Thursday, August 9, 2012

ወጥመዱ ለማን ነው?

38 comments:

 1. ለሁሉም የሚጠቅምና ወቅታዊ መልዕክት ነው፡፡ አሁንም ጥያቄው አንድ ነው፡፡ ምን ለማለት ፈልገህ ነው? እኔ እንደተረዳሁት የአክራሪዎችን ወጥመድ ከአሁኑ ሃይ ካላልነውና የጅማና የኢሊባቡር ክርስቲያኖች ሲጮሁ አዲስ አበባና መሰል አካባቢዎች ያለነው ካልጮህን ነገ ብንጮህ የሚሰማን የለም ነው፡፡ ሌላውን አንድምታ ለሌሎች ትቼዋለሁ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. Aye Yante demo lerasehe endimeche new yeteregomekew the thing is the other way round dear!!!

   Delete
 2. Wow the best article and beautiful idea.
  thank you Dn. Daniel may God bless you, you make me joyful to reading nice article. Before my sleeping time @ 12:55AM

  ReplyDelete
 3. O!!!! IT IS FANTASTIC VIEW.10Q DN.DANIEL

  ReplyDelete
 4. “ልጅ ለእናትዋ ምጥ አስተማረቻት” አሉ እትዬ ጣይቱ! ይህን የመሰሉ ግሩም ጽሑፎች በዚህ ብሎግ ብቻ መሆኑ ተሳታፊን ይገድባል ብዬ አስባለሁ። ከዚህ በፊት በፌስ ቡክ ይለቀቅልን ነበር። አሁን ግን ተቋርጧል። ምን አልባት ለብሎጉ እድገት ነው ብዬ አስባለሁ። በፌስ ቡክ ቢለቀቅ ግን ብዙሃኑን ያሳትፋል ሼር ማድረግም እንችላለንና ቢታሰብበት። “ልጅ ለእናትዋ ምጥ አስተማረቻት” አሉ እትዬ ጣይቱ! ወንድም ዓለም ዳንኤል መቼስ ይህ ለአንተ ይጠፋሃል ብዬ አይደለም። ሐሳብ ለመስጠት ያህል ነው። ወንድም ዓለም ዳንኤል እትዬ ጣይቱ መልክት ልከውኛል።“መናገር መልካም ነው ማዳመጥ ይበልጣል” ብዬ ነው ጽሑፍህን ያለአስተያየት የማነበው ብለውሃል። ከትላንት በስቲያ “ብዙ ዝምታ ይሆናል በሽታ” ሲባል ሰማሁና መታመም ስለምፈራ ተናግሬያለሁ ብለውሃል እትዬ ጣይቱ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. ሼር ማድረግ ይቻላል ዮኒ! እዚሁ ብሎግ ላይ share on facebook and tweet ማድረግ ይቻላል:: ምስጢር ገለጽኩልክ አደል :)

   Delete
 5. “ሁሉን ቢናገሩ ሆድ ባዶ ይቀራል” አሉ እትዬ ጣይቱ! የአማርኛ ሶፍት ዌር ችግር እንዳጋጠመው ነግረኸን ነበርና ክቡራን አንባቢያን ያውቁ ዘንድ ዛሬ በpdf ብቻ የተላከልን ለዚሁ ይመስለኛል። የዘወትር ተሳታፊ እትዬ ጣይቱ ከለንደን።

  ReplyDelete
 6. You always say what I want to say. God bless you and your family.

  ReplyDelete
 7. Thanks Dani joro yalew yisma!!!

  ReplyDelete
 8. Dn. Daniel blessings. You did well as usual. This what st. Paul said in his epistle to the Corimthians "For the body is not one member, but many. If the foot shall say, Because I am not the hand, I am not the body; is it therefore not of the body? And if the ear shall say, because I am not the eye, I am not the body, is it therefore not of the body? If the whole body were an eye, where were the hearing? If the whole were hearing, where were smelling? BUt now hath God set the memebers every one of themin the body, as it hath pleased him. And if they were all one member, where were the body? But now are they many members, yet but one body. And the eye cannot say unto the hand, I ahve no need of thee:nor again the head to the feet,I have no need of you. Nay, much more those members of the body, which seem to be more feeble, are necessary: And those members of the body, which we think to be less honourable, upon thesewe bestow more abundanthonour; and our uncomely parts have more abundant comeliness. For our comely parts have no need: butGod hath tempered the body together, having given more abundant honour to that part which lacked: That there should be no schism in the body; but that the members should have the same care one for another. And whether one member suffer, all the members suffer with it;or one member be honoured, all the members rejoice with it." 1 Cor.12:14-27

  ReplyDelete
 9. Hi dani ebkhene be mobil yemntkeme lemtkeme alcleneme ebkhe be tolo astkaklwe

  ReplyDelete
 10. kale heiwate yasamahe
  lela mene elalaho dane..

