ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የሚገኘው የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ደን በመንደድ ላይ መሆኑን የገዳሙ አባቶች እየተናገሩ ነው፡፡ እሳቱ መንደድ ከጀመረ ወደ ሃያ አራት ሰዓት ሊጠጋ ነው፡፡ መንግሥት ከአካባቢው የውኃ ቦቴዎችን እና ወታደሮችን በማንቀሳቀስ ውኃውን ለማጥፋት ጥረት እያደረገ ቢሆንም እሳቱ ግን ወደ ገዳሙ በመጠጋት ላይ ነው፡፡
አሁን አማራጫችን አንድ ብቻ ነው፡፡ የዝቋላን ገዳም ከማጣታችን በፊት ያለንን ነገር ሁሉ ይዘን በተገኘው ትራንስፖርት ወደ ዝቋላ መትመም ብቻ፡፡ ወንበር ማርያም ድረስ የውኃ ቦቴዎቹ ሊደርሱ ይችላሉ፡፡ ከዚያ በኋላ ያለውን ባገኘነው ዕቃ ሁሉ ውኃውን ይዘን በመውጣት መረባረብ፡፡ ያለበለዚያ ግን የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ወደ ታሪክነት ይቀየራል፡፡
እነሆ ክርስትናችን የሚፈተንበት፣ ኢትዮጵያዊነታችንም የሚለካበት ጊዜ መጣ፣ በእሳት ተቃጥለው ያቆዩትን ገዳም ከእሳት ማዳን ካልቻልን እንግዲህ የኛ መኖር ትርጉሙ ምንድን ነው?
መኪኖች ያሏችሁ አንቀሳቅሱ፣ ጉልበት ያላችሁ ተንቀሳቀሱ፣ ሌላም አማራጭ ያላችሁ በፍጥነት ተጓዙ፣እሳቱን በእምነት እንቅደመው፡፡
ተኝተሃል አሉ
ReplyDeleteደልቶሃል ይባላል ተኝተሃል አሉ
እሳት እየበላው ሳር ቅጠሉ ሁሉ
እሳት እየበላው የቅዱሳን ቤት
ተኝተሃል አሉ ቀንና ለሊት
ላስታውስህ ወዳጄ ይህን ዘንግተሃል
ዳሩ ነዶ ሲያልቅ መሃል ዳር ይሆናል፡፡
(አጋር)
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲ/ን ዳንኤል! የዚህን ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ኃላፊነት ጥሪ ሁላችንም ያለ የሌለ ኃይላችንን ተጠቅመን እሳቱን በማጥፋት እንወጣ!!! ሁሉም የማኅበራዊ ሚዲያ መካነ ድሮች ላይ መረጃው አሁኑኑ ይቀመጥ!!! እግዚአብሔር ይርዳን!!!
ReplyDeleteHallo Deacon Daniel
ReplyDeleteI am not sure whether u have heard about the great monastery "Waldiba", that its land possession is going to be transferred to commercial agriculture holders ("Investor"). And the monks in the monastery have said that they will be a martyrs instead of leaving their origin.
Please say something on this issue.
God bless Ethiopia !!
http://www.danielkibret.com/2012/03/blog-post_18.html
DeletePlease let's go.Thank you Deacon Daniel Kibret
ReplyDeleteከቅርብ ጊዜ ወዲህ እሳት ገዳማትን ለምን በተደጋጋሚ ጉዳት ያደርሳል???
ReplyDeletewe have to ask help for Airplain fire fighter!!!!!!
ReplyDeleteWhile it is essential to turn off the fire as soon as possible, the sustainable solution is to construct fire break so that the enemies of the church will not use this strategy for destroying the church. I hope some Christians with forestry or related background could assist in designing fire break in the forest.
ReplyDeleteMay God protect the monastery-our icon of authentic Christianity.
very good idea!
DeleteWe are very sad by the news... some friends form work are at Debre Zeit headed to Zekuala but there is no transport from there... Please do something about the transport one who have access to it.
ReplyDeleteCan you coordinate this action for assitance of the church? some group should coordinate.
ReplyDeleteየእናትህ ውለታ
ReplyDeleteበእምነት ቃኝታ፣በምግባር ኮትኩታ
ማብቃት ለዚህ ቦታ፣
ያንተ የልጅነት ወግና ውለታ
እናትህን መታደግ ከእሳት ነበልባል ከሀዘን ከበሽታ፡፡
(አጋር፡ ተጻፈ በመጋቢት 10
good message lets go now everybody
ReplyDeleteCheru Medahialem yirdan!!!!!!
ReplyDeleteምን ይሻላል? ሁሉም ነገር ጥፋት ሆነ!
ReplyDelete“አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ
እንድህ አንገብግቦ አቃጥሎ ይፍጃችሁ”
What is better? Tselot lay mene enchmr?
ReplyDeleteእግዚያብሔር ይርዳን
ReplyDeletewow amlak hoi erdan.
ReplyDeleteTakatelku!!!!!
ReplyDeleteendat beya lerdachu weyna!!!!!!!!!!!
ReplyDeletecher ware yaseman.
ReplyDeleteSelistu dekiken kesat yaweta Egziabiher bemihiretu yasiben
ReplyDeleteስሰማ አዝኛለሁ ግን እግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው ቢሆንም ግን የቻልን በጉልበት ያቻልን ግን በፀሎት እንርዳቸው
ReplyDeletemedani'alem yiridan. let us try our best and for sure GOD will help us!
ReplyDeleteAbboye Abate qedemw dersew yatfulen!!! sewenatchin yeraqe, libachin gin izaw yalen wegenoch beInba ina beselot inerda... tebark Dn. Dani!!!
ReplyDeleteBetam yemiyasazin new mechem egzihabihair mihiretun yawredelen!
ReplyDeleteegziabher yirdan min madireg enichilalen? ategebachew banihonim kelibachin enitseliy.
ReplyDelete“በጣም ያሳዝናል! ብቻ ግን እግዚኣብሔር
ReplyDeleteኣጽራረ ቤተክርስትያን በቸርነቱ ይመብቃት”
በጣም ያሳዝናል!ቸሩ እግዚአብሄር ይርዳን፡፡አሜን
ReplyDelete