በአደገኛ ሁኔታ በዓርብ ረቡዕ በኩል ተነሥቶ የነበረውን እሳት አሁን ማስቆም ተችሏል፡፡ ከከብቶች በረት በታች በኩል ግን አሁንም እየጤሰ መሆኑ ይነገራል፡፡ ምግብ እና የመጠጥ ውኃ የያዙ አካላት ወደ ገዳሙ ደርሰው ለአደጋ ተከላካዮች በማደል ላይ ናቸው፡፡ የማኅበረ ቅዱሳን የገዳማት አድባራት ክፍል አንድ ጊዜያዊ ኮሚቴ ማቋቋሙን ገልጧል፡፡ ከተሳካ ሄሊኮፕተር ለማግኘት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ከደብረዘይት አካባቢ ገልጠውልኛል፡፡ ለዚያ የሚያስፈልግ የገንዘብ ድጋፍ ካለ እንዳሳወቁኝ እገልጥላችኋለሁ፡፡
Egziabher Yimesgen.
ReplyDeleteዳኒ ስለ መረጃው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሁን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
ReplyDeletehulun beamelak enchilalen ayezogne letechenekachou
ReplyDeleteEGZIABEHAYRE YEREDANE ! AMLAKE KEDUSANE MEHERETUNE YELAKE!
ReplyDeleteቸር ወሬ ያሰማህ…….በተወሰነ መልኩ ልባችንን አሳረፍክልን እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳት አድባራቱን ከመከራ ይጠብቅልን፡፡ እዝተን ወደ ፈጣሪ የምንጮህበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው፡፡ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ፡፡
ReplyDeleteዘሪሁን ከሀላባ ቁሊቶ
ዳኒ በቁሳቁስና በገንዘብ ለመርዳት ምን እናድርግ? እግዚአብሔር ይርዳን
ReplyDeleteአቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ
ReplyDeleteምናለ በዚህ ሰዓት ዓዲግራት ላይ
ያለውን ዝናብ ዝቋላ ላይ ብታደርግልን?
be-Hawassa kesegno mihila ketejemere behuala zarie be11/07/04 zinab iyezenebe new Igziabher yimesgen IGZIABHER YEHATSIATEGNOCHUN TSELOT SEMA---- ABETU YIHININ ZINAB WEDZIKUALAM AZNIBILIN GETAHOY SILENATIH BILEH SIMAN ATITEWN
ReplyDeleteamlake kidusan yetemesegene yihun, Dn. Dani chere wore yasemah
ReplyDeleteአግዚአብሔር በመልካም ይቀይርልን ይሄ ርብርበባችን በመልካም ጊዜም እንዲከወን እግረ መንገድ ምከረን ሰው ሰሲመሞት ችግር ሲፈጠር ያለን መተባበር ገዳሞቻችን የመኪና መግቢያ እንዲነኖራቸው የውሃ ችግራቸው ወዘተ የሚሰራበትን በብዕርህ ጠቁም
ReplyDeletebetam arif asab new daniiiiiiiii
Deleteለሁላችንም ቸር ወሬ ያሰማን የኛን ኃጢአት ሳይሆን የየዋኀንን ልብ አይቶ ነገርን ሁሉ ያስተካክልልን
ReplyDeleteemebete mariam kegana gar tihun
ReplyDeleteእግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
ReplyDeleteDear daniel how can we send our contribution please let us know.
ReplyDeletethanks for the information egiziabher betun yitebiqilin ! temesgen ahunim cheriso yatifawu
Egzaber Yemsgne!!!y genzbe erdata kale ebake wondmachene asawokene
ReplyDeleteEGEZIABEHAIRE CHER WORE YASEMAHE!
ReplyDeleteThxs Dani for the informations you passing for us. It is really vital for us who living outside Ethiopia.
ReplyDeleteGod help and forgive us
ዳንኤል እስቲ አስፈላጊ የሆኑ ስልክ ቁጥሮች አያይዘህ ለጥፍ ለሚፈልጉ ሰዎች በሙሉ::
ReplyDeletecher were yaseman
ReplyDeleteEgziabher yimesgen, and really thanks a lot for the updated information.
ReplyDeleteAmlake Kidusan ke enante gar yihun. Dani endih merejawochin tolo tolo melkekihin betechaleh akim atakum libachinin meles eyaderekew newina. antenim geta yitebikih, Amen
ReplyDelete