Thursday, October 20, 2011

አይ ጋዳፊ
ላም ገፊ
 ሞት አቃፊ
ሲለምኗት ትታ ሲጎትቷት የሚለውን የኛ ብሂል አታውቀውም
ብታውቅማ በሰላም መልቀቅ ስትችል እንዲህ በሞት አታጣውም፡፡

ምናለ እንዲህ መሞት ላይቀር


ሀገርህ ሊቢያ ሳትታመስ
ሀገር እንደ ራሔል ሳታለቅስ
ረሃብ በልጆቿ ሳይነግሥ
እልቂት እንደ ምሥራቅ ነፋስ ሳይነፍስ
ምድሪቱ በሞርታር ሳትታረስ
ሰማዩ በጄት ሳይገመስ
መንገድ ሕንፃዋ ሳይፈርስ
 ያኔ ብትተወው ወንበሩን
ያኔ ብትሰማው ሕዝቡን
       በሬዲዮ በቴሌቭዥን እንደ አንበሣ እንዳላገሣህ
       በአረንጓዴው አደባባይ ሕዝብን በቁጣ እንዳላስነሣህ
       ግን ቀንን አያውቁ ሆነና አንተም ነፍስህን ተነሣህ
አይ ጋዳፊ  
ሰላም ገፊ
 ሞት አቃፊ
ቁንጫ እና አይጥ ማለት ማዕበል መሆኑን አወቅህ?
የተናቀ ሕዝብ ማለት ገሞራ መሆኑ ገባህ ?
ታድያ ምን ያደርጋል ወዮ
አምባገነን መሪ ድሮውም
ለመሞት እንጂ ለመማር ፈጽሞ ዕድል የለውም
 በአፍሪካ አደባባዮች በኩራት የተራመደ
 በገንዘብ ሥልጣን የገዛ በነዳጅ ልቡ ያበደ
ካለኔ ሰው የለም ያለ ሕዝብ እንደ ቄሳር ያሰገደ
በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ነውና ጥንትም ብሂሉ
አይጥ ብሎ የሰደበ ራሱ እንደ አይጥ ሞተ አሉ፡፡
አንተም ከሰው አልተማርክም
አሉ አንተም የማታስተምራቸው
ከራሳቸው ሞት በስተቀር ሌላ መምህር የሌላቸው፡፡

54 comments:

 1. At least he is not a hypocrite like our 'leaders' who incite violence only to run away or who beat-up the drum of violence from outside. He faced death just like his supporters and just like he said he would! Good luck Libyans with Exxon mobil and British Petroleum (BP).

  ReplyDelete
 2. DANNY,GETEMEM..TECHELALHE..ENDA...YOUR VERY TALENTED PERSON...BUT,GADDAFI...SHOWS THAT..ONE TIME THE WORLD IS YOURS AND ANOTHER TIME BASED ON YOUR DEEDS..DA WORLD WHO LAOUGHS FOR YOU GIVES YOU DA PUNISHMENT MORE THAN YOU DESERVE..BLOOD OF HONEST PEOPLE...

  ReplyDelete
 3. Thank you Dn.Dani,this lesson should be to all Governance of Africa-I mean all,not only to the Governments of Africa but also to all those who deny, fear or ignore the power of people and who take God given freedome from the people, in what ever case they will be put in this type of worst situation, no matter how much time they rule,no matter how many supporters do they have , no matter how much might may they have --it is time to stand and think for those a so called leader ...

  ReplyDelete
 4. Dictators have no mind but power! Manewe balesamente! Le bereketu eneme gesho ewoketalehu-le melesse degesse!!!Thanks Dan!!

  ReplyDelete
 5. አንተም ከሰው አልተማርክም
  አሉ አንተም የማታስተምራቸውከራሳቸው
  ሞት በስተቀር ሌላ መምህር የሌላቸው፡፡....aha....

  ReplyDelete
 6. Aba paulos andu nachew!!!

  ReplyDelete
 7. Thanks Dani for your lovely poem, which is insightful in conveying profound message not only for dictatorial government like Gadaffi, but also dictatorial leaders of all positions including leaders of different parties, organizations , religions, etc ...
  ይዘገያል እንጂ አህያም የጅብ ናት የሚለው ብሂል መድረሱ አይቀርም

  ReplyDelete
 8. Aba paulos andu nachew!!!

  ReplyDelete
 9. Please remove the picture.A good Christine like you doesn't want to see the suffer of any humanbeing.Please please please..Everything has time..We all have time to die eithe we are good or bad..

  ReplyDelete
 10. አንተም ከሰው አልተማርክም አሉ አንተም የማታስተምራቸውከራሳቸው ሞት በስተቀር ሌላ መምህር የሌላቸው፡፡............ethiopia prime .... next

  ReplyDelete
 11. አምባገነን መሪ ድሮውም
  ለመሞት እንጂ ለመማር ፈጽሞ ዕድል የለውም!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 12. Dear Daniel,

  You were telepathically interviewed him and his own created world change her face. Actually, dictators has no friends when the sun is set.

  ReplyDelete
 13. i am not happy... ''yewedeke zaff mesar yibezabetal new negeru...''

  ReplyDelete
 14. ng dz
  dn. ewunet yemetsihaf sew neh with in short time you post interesting history
  God blessing you

  ReplyDelete
 15. ዲ/ን ዳንኤል ምስሉ በጣም ስለሚዘገንን ብታነሳው ይሻላል፡፡

  ReplyDelete
 16. man can not got lesson from history
  but lesson has flourished ever in mans' destiny
  o Gadaffi, tell the other WHAT MAKES U REALITY
  MAY BETTER TO GET LESSON THE REST OF DICTATORS,
  GLOBE STILL BESIEGED BY ILLITERATE IN HISTORY!!

