ዝቋላ ካለፉት ቀናት በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡ አልፎ አልፎ ገደሉ ሥር ከሚታየው ጭስ በስተቀር ይህ ነው የተባለ የጎላ እሳት አሁን የለም፡፡ ከየአካባቢው የሄዱት ወጣቶች ከገዳማውያኑ እና ከአደጋ መከላከል ባለሞያዎች ጋር በቅንጅት ባደረጉት ተጋድሎ ገዳሙን ከአደጋ ታድገውታል፡፡ ምንም እንኳን በአካባቢው ያለው ሙቀት ቀትር ላይ ሲጨምር የሚሆነው ባይታወቅም በአሁኑ ደረጃ ግን እሳቱ ከገደሉ በላይ እንዳይወጣ አካባቢውን የማጽዳት እና የእሳት መከላከያ የመሥራቱ ሥራ ተጠናክሯል፡፡የፌዴራል ፖሊስ አባላት ወደ አካባቢው ደርሰው አካፋ እና ዶማ በመያዝ የመከላከሉን ሥራ በከፍተኛ ሁኔታ እያገዙ መሆኑን ሰምቻለሁ፡፡ ወደ ገዳሙ ተጨማሪ ሰዎች እንዳይጓዙ አንዳንድ የአካባቢው ፖሊሶች የጣሉት እገዳ ግን በመነጋገር መፈታት ያለበት ይመስለኛል፡፡ ምናልባትም በገዳሙ በቂ የሰው ኃይል አለ ተብሎ የሚታሰብ ከሆነ ሥራው በፈረቃ እንዲሠራ ማድረግ እንጂ ከእሳቱ የባሰ ግርግር መፍጠሩ መልካም አይደለም፡፡
wodimachen enameseginalen cher were silasemahan kalehiwot yaseman!
ReplyDeleteየፌዴራል ፖሊስ አባላት ወደ አካባቢው ደርሰው አካፋ እና ዶማ በመያዝ የመከላከሉን ሥራ በከፍተኛ ሁኔታ እያገዙ መሆኑን ሰምቻለሁ፡፡
DeleteAwo neberu gen sew lematefat enje esat lematefat almetum 100%
Temesgen
ReplyDeleteD/n Daniel amlake kidusan yirdah temesgen Gethoy keesatu yebase girgir mefter gin aygebam
ReplyDeleteThanks to God it is Good news Dn Dani
ReplyDeleteተመስገን!!!! ፀሎታችን ተሰማልን ማለት ነው??
ReplyDeleteክብር ምስጋና ለቸሩ መድሃኒዓለም!!!
EGZIABEHAIRE YEMESEGEN!
ReplyDeleteተመስገን!!!! ፀሎታችን ተሰማልን ማለት ነው
ReplyDeleteክብር ምስጋና ለቸሩ መድሃኒዓለም
GOOD JOB DANI. EWUNETEGNA YEBETEKIRSTIAN LIJ
ReplyDeleteegziabher yimesgen
ReplyDeleteበበደላችን መጠን ያልከፈለን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
ReplyDeleteamen, ewnet new
Deleteእግዚአብሔር የአባቶቻችንን ድካምና ጸሎት ተመልክቶ ይህን ኣደጋ ያስታግስልን እናንተንም እግዚኣብሔር ያበርታቺሁ
ReplyDeletetemesegen yehan yasemahegne amilak bregete ethiopia yaleshiw bE/R endehon aminalewe egna hateyatachene eyebeza selemeta likota yehune beya ferecha engi amilaki yehan yemechereshawe yaderegewe kebere lE/R yehone amen!! din daniel yehiwot zemenehin hulu E/R yibarekew selehulum E/R yisetelin.GOD BE WITH U AND GOD BLESS U. AMEN
ReplyDeletethank you for the info. that makes our tension
ReplyDeleteTemsgen!
ReplyDeleteEGZIABHER YIMESGEN!
ReplyDeleteDn. Daniel,
who can remind the fathers to have MIHILA? why don't the people who are already their have MIHLA?
Egziabhar ymesgen !!
ReplyDeleteተመስገን! ህብረታችን ግን ይቀጥል፡፡
ReplyDeleteአግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እሳቱ ጠፋ ብለን ዝም ማለት የለብንም በሃገር ቤት ያሉት ድርሻቸውን ከተወጡ የኛስ ድርሻስ ምንድነው ብለን እንጠይቅ? ባለን አቅም ተረባርበን ማቁቁም አለብን, የገዳማት መጥፋት ለኛ ለኦርቶዶክስ ብቻ አይደለም ጉዳቱ የሃገራችንም ታሪክ ይጠፋል ይሄ የፈተና ግዜ ስለሆነ እምነታችንን ማጠንከር ከልባችን ክፀለይን እግዚአብሔር ይሰማናል አሁንም ቸርወሬ ያሰማን ዺ/ ዳንኤል ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ReplyDeleteAnonymous Mar 21, 2004 6:47
ReplyDeleteአምላከ እስራኤል ያለፈውን ይቅር
ብሎ ከሚመጣው ይጠብቀን ለዘላለሙ አሜን
ዳንኤልንና ጽዮንን በጣም አመሰግናለሁ
አምላከ እስራኤል ያለፈውን ይቅር
ReplyDeleteብሎ ከሚመጣው ይጠብቀን ለዘላለሙ አሜን
ዳንኤልንና ጽዮንን በጣም አመሰግናለሁ
egziabehere tebebunena masetewalune hule gize yadelehe
ReplyDeletey polisoch neger Ayewora yeker
Deletepolis minm alseram edemi l university student
አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እሳቱ ጠፋ ብለን ዝም ማለት የለብንም በሃገር ቤት ያሉት ድርሻቸውን ከተወጡ የኛስ ድርሻስ ምንድነው ብለን እንጠይቅ? ባለን አቅም ተረባርበን ማቁቁም አለብን, የገዳማት መጥፋት ለኛ ለኦርቶዶክስ ብቻ አይደለም ጉዳቱ የሃገራችንም ታሪክ ይጠፋል ይሄ የፈተና ግዜ ስለሆነ እምነታችንን ማጠንከር ከልባችን ክፀለይን እግዚአብሔር ይሰማናል አሁንም ቸርወሬ ያሰማን ዺ/ ዳንኤል ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ReplyDelete