(ምንጭ፡-አዲስ ዘመን ነሐሴ 12 ቀን 2003ዓ.ም. 70ኛ ዓመት ቁጥር 342)
ቪዥን ኢትዮጵያ ፎረ ዲሞክራሲ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት መልካም ዜጋን በመቅረጽ እና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል ያላቸውን አራት ግለሰቦች ሊቀ ዲሞክራት እና ስድስት ግለሰቦችን ‘’የዓለም የሰላም አምባሳደር’’ የሚል ማዕረግ ሰጥቷል፣ በዚህም የነገረ ቤተክርስቲያን ተመራማሪ እና ደራሲ የሆነው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ‘’የዓለም የሰላም አምባሳደር’’ የሚል ማዕረግ ሰጥቶቷል፡፡ ስነስርዐቱ ላይ በመገኘት ማዕረጉን የሰጡት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሲሆኑ የፌደራል ጉዳዮች ሚንስትር ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም ‘’የዓለም የሰላም አምባሳደር’’ የሚል ማዕረግ ካገኙት ግለሰቦች አንዱ ናቸው፡፡ ቪዥን ኢትዮጵያ ፎረ ዲሞክራሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ታደለ ደርሰህ በስነስርዐቱ ላይ እንደገለጹት የተመረጡት ግለሰቦች በግልና በመንግስታዊ ተቋማት የላቀ ሥራ የሰሩ ናቸው፡፡ የዜጎች መብት እንዲታወቅ ና እንዲከበር ከፍ ያሉ ተግባራት አከናውነዋል አርአያና ምሳሌ ሆነው የሚጠቀሱም ናቸው ድርጅታችን ወደፊትም እንዲህ ያሉ ግለሰቦችንና ኃላፊዎችን ለተግባራቸው ዕውቅና በመስጠት የመሸለም ሥራ እንደሚሰራ ገልጸዋል፡፡ ለአገልግሎት ባሕር ማዶ የሚገኘው ዲ/ን ዳንኤል ክብረትም በባለቤቱ አማካኝነት የማዕረግ ስጦታውን ተቀብሏል፡፡ for news clik here www.gebrher.comስላከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Selam Dani,
ReplyDeleteCongratulations ! You deserve it.
A tiny grammar comment on the title though. I guess it would be better if you say >>>> "I am so humbled by this honor " <<<<
Congra again !!
dani lebeletse sera yemeyanesasa wodefete kezeh yebeletse keber endemetsebekeh yemiyasaye newu keworegnoche jorohen zegeteh bemelkam serawocheh kezeh bebeletse keber anten lemayet yabekan
ReplyDeleteyeseyetsan joro ayesema kenatu yenesabetalena.
SOFONIYAS.A
surely you do have more than these from ur GOD,KEEP IT UP.
ReplyDeleteGOD bless u!
ዳኒ ይገባሀል
ReplyDeleteሽልማቱ መልካም ነው እንደአለም በርታ የሚል ሰው ጥሩ ነው፡፡ ግን ገና ነህ ዳኒ ብዙ ይቀርሃል በተለይ ለቤተክርስቲያን አሁን ካለችበት ችግር አንፃር ለወደፊት ለመስራት ላሰብኩት እንደመንደርደሪያ ነው ብለህ ነው ማሰበ ያለብህ የአለሙ ሸልማት ባይከፋም ክርስቲያን ዋጋው በሰማይ ነውና፡፡
ReplyDeleteእንኳን ደስ አለህ! ዳኒ::
ReplyDeleteYIGEBAHAL DANI. SINTU TEBILO YELE ENDIE? LANTE BIANCE ENJI AYIBEZABIHIM.
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይጠብቅልን ለበረከት ያርገው ፡
ReplyDeleteIf i were you i will not receive it because there is fighting in the EOC church ...your role was little to averse this and bring peace in the church!
ReplyDeleteyou deserve it...
ReplyDeleteHi Dani, Congratulations. Kindly amend the title as "Beyond I Deserve". this is the correct grammar. My comment is for your consumption, do not publish it.