  ReplyDelete
 17. Please the world leave the dead Gadaffi & look @ the alive Gadaffi's all over Africa.

  ReplyDelete
 18. ምንተስኖት ዘፍኖተ ሎዛ
  "አይ ጋዳፊ
  ሰላም ገፊ
  ሞት አቃፊ"

  ዳኒ ቃለሕይወት ያሰማህ...

  ReplyDelete
 19. የግጥሙን ቤት መምቻ ምስማር ሳድስ በሳድስ አድርገህ አደከምከው እንጂ ሃሳቡስ ባልከፋ፡፡ ስዕሉ ግን እንደተባለው ይረብሻል፣ ጋዳፊ ምንም ጨካኝ ቢሆኑ፣ ምን ጥፋታቸው ቢበዛ፣ ምንም ያህል አምባገነን ቢሆኑም በአሳዳጆቻቸው እጅ ከገቡ ቦሃላ የደረሰባቸው እንግልት፣ ውርደትና ሞት ግን ያሳዝናል፡፡ ደግሞም እንደክርስቲያንነታችን ክፉን በክፉ መመለስ እንደማይገባ እናውቃለን፡፡ አንድ ጊዜ ትምህርት ቤት ገብቶ ችግር ስለፈጠረው የሰይጣን ልጅ ስሙ ጠፋኝ የጻፍከው ሁልጊዜም ክፉ ለዋለብን ሰው ከርሱ ክፋት በባሰ መልኩ ክፋቱን በክፋት እንዳንመልስ ያስተማረንን ጽሑፍህን አንዘነጋውም፡፡

  ReplyDelete
 20. YeMigermew Gadaffi beAmenebet eske Mote tsena, BeEsu sebeb gin 1000ch motu esum Ende shelemitimat keTubo wusit tegegne, Jegninetu beYasdenikim KeAtse Tewodros gin Aybeltim, YeGenebatin Hager Affrisoat hede, ene kemotku serdo aybikel bay ras wedad mehone yimeslegnal, Libiyans gin Netsanet rabachewuna yetiyit kolo rechu, gize hulun wedefit yasayenal, peace to Libiya. Gin ambaGenenochin yemiyastemir talak tarik new ketemarubet, melkam tarik tilo malef degmo egig yeteshale new, kemot behula lalew hiwet sinq newuna. May God bless the world!

  ReplyDelete
 21. ዳኒ በታም ነው ችሎታህን የማደንከው!!

  ReplyDelete
 22. Co Gaddafi is a true patriot who has died while fighting the neo-colonialism from the west. And really he was for the entire Africa not only for Libya.Libyan people who couldn't exactly know the gist of fighting brought such a devastation to their own country and even to the global market.Colonial powers (US, UK and France) fought for their national benefit and to harass blacks. Really miserable.

  ReplyDelete
 23. well the guy may have done bad things but how could the people do him like this in front of the whole world. they do not have class. any civilized people would have only bring him to justice not feed on him alive. i hate Libyan people. not that any other undeveloped country would do different. the people have law for a reason. if Gaddafi did not follow it why should not the people. if not how are they better than him.

  ReplyDelete
 24. Kathehe Mene enemaralane?

  ReplyDelete
 25. አንተም ከሰው አልተማርክም
  አሉ አንተም የማታስተምራቸው
  ከራሳቸው ሞት በስተቀር ሌላ መምህር የሌላቸው፡፡
  betam denke senegn . kale hiwot yasemalen

  ReplyDelete
 26. yikirta adirgilgni ena yehe website ye ayimanot astemarina nakonim neh gin yepoletika new ger andun sisadeb andun sizelfe mayet woyu comment sitsefu mayet yante website lay betam yasazinal ye yemiyagachi negerochi nachew enam ante makireb yalebih yemiyastarku negerochi egziabherin yemiyasdestu negerochi new masatef yalebih teketayochihn enam please metefon beteru enmels enji bemetefo eyemelesin egziabhern anasazin.

  ReplyDelete
 27. Let the Almighty God, who got rid off the 42 years burden from the people of Libya, remove our own burdens from our shoulder and let him give us true freedom.

  ReplyDelete
 28. ሰላም ዳኒ ግጥሙ አልተመቸኝም. ለምን መሰለህ እንደምታውቀው ስድ ንባብ ከግጥም የሚለይባቸውን መንገዶች ልብ ብለህ መላልሰህ አጥናቸው. የታላላቅ ደራሲያንንም ግጥም አንብብ.ለማንኛውም አንተን ማስተማር ባልችልም ማሳሰብ እችል ይሆናል ሌላው ግን ይበል ያሰኛል. ማለፊያ ነው በርታ.

  ReplyDelete
 29. I don like your expression any ways!

  ReplyDelete
 30. Koy ene yemilew isti yihenin poem metsaf "kale hiwot yesemalin" yasbilal?! do you know what it means in the first place? I remember your previous article "yes only"

  ReplyDelete
 31. I am sad by the death of Gadafi.He did alot for his country,although he killed a lot of people at the end of his regime.

  ReplyDelete
 32. "PRESEDENT GADAFI...... TO CORPSE OF GADAFI"
  SORRY I DID NOT SAY IT .IT IS WHAT I READ FROM THE MEDIA .FASCINATING TRANSFORMATION ....ISN'T IT
  ERE WEDET EYEHEDEN YEHON !,NEGES MEN ENSEMA YEHONE !.
  H

  ReplyDelete
 33. ይህ ሰው ሲሞት የመጀመሪያው ነው እንዴ? ሲጮህ ከዚህ በፊት ሞቶ የማያውቅ ነው የሚመስል.