  ReplyDelete
 11. AMELAKE YEMASEGANE ENANETANE YASATANE...
  SEW BATTAFABATE ZAMANE

  ReplyDelete
 12. wechew gudd Dn Daniel - Ewnetim "Wetmedu Yetezereaw lemann new?" Yichi nech Nuro.

  ReplyDelete
 13. ጥሩ እይታ ነው፡፡ ነግ በኔ ነው አይደል የሚለው የአገሬ ሰዎው ፡፡ የሰሞኑን ወሬዎች አስታወሰኝ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለታመሙ ብቻ ግማሹ የሚሆነው ሰው እልልልል ያለው፡፡ ነገ እኔ ፈጽሞ አልታመምም ወይም ቤተሰቤ ወይም ዘመዴ አይታመምም በማለት ጮቤ የረገጡት፡፡ ሰው እንዴት አንድ ሰው ስለታመመ ብቻ ሞቱን ይመኙለታል፡፡ እኔ በበኩሌ እነዚህን ልብ አልባዎች አንተ ከጠቃቀስካቸው እንስሳት ፈጽሞ እንደማይሻሉ ነው የገባኝ፡፡ እኔስ የገረመኝ ደግሞ በውጭ ያሉ ማፈሪያ የኃይማኖት አባት ናቸው፡፡ የመንግሥት ጥላቻ ቢኖርም እንኳን በጾም በፀሎት ማሸነፍ ሲችሉ እንደ ዘመኑ ፍንዳታ የሚባሉት ልጆች እሪ እንቧ ሲሉ እኔ ለሳቸው በእውነት አፈርኩ፡፡ ለማንኛውም ልብ ለሌላቸው ልብ ስጥልን እያልን እንፀልይ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ante rasehe yemengiste kitregna silehoneke yehizebu sikaye ayigebaheme seweko bemelese metameme tedeseto sayehone gifena chikona yemiabekabet ken nafeko new .degmo yemelesen kale tekebelehe findata minamin eyalke sew atesadebe sira fet yaderegachew mengiste rasu teteyaki new sira atetew lemisekayu wotatoche lemanegnawum melese bilehe asebebete !!!!

   Delete
  2. Think twice man! what about those who killed by your prime minister! you were laughing at the death of innocent people.Still a lot of people are suffering in Kalite.So why do you surprised if all those victims are happy by death of him?

   Delete
  3. Nefse Sira ema Ethiopia wist altefam, sayseru meblat lemdona ye sira niket new enji. Mengistima ye techalewin eyaderege yigegnal. Manim ethiopiawi wich ager yemihedew doctor or engineer lemehon aydelem kezi yebase yewerede sir lemesrat new enji. silezhi meles lewetatu yetechalewin adrgoal diaspora new enji yewetatun lib yemiyashefitew.

   Delete
 14. it's very nice i think u need to represent z current issue what is going in Ethiopia.

  ReplyDelete
 15. your Blog is blocked in Arba minch university, how we can access it easily?

  ReplyDelete
 16. Lela sitama le ene bileh sima new. Zare be muslimu lay eyederese yalew lelaw lay ke ezih befit yederese ena endegena ke Islimnaw behuala lidegem yale new.

