ይህ ብሎግ ከተጀመረ ጀምሮ አያሌ አንባብያን ከመላው ዓለም እንደሚከታተሉት ይታወቃል፡፡ በአንድ መቶ ሁለት ሀገሮች የሚገኙት እነዚህ ተከታታዮች አስተያየት እና ጥቆማ በመስጠት፣ ሃሳብ እና ቁሳቁስ በመለገስ የሚችሉትን ሁሉ አድርገዋል፡፡
እነዚህ ተሳታፊዎች ቁጥራቸው ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ መጥቶ ዛሬ ከቀኑ አሥር ሰዓት ተኩል ላይ የአንባብያኑ ብዛት 2 ሚልዮን ደርሷል፡፡
ሁላችንንም እንኳን ደስ ያለን፡፡
አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ዳኒ ለሁሉም እኔ ከነ ቤተ ሰቤ ስጨመር ቁጥሩ 1000005 መሆኑ ነው ዛሬ ልናገር።
ReplyDeleteThanks to God!
ReplyDeletegood to hear... there are millions to come... May God Bless You...!!!
ReplyDeleteአሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ገና እንበዛልን ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ አንተን እና ቤተሰብህን ይጠብቅልን፡፡
ReplyDeleteyes,it will rise and rise more and more!!!God bless you and your family.you save us from contracting Kwashiorkor.
ReplyDeleteDani congratulation !!!!!! there will be so much more !
ReplyDeletestay blessed!!!!
ENBERETALEN GENA !!!
ReplyDeleteYou and all around you are making a history ... keep it up!!! congradulation!! it will be a strength and sign for other work for you and pushes others for relative or better works which will be one input for others even like me... who are eger to do and contribute something can use it... if God others helps and cooperate I will do too... your todays blog remindes me the interview that I read. it was with one of the popular translators of Abune shinoda work to our official working language which holds ethiopic alphabets alive for our generation .... he have a custome of registoring what he is doing and have done...as you reached today having more than 2 million readers including me you will reach to the last day with the helps of those strong fathers of the church like Saint and real Doctor Jhon chrysostom who left and wrote untiryngly very valuable strong points for any generation... keep it up...but don't forget there is stil very very a lot that not only us but also you have to learn from this early fathers to writte like them even if I am just in a way to be addicted on your points and style ...what can I say except whishing good for you and yours ... thanks to be the God of those strong fathers who gave us them as a model next to Him for any activity that we want to make in the right being on the truck ...
ReplyDeleteke'sega fetena ke'mera nefese yitebekih.
ReplyDeleteDani Congragulation for all of us.
ReplyDeleteGOD BLESS YOU.THANKS.
Congra!!!!!!!!!!!!! This is just the beginning.I am sure the number could be more than this if Internet accessibility is easy in Ethiopia. D/n Dani, You are lucky to see all this and you are doing great things to our beloved church and our country as well. I am happy to see this and I wish to see triple in the near future.
ReplyDeleteGood luck and God be with you
ዳኒ እንኳን አብሮ ደስ አለን፡፡ ይህ ቁጥር ሃርድ ኮፒ የማነብላት ባለቤቴንና ሃርድ ኮፒ የምሰጣቸው ወዳጆቼን በጣም የተገረምኩባቸውን የማወራላቸውን ሳይጨምር ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ ቢጨመሩ የትየ ለሌ ነው፡፡ የሚያገለግል እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል አገለግላለሁ ይበል ይላል ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ
ReplyDeleteገና መች ተነክቶ፤ ብሎጉ የወደፊት ኢትዮጲያችንን ትውልዶች የሚቀርፅ ስሉሆነ፡ ሁሉም ኢትዮጲያውያንና የኢትዮጲያ ዐፍቃሪወችሁሉ የዚህ ብሎግ ተከታታዮች ዕንደሚሆኑ የታመነ ነው፡፡...ዳኒ ከዚህም በላይ መስራት እንደምንችል አሳይተኸናልና እናመሰግንሀለን፡ እግዚአብሄር ይባርክኽ...፡፡
ReplyDeleteD/n Daniel Enkuan Abro Des alen. Egziabhere Amlak Antenina Betesebhen Yetebklen, Yeagelgilot Zemenhen Yibarklen. Yemebetachen Amalaginet, Yetsadkan Semaitat Tselot Kehulachen Gar Yihun! Egziabhere Amlak Kidest Hager Ethiopian Yibark! Amen.