  ReplyDelete
 34. Dear Dn.Daniel,

  I thought you are so observant. However you a little bit misconceived this issue. One thing that we all need to see all is being on the position of Gedafi I am not supporting him. I do believe that he did not have to lead the country for 42 years that is obvious but the inflence of westerns was not right.

  Dn. can you compare Gedafi and Ats Tewodros by projecting time and tecno back.

  IN any case, Do not support non native to come to your country and do that and this

  Please compare them!

  ReplyDelete
 35. አንተም ከሰው አልተማርክም
  አሉ አንተም የማታስተምራቸውከራሳቸው
  ሞት በስተቀር ሌላ መምህር የሌላቸው፡፡

  ReplyDelete
 36. ሕሊናህ ግን ስለ ራስህ ምን ይልህ ይሆን???የሚሰጡ አስተያየቶችን ለምን እየመረጥክ እንደምትለጥፍ ከአንተ በቀር ማንም የሚያውቅ ያለ አይመስልህም አይደል???እኛስ ስለጋዳፊ ባወጣኸው ላይ 10 ሆነን ምስክር ይዘን ነው አስተያየት የሰጠነው::አለመለጠፍህ ግን አስተዛዛቢ ሆነ::ርዕሱ "የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች" በሚል መጀመሪያ እኛ አገር ጋዳፊ የሆኑብንን የስጋና የነፍስ መሪዎቻችንን ባንገላቸው እንኳን ለሞት የሚያበቃ ስራ መስራት እንዲያቆሙ ከሊቢያው ጋዳሪ እንዲማሩ በተጨባጭ ማስረጃ አስደግፈን ነበር አስተያየት የሰጠነው::ግን አላስነበብከውም::ለዚህም ነው የሕወአት ቴሌቭዥን ያልንህ::ሰላም ሁንልን::አገራችን ላይ የእውነት ጸሐይ ሲወጣ እንፋረድሀለን::...

  ReplyDelete
 37. የሀገራችን ጥንታዊ ቅኔ፡

  ኢይተርፍ ግፍዕ ለዘዕድሜሁ ጐንደየ፣
  እስራኤል ለፈርዖን እስመ አጾርዎ ማየ፡፡ ይላል፡፡

  ReplyDelete
 38. yemimar binor yegaddafi mote lehulum meriwoche beki temert new lebona yestachew

  ReplyDelete
 39. Truth: Part-1
  ምን ወሬ ቢያምር ከቶ በቅኔ በስንኝ በግጥም ቢታጀብ፣
  ከቶ የሚመራ ከሆነ በጥራዝ-ነጠቅ ፖለቲካ በጥራዝ-ነጥቅ አስተሳሰብ፣
  እውነትና ንጋት እያደር እነዲሉ አዙረን ነገሩን ሳናስብ፣
  አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል እኛም እንላለን ከዚያ እንዲህ ነው እነዴ ለካ ነገሩ አይ አጃኢብ አይ አጃኢብ፡፡

