Merkorios to his rightful 'menber'. Anything short of that unfortunately will perpetuate the division that came about due to transgression of the Church’s Canon law 20 years ago.
May God guide our fathers to see the light and bring the church to its once glorious unity. May He help us do this for the sake of our Orthodox church! Amen.
danie thank you.
ReplyDeletewe need the book of these collections of your post. please publish it to the generations.
ጥሩ አገላለጽ ነው ፣ግን አቡነ ጳውሎስና መለስ የህዋሃት አባልነታቸውን ምነው ረሳኸው ?
ReplyDeleteደጋፊ ካልሆንክ ጠላት ነህ ከሚለው የርኩሳን መናፍስት አሰራር
ReplyDeleteየሚያወጣን የተሻለ አስተሳሰብና አገር እንዲኖረን ምን እናደርግ ትላላችሁ?
እስኪ እውነት ተናገሩ፡፡