ReplyDeleteDani you deserve even more!!! We the beneficiaries know what you are doing!!! You are developing us in every aspect:Spiritual, social and political. That is very good recognition our brother. የበርታ ጥሪ ነው ከባለፈው የበለጠ እንጠብቃለን:: የሞራል ብቃትህ ከሁሉም በላይ አስተማሪዪ ነው::More love and respect!!!
ReplyDeleteGood morning Danie
ReplyDeletewe said ,Ye Delewo, Ye Delwo , Ye Delwo
Congratulations Dani, Can you please post a better JPG file if possible I can read what it written on it. Or else you can tell us a little about when was this given to you and by whom? Berta!!!
ReplyDeleteእንኳን ደሥ ያለህ ውንድሜ ዲ.ዳንኤል::
ReplyDeleteእግዚአብሄር ደግሞ ለበለጠ ሽልማት ያብቃህ::
ከክፉ ነገር ይጠብቅህ::
ታናሹ ውንድምህ ምንዱብን ዘ ሲያትል::
ወንድማችን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት እጅግ አድርገን የምናከብረው የምንወደው ወንድማችንና መምህራችን ነው፤ ለወደፊትም ለሀገራችንም ሆነ ለቤተክርስቲያነችን የበለጠ እንደምሰራ እንተማመንበታለን እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችንን ከክፉ ይጠብቅልን አሜን!!!!!!!!
ReplyDeleteDani, sorry I have got the answer for my question. I did not see the link www.gebrher.com. You deserve this award. Congratulations once again. Berta!!!
ReplyDeleteሰዎች ለሰሩት መልካም ስራ ሊሞገሱ ሊከበሩና እውቅና ሊቸራቸው ይገባል፡፡
ReplyDeleteይህ እውቅና ደግሞ አንዳንዶችን የበለጠ እንዲበረታቱ እንዲተጉና ሃላፊነት እንዲሰማቸው ያደርጋቸዋል፡፡በተቃራኒው ደግሞ አንዳንዶችን የባሰ እንዲዘናጉና የተጣለባቸውን ሃላፊነትና እምነት በውዳሴ ከንቱነት ችላ እንዲሉና ብቅ ብለው እሰይ ጎሽ ስንል ድንገት ጥፍት እንዲሉ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡በየትኛውም አቅጣጫ ይሂዱ ዞሮ ዞሮ ግን አሁንም ሰዎች ለሰሩት መልካም ስራ በወቅቱና በሰዓቱ ሊሞገሱ ሊከበሩና እውቅና ሊቸራቸው ይገባል፡፡ስለዚህም ልጅ ዳንኤልም በዚህች በአጭር ጊዜያት ውስጥ የሰራኸው ትልቅ ስራ እጅግ ሚዛን የሚደፋ ቁምነገር ያለለው ስለሆነ ይህ ይገባሀል ይህንን እውቅና በማግኘትህም እንኳን ደስ አለህ እላለሁኝ፡፡