  ወንድም ዳንኤል እውነት ትምነምናለች እንጂ አትጠፋም እንደተባለው ሁሉ ስለ ሊቢያና ስለጋዳፊ ጉዳይ ሁላችንም እውነታው ምን እንደሆነ አንድ ቀን እንረዳዋለን፡፡አሁን ግን ሁላችንም አንተን ዳንኤልንም ጨምሮ ማለት ነው በተራ ፕሮፓጋንዳና ግርግር ፈፅሞ ስለደነዘዝን እንዲህ ከገባንበት ያለማስተዋል አባዜ በቀላሉ የምንነቃ አይመስለኝም፡፡በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እንደተባለው ሁላችንም የጋዳፊን መጥፎ ስራና አምባገነንነት እንጂ መልካም ስራውንና እንደዚሁም የሊቢያ ህዝብ ሊቢያና መላው አፍሪካም ከእነደዚህ አይነት ክስተት በኋላ ምን እንደሚጠብቃቸው ቆም ብሎ አዙሮ ግራ ቀኙን አማትሮ ያሰበ ሰው ያለ አይመስለኝም፡፡በየሚዲያው የሚወራው ነገር ሁሉ ዳንኤልን ጨምሮ ማለት ነው በጥራዝ-ነጠቅ ፖለቲካና በጥራዝ-ነጥቅ አስተሳሰብ የታጀለና ከበስተጀርባ ያለውን ትክክለኛ ድብቅ እውነታ ለመናገር የሞራል ብቃትና የእውቀት ብቃት ችግር ያለበት ነው፡፡ስለጋዳፊ ሃጢያትና አምባገነንት ከማውራት ውጪ ጋዳፊ ስለ ሰራው መልካም ስራ፣በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን በኋላ ላይ ብቅ ያሉት ነፍጥ ያነገቱት ሃይሎች እውነተኛ ማንነት፣ስለ ምእራባውያን አግባብ ያልሆነ ጣልቃ-ገብነትና የዚህም አግባብ ያልሆነ ጣልቃ-ገብነት ዋነኛ አለማውና አጠቃላይ አንደምታውን ምንነት ማንም ደፍሮ ሊያወራ አልፈለገም ወይንም አልቻለም፡፡ወንድም ዳንኤል ከቻልክ ደግሞ እሰኪ በዚህ ላይ አንድ ፅኁፍ አቅርብ፡፡እንደኛ ያሉ ታዳጊ ሀገራት የውስጥ ችግራቸውን በዋናነት በራሳቸው መንገድ መፍትሄ መፈለግ ግድ የሚላቸው ሆኖ ሳለ የውጪ ባእዳን ሃይሎች የውስጥ ጉዳያቸው ላይ እንደፈለጋቸው እየገቡ እንዲፈተፍቱ ሲፈቀድና ይህንንም እሰይ ደግ አሜን ብለን አብረን እያጨበጨብንና ግጥም እየደረደርን በእንደዚህ አይነት ሚዲያ እንደ መልካም ገድል የምናራግብ ከሆነ ምን እያደረግን እንደሆነና ምን አይነት ሄኔታዎች ውስጥ እንዳለን በቅጡ የተረዳን አይመስለኝም፡፡በዋናነት በውጪ ባእዳን ሃይሎች የሚረዱና የሚመሩ ነፍጥ ያነገቱ ሃይሎች በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አንድን ለ40 ዓመታት ያስተዳደረ ግለሰብና መንግስት ድንገት ስልጣን ልቀቅ ሲሉት ትርጉሙና አንደምታው ምንድን ነው፡፡እስኪ አንተ ዳንኤል በጋዳፊ ቦታ ብትሆን ምን ታደረግ ነበር በእውነት?ለእውነተኛ ለሰላማዊ ድርድር ፈፅሞ ቦታ አልነበረም፡፡ሰላማዊ የተባለው ሰልፍና አመፅ ወዲያውኑ ነው ወደ ለየለት ጦርነት በአንድ ጊዜ የተቀየረው፡፡የመስከረም 11 የአሜሪካን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በአውዳሚ የጦር መሳሪያ ባለቤትነት ሽፋን በ2003 ከኢራቅ መወረርና ከሳዳም ከስልጣን መልቀቅና መገደል በኋላ አዝማሚያው ያላማራቸውና ጥንቱንም ከምእራበውያን ጋር መልካም ግንኙነት የሌላቸው ጋዳፊ ከምእራበውያን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት ለመመስረት ሲባል የእነሱን ጥቅምና ፍላጎት መሰረት ያደረገ ብዙ የመቀራረቢያና የማሻሻያ እርምጃዎችን ወስደው ነበር፡፡በሊቢያ አጠቃላይ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የምእራባውያን ኩባንያዎች ጥሩ አይነት ድርሻ እንዲኖራቸው ጋዳፊ አደረጉ፡፡ከምእራባውያን መንግስታት ዘንድ የሚደርስባቸውን የተለያየ ጫናና ውንጀላ ለማስተንፈስና ሰላም ለመፍጠር ሲሉ የምእራባውያንን መንግስታት ፍላጎት ለማስደሰት ሲሉ ሌሎችንም ብዙ አይነት አዎንታዊ እርምጃዎችን ወሰዱ፡፡ነገር ግን ይህ ሁሉ አዎንታዊ የጋዳፊ እርምጃ ምእራባውያንን ያም ያህል ሊያረካቸውና የልባቸውን ሊያደርስላቸው አልቻለም፡፡ለምን?በቃ ጋዳፊ ከስልጣን ካልወረዱ በስተቀር ምንም ነገር ሊዋጥላቸው አልቻለም ማለት ነው፡፡ስለዚህም ጥንቱንም ጋዳፊ በምእራባውያን ዘንድ የሚፈለጉና የሚወደዱ ሰው ስላልሆኑ በቃ እንደ ሳዳም ከስልጣን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መወገድ ነበረባቸው፡፡ስለዚህም ሰላማዊ ሰልፍ የተባለው ክስተት ወዲያውኑ በአንድ ጊዜ ወደ ለየለት የትጥቅ ትግል ተቀየረ፡፡ጋዳፊ ከ40 ዓመታት በላይ የገዙትን የገዛ ህዝባቸውን በአንድ ጊዜ ወደ ጭራቅነት ተቀይረው ሊያጠፉትና ሊበሉት ነው ተብሎ በአንድ ጊዜ እየተራገበ ተወራ፡፡ስለዚህም ምእራባውያን መንግስታት ለሊቢያውያን ከጋዳፊና ከአፍሪካውያን የተሻለ ተቆርቋሪ ስለሆኑ በሰብዓዊነት (Humanitarian Mission) ሽፋን ወዲያውኑ “No-fly-Zone” ሲሰሙት የማያስጨንቅ ቀለል ያለ ስያሜ በመስጠት በተባበሩት መንግስታት የሰኩሪቲ ካውንስል አማካኝነት እንዲታወጅ አስደረጉ፡፡ከዚያም ያ “No-fly-Zone” ሲሰሙት የማያስጨንቅ ቀለል ያለ ስያሜ ላለፉት ብዙ ወራት ትክክለኛ ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ ለማየት በቃን፡፡እራሱ የአፍሪካ ህብረት ያዘጋጀው ሰላማዊ የመግባቢያ መርሃ ግብር እንኳን ተግባራዊ ሊሆን አልተፈለገም አልተቻለምም፡፡ጋዳፊም ከሰላማዊ ሰልፉ በስተጀርባ ያሉት ነፈጥ ያነገቡ ሃይሎችና ከእነሱም በስተጀርባ ያለው አጠቃላይ የሃይል አሰላለፍ ምን እንደሆነና እስከምን ድረስ ለመሄድ እንዳቀደ መረዳት ሲጀምሩ በሰላማዊ ሁኔታ ለመደራደርም ጭምር ፈልገው ነበር፡፡ነገር ግን የአፍሪካ ህብረት በምእራባውያን ዘንድ ጥርስ የሌለው አንበሳ ሆኖ ምንም ሊሰማና ሊከበር አልቻለም እንጂ፡፡ስለዚህም ጋዳፊ ዳግማዊ ሳዳም ወይንም ሁለተኛው ሳዳም ሆነው መጨረሻቸው ለራሳቸውም ለሊቢያውያንም እንዲሁም ለአጠቃላዩ ለመላው አፍሪካ አሳዣኝ ፍፃሜ ለመሆን ቻለ፡፡

