የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚሽን ወደ አካባቢው አንድ የልዑካን ቡድን አሠማርቶ እገዛ እያደረገ መሆኑ ተገልጧል፡፡ ኮሚሽኑ ጉዳዩን በንቃት እየተከታተለው ሲሆን በአካባቢው ለሚገኙ ሰዎች አስፈላጊ የሆነውን ርዳታ ለማድረግም ወደ አካባቢው ተነቃንቋል፡፡ የአየር ኃይል አባላት ገዳሙን ከሚደርሰው አደጋ ለመጠበቅ በተራራው ላይ በንቃት እየጠበቁ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
አሁን የሚያስፈልገው እሳቱ እንዳይሻገር እና በገዳሙ ላይ አደጋ እንዳያደርስ በቦታው ከሚገኙ የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ባለሞያዎች ምክር በመውሰድ በገዳሙ ዙርያ የእሳት መከላከያ fire break መሠራት እንዳለበት የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡
አሁን የሚያስፈልገው እሳቱ እንዳይሻገር እና በገዳሙ ላይ አደጋ እንዳያደርስ በቦታው ከሚገኙ የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ባለሞያዎች ምክር በመውሰድ በገዳሙ ዙርያ የእሳት መከላከያ fire break መሠራት እንዳለበት የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡
ወደ አካባቢው መምጣት ያለባቸው ሰዎች ውኃ የመሸከም፣ ዳገት ቁልቁለቱን የመቋቋም ዐቅም ያላቸው መሆን እንዳለባቸው አስተባባሪዎቹ እየገለጡ ነው፡፡ አንዳንድ ወጣቶች ያለ ልምድ እና ያለ ዐቅም በመምጣታቸው ራሳቸውን እስከ መሳት ደርሰው እንደነበር ነግረውኛል፡፡ አሁን በዋናነት የሚያስፈልገው ከሥር ውኃ ተሸክሞ መውጣት የሚችል ኃይል እና የውኃ ማጓጓዣ ዕቃዎች ናቸው፡፡ ቀደም ብሎ በገለጥነው መሠረት ብዙዎች የእሳት ማጥፊያ መሣርያዎቸን ይዘው መሄዳቸው ታውቋል፡፡
EGZIABEHARE ewenetem kegna gar neu. YERSU erdata eskemechereshaw ayeleyen.Amen!
ReplyDeleteTemesgen amlak hoy ahun bekachihu belen
ReplyDeletePeople are gathered @ meskel square to march to Ziquala. Pls go now and contribute as u can.
Deletethat's a great news ..thank you God
ReplyDeleteእግዚአብሔር ታላቅ ነው፡፡ አሁንም፡ ዛሬም ከኛ ጋር ነወ፡፡
ReplyDeleteSt.Gibiril Betelemedew Fitnetu Yadinen.
ReplyDeleteአምላከ ቅድሳን ይርዳን ስለ ደጋጎቸሁ ወዳጆቹ ብሎ ምህረትን ይላክልን፡፡
ReplyDeletePeople are gathered @ meskel square to march to Ziquala. Pls go now and contribute as u can.
ReplyDeleteChere yaseman!!! Egezeabhere begochun meda laye ayasekerem. Hulum lebego new ayezochehu beretu Ye Kidusan Amelake yeredachehu.
ReplyDeleteegzeabehre yemsegne mechershawen yasamerlen amen
ReplyDeleteEgziabhier hullem redatachihu yihun...abreyachehu slalhonku azgnallehu
ReplyDeleteEgziabher yerdan esue bekachuhe yebelen!Thanks for updating!!!!!!
ReplyDeleteabetu amlakachin hoy!ante erdan...Dani,lantem brtatun yistilin yaltegnachihutin yemitebik fetari mechereshawin yasamir::
ReplyDeleteAmlake Kidusan, Kiburan, Nitsuhan YITADEGEN
Deleteዳኒ ቸር ወሬ ያሰማልን
ReplyDeleteበጣም ተጨንቄ ነበር
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ረድቶናል
ግን አሁንም ነቅተን ልንጠብቅ ይገባናል
ተጀመረ እንጂ አላለቀም
ነገም ሌላ ሥራ እንደሚጠብቀን ማሰብ አለብን