የሰላም አምባሳደር(Ambassador Of Peace) ብቻ ሳትሆን የነፃነትና የፍትህም አምባሳደር ጭምር( Ambassador Of Freedom & Justice ) ተብለህ መጠራትም ይጠበቅብሃል፡፡ምክንያቱም ትክክለኛ ፍትህና ነፃነት በሌለበት ውስጥ ያለ ሰላም እውነተኛ ሰላም አይባልምና፡፡ደግሞም እኮ የሰላም ትርጉሙ የጥይት እሩምታ አለመኖር ወይንም የሚያጓሩ የመድፍና የቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ድምፅ አለመኖር ወይንም በጦርነት አካላቸው የሞቱና የተጎዱ ሰዎች አለመኖር ብቻ አይደለም፡፡የሰላም ትክክለኛ ትርጉሙ የጦርነት አለመኖር ብቻ ተደርጎ መወሰድ የለበትም፡፡ምክንያቱም ሰላም የህሊናና የስሜት መረጋጋትና ሰላም ጭምር ስለሆነ ማለት ነው፡፡ደግሞስ እውነተኛው የሚታየው ውጪያዊው አካላዊ ጦርነት የሚጀመረው አስቀድሞ በቀጥታ ከውጪ በማይታየው በውስጥ ባለው ካለ በአእምሮና በስሜት ውስጥ ባለ አለመግባባትና ፍጭት አይደለምን፡፡ስለዚህም በርታ በዚህ ተበረታተህ ሳትዘናጋ ለሰላምም ብቻ ሳይሆን ለእውነት ለነፃነት ለፍትህና ለፍቅርም ጭምር አጥብቀህ ስራ እየሰራህም ነው ወደፊትም አጠናክረህ መስራትም ይጠበቅብሀል፡፡እውነተኛው ሰላም በእውነት በነፃነት በፍትህ በፍቅር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ማለት ነው፡፡በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
አድናቂህ ነኝ
ሰዎች ለሰሩት መልካም ስራ ሊሞገሱ ሊከበሩና እውቅና ሊቸራቸው ይገባል፡፡
ይህ እውቅና ደግሞ አንዳንዶችን የበለጠ እንዲበረታቱ እንዲተጉና ሃላፊነት እንዲሰማቸው ያደርጋቸዋል፡፡በተቃራኒው ደግሞ አንዳንዶችን የባሰ እንዲዘናጉና የተጣለባቸውን ሃላፊነትና እምነት በውዳሴ ከንቱነት ችላ እንዲሉና ብቅ ብለው እሰይ ጎሽ ስንል ድንገት ጥፍት እንዲሉ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡በየትኛውም አቅጣጫ ይሂዱ ዞሮ ዞሮ ግን አሁንም ሰዎች ለሰሩት መልካም ስራ በወቅቱና በሰዓቱ ሊሞገሱ ሊከበሩና እውቅና ሊቸራቸው ይገባል፡፡ስለዚህም ልጅ ዳንኤልም በዚህች በአጭር ጊዜያት ውስጥ የሰራኸው ትልቅ ስራ እጅግ ሚዛን የሚደፋ ቁምነገር ያለለው ስለሆነ ይህ ይገባሀል ይህንን እውቅና በማግኘትህም እንኳን ደስ አለህ እላለሁኝ፡፡
የሰላም አምባሳደር(Ambassador Of Peace) ብቻ ሳትሆን የነፃነትና የፍትህም አምባሳደር ጭምር( Ambassador Of Freedom & Justice ) ተብለህ መጠራትም ይጠበቅብሃል፡፡ምክንያቱም ትክክለኛ ፍትህና ነፃነት በሌለበት ውስጥ ያለ ሰላም እውነተኛ ሰላም አይባልምና፡፡ደግሞም እኮ የሰላም ትርጉሙ የጥይት እሩምታ አለመኖር ወይንም የሚያጓሩ የመድፍና የቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ድምፅ አለመኖር ወይንም በጦርነት አካላቸው የሞቱና የተጎዱ ሰዎች አለመኖር ብቻ አይደለም፡፡የሰላም ትክክለኛ ትርጉሙ የጦርነት አለመኖር ብቻ ተደርጎ መወሰድ የለበትም፡፡ምክንያቱም ሰላም የህሊናና የስሜት መረጋጋትና ሰላም ጭምር ስለሆነ ማለት ነው፡፡ደግሞስ እውነተኛው የሚታየው ውጪያዊው አካላዊ ጦርነት የሚጀመረው አስቀድሞ በቀጥታ ከውጪ በማይታየው በውስጥ ባለው ካለ በአእምሮና በስሜት ውስጥ ባለ አለመግባባትና ፍጭት አይደለምን፡፡ስለዚህም በርታ በዚህ ተበረታተህ ሳትዘናጋ ለሰላምም ብቻ ሳይሆን ለእውነት ለነፃነት ለፍትህና ለፍቅርም ጭምር አጥብቀህ ስራ እየሰራህም ነው ወደፊትም አጠናክረህ መስራትም ይጠበቅብሀል፡፡እውነተኛው ሰላም በእውነት በነፃነት በፍትህ በፍቅር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ማለት ነው፡፡በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