  ReplyDelete
 40. Truth:Part-2
  እኛ አፍሪካውያን የውስጥ ችግሮቻችንን በዚህ አይነት አሳዛኝ መልክ መፍታታችን የሚያሳፍረንና መጨረሻውም አደገኛ የሆነ ነገር እንጂ ይህንን ያህል ጮቤ የሚያስረግጥን ሊሆን ባልተገባ ነበር፡፡ሊቢያና ህዝቦቿ በጋዳፊ ቆራጥና ብልህ የአምባገነንነት አመራር ላለፉት 40 ዓመታት ያህል የገነቡት መሰረተ-ልማቶች በኔቶ የአየር ሃይል ድብደባ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲወድም ተደርጓል፡እንደዚሁም በብዙ ቢሊዮኖች ዶላር በውጪ ሀገራት ባንኮች ውስጥ ያለ የሀገሪቱ አንጡራ ሀብትና ገንዘብ የፈራረሰውን መሰረተ-ልማቶች ለማልማት በሚል ሽፋንና በሌላም በተለያየ መንገድ ያለ አግባብ እነዲባክንና እንዲዘረፍ ይሆናል፡፡እንደዚሁም ሊቢያውያንም ይህንን ለ40 ዓመታት ያህል ያጠራቀሙትን አንጡራ ገንዘብ በኔቶ ለተደበደቡበት ወታደራዊ ወረራ ወጪ ጭምር በረቀቀና በተቀነባበረ መልክ በተዘዋዋሪ መልሰው እንዲከፍሉት እንደሚደረግ ማሰብ አለብን፡፡ዞሮ ዞሮ ግን እውነትና ንጋት እያደር እንዲሉ እውነታውን ውሎ ሲያድር ወደፊት በደንብ የምንረዳው ይሆናል፡፡
  ጋዳፊ አምባገነን ናቸው ለምትሉ ሁሉ ምላሼ አዎ ድብን ያሉ የወጣላቸውና የለየላቸው አምባገነን ናቸው፡፡በዚህ ላይ ተቃዎሞ የለኝም፡፡ አምባገነን ወይንም በእንግሊዘኛው Dictator ማለት ግን ትርጉ ምንድን ነው?ከቃሉ እንደምንረዳው አምባገነን አምባ እና ገነን ከሚሉ ሁለት ቃላት የተገጣጣመና የተገኘ ነው፡፡አምባ ማለት አካካቢ ስፍራ ቦታ ሀገር ማለት ነው፡፡ገነን ማለት ደግሞ ገነነ ከሚለው የመጣና የገነነ የታወቀ የሰፈነ የበላይ የሆነ ማለት ነው፡፡ስለዚህም አምባገነን ማለት በአንድ አካባቢ ወይንም ስፍራ ወይንም ቦታ የገነነ የታወቀ ፈላጭ ቆራጭ የበላይ ማለት ነው፡፡በፈረንጅኛው ስንሄድ ደግሞ Dictator ማለትና Dictate ከሚለው ቃል የወጣና ትርጉሙም rule or control other people or something : to rule over or make decisions for others with absolute authority, or attempt to do so. To have control over something.ስለዚህም ሌላ ያን ያህል የተለየ ድብቅ ትርጉም የለውም፡፡ስለዚህም በጥሩም ይሁን መጥፎ መልክ ይህ በእለት ተእለት ህይወታችን ውስጥ የሚገጥመን ክስተት ነው ማለት ነው፡፡ስለዚህም እኛ ስለራሳችን ህይወት በብቃትና በትጋት ለመወሰን ፍላጎቱ አቅሙና ችሎታው ሳይኖረን ሲቀር ሌሎች ከበላይ ሆነው እንዲወስኑ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እድሉን እንፈጥራለን ማለት ነው፡፡ይህ ደግሞ ትናንት የነበረ ዛሬም ያለ ወደፊትም የሚቀጥል ዘላለማዊ የዚህ አለም ነባራዊ እውነታ ነው ማለት ነው፡፡ነገር ግን እዚህ ላይ እጅግ መነሳት ያለበት ወሳኝ ጥያቄ አምባገነንነት በመልካም ወይንስ በመጥፎ የሚለውን ነው፡፡ለምሳሌ እንደ ቤተሰብ ስናስብ አባወራና እማወራ የአንድ ቤተሰብ እራስ ስለሆኑ ለአቅመ አዳምና ለአቅመ ሄዋን ያልደረሱ ህፃናት ልጆችን አጠቃላይ ህይወት በሚመለከት በዋናነት በበላይነት አምባገነን ሆነው Dictate እያደረጉ ያስተዳድራሉ ማለት ነው፡፡ለምሳሌ በመልካም ነው ወይንስ በመጥፎ አካሄድ የሚለውን