click here for pdf
ብዙዎቻችን ለጸሎት ጊዜ እንደማይተርፈን እንናገራለን፡፡ ነገር ግን ከኛ በላይ በኃላፊነት እና በሥራ ይጣደፉ የነበሩ ሰዎች ለጸሎት ጊዜ እንደነበራቸው ስናይ እኛ ጊዜ ሳይሆን ፍላጎት እንደሌለን እንገነዘባለን፡፡
በዘመነ መሳፍንት ተበታትና የነበረቺውን ኢትዮጵያ አንድ ለማድረግ ያለ ዕረፍት ላይ ከታች ይኳትኑ የነበሩት ዐፄ ቴዎድሮስ ምንም እንኳን ፋታ ባይኖራቸው ለጸሎት ግን ጊዜ ነበራቸው፡፡
ንጉሥ ቴዎድሮስ ለጸሎት ማልደው መነሣት ልማዳቸው ነበር፡፡ ከመኝታ እልፍኛቸው ወጥተው ጋቢያቸውን ይከናነቡና ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው ጸሎታቸውን ያደርሳሉ፡፡ አቡነ ዘበሰማያት፣ የዕለት ውዳሴ ማርያም እና መልክዐ መድኃኔዓለም የዘወትር ጸሎቶቻቸው ነበሩ፡፡ ጊዜ ካገኙም ዳዊት ይደግሙ ነበር፡፡
ገሪማ ታፈረ፣ አባ ታጠቅ ካሣ የቋራው አንበሳ፣ ገጽ 93
የሰው ልጅ ካልዋሸ በስተቀር ለሁሉም ጊዚ እንዳለው ና መጸለይ እንዳለበት ልቦናው ያውቃል ብቻ...........ምን ይደረግ እርሱ ሲፈቅድ ሁሉስ ይሆን የለ "ከልብ ካዘኑ እንባ አይገድም" አይደል ያሚባለው.ካልቸገረኝ ና መንገዱ ካልጠፋብኝ በስተቀር ከልቤ ተንበርክኬ የጸለይሁበትን ቀን በውል አላስታውሰውም..ታዲያ ሁል ጊዚ ችግር ይግጠምህ እንዳትሉኝ..........
ReplyDeleteዳኒ His Holiness Pope Shenouda “The Spritual Means” በሚለው መጽሐፋቸው ውስጥ እንዲህ ሲሉ ተናግረው ነበር
ReplyDelete“Do you think you are giving God time when you pray?! Does God need you or your prayers?! But by praying you gain strength, support and blessing. You also take spiritual enjoyment, delight in your fellowship with God and solution for your problems…..!”
ይህን የመሰለ ጥቅም ስለምናገኝበት ማየት ተስኖን ጊዜ ማባከን አድርገን እንቆጥረዋለን፡፡ማስተዋልንና አጥርቶ ማየትን እግዚአብሔር ይስጠን፡፡ አሜን!
እግዚአብሔር ያበርታን!
eliyas( ze deber eliyas )
ReplyDeleteyegermal sew eko lesegaw menor kgemer menefesawiwe hiwotu tez aylewum tenesh lefesachen gize enest
እኛ ጊዜ ሳይሆን ፍላጎት እንደሌለን እንገነዘባለን
ReplyDeleteእኛን እኮ እንዳንፀልይ የሚያሳክክከን ጊዜ ሳይሆን በጊዜ እንድናሳብብ የሚያደርገን ጎማዳው ነው። ስንፍናችን እንዳለ ሆኖ።
ReplyDeleteNigusie from Dz
ReplyDeletekalehoyot yasemalin leignam yalenini gize yeminayibet libona Yisiten k24 seat 8 seat iyeseran duros mech gize axan filagoti na kuritegninet inji.God blessing you
ዳኒ His Holiness Pope shenouda III “The Spritual Means” በሚለው መጽሐፋቸው ውስጥ እንዲ ሲሉ ጽፈው ነበር
ReplyDelete“Do you think you are giving God time when you pray ?! Does God need you or your prayers?! But by praying you gain strength, support and blessing. You also take spiritual enjoyment, delight in your fellowship with God and solution for your problems….!”