አድናቂህ ነኝ
ሰዎች ለሰሩት መልካም ስራ ሊሞገሱ ሊከበሩና እውቅና ሊቸራቸው ይገባል፡፡
ReplyDeleteይህ እውቅና ደግሞ አንዳንዶችን የበለጠ እንዲበረታቱ እንዲተጉና ሃላፊነት እንዲሰማቸው ያደርጋቸዋል፡፡በተቃራኒው ደግሞ አንዳንዶችን የባሰ እንዲዘናጉና የተጣለባቸውን ሃላፊነትና እምነት በውዳሴ ከንቱነት ችላ እንዲሉና ብቅ ብለው እሰይ ጎሽ ስንል ድንገት ጥፍት እንዲሉ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡በየትኛውም አቅጣጫ ይሂዱ ዞሮ ዞሮ ግን አሁንም ሰዎች ለሰሩት መልካም ስራ በወቅቱና በሰዓቱ ሊሞገሱ ሊከበሩና እውቅና ሊቸራቸው ይገባል፡፡ስለዚህም ልጅ ዳንኤልም በዚህች በአጭር ጊዜያት ውስጥ የሰራኸው ትልቅ ስራ እጅግ ሚዛን የሚደፋ ቁምነገር ያለለው ስለሆነ ይህ ይገባሀል ይህንን እውቅና በማግኘትህም እንኳን ደስ አለህ እላለሁኝ፡፡
የሰላም አምባሳደር(Ambassador Of Peace) ብቻ ሳትሆን የነፃነትና የፍትህም አምባሳደር ጭምር( Ambassador Of Freedom & Justice ) ተብለህ መጠራትም ይጠበቅብሃል፡፡ምክንያቱም ትክክለኛ ፍትህና ነፃነት በሌለበት ውስጥ ያለ ሰላም እውነተኛ ሰላም አይባልምና፡፡ደግሞም እኮ የሰላም ትርጉሙ የጥይት እሩምታ አለመኖር ወይንም የሚያጓሩ የመድፍና የቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ድምፅ አለመኖር ወይንም በጦርነት አካላቸው የሞቱና የተጎዱ ሰዎች አለመኖር ብቻ አይደለም፡፡የሰላም ትክክለኛ ትርጉሙ የጦርነት አለመኖር ብቻ ተደርጎ መወሰድ የለበትም፡፡ምክንያቱም ሰላም የህሊናና የስሜት መረጋጋትና ሰላም ጭምር ስለሆነ ማለት ነው፡፡ደግሞስ እውነተኛው የሚታየው ውጪያዊው አካላዊ ጦርነት የሚጀመረው አስቀድሞ በቀጥታ ከውጪ በማይታየው በውስጥ ባለው ካለ በአእምሮና በስሜት ውስጥ ባለ አለመግባባትና ፍጭት አይደለምን፡፡ስለዚህም በርታ በዚህ ተበረታተህ ሳትዘናጋ ለሰላምም ብቻ ሳይሆን ለእውነት ለነፃነት ለፍትህና ለፍቅርም ጭምር አጥብቀህ ስራ እየሰራህም ነው ወደፊትም አጠናክረህ መስራትም ይጠበቅብሀል፡፡እውነተኛው ሰላም በእውነት በነፃነት በፍትህ በፍቅር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ማለት ነው፡፡በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
አድናቂህ ነኝ
''...If i were you i will not receive it because there is fighting in the EOC church ...your role was little to averse this and bring peace in the church!...'
ReplyDeleteThis is really a good comment!
Dani if you didn't bring peace in your own church how can you deserve to be peace Ambassador for others....
እንኳን ደስ አለህ
ReplyDeletehe have to get, yigebawal
ReplyDeletethey did this good thing only
Dani, Yih le-ante Yigebal. Egziabiher Yabertah Kzih yebelete semayawi kibir Yitebiqihalna.