  ReplyDelete
 17. “.......ኦሮሞወች የሚሉት ዘላለማዊ ተረት “ነጭ፤ ቀይ፤ ጥቁር፤ ዳልቻ፤ ወርቃማ፤ የሆኑ በሬወች አንድ ላይ ሁነው ከጂብ (አውሬ) አደጋ ራሳቸውን ለመከላከል በጋራ ተስማመተው፤ አካላቸውን (ቂጣቸውን) አገጣጠመው፤ ፊታቸውን በያቅጣጫው አዙረው ጠላታቸውን ለመከላከል በመደጋገፍ ለመዋጋት ተስማሙ። አውሬው/ጅቡ ሊበላቸው ሲመጣ፤ በሁሉም አቅጣጫ ያሉት በሬወች ቀንዳቸውን ቀስረው አላስቀርበው አሉ።” ጅቡ የበሬወቹን የማይበገር ሰንሰለት በማየት ለመከፋፈል መላ መፍጠር መረጠ። እንዲህ ይላል። “እኔኮ ሌሎቻችሁን አልፈልግም። ነጩ በሬ ብቻ ጎልቶ እየታየኝ ለአይኔ ስላስቸገረኝ፤ እሱን ብቻ ነጥላችሁ አውጡ፤ እናንተን አልፈልጋችሁም” አላቸው። ሞኞች እውነት መስሏቸው ነጥለው ነጩን ያሰወጡታል። ነጩ በሬ የመጀመሪያው መስዋእት ይሆናል። ጅብ አሸነፈ። ይህን በሬ በልቶ ሲጨርስ፤ “ዳልቻው በሬም ከነጩ አይለይም፤ እርሱንም ነጥላችሁ አስወጡልኝ፤ ሌሎችን አልፈልግም” ብሎ ቃል ይገባል። ነጥለው አስወጡት፤ ጅብም ሁለተኛውን በሬ በላ። መጥገብን አያውቅምና ሌላ ለመብላት ተዘጋጀ። የወርቃማው ተራ ይመጣል። በለመደው ዘዴ “ወርቃማው ነጭ ስላለበት ለአይኔ አስቸግሮኛል። አስወጡት፤ ሌሎቻችሁ አታስቡ፤ አልፈልጋችሁም ይላቸዋል።” ደጋግመው የተሞኙት ካለፈው አልተማሩም። አሁንም ከመካከላቸው ወርቃማውን ያስወጣሉ። እንደዚህ ባለ ዘዴ እየለያየ ሁሉንም ጨረሳቸው ይባላል። .......”Let Be wise ....Let we Create more United Ethiopia! We should say no for those who divide us! I think we Christian should not remain silent for the unfair done on our Muslim Brothers and sisters in Ethiopia! God Bless Ethiopia!

  ReplyDelete
  Replies
  1. I agree with your interpretation we need to unite !if our governement was really concerned about the so called terrriosit action of muslims (according to their say )he could have acted intially when the muslims attack our church at different times like in jimma and othr areas but that time even the government police was supporting the muslims .now when they need the chrisians help they are telling us that they are terriorists .this all is their drama .ethiopian christians are servers of the peaceful father juses christ so we will solve it peacefully not with the way governement is telling us

   Delete
 18. dane kalheyewt yasamalg

  ReplyDelete
 19. ወጥመዱን ላጠመዱትም ጉድጓዱን ለሚምሱ ሁሉ ነዋ !!!!!!

  ReplyDelete
 20. This is an amazing article. I am always in love with your articles. Glory be to God who gave you such kind of skills. One thing I want to advice you is to stay away from pride. I am not saying you proud of yourself. But the evil spirit is fighting people like you with pride. Keep yourself as humble as you can. Pray very hard at this time to support your spiritual life. Finally, I will say that the intercession of our mother Virgin Mary be with you.

  ReplyDelete
 21. I like the story so much! but I don't understand who/what the 'wotimed' is.
  Thank you

  ReplyDelete
 22. This messages might be suitable for current population of Ethiopia(especially for a kind of me)

  ReplyDelete
 23. ዳኒ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ::

  አንተ ዐይጢቱን ብትኾንና ወጥመዱን ብታይ፣ ወጥመዱን ስታይም ለሌሎቹ ስትነግራቸው አንድም የሚሰማህ ሰው ብታጣ ምን ታደርጋለህ? ቢያንስ ከዚያ ቤት ዘወር ማለቱ ጥሩ አይመስልህም? ኢትዮጵያን ለመጥቀም ኢትዮጵያ ውስጥ ኾነህ መሥራት ሲያቅትህ ተሰድደህ ስለኢትዮጵያ መሥራት አይሻልም? ቤተክርስቲያን ውስጥ ኾነህ ሀገሪቱ እከተለዋለሁ የምትለው ካፒታሊዝም እየወለዳቸው የሚገኙት ገንዘብና ስኬት አምላኪው ሴኪዩላሪዝምና በቤተክህነቱ ውስጥ ሥር የሰደዱት ራስን “ራስ በቅ” (Self- sufficient) አድርጎ ዘግቶ ዕውቀትን ያለመፈለግና መጻኢውን ትውልድ ማዕከል ያደረገ ርእይ ማጣት ከሌሎች በርካታ ችግሮች ጋር ተደማምረው ለቀጣዩ ትውልድ ወጥመድ እያዘጋጁ እንደኾነ ስትናገር የሚሰማህ ብታጣ ምን ታደርጋለህ? (ቢያንስ ለወሬ ነጋሪ እንድትተርፍ ተሰድደህ ታሪኩን የምትጽፍበት ቦታ ለማግኘት አትሰደድም?)

