U talked alot about vat but almost nothing about St. Virgin Mary's revealation. What does it mean? It doesn't make sense. And is worthless to write this unless u explaine it. R u leading a secular media, so not allowed to talk about this issue in depth? I know, u r from the church, that's why i need to see this blog. But ur gradual deviation from such church burning issues (by ur blog) is making me sad and angry on u. If u can correct it or else leave it.
dani yestew temert betam betam aref new betlye alzytun maryam betam germongale GOD bless u with long year and health.bechmer yemlew beze balzeytun meriyam men yahl sewoch amenu wde krestna ymetu.
ሰላም ወንድሜ ዲን ዳንኤል-
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይስጥልኝ ከማለት ውጭ ሌላ ምን እላለሁ። መቸም "ለተቀማጭ ሰማዩ ቅርብ ነው" የሚባለው አይሁንብኝና አንዳንድ ነገሮችን ብታደርግልን እጅግ ደስ ይለኛል። በቤተክርስቲያኒቱ ያሉ አገልጋዮች ለእምነታቸው እንዴት እየሰሩ እንደሆነ። ምን አልባት አንዱን ዲን ወይም ቄስ ቃለ መጠይቅ አድርገህ የህይወት ተሞክሮአቸውን ብታቀርብልን ራሳችንን ለመፈተሻ አንድ ተጨማሪ አርጩሜ ትሆናለች ብየ አስባለሁ።
የሚቀጥለው ምን እንደ ሆነ ለማየት ጓጉቻለሁ---
ወንድምህ ከጀርመን
የ አመቤታቺን አማላጅነቷ ዛሬም ከባሮቹአ ጋር ይኑር
ReplyDeleteአመበታቺን በ አማላጅነቷ አትዮጵያን ትጠብቅ አሜን
ዳኒ ጽሁፍህ በጣም አጭር ሆነብኝ ምንድነው? የተንጠለጠለ ሳይሆን ተጀምሮ የቀረ ነው የመሰለኝ፡፡ ፖስት ያደረከው በሙሉ አልወጣም ይሆን? "በወቅቱ ስትገለጥ በተለያየ መንገድ ሲሆን በተለይም አብዛኞቹ ያዩዋት በመቅደሱ ጉልላት ላይ በተገለጠች ጊዜ ነው፡፡" ብሎ ነው ያቆመው፡፡
ReplyDeleteአይይይ ዳኒ እኔ ደግሞ ዘይቱን ማርያም የሚል ርዕስ ሳይ ጊዜ ልቤ ውስጥ ያለው የሰሞኑ የዘይት ችግር ስለሆነ እሱ ነው ትዝ ያለኝ፡፡ ይሁን እስኪ እመቤቴ ታውቃለች፡፡ እሷው ትሻላላች ፡፡
ReplyDeletehere he goes again danina yemaychilibet siraw lelaw yikirina Abatachin enquan man endehonu ayigeletsim. wagayelewim.
ReplyDeleteU talked alot about vat but almost nothing about St. Virgin Mary's revealation. What does it mean? It doesn't make sense. And is worthless to write this unless u explaine it. R u leading a secular media, so not allowed to talk about this issue in depth? I know, u r from the church, that's why i need to see this blog. But ur gradual deviation from such church burning issues (by ur blog) is making me sad and angry on u. If u can correct it or else leave it.
ReplyDeleteTekle Mariam.
ምነው ስለ እመቤታችን ቅድ ስት ድንግል ማርያም መገለጥ ብዙ መናገር ተሳነህ? እንደዚህማ እኮ ከማያምኑትም መስክረዋል። ብዙ እንጠብቃለን
ReplyDeleteእንዲሁም ቪድዩው ላይ ስለ ዘይቱንማርያም ታሪክ እናያለን አብራችሁኝ ቆ ዩ ብለሀን ምንም ሳትነግረን የት ሄድክ?
ዘይቱና ማርያም እመቤቴ እናቴ የእኔን ነገር አደራሽን ያለ አንቺ ማንም የለኝም እና ዘወትር ከእኔ አትራቂ ብቻዬን እንዳልሆን
ReplyDeleteyou are lucky really to see this place
ReplyDeletedani yestew temert betam betam aref new betlye alzytun maryam betam germongale GOD bless u with long year and health.bechmer yemlew beze balzeytun meriyam men yahl sewoch amenu wde krestna ymetu.
ReplyDelete