ReplyDeleteThanks God for this achievement. Yes, I hope there are lots of others to come and note also that though they are not members of the blog, there are lots to whom the contents are distributed through other medias like Sheger 102.1, Addis guday, words of mouth etc. God keep you in his bosom - you and your family!
ReplyDeleteCongratulation Dani !!!!!! there will be so much more ! Keep it up
ReplyDeleteGod bless you and your family!!!!
እንኳን አብሮ ደስ አለን።
ReplyDeleteዲ/ን ዳንኤል ይህ ቁጥር እንደ እኔ አመለካከት የአንባቢውን ብዛት አይወክልም። ቁጥሩ የሚናገረው ከአንባቢው መካከል የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት የሚችሉትን ብቻ ነው። ጠቅላላ አንባቢው ይቆጠር ከተባለማ ከላይ በገለፅከው ቁጥር ላይ ቢያንስ አንድ ዜሮ ያስጨምራል።
ትዕግስትና ብርታቱን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ።
Hulun Lakenawone Egziabiher Kibir Misgana Yigbaw. Be-EGziabiher Yemitamen sew gena kezihm belay Yiseral.
ReplyDeleteDn. Dani Enquan abro des yalen.
enkuan abero desalgen,genay gen yekeral...
ReplyDelete78 million to go, at least.
ReplyDeleteእንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይ አንባቢ ገና ታፈራለህ ለዚህም ከአሁን የበለጠ ስራ እንድትሰራ ማስተዋሉንና ጥበቡን ይስጥህ ዳኒ አንድ ነገር ልበል አታውቀውም አታስበውም ከሚል ሳይሆን ለማስታወስ ያህል አደራህን እንዳትታበይ ጸላዮ ሰናይ እንዳያሸንፍህ በርታ ይህን የሚያደርግልህን አምላክ በጸሎት እየጠየክ በርታበት ግፋበት እንኳን ደስ አለህ፡፡ ሌላ አንደ ተጨማሪ ሃሳብ አለኝ እርሱም ምንድን ነው ብዙ ጊዜ ስለሃገራችን ችግሮች ስለሃይማኖታችን የምትጽፋቸው ጽሁፎች ላይ ወይንም ችግር ናቸው ብለህ የምትጽፋቸውን ጽሁፎች ከመፍትሄ ጋር ብታቀርባቸው ጥሩ ነው ችግሩን ብቻ ማሳወቅ መፍትሄ ስለማይሆን ምክንያቱም የሃገራችንን ( የሃይማኖታችንን ) ወይንም የማህበረሰቡን ችግር የሚናገሩ ብዙ አሉ ነገር ግን ሃገራችን የሚያስፈልጋት ያለባትን ችግር የሚነግራት ብቻ ሳይሆን መፍትሄ የሚሰጣት ጭምር ነው ስለዚህ በተቻለ መጠን የመፍትሄ ሃሳቦችም የሚቀርቡበት እንዲሆን ምኞቴ ነው ግን በጥንቃቄ እንደምታደርገው አስባለሁ ምክንያቱም ሃገራችን ሰዎችን በአሸባሪነት ለመመደብ ቀላል በሆነባት መንግስት ስር ስላለች፡፡ እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ሃገራችንን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን፡፡
ReplyDeleteእንኳን አብሮ ደስ አለን ዳኒ!!!
ReplyDeleteCongratulation!!
ReplyDeleteDear D.Daniel Kibret
ReplyDeleteWhat exciting news, I am so proud of you and your strength, we are more than 10 milion. Because we are not counting friends which we tell them orally and give them hard copy.
You are our " Giorgis Habib" who fought and kept the Egypt Orthodox church from the tehadeso and protestant. You are our True Ethiopian Orthodox son and hero keep it up.
I have have just finished watching your preaching 'Ye seole dejoch ayechiluatim'. what a marvelous way of teaching and research and above all true and true and true.
GOD bless u and all ur family.