ፍርድና ምዘና ለጊዜው እንተወውና አሜሪካ የአለም ብቸኛ ልእለ ሃያል ሃገር ተብላ እየተጠራች በአምባገነንት አለምንና ህዘቦቿን እያስተዳደረች ወይንም ላስተዳድር እያለች ወይንም ለማስተዳደር እየሞከረች በየሀገራቱ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እየገባች አይደለም እንዴ፡፡የውስጥ ችግሩንና በተያያዥ ያለውን አምባገነንነት እንዳለ ትተነው እነ ሳዳምንና ጋዳፊንስ ጥንቱንም ጥርስ እንዲነክስባቸውና ለዚህ አይነት አስከፊና አሳዛኝ የመጨረሻ ውድቀት የዳረጋቸው በዋናነት ይህንን አይነት የምእራባውያንን በተለይም የአሜሪካንን ጣልቃ ገብነት ላለፉት ብዙ ዓመታት ያህል አይሆንም ለምን በማለታቻው አይደለም እንዴ፡፡ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ እንዲሉ ደርሶ አለም ከአምባገነንት የፀዳችና ፍፁም ዲሞክራሲ የሰፈነባት ገነት እንደሆነች አድርገን በራሳችን ምናብ የምንስል ሰዎች ካለን እጅግ በጣም ማስተዋል የጎደለን የዋሆች ነን፡፡ቅድም አምባገነን የሚለውን ቃል በእንግሊዘኛው ስንተረጉመው Dictator ማለት እንደሆነና Dictate ከሚለው ቃል እንደመጣና ትርጉሙም rule or control other people or something ማለት ነው፡፡ከዚህ ትርጉም ስንነሳ ላለፉት 40 ዓመታት ያህል እጅግ ከፍተኛ የሆነ የውጪ ጫና ቢደረግባቸውም ቅሉ የሀገራቸውንና የህዝባቸውን የውስጥ ጉዳይና መፃኢ እድል በሚመለከት ያለ ምእራባውያን መንግስታት ከፍተኛ ጣልቃገብነት በዋናነት በራሳቸው ፈላጭ ቆራጭነት በመመስረት ለመምራት ከቻሉ ጥቂት ምርጥ የአፍሪካ መሪዎች መካከል ጋዳፊ እጅግ የተሳካለቸው ብቸኛው መሪ ናቸው ለማለት እደፍራልሁኝ፡፡ሊቢያም ካላት የነዳጅ ሀብት በተጨማሪ በብዙሃኑ ዜጎች የእለት ተእለት ህይወት ላይ በተጨባጭ የሚታይና የሚገለፅ እጅግ አስደናቂ ትርጉም ያለው ልማትና እድገት ለማስመዝገብ የቻለችውም አንዱ በዚህ የጋዳፊ ጠንካራ ብሄራዊ ስሜትና የሀገርና የህዝብ ፍቅር ያለው አምባገነናዊ አመራር ምክንያት ነው፡፡እጅግ የሚገርመውም በሊቢያ ላይ ይህ አይነት የውጪ ወረራ ከመፈጸሙ በፊት በተባበሩት መንግስታት የቅርብ ጊዜ ግምገማ ወይንም ምዘና ሊቢያ እጅግ መልካምና አበረታች የሚባል የሰብዓዊ መብት አያያዝ እንዳላት ሪፖርት ቀርቦ ነበር፡፡ታዲያ ይህ አይነት ሪፖርት ባለበት ሁኔታ ውስጥ በአንድ ጊዜ ተሸሮና ተገልብጦ ሁኔታዎችም ከመቅፅበት ተቀያይረው የራሳቸውን ህዝብ ላለፉት 40 ዓመታት ያህል ሲያስተዳድሩ የነበሩትን ጋደፊን በአንድ ጊዜ ከዚህ በፊት ወደ ማናውቃቸው ጭራቅነት ቀይሮ የራሳቸውን ህዝብ መልሰው የሚበሉ አረመኔ ተደርገው እንዴት ሊሳሉና ሊቀርቡ ቻሉ?ችግሩስ ይህንን ያህል አንገብጋቢ ሆኖ ያለ ከሆነ በእርግጥስ መፈታት ያለበት በዚህ መለክ ነበረዎይ? ከዚህ ወሳኝ ክስተትስ መላው አፍሪካውያን ምን እንማራለን?እነዚህ ከላይ ያሉት ወሳኝ መሰረታዊ ጥያቄዎች በተገቢው ሁኔታ በጥልቀትና በስፋት መነሳትና መመለስ ያለባቸው ናቸው፡፡ለሊቢያ ህዝብስ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ወይንም ትሻልን አመጣ ብዬ ትብስን እንዳይሆንስ ምን ያህል ታስቦበት ይሆንን?ብቻ ሁሉንም ወደፊት ጊዜ መስታወት ነው እንዲሉ ጊዜ ራሱ ፍንትው አደርጎ ገሀድ ያወጣዋል፡፡