ይህን የመሰለ ነገር ለማግኘት እኛ ግን የምናስበው ጊዜ ማባከን አድርገን እንጂ ጉዳት መሆኑን አልተረዳንም ብቻ እግዚአብሔር ነገሮችን በጥሞና አጥርተን እንድናኝ ይርዳን፤ ያበርታን፡፡ አሜን!!!
የዕለት ውዳሴ ማርያም እና መልክዐ መድኃኔዓለም የዘወትር ጸሎቶቻቸው ነበሩ፡፡ ጊዜ ካገኙም ዳዊት ይደግሙ ነበር፡፡
ReplyDeleteከልብ ካለቀሱ ዕንባ አይገድም
ReplyDeletekale hiwot yasemaln.
ReplyDeletewe are always busy for such a kind of things which are really necessary for our lives but the thing is from the very beginning the meaning of "BUSY" is "Being Under Satan Yolk". So the Almighty God kept us from being as such and he may give us the passion to be like our holy fathers and mothers.
ReplyDeleteGod bless u D.Dany
Thankyou Danny,for reminding Prayer time,i always of think of it why not doing so..ጊዜ ሳይሆን ፍላጎት እንደሌለን እንገነዘባለን፡ ..becuse of,we claim for our self we'll doit after this time or someting...sebeasebe..
ReplyDeleteአፄ ቴዎድሮስ ጻድቅ ነበሩ ማለት ነውን? ታድያ ራሳቸውን መግደላቸው እንዴት ይታያል?
ReplyDeleteIt is called bravery...dying free and with dignity.
DeleteDo you think falling in the hands of the British was a wise idea? What would they have done to him?
ewenate nawe
ReplyDelete@Anonymous----October 6, 2011 11:26 PM
ReplyDeleteአንተን ማን መርማሪ አደረገህ? በዘመናቸው ጸሎተኛ ነበሩ። ከዚያ ውጭ ስለ ጽድቅና ኩነኔው ጉዳይ ለፈራጁ/ለባለቤቱ ብንሰጠው ምን ይመስልሃል? እግዚአብሔር ለእሱ ያደሩትን የእኔና ያንተ ምጥጤ የሆነችዋ አእምሮአችን ተመራምራ ያልደረሰችበት መንገድ ሊኖረው ይችላል ብልህ ትስማማ ይሆን? ዋናው ነገር ዘወትር እርሱን እያሰቡ መኖሩ ላይ ነው። ነገር ግን ይብላኝ ለእኛ-ጸሎት ማደረስ ሳይሆን ነገር ማደረስ ለተጠናወተን።
Yelemedebehe Dani
ReplyDelete'አንተን ማን መርማሪ አደረገህ' ማለት የሰነፍ አስተማሪ መልስ ነው። መመራመር ከፈጣሪ የተሰጠን ጸጋና መብት ነው።
ReplyDeleteHi Dani I just want be provocative,I know you may not like my idea, but it is just my free man opinion. If God really love us why do we need to pray? We are his children, so... I am confused here you are saying Theodros is a busy king who allocate time to pray and also kill his opponents? don't you see a paradox? just my opinion.
ReplyDeleteYes, Prayer is very important to stay in connected with God in our spiritual life and compose ourselves at the same time. We are not praying to praise God, it is for ourselves to be blessed. If we pray, ultimately we are the ones who benefit out of it, nobody else.
ReplyDeleteThe analogy of prayer and Tewodros, however, seems paradox to me. There are many religious people from bible scripture and even from our other religious books to be picked as an example for your analogy.
Tewodros was a hero for the unity of our country and people. But, at the end he killed a lot of people, including himself. If a person saves many and can't save himself, he wouldn't be the best example for prayer. As far as I know, if somebody commit suicide, he will not receive any prayer from our church; it is considered as a sin. I am not judging him but, my argument here is that the inappropriate analogy of Daniel's article, which is not expected from a wise preacher.