Please Daniek Kibret make plenty copy your new book 'Yohanes RAEYE' I will be the first person to buy. If u can please would u also make copy of some book of yours which u published before?? I could't find most of them from the market even in the Mahebere Kidusan shop Arat kilo. Please by the time u make z copies pls let us know on your site, we are more than happy to buy them, we have to pass it to the next generation as well.
EGZIABHERE AMLAK ANTENIM BETESEBOCHIHIN HULU YETEBIKILIHH
From NZ
ሁላችንም እንደአንተ የሚጠበቅብንን ብንሰራ የት በደረስን! ዳሩ…..
ReplyDeleteበቃል የምናወራላቸው ቢቆጠሩ የትኛው ሚልዮን ላይ ሊደርስ ነው፡፡ለነገሩ ሳወራ ካንተ የወሰድኩት ቃላት ከሆነ ስምህን ጠቅሼ ነው: copy right እንዳይሆንብኝ::
ReplyDeleteዳኒ ፍሬያማ ስራ ነውና በርታ! ቋሚ አንባቢህና በምክርህም ተጠቃሚ ነኝ፡፡ ጌታ አብዝቶ ኃይሉንና ጸጋውን ይስጥህ!
ReplyDeleteI very glad by your success.Thanks a lot.God bless u
ReplyDeletegena enebazalane la hesanates menetasebole.mesegana yannesehale kana batasabeh
ReplyDeleteDani enkuan abro desalen yehulachin desta new!
ReplyDeleteአሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን !!! ገና እንበዛልን !!! ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ አንተን እና ቤተሰብህን ይጠብቅልን፡፡
ReplyDeleteCongratulations for all of us.
ReplyDeleteDani why we do transform it to hard copy(lemin wode gazetha ayadigm?)
በዕውነቱ ደስ የሚል ዜና ነው ያሰማኸን…ገና ከዚህም በላይ ታዳሚው እንደሚበዛ እጠብቃለሁ ምክንያቱም የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃልና…………በርታ በነገሮችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ፡፡
ReplyDeleteየቅዱስ አባት ከሀላባ ቁሊቶ
ዲያቆን ሁላችንንም እንኳን አደረሰን እያልኩ አንተንም ከዚህ በተቫለ አገልግሎት እንድትጥ እግዚሃብሄር ይርዳህ፡፡የእኛ የወጣቶች ሀሳብ ማረፊያ እኮ አንተ ነህ፡፡
ReplyDeletehi dani i used to hear u since you were at mahibere kidusan when u stopped to appear on the church's "awdemehirt" i was much desapointed but when u open a blog now i get u thanks pls keep it up. God blase u. i hope i am one of the millions.
ReplyDeleteዛሬ 2 ሚሊዮን ነገ 2 ቢሊዮን!
