click here for pdf
ራእየ ዮሐንስ፡- የዓለም መጨረሻ
የተሰኘው መጽሐፍ
ቅዳሜ የካቲት 3 ቀን 2004 ዓም
በድሬዳዋ ከተማ
ትሪያንግል ሆቴል አዳራሽ
ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11፡30 ይመረቃል፡፡
በዚሁ መርሐ ግብር ላይ
- በልዩ ልዩ መምህራን እና ሊቃውንት ስለ ራእየ ዮሐንስ ማብራርያ ይቀርባል
- ስለ መጽሐፉ ዳሰሳ ይቀርባል
- ስለ ዮሐንስ ራእይ እና ስለ ፍጽሞ ደሴት ፊልም ይቀርባል
- በተሳታፊዎች ውይይት ይደረጋል
1. በዚህ መርሐ ግብር ላይ እንዲሳተፉ ከአስበ ተፈሪ እስከ ጅጅጋ ያሉ ወገኖች ሁሉ ተጋብዘዋል፡፡
2. መርሐ ግብሩ በድሬዳዋ የተደረገውም ለምሥራቅ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች እድል ለመስጠት ሲባል ነው፡፡
3. የመግቢያ ካርዱን ከቅዳሜ ጥር 26 ቀን 2004 ዓም በስልክ ቁጥር 0923169899 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Where can we get the book here in the US?
ReplyDeleteHi dani! Lamin zigijitun babetakristiyan atadergutim?
ReplyDeleteደኒ፡ጠፍተህ፡ከረምክ፡እንዴት፡ነህ፡የመጨረሻው፡መስመር፡በላይ፡"ለወይኔ" ብለህዋል"ለወገኔ"መሰለኝ፡ስህተት፡ከሆነ
ReplyDeleteበጉጉት የምንጠብቀው መፅሀፍት ነው፡፡ እናመሰግናለን ዳኒ
ReplyDeleteአንዳንድ አስተያየት ሰጪ ግን ሂስ ስንሰጥ ቃላት ሳንሰነጥቅ ቢሆን መልካም ነው ሌላው ደግሞ አንድ ፀሀፊ የራሱ ጭንቅላት አለው፣ በእያንዳንዱ ሰው ሳንባ መተንፈስ አይችልም እንዲሁም የራሱ መንገድ አለውና!
Why don't you conduct all religous event in the church instead of Hotel.Because we oppose others when they do it in this way.
ReplyDeleteEgziabher yestelegn!!!
I wish I can be there Dani, it is also better if u do it in Betechristian, thank U
ReplyDeleteDear Dn.Dani,
ReplyDeleteIt is good to hear about the book.I am waiting for that.But why did you choose hotel ? Is that not possible to make it in a church?
Thanks,
oh ENQUAN DES ALEH DANI.....YIBEL BLENAL!!!!
ReplyDeleteEJOCHHN YABERTA
BEWNETU KEHONE GENA BIZU ENTEBKALEN ....EDME KETENA YSTLN
DANI YEHEN METAFE BETAM EYETEBKUT NEW ... HOW CAN FOUND IT IF U CAN SOLD BY ATM CARD FROM ATHENSE
ReplyDeleteDANI YEHEN METAFE BETAM EYETEBKUT NEW ... HOW CAN FOUND IT IF U CAN SOLD BY ATM CARD FROM ATHENSE
ReplyDeletepeople must understand the current problem in churches. the leaders are very far from spirituality, so who will allow him at church? i hope if somebody can organise at church, daniel will be very glad. betegnew kedada betekristanin eyagelgelin new enji, alga bealga aydelem
ReplyDeleteHirut
ReplyDeleteአንዳንድ አስተያየት ሰጪ ግን ሂስ ስንሰጥ ቃላት ሳንሰነጥቅ ቢሆን መልካም ነው ሌላው ደግሞ አንድ ፀሀፊ የራሱ ጭንቅላት አለው፣ በእያንዳንዱ ሰው ሳንባ መተንፈስ አይችልም እንዲሁም የራሱ መንገድ አለውና!
ምነው ሒሩት
የሚፅፈው እኮ ፊክሽን አይደለም
የእግዚአብሔር መንገድ እያለ ምን በራሱ መንገድ አሴደው መንፈስ ቅዱስ ይምራው እንጂ
from - won_2003@yahoo.com
ReplyDeleteteru nbre gen mstehafu twdd
ውድ ዳ/ን ዳንኤል
ReplyDeleteመጽሃፉን ለማንብ በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነኝ ፡፡
"...መጽሐፉ ...ትሪያንግል ሆቴል አዳራሽ ...ይመረቃል ...”
የምርቃት ምንጩ አበው ባሉበትነና መንፈስ ቅዱስ ባደረበት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አልነበረምን። አባቶችን እዚያ ድረስ ማንገላታትስ ሆን መንፈሳዊዉን ነገር ከአለማዊ ጋር መቀላቀል ለምን አስፈለገ።
ነገሮችን ለማድረግ ስላለመቻላችን ወይንም ስላለመፈለጋች ሁል ጊዜ ምክንያት ማቅረብ እንችላለን።
አንድ እድምተኛ ሲጽፍ "...የሚፅፈው እኮ ፊክሽን አይደለም ... የእግዚአብሔር መንገድ እያለ ምን በራሱ መንገድ አሴደው መንፈስ ቅዱስ ይምራው እንጂ..."
እኔም በዚህ ሃሳብ እስመማለሁ::
ወደፊት እንደምታስተካክለው ተስፋ አደርጋለሁ::
ቸር ያሰማን