ReplyDeleteMidrawiwu Yesemayawiwu kibir Misale new.
thanks to God.may God bless you're service.CONGRATULATIONS
ReplyDeleteI know who gave you,this is not going to help you for your spiritual service.you got this from an NGO affilated with EPRDF.You are compared with the fedral killer who orchestrate hate among different ethnic groups.How can a devoted church member get recognition from EPRDF.This is a clear in dication that you are working with EPRDF.This government is against the church and against Ethiopia.Are you aware of what you doing?To conclude, the NGO has no mandate to do this and both of you are taking shame for history. So,it is better to correct it as AMBASSADOR OF SHAME
ReplyDeleteyedelewo yegebal belenal degemo wodebelet shelemat
ReplyDeletebesemay yestelen
ZE Atlanta
What Pease Dani? how? what did you do? It must be outside of church. I know you in the church, and I see contrary to this. I think you are one of the most talented individuals we have in our church and Ethiopia at large, but I am not very impressed with your track record in our church.
ReplyDeleteእኔ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ብዙ እንድትሰራ ያበረታሃል፡፡ደግሞ ዳኒ ገና ብዙ የምትነግረን እንዳለህ አስባለሁ፡፡በርታ ወንድምህ ሰሎሞን ከኮምቦልቻ ወሎ
ReplyDeleteEgziabhere ke'wedasse kentu, kesew ayen yetebekeh. This should push you to work even harder. Kesega fetena kemkera nefese Dingil tetebekeh.Amen.
ReplyDelete... ግን 'የነገረ ቤተክርስቲያን ተመራማሪ' ማለት ምን ማለት ነው?
ReplyDeleteዲያቆን ዳንኤል እንኳን ደስ አለህ!!!
ReplyDeleteበሁለቱም ጎን የተሳለ ሰይፍ በሁለቱም ጎን ይቆርጣል። በሁለቱም ጎን ውጤቱን ያገኛል። ሽልማቱ በመጪው አዲስ አመት የበለጠ የምትተጋበትን እና የምትሰራበትን ወኔ እንደሚጨምርልህ ተስፋ አደርጋለሁ ከእያንዳንዱ ሽልማት ጀርባ ተጨማሪ ኃላፊነቶች አሉና።
ዲ/ን ዳንኤል ይገባሃል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ፡፡
ReplyDeleteውድ ዲያቆን ዳንኤል!
ReplyDeleteእንኳን ደስ አለህ፤ በውነትም ሽልማቱ ይገባሃል።ወደፊትም ከዚህ የበለጠ ሠርተህ ከፈጣሪ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዘላለማዊውን እና ዋነኛውን ሽልማት እንድታገኝ ያድልህ።
ይገርማል፤ ጽሑፉን ሳነብ እንባዬ ኮለል ብሎ ወረደ። እኒያ ስብራትን የሚጠግኑ፤ ያዘኑትን የሚያጽናኑ፤ የተረበሹትን የሚያረጋጉ፤ ተስፋ የቆረጡትን ልምላሜ የሚሰጡ መልካም ስራዎችህ አለምአቀፋዊ እውቅና ሲያገኙ ማዬት እንዴት ያስደስታል? እግዚአብሔር እስከ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ። ድንግል አትለያችሁ። ሽልማቱ ትርምስ ውስጥ ላሉት ቢልዮኖቹ ወገኖቻችን የበለጠ ለመስራት ለማድረስ የማንቂያ ደወል ነው። የደስታ ነገር ምኑን ልናገር ይሆን። አይ እዚሁ ላቁመው መሰለኝ።
ReplyDeleteዲ/ን ዳንኤል ሽልማቱ ይገባሃል! የዚህ ዓለም ሹመት አና ክብር ግን ያልፋል ይቀየራል። ለዘላለሙ ክብር ያብቃህ! ቤተክርስቲያናችን በከፋ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው አና አንዳንተ ካሉ ወንድሞች ብዙ ትጠብቃለች አና አደራ በርታልን! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን! እመብርሃን ትጠብቅህ!