ReplyDeleteዲ/ን ዳንኤል በእውነት የምታነሳቸው ጉዳዮች እጅጉን አስተማሪነታቸው አሌ የማይባል ሃቅ ነው፡፡ በቀጣይም ከዚህ የበለጠ እንደምትጽፍ እኛም በርካታ ቁም ነገሮች እንደምንቀስም እርግጠኛ ነኝ፡፡ብቻ ላንተ እና ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ብርታቱን እንዲሰጣችሁ የዘወትር ጸሎቴ ነው፡፡በተጨማሪ ዳኒ ስለ ባህላችን፤ስለትውፊታችን፤ስለጊዜ አጠቃቀማችን፤ ስለአንድነታችን፤ ስለሃያልነታችን፤----ብቻ ስለበርካታ ነገሮቻችን ነግረህናል፡፡ጆሮ ያለው ይስማ እንደተባለው እኛም ያልከንን ሰምተን ብንተገብር እራሳችን እንጠቀማለን፡፡ዳኒ አንተ ይህንን ጡመራ በመጀመርህ፡-
1) በዘመነ ኢንፎርሜሽን መረጃን እንደ መረጃ እንዲናገኝ አስችለህናል
2) ብርታትን፤ፅናትን፤አገር ወዳድነትን፤ቁርጠኝነትን--- ካንተ እየተማርን ነው
3) በሙያ አገርን እና ህዝብን እንዴት መጥቀም እንደሚቻል እየተማርንብህ ነው
4) ለሌሎች ጦማሪዎች መነሳት መንስኤ ሁነሃል
5) ትብብር ምን መሆን እንዳለበት ጡመራ የጀመርክበትን ጊዜ ለማስታወስ መድረክ ያዘጋጁትን ግለሰቦች እያስታወስን ከእነርሱ ትምህርት ተምረንባቸዋል፡፡
6) በአንተ የጡመራ መድረክ በርካቶች ሃሳባቸውን እንደ ሃሳብ እንኳ ለመግለጽ ችለዋል /እኔንም ጨምሮ/
7) የማንበብ ባህላችን እንዲያድግ እረድተህናል፡፡ሌሎችም ነገሮች ፈጥሮልናል ጡመራህ፡፡
አሁንም ዳኒ ስራዎችህ ኢንተርኔት የማያገኙ ሰዎች ጋር መድረስ እንዲችል በመጻህፍት እያዘጋጀህ የምታዎጣቸው ረዥም ጊዜ ባይፈጁ፡፡ከመጻህፍት እና ኢንተርኔት ውጭ ጋዜጦች እና መጽሄቶች ላይ የጀማመርካቸውን አምዶች ብታጠናክራቸው፡፡ሌላም ስልት ካለ ስልት ነድፈህ 2 ሚሊዮን አይደለም 2 ቢሊዮን ተጠቃሚዎችን ብታፈራ፡፡ምክንያቱም ጡመራህ አፍ አውጥቶ መናገር ብቻ ነው እንጂ የቀረው አስተማሪም፤ መካሪም፤የሚገስጽም፤ የሚያመራምርም፤ የሚያግባባም፤ የሚያረዳዳም፤ የሚያስቅም፤የሚያሳዝንም--- ስለሆነ፡፡
ሰዎች ገንዘቡን፤ጊዜውን፤እውቀቱን---እንደት አገኘው ይላሉ፡፡እኔም ቢሆን በተለይ ጊዜህን እንደት እንደምትጠቀም፤ይህንን እውቀት ከየት እንዳገኘኸው የበለጠ መረዳት እፈልጋለሁኝ ምንም እንኳን ዩኒቨርቲ በነበርኩበት ሰዓት ስለ አንተ ትንሽ የማውቅ ቢሆንም፡፡ እናም በዚህ ዙሪያ ዲ.ን ዳንኤል ክብረት ማን ነው?ብለህ ስለራስህ አንድ ነገር ብትለን፡፡አውቃለሁ አንዳንዶች እንደዚያ ብለህ ብትጽፍ እንደምትታበይ ሊቆጥሩት ይችላሉ፡፡ግን እኔን መሰል ሰዎች ማስተማሪያ ይሆናል እና ማንነትህ ስለአንተ፤ቤተሰቦችህ፤አኗኗርህ፤ጊዜ አጠቃቀምህ፤---አንድ ነገር ብትለን፡፡
ዳኒ በመጨረሻም ይህች አገር ልታድግ የምትችለው ስራ ፈጣሪ ዜጎች ሲኖሯት ነው እና በአገራችን ስላለው የስራ ፈጠራ ባህል እና ልምድ፤ስራ አጥነትን እንደት እንምናስወግድ እየተሰሩ ያሉ ተግባራት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በጡመራህ እንደተለመደው አንዳን ድ ነገሮች እንካችሁ ብትለንን----- እናም እኛም ብንማርባቸው፡፡
ውብሸት ከባህር ዳር
Thanks to GOD
ReplyDeletecongra!!!!!!!!
ReplyDeletecongra!!!!!!!!!!
ReplyDeletecongra!!!!!!!
ReplyDeleteውድ ዲ/ን ዳንኤል እንኳን አብሮ ደስ አለን!
ReplyDeleteይህ እንዲሆን የፈቀደ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን፤ የሚያስተምር፣ የሚመክር፣ የሚገስፅ፣ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ባንተ ላይ አድሮ ሕዝቡን ያስተማረ፣ የመከረ፣ ያጽናና፣ የገሰጸ… አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው፡፡ ላንተም ለውድ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ በሰላም በጤና ይጠብቅህ እናታችን ድንግል ማርያም በረድኤቷ ባማላጅነቷ አትለይህ፡፡ አሜን !!!