  ReplyDelete
 41. dear dani out of all people i expected u 2 write some thing different.but u just repeated what every body else in the world is saying.what about the spiritual world u know which teaches for forgiveness and love for those who hated u?2000 years ago Jesus told us the way to live and none of us still couldn't understand his teachings in the cross,by then devil was beaten and now he won teaching us every thing we need to know about revenge.u should of coted words from the bible not some old weak sayings of revenge.how can a human being sees a blood on a mans face and fell nothing.and some of the comments say"kale hiwot yasemalin" am confused!!!!!!

  ReplyDelete
 42. ግጥሙ ጋዳፊን አይገልጽም ይልቁንስ Truth 1&2 ብሎ የጻፈው ዛሬ ባንተ ቦታ የተተካ ይመስለኛል፡፡ በጋዳፊ ሞት በጣም አዝኛለሁ ዛሬ ካልነቃን ነገ ከብዙ ጉዳት በሆላ ይገባናል፡፡የምዕራባውያን የኢኮኖሚ ቀውስ የሊባውያን ሃብት ማረጋጊያ መሆኑ የማይቀር ነው፡፡ለሊቢያ ህዝብና ለምዕራባውያን የጃፓንን አይነት አደጋ የዘዘዝባቸው፡፡

  ReplyDelete
 43. please dani
  take the picture off it very unhuman what they did to show his dead body like this

  ReplyDelete
 44. እኔም በጋዳፊ ሞት እና አሟሟት እጅግ አዝኛለሁ፡፡ ጠቅላላ ሂደቱንም አልደግፍም፡፡ Truth:Part-1 እና Truth:Part-2 የጻፍክ ውስጤ ያለውን ነገር ስለገለጽክልኝ እግዚአብሔር ይስጥህ፡፡ እስከ መቸ ድረስ አጨብጫቢዎች እንሆናለን፡፡ በአለም ላይ የክርስቶስ ሞት ብቻ ነው ድህነት/ስርየት የሆነ የሌላ የማንም ሞት መፍትሔን አያመጣም፡፡ መፍትሔው ያለው ከሞት ወዲህ ነው፡፡

  በሀገራችን የተፈጠረውን ክስተት ማየት እንችላለን ለቀይ ሽብር ሟቾች የደርግ ባለስልጣናት ሞት ምን ይፈይዳል ለቤተሰቦቻቸውስ ቢሆን ምንም የሚገርመው አሁንም ድረስ በቀይ ሽብር ለሞቱ ሰማዕታት የደርግ ባለስልጣንናት ደም/ሞት የሚመኙ ብዙዎች አሉ፡፡ ግን ለምን በእርግጥ ይህ መፍትሔ ይሆናል አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግስትም በአንድም በሌላም ሁኔታ እየገደለ ነው፣ ገና በቀል አለ..... እንገላቸዋለን........ ልክ እንደ ጋዳፊ ሬሳቸውን መንገድ ለመንገድ እንጐትተዋለን......... አቤት እግዚኦኦኦ.............

  የጋዳፊን ሞቱንም ሆነ አሟሟቱን እቃወማለሁ፡፡ አምባገነን እና ጭካኔ የተሞላበት አመራርንም እንዲሁ፡፡ አፍሪካውያንና መሪዎቻችን የአውሮፓውያን አሻንጉሊቶች አይደለንም፡፡ ሳይፈልጉ የሚቆራርጡን ሲፈልጉ ደግሞ ጡጦ የሚሰጡን.............. ለችግሮቻችን ራሳችን መፍትሔ እንፈልግ፡፡

  ReplyDelete
 45. Great Man-1
  ***********
  Though there are some half-truths in your poem, however, it is some how a subtle way of denial of truth siding with subtle insidious falsehood. I am afraid that you are well aware of what sort of ultimate purpose and meaning you are serving knowingly or unknowingly. Your view that Ghadafi must have been bowing to foreign aggression and quit power with out any resistance in order to avoid such failure and destruction, is same as asserting that our brave ancestors must have bowed to surrender to foreign aggression like that of Italy rather than sacrifice their invaluable life. How comes a leaders like Ghadafi who ruled his beloved country for 42 years to such prosperity and development immediately surrenders and quits power for such armed gangsters and mercenaries? The whole event is also backed by so many warriors who are mobile, hired mercenaries, who have been in Afghanistan, Pakistan and many other Arab countries fighting even for Alqaeda. And that is why Ghadafi got very upset to call them rats and cockroaches, because they are messengers of evil motive aided by foreign forces in order to impoverish, destabilize and dismantle Libya and its peoples. And hence NTC is full of traitors who are complete stooges who will be a puppet client-regime to bow down to serve the sole interest of the West and that is why they have got the full support of the West. The alienation and massacre of a lot of black native Africans by NTC fighters is evident in that from now onwards we shall lot see the previous Libya again that had more of African essence in the era of Ghadafi attributed to his strong belief and support of Pan-Africanism. Ghadafi strived hard for the whole Africa and its peoples to be sovereign independent nation states. He financially and morally contributed such a great deal for African Union, though it failed as toothless lion, as mentioned by one commentator, to defend him and his country. It is such a very sad and grave mistake as Africans, to fail to appropriately and honorably pave the way for such nationalist person to quit power. Though dictator he is, Ghadafi was not only the leader of Libya, but also he was the pride and asset of the entire Africa. The shame and disgraceful failure of such leaders is not only attributed and limited to their personal failures only, but also the disgraceful failure of the entire Africa and its poor peoples who are in misery. As far as I understand most of us failed to understand the dream of Ghadafi for sovereign independent and prosperous Africa and its peoples. Truth is gone and has been deprived of its proper honorable place for money, falsehood, propaganda and hypocrisy and hence I dare to say that we have almost lost our wisdom and commonsense for proper and honest way of judgment of reality.