ReplyDeleteጽዮን
Congrats !!! You deserve it, many can think like you and try to live with principles but few are courage enough to talk to the sleeping world the truth and the light. The reason is it has a cost.You are paying that cost. I am very happy that there are outsiders who understood your effort and say keep it up. Dani this is just a signal and I feel that your vision is much beyond the recognition. The recognition gives you a privilege to realize your dream. Now it is the time to work much harder than yesterday. May God be with you and bless your family.
ReplyDeleteYou deserve it....You deserve it....
ReplyDelete+++
ReplyDeleteselam Dani . ..Melkam new..Be Ene Ezihe lay Mawetaehe Alasefelagi new...Semetenewal,Ayetenewal were men yedebeqal ...Dani SeleAnte Eqo Serahe New Meseqer..Antewe Yasetemarken LeAntew Lenger..Ye Abune GORGORIOS Tsihufe ke Hamer.... Ante Becha Serahen Sera.
please don't associate yourself with the killers...(EPDRF)..avoid any fear to say no...b/c you are in the high rank
ReplyDeletenigusie from Dz
ReplyDeleteThanks God! siyanis new
Congra Dani!!!
ReplyDeleteEnquan des yaleh.
congra.....
ReplyDeleteon the other hand u have be cautious b/c news comes from addis zemen & award is given along with eprdf criminal....anyway be careful from tplf trap....they are even more cruel and dangerous than devil.........
U deserves this. U have taught the peoples to be good citizens in every aspect with your blog (all of your works concentrate on peace, forgiveness, hard working, patience, tolerance, country love, apreciating what we have....) hence, there is no doubt you have contributed a lot for ur country. i.e why i say u deserve this. but you should do a lot concerning our church….
ReplyDeleteyes selam wendemachen abatachen memeherachen....
ReplyDeleteDAANY I would like to say congradultion!!
AMAN BE AMAN you deserve it! GOD BLESS U MORE AND MORE!!
DANIEL FROM MARRYLAND
በእርግጥም ይገባሃል!!!!
ReplyDeleteCongratulations !
ReplyDeleteኮርቼብሃለሁ፣ "የጥበብን ስራዋን በልቡ የሚያስብ ሚስጥርዋን የተማረ ሰው የተደነቀ ነው" መጽ. ሲራክ 14፤21
ReplyDeleteIt is good for you excepectation, but be wise to go away for future.
ReplyDeleteDani congratulation! you deserve it .
ReplyDeletekentu wudasie endatasenakilih! wagahin ke fetari zend bicha anurat.
ReplyDeleteWhen God needs you, you have been distancing from him; you have been downing; you have been changing your behaviour.So, when God pleases you, you have to truely approach Him by standing for only His Mission.
ReplyDeleteENQUAN DES YALEH DANI. SHILMAT LEBELETE SIRA YANESASAL.YEBELETE SIRANIM LIASTLL YICHILAL ENA ANTE GIN ALMOKEGN ALBEREDEGN GIN DES BILOGNAL BILEH TEKEBELEW
ReplyDeleteGB
Wud wendime, may be good ... gin. kentu wudase eyasadedeh new antem atfelgew.lemanignawum Egzeabher mechereshahen yasamirew. bizu sewoch yet yidersalu sibal me-emenan eyetesenakelubachew yewedeku aluna tetenkek
ReplyDeleteተንኮል ነው። አንተም ገብቶሃል እኛም ለምን እንዳወጣሃው ገብቶናል...አራት አይናው ማለት ይህ አይደል። ሽልማቱ ግን ይገባሃል ይበል ብለናል
ReplyDeleteI am so happy. i expect more & more for u
ReplyDeleteዳኒ እንኳን ደስ አለህ፡፡ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ እእእ... የአንዳንዶቻችሁ አስተያየት ግን በጣም ትዝብት ላይ ይጥላል፡፡ እንኳን የሽልማት ሰርተፍኬት ጉቦ እንኳን ተቀበሉ ብትባሉ እቢ የማትሉ ሁሉ ለምን ተቀበልክ ስትሉ በጣም ነው ያሳቀኝ፡፡ አይይይይ ራስን አለማየት እንዴት አስቀያሚ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ቤተክርሲያናችን የዳኒ እና የአባ ጳውሎስ ብቻ ያደረጋት ማነው? ሁላችንም ኃላፊነት አለብን እና አንዘናጋ፡፡
ReplyDeleteCongra Brother!!