እሌኒ ቀለመወርቅ
ከአዲስ አበባ
ዳኒ ምን ልበልህ ሁሌ በአንተ አደሰታለሁ ማርያም ትከተልህ
ReplyDeleteዳኒ ምን ልበልህ ሁሌ በአንተ አደሰታለሁ ማርያም ትከተልህ
ReplyDeleteዳኒ ምን ልበልህ ሁሌ በአንተ አደሰታለሁ ማርያም ትከተልህ
ReplyDeleteዳኒ ምን ልበልህ ሁሌ በአንተ አደሰታለሁ ማርያም ትከተልህ
ReplyDeletecongratulation Dani! I`m very happy.Our God bless you & your family. thank you my teacher.
ReplyDeleteአሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ዳኒ ለሁሉም እኔ ስጨመር ቁጥሩ ከፍ ይላል። አመሰግናለሁ!!
ReplyDeleteእግዚአብሄር ይመስገን ዳኒ በታም ድስ የሚል ዜና ነው ገና እልፍ ሆነን እናነባለን
ReplyDeleteEna min yitebes? Ayeee
ReplyDeleteእግዚአብሄር ዕድሜና ጤና እንዲሠጥህ ሁል ግዜ እየተመኘሁ በመስሪያ ቤታችን ያሉትን ሁሉ ሳሳያቸው እየተገረሙ ነው የሚያነቡት ገና ይበዛል፡፡ይህ ትንሹ ይመስለኛል፡፡
ReplyDeleteሰላም ለክሙ፤ ሠላመ እግዚአብሔር ይሃሉ ምስሌነ ለዓለም ዓለም ዓሜን።
ReplyDeleteአንድ ሰው ነበረ አሉ እሱ ብዙም አያውቀኝም፤ እኔ ግን በከፊል አውቀዋለሁ። ይህ ሰው ለወደፊት እንደ ራዕይ የማየው ሰው ነው። ግን ይህን ያውቅ ኖርዋል? እስኪ ዛሬ በዚህች አጋጣሚ ይወቀው።
ስለ እናት ቤተክርስቲያን ያለው አቋም እንደ ልቤ ስለሆነ ይህ ሰው ለእኔ ፩ዱ ራዕይ ነው። በጎ የሰሩ ሰዎች ስምጋና ይገባቸዋልና እስኪ ምስጋናዬ ካለበት ይድረሰው።
ውድ ወዳጄ ስንት መፅሐፍ ሳልከፍልህ አነበብኩ መሰለህ!!! ክፍያህ ከላይ ናትና ልከፍል አልቻልኩም። ብዙ የቅዱሳን አበው ታሪኮችን ፣ አባባሎችን ፣ አስተማሪ ተረቶችን ወዘተዎችን በትንሿ የሐይማኖት ደብተሬ ጽፌያቸዋለሁ፤ ለንደን ስትመጣ አሳይህ ይሆናል። ግን አንድ በአየር ላይ ልበልህ
* ከረሮን ለምን ይጮሃል ቢሉ ውስጡ ባዶ ስለሆነ ነው!
ይህች ድንገት የመጣልኝ ነው ብዙውን ግን ጽፌዋለሁ ፤ ይጨመርም ብለናል
፩ድ አስተያየት ከላይ ስታነቡ "እና ምን ይጠበስ ይላል"
አረ ጾም ነው ወዳጄ ምንም አይጠበስም ፤ የምሥጋና ባህላችንን ግን የት ደረጃ ላይ እንደሆነ ያሳየናል። ለነገሩ ይህ ወዳጄ በቀላሉ ሞራሉ የሚነካ አለመሆኑ ተመሥገን አሰኘኝ።
ሥጋ ለባሽ ነውና የፈለገ እውቀት ቢኖረውም እንዳይወድቅ ጸሎት ያስፈልጋል
እንዲበረታ ጸሎት ያስፈልጋል
ጸጋ እንዲበዛለት ጸሎት ያስፈልጋል
የእምነት ጸሎት ሃይልን ታደርጋለችና ጸሎት ያስፈልገዋል።
Amen amen, it great thing. am read every day
ReplyDeletethank you
do bother for those who thing this bless idea discourages
we expect from you more
bye bye
@Yonas...he is already deceived. what is left???