In conclusion, even if I don't agree with the analogy, I definitely agree with the message behind the article. We need to allot time for prayer at least once a day. If we can budget all of our time, I am equivocal we can fit prayer in that schedule.
hi
ReplyDeleteበዘመናችን በአንድ በኩል ጸሎተኛ ነን እያሉ በሌላ በኩል ደግሞ በስመ "ትግል" ሌሎችን የሚያሳድዱና መድረሻ የሚያሳጡ አማንያን በርካታ ናቸው። ለመሆኑ እግዚአብሔር ይዘበትበታልን? እስኪ አስረዱኝ ጸሎትና የፖለቲካ ትግል ምን አንድነት አላቸው?
ReplyDeleteአንዳንድ ሰዉ በጣም ይገርማል
ReplyDeleteየዚህ ጡመራ ዋናዉ ቁምነገር ስለ ፀሎት importance ነዉ፥፥
መፅሀፍ "አትፍረድ እንዳይፈረድብህ" ነዉ የሚለዉ፥፥በፈጣሪ ፊት ሠይጣን እራሱ ቴዎድሮስን እንደእኛ የሚከስ አይመስለኝም፥፥
ንጉሥ ዳዊት እራሱ እጅና እግር እየቆረጠ ይቀጣ አልነበረምን?(መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ 4:11-12)
ሶምሶን "ለእግዚአብሔር የተለየዉ ናዝራዊ" እራሱን ከፍልስጤማዊያን ጋር
እንዲያጠፋ ለመጨረሻ ግዜ እግዚአብሔር ሀይል አልሰጠዉምን?(መጽሐፈ መሣፍንት 16:27-30)
የእግዚአብሔርን ፍርድ ለእግዚአብሔር እንተወው እርሱ የሚምረዉን ይምራል የሚኮንነዉን ይኮንናል፥፥
for the comment above asking እስኪ አስረዱኝ ጸሎትና የፖለቲካ ትግል ምን አንድነት አላቸው?
(ወደ ሮሜ ሰዎች 13:1-4)
"ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።"
Daniel Thank You for this inspiring blog keep more coming and GOD BlLESS YOU!!!
Tewodros was a hero for the unity of our country and people.he was unique for Ethiopian and Ethiopia.God bless him.
ReplyDelete"ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ" ተባለ ደርግን የጣለው ሊኮነን ነው።
ReplyDeleteto the comment above
ReplyDeleteweather you believe it or not
"ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለም፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።"
GOD bless you!!!
"በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው" ከተባለ እነርሱን ለመጣል መሞከር ኃጢአት ነው ማለት ነው።
ReplyDeleteዲዮቅልጥያኖስም ክርስቲያኖችን ከምድረ ገጽ ጠራርጎ እንዲያጠፋለት እግዚአብሔር የሾመው ነው።
ReplyDeleteto the comment above
ReplyDeleteወንድም እንደዚህ አይነት ነገር መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን ያለጥርጥር ካላመንክ ከአንተ የተሰወረ ነዉ፥፥
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
(2:14-15) "ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።"
በነገራችን ላይ
ዲዮቅልጥያኖስ ሹመቱ ከእግዚአብሔር ነዉ፥፥ከእግዚአብሔር በታች ያለ ሠይጣን ሰዉን ሁሉ ይፈትናል ነገሥታትን በፅኑ ይፈትናል፥፥ነገር ግን ቃሉ "በእግዚአብሔር ለሚያምኑ ሁሉም ለበጎ ነዉ" እንደሚል፣ ዲዮቅልጥያኖስ ያን ሁሉ ክርስትያን ቢያጠፋ ከሁሉ በላይ ያለ እግዚአብሔር ያን ሁሉ ክርስትያን ለሠማእትነት አበቃዉ፥፥ይቺ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ዲዮቅልጥያኖስ በገደላቸዉ ሠማእታት ደም የጠነከረች ቤተ ክርስትያን ናት፥፥
Daniel i think you really should look at the posts before you approve them i dont like to see "The Word Of GOD" being ridiculed by non believers. And you as a deacon; i think you shouldn't approve such comments.
GOD BLESS YOU
Enjoyed reading your article Dn. Daniel. Our fathers remind us that the two biggest obstacles put by the devil to separate us from strengthning our relationship with God are laziness and busyness.
ReplyDeleteEndih yalu meri bene Meles Zenawi ayinet sewoch lemesedeb dersewal.
ReplyDelete