  ReplyDelete
 46. GREAT MAN-2
  ***********
  Believe it or not the whole event is part of a systematically and insidiously orchestrated scheme by the West against any sovereign nation states who do not want to bow down to the greedy and selfish interest of the West. Those who strives to claim, maintain and become their deserved sovereign nation statehood like that of Ghdafi of Libiya, Mugabe of Zimbabwe, Huge Shavez of Venzuala , Castro of Cuba, Sadam of Iraq, Mr. X of Iran, Mr. X of North Korea and others have been demonized and totally intolerable nuisance for the global Imperial hegemony of USA and its allies. The issue of Libya is more complicated and dangerous than the narrow concept of mere dictatorship and democracy that has such a great potential of threat for the general wellbeing of Africa. If we look wisely, a similar ‘No-fly-Zone’ template that has been used by the West against Libya was also intended to be again applied against Syria. But, this time Russia and China vetoed against it at UN and said “NO MORE” b/c such a good lesson has been taken from Libya. The West was never, is never, and will never ever get concerned about the prevalence of democracy and human-rights in poor countries. The West does not bother whether a certain country is ruled by a dictator or a democrat as long as its economic and political interest is maintained and respected. To tell you the bitter ironical truth, the West even does not want both genuine democrats and genuine dictators who are love and respect their country and stand for the general interest and wellbeing of the majority peoples. What the West exactly demands and aspires is a corrupt and irresponsible puppet client-regimes that are disrespectful, dishonest and hateful of their own country and peoples but who bow down and serve its own greedy agenda and interest. Why? Because, the ideology of the West is capitalism that does not match with the majority’s interest. I am afraid that you deeply know the intricate inherent nature of capitalism and its global political economy. Remember that it is very difficult as such to deal with the beast. The beast is ignorant of reason, logic and as such does not have ears to listen the view of others, but only versatile and powerful mouths and muscles to dictate or crush others. Though it misleadingly delivers a crocodile tear, the beast does not as such have a benevolent heart. It just blindly and greedily strives, focuses and wants to devour its intended preys all in its way. And Ghadafi had been some how dealing with the savage beast for the last so many years.
  And now time arrives when the beast has made Ghadafi its inescapable prey. Whether the fall of Ghadafi like this is heroism or cowardice and irresponsibility then time will tell every thing and provide its own judgment in the future. In my view the whole event regarding Libya and Ghadafi is depicted as a global template of resistance against the new advent of neo-colonialism under the cover of democracy and humanitarian mission.

  ReplyDelete
 47. All tyrants and dictators have no minds. They are guided by jungle laws.Remember this includes tyrant Meles.

  ReplyDelete
 48. gadafi ymotwe eko zare ayidlme koyitale yasazng wedete enedmihede yalmawku nwe ketendmtame ayawekeme anetse anchise

  ReplyDelete
 49. መልካም የቃላት ፍሰት ያለው ግሩም ምልከታ ነው!

  ReplyDelete
 50. Dn. Daniel,

  You are so much biased based on the westerns propaganda. As journalist please try to see it from others point of view. The western journalists are so biased for themsleves. Is it true that the westerns want to liberate Libians?

  ReplyDelete
 51. DANI YOU ARE BIASED BY WESTERNS MIND.TOTALLY YOU DON'T KNOW WHO GADAFFI WAS. PLS REFER http://globalresearch.ca/index.php?context=va&aid=27327. DANI WE EXPECT ANOTHER POEM UNBIASED TRULY AFRICAN MIND.

  ReplyDelete
 52. @ tora and others who commented as the poem is not good: ምናልባት የግጥምን ዓይነት እና አጻጻፍ በጥልቀት ካለማወቃችሁ የተነሳ ግጥሙን እንደ ስድ ንባብ መመልከታችሁ አስገርሞኛል። በተለይ "የሌሎችን ገጣምያን ሥራ እይ" የሚለው አባባላችሁ ምናልባት እናንተ ያለማየታችሁን ልትነግሩን ካልሆነ በስተቀር ለምሳሌ ያህል "እሳት ወይ አበባ" በሚል ርዕስ በአስቴር ነጋ አሳታሚ የታተመው የአንጋፋው ገጣሚ ጸጋዬ ገብረመድኅንን ግጥሞች ተመልክታችሁ ከሆነ የበሳል ገጣምያንን ዘዬ የተከተለ መሆኑን ልብ ትላላችሁ ለምሳሌ ያህል የሚከተለውን ግጥም ልብ ብላችሁ አንብቡት የአርቲስቱ ሥራ ነው፤
  "ለካ እንደትዝታ አስታምሞ

  እንደዘነጉት የእናት ጡት ከዘመን ጋር አገግሞ

  ምንም ቢርቅ ምንም ቢሸሽ ሕልሜ ከሕልምሽ ተዛሞ

  በዓይንሽና በዓይኔ መሐል የሐሰት ሥልጣኔ ቆሞ

  ባንተያይ ባንወያይ አቴቴ ዱብራ ኦሮሞ


  እንደልጅነት ሰመመን ለካስ ዕድሜም ያማል ከርሞ...  አቴቴ ዱብራ ኦሮሞ "

  ታድያ ዳኒ ከገጠመው ግጥም ጋር ምን ዓይነት ልዩነት አለው። እኔን ግን ተመችቶኛል።

  ReplyDelete
 53. It is such a tragic and shameful disgrace for humanity, Africa and its peoples in general.
  As one writer wisely said it already about the beast I also add in that yes indeed the beast also does not have sustainable friends that it loves from its heart except its own greedy and narrow interest.
  I am ashamed as an African in that Africans dance and enjoy around their own failure,disgrace, grave and potential dooms day coming ahead. The civilized West has its own way of gracefully handling its own internal matters and disputes. But when we come to Africa this is the saddest story we time and again happen to witness. Those elders of our ancestors very wise, courageous and far sighted who struggled for the freedom of Africa and its peoples under the motto of Pan-Africanism have now replaced such narrow minded, inconsiderate, naive and cloned sort of politician and intellectual offspring successors who happen to enjoy such disgrace and failure of Africa and its peoples.
  And sooner or later the Libyans and the rest of Africans will understand what has been really going on and what will come next when they happen to awaken from their day dreaming. Now it is time to dance and enjoy like a child enjoys playing with a fire because it does not know what is really happening.
  The saddest and shameful part of all is that we even happen to dance around our own festivity of grave and sometimes cooperatively become diggers of our own grave. Yes in fact we do so because it is like a proverb that says “ignorance is a bliss”.Dear Daniel please if you can do a certain poem about we backward, poor and miserable Africans who happen to settle our disputable issues like this. Oh God give us wisdom to discern the intricacies of life and this world.

  ReplyDelete