ReplyDeleteyehiw wudase kentu yifera yenbere sewye zare eulign simulign 2 million anbabi alegn yilenal tadia min libelew "min yitebes" kemalet wuchi.
Lenegeru 2 million anbabi yetebalew ewnt kehone enkuan sew degagmo yemikeftew demo dani zare min zebareke bilo new.
amlake kidusan egziabher ante endititsif egna degmo anbiben endinastewul yirdan.wesbihat leegziabher
ReplyDeleteእንኳን አብሮ ደስ አለን ዲ/ን ዳንኤል:
ReplyDeleteይህ ቁጥር እንደ እኔ አመለካከት የአንባቢውን ብዛት አይወክልም። ቁጥሩ የሚናገረው ከአንባቢው መካከል የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት የሚችሉትን ብቻ ነው።
Beziya lay yanebebewu leguadegnaw yenegerewnm ayatekelilim.Silezih kezih belay new.Egziabher gena yabezawual.
ዲ/ን ዳንኤል : አመሰግናለሁ!!
አሜን! የበለጠ እንድንበዛ እግ/ር ይርዳን፤ በተጨማሪም እኔ በበኩሌ ድህረ ገፁን እያስተዋወቅኩ ነው። በተጨማሪም ፕሪንት እያረግኩ ለጓደኞቼም እየሰጠሁ ነው። ከላይ እንደተጠቀሰው ችግሮቹ ከነመፍትሄው ቢሆን ደግሞ ምን ያህል እንደምንበዛ አስበው። ለሁሉም እግ/ር ይጠብቅህ። ተዋህዶ ሃይማኖችንታብብልን። አሜን።
ReplyDeletemesgela1@
ከአዋሳ
Just a question,does this number include the number of visits or actual IP addresess that are different? I know I visit the site few times a day and if everybody's visit is counted it may be a repeat visitors like myself,please clarify.
ReplyDeleteRegardless of the count you should be congratulated for your contribution for the betterment of our society.
Thanks!
Mulugeta Mulatu
Vancouver Island
For the person who wrote :
ReplyDeleteAnonymous said...
Ena min yitebes? Ayeee
and the like of you...
You are,in my opinion, the ever exising
spineless snakes that lurk in the dark just to make sure that something good never flourishes.You never have the courage to write your name nor just keep your peace and quite and just say nothing;better yet don't come and visit the blog if you don't like it.
Ihvae been reading, with raging anger, some of the negative comments and sometimes elaborate articles on its own right written as a comment in a patornizing and insulting manner all of it puportedly in response to Dani's posts.It just shows the writers ignorance and the capacity of eveil.The most annoying of these is the ones that try to find some sort of political message where it doesn't exist and some narrating a conspiracy theory of sorts.(I can give numerous examples).
I would have loved to see a countering argument and a civilized deabate without loosing our time honored "Yehabesha Chewanet".
This would have showed our intellactaul rigour and whether the blog is doing what it set out to do: creat a conversation among our Ethiopian society on IDEAS.Unfortunately, the only countering opinions are the likes of the above Anonymous comment which doesn't serve any good,(why do we have to say it if it doesn't have any good purpose?) I will nver understand
Selam!
Mulugeta Mulatu
Vancouver Island
Dani you have inspired us.pleas keep it up.GOD BLESS!
ReplyDeleteእንኳን አብሮ ደስ አለን ዲ/ን ዳንኤል:
ReplyDeleteይህ ቁጥር እንደ እኔ አመለካከት የአንባቢውን ብዛት አይወክልም። ቁጥሩ የሚናገረው ከአንባቢው መካከል የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት የሚችሉትንና ፖስት የሚያደርጉትን ብቻ ነው።ነገር ግን አንባቢውን በሙሉ አይወክልም፡፡
ስማቸው አለምነህ ነኝ ከአ.አ
God Bless U & Your Family Dani!!!!!!!!!
ReplyDeletedani you are the first need to ethiopia orthodox church
ReplyDelete