  ReplyDelete
 24. ሁለት ነገር አስታወስከኝ
  1 የእንቁራሪቷ ነገር የሰው ቤት ሲቃጠል እኔ ምን እሆናለሁ ብላ በኩሬዋ ውስጥ ዘና ስትል ያካባቢው ሰው እሳቱን ለማጥፋት ውሃ መጠቀም ስለነበረበት ከኩሬው ውስጥ ያለውን ውሃ ሲጠቀም የመጀመሪያዋ እሳቱ ውስጥ ገቢ እሷ ሆነች በባሊ ተዝቃ
  2 ሰው ለሰው አያዝንም ለራሱ ነው እንጂ የተባለው ምክንያቱም ሰውየው ለሌላ ሰው አዝኖ ሳይሆን ይህ ነገር እኔ ላይ ሁኖ ቢሆንስ ብሎ ስለሚያስብ ነው ይባላል
  አሪፍ ነው ነገር ግን PM ጋር የሚገናኝ አይመስለኝም እርሳቸው የዘጉትን ቤት ቤት ይቁጠረው
  ሰላም

  ReplyDelete
 25. D.daneil Selam Leante yihun zimbabew min tadergaleh D Daneil Mengisitu Hayile Mariamn Selam Belilig Lemehonu Kirisitiyanoc Alu Malet New Des Yilal Berta Melkam Neger Asitemarken Joro Yalew Yisima

  ReplyDelete
 26. selam dani,
  we all understood all of your article but I am doing nothing. you made me a good reader
  i couldn't change my life or I couldn't progress what I have read now I started fighting with my mind why i can't change my self so my question is to the readers Are you guys start strugling with your self to change I feel like it is time to change we red a lot from dani let not be only readers let us change our life. for the last five week i was doing this there was spritual association which I do not like to join them now I started joining them, there was a church which i do not like to go now I started going there too in my state there are like ye addisaba lijoch yegonder lijoch yegojam lijoch budn i started joining them which i never before this is my first stage change thanks dani my mind is free now i started thinking love and unite now thanks dani so much i love you. not gojam,not gonder,not tigre ethiopia that what you wrote in my heart.when i read this article i feel like you are feeling more gas in my kuraz you make me think how to be helpfull,how to participate with those people who i hate them before. dani you chnged my tought thank you.

  ReplyDelete
 27. ለ AnonymousAugust 10, 2012 9:57 AM፣
  እንጸልይ አልህ? ‘‘ቂም ይዞ ጸሎት ሳል ይዞ ስርቆት‘‘ ይላል ያገራችን ሰው። መድረኳ እንዲህ አይነት እሰጥ አገባ የማታስተናግድ ብትሆንም፤ ጦማሪው አወጣዉም አላወጣውም የተሰማኝን ጻፍኩልህ። በውጭ ያሉ “ማፈረያ “ አባቶች ብሎ በጅምላ መስደብ ካንድ በአለ አእምሮ አይጠበቅም። በእርግጥ በውስጥም በውጭም ማፈሪያ አባቶች አሉን፤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። ስለ ጠቅላይ ሚንስተሩ ሕመም ለምን ሕዝብ እልል አለ ብለህ ለተበሳጨኸው መልሱን ከእርሳቸው ብቻ ነው የምታገኘው። ማንም የሌላውን ሞትና ሕመም አይመኝም። ከተመኘም፤ ያ ሰው ችግር አለበት ብዬ አስባለሁ። አንድን ሰው ብዙሃኑ ከጠላው ችግሩ ያለው ሰውዬው ጋ ነው ማለት ነው። ለማንኛውም ጤናቸው አምላክ ጤናቸውን ይመልስና ቀሪ ጊዜአቸውን ማስተማሪያ የሆነ ስራ እንዲሰሩ እመኛለሁ። ውድ ወንድሜ፣ በጭፍን አትጥላ እንዲሁም በጭፍን አትደግፍ። አምላክ የምታመዛዝንበት ልዬ የሆነ አእምሮ ሰጦሃል። ተጠቀምበት። እንዲሁ በስሜት አትንጎድ።

  ReplyDelete
 28. Really appreciated message.
  thanks dani for ur great advice for us.
  my God bless you with wisdom again and again.

  ReplyDelete
 29. አሪፍ ነው ግን ከምን ተነስተህ ነው መቼም ካለደረሰብህ አታወጣው ግን መልካሙን ጎዳና ተመልከት እውነትን ፈልጋት መልካም ጡመራ

  ReplyDelete