ReplyDeleteegam gebtonal.....arat ayna minmin....anonymous said....enante enman nachue plse?
ReplyDeleteBrother God bless u!!!
ReplyDeleteዳኒ እንኳን ደስ አለህ፡፡
ReplyDeleteያለሜ
This is the result of your hard work. Congra! Daniel. I'm very happy you get this. God bless you forever.
ReplyDeleteስላከበሩህ ደስ በሎኛል፡።
ReplyDeleteDear Dani,
ReplyDeleteCongratulations!
"I am humbled by the honor"! What a great headline.
I am rather humbled by your humility, so genuine! I trust millions will be humbled by your humbleness!
This is especially at a time when you have proved your humility by exercising exceptional and remedial remorseful apology for the recent ordeal of your "reactive" article about MK.
I have just read about your apology on "Inku" magazine. Real ambassador of peace! I can't agree more!!!
You deserve even more but that is something that comes to pass on this earth. I trust and pray that you earn the best Crown of Peace beyond imagination in the life to come.
May God safeguard you from unforeseen "wudase kentu" that entangles most people.
Adera
Botswana
anonyms
ReplyDeletedegmo beyet metubh!!!
degmo kwodet metu!!! GIN BERTA
ReplyDeleteDear Dani
ReplyDeletei want to say congratulation first for the achievement you get but i have a comment on the above written article, the original version on Addis Zemen is not written as you put it even if the idea is the same it is not a full copy first the president was not there in the event in person second there is no word on the paper saying የነገረ ቤተክርስቲያን ... i think if you want to quote the paper you have to not include your own idea as you want any ways i wish you good luck in your future career
Dear Dani
ReplyDeletei want to say congratulation first for the achievement you get but i have a comment on the above written article, the original version on Addis Zemen is not written as you put it even if the idea is the same it is not a full copy first the president was not there in the event in person second there is no word on the paper saying የነገረ ቤተክርስቲያን ... i think if you want to quote the paper you have to not include your own idea as you want any ways i wish you good luck in your future career
Congratulation Dani!!!
ReplyDeleteዳኒ፡ እንኳን ደስ አለህ።ደስታህም ደስታችን ነው። ወንድሚ ሆይ ያልጀመረ የለም ቁምነገሩ ከመጨረስ ላይ ነው።ድንግል በተራዳዔነትዋ የጀመርከውን እንድታስፈጽምህ አንተም ጸልይ እኛም እንጸልይ አለን።አሚን
ReplyDelete"መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።" ማቴ 5፥16
ReplyDeleteጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም።
"በሌሎች ድካም ያለ ልክ አንመካም፥ ነገር ግን እምነታችሁ ሲያድግ ከእናንተ ወዲያ ባለው አገር እስክንሰብክ "ሥራችንን እየጨመርን"፥ በክፍላችን በእናንተ ዘንድ እንድንከብር ተስፋ እናደርጋለን፤ በሌላው ክፍል ስለ ተዘጋጀው ነገር አንመካም።
የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።" 2ቆሮ 15-18
እንኳን ደስ አለህ! አለን
ኪዳነማርያም ዘደብረ ይድራስ
Dani it's good to get the fruit of work but I think we expect more things from u and MK people!so please work together to contribute good things for The church and The country!
ReplyDeleteIf you work against time as ur past times, you may receive more from God but not only from the Earth!!
wubshet Tentaw!
በተለይ ለቤተክርስቲያን አሁን ካለችበት ችግር አንፃር ለወደፊት ለመስራት ላሰብኩት እንደመንደርደሪያ ነው ብለህ ነው ማሰበ ያለብህ የአለሙ ሸልማት ባይከፋም ክርስቲያን ዋጋው በሰማይ ነውና፡፡
ReplyDelete