የፓትርያርኩ መኖርያ |
ጠዋቱ ቁርስም አልቀመስን፡፡ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወኪል የሆኑት አባ ገብረ ሕይወት ወይንም ግብጻውያን እንደሚጠሯቸው አቡነ ሐያት ከፖፕ ሺኖዳ ጋር የተያዘው ቀጠሮ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት መሆኑን ትናንት ማታ ነግረውናል፡፡
እኛ ያረፍነው መዲናት ናስር ከሚገኘው የቅድስት ድንግል ማርያም እና የቅዱስ አትናቴዎስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ነው፡፡ ከቤተ ክርስቲያኑ አጠገብ የእንግዶች ማረፊያ ባለ አራት ፎቅ ሕንፃ አለ፡፡ እኛ ሁለተኛው ፎቅ ላይ ነው ያረፍነው፡፡
መንበረ ፓትርያርክ ቅዱስ ማርቆስ፣ |
አባስያ ስንደርስ አቡነ ሐያትን አገኘናቸው፡፡ ከዚያም ተያይዘን ወደ መንበረ ፕትርክናው አመራን፡፡ መንበረ ፕትርክናው ከመንበረ ማርቆስ ግቢ ውስጥ አነስተኛውን ቦታ ነው የያዘው፡፡ ሰፊውን ቦታ የያዘው የቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ባለ ሦስት ፎቅ ሆኖ የተገነባው ይህ ካቴድራል ርዝመቱ የአራት ኪሎውን ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሦስት እጥፍ ያህላል፡፡
በ12ኛው መክዘ በአካባው 12 አብያተ ክርስቲያናት ነበሩ፡፡ በ1280 ዓም አጽራረ ቤተ ክርስቲያን ተነሥተው አብያተ ክርስቲያናቱን አቃጠሏቸው፡፡ ከዚያም በቦታው ሁለት አብያተ ክርስቲያናት ተሠሩ፡፡
ቤተ ክርስቲያኑን ያሠሩት ፖፕ ቄርሎስ 6ኛ ሲሆኑ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረውም በ1968 ዓም ነው፡፡
መንበረ ፕትርክናው የሚገኘው ከቤተ ክርስቲያኑ ፊት ለፊት ነው፡፡ ወደ መንበረ ፕትርክናው ልትደርሱ ስትሉ ከግራ እና ከቀኝ ተራራ የሚያህሉ ሁለት ውሾች አሉ፡፡ በቅርብ ጊዜያት በግብፃውያን ክርስቲያኖች ላይ አደጋዎች እየበዙ ሲመጡ ለጥበቃ የገቡ ናቸው አሉን፡፡ እውነትም በየትኛውም የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ስትገቡ ተፈትሻችሁ ነው፡፡ በብዙ አብያተ ክርስቲያናት እንዲያውም የኤሌክትሪክ መፈተሻዎች አሉ፡፡
ፖፕ ሺኖዳ ሦስት ልዩ ጸሐፊዎች አሏቸው፡፡ ሦስቱም ኤጲስ ቆጶሳት ናቸው፡፡ ሃያ ደቂቃ ያህል በልዩ ጽሕፈት ቤቱ ካረፍን በኋላ ተራችን ደርሶ ገባን፡፡
ከፖፕ ሺኖዳ ጋር |
«ኢትዮጵያውያን አባቶችን ለማየት በመቻሌ እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡» አሉን ከዚያ ሰውነት የሚወጣ በማይመስል አስገምጋሚ ድምፅ፡፡
«በግብጻውያን ክርስቲያኖች ላይ በደረሰውና በሚደርሰው መከራ ሁሉ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አባቶች እና ምእመናን እያዘኑ» መሆኑን ብጹዕ አቡነ ያሬድ ገለጹላቸው፡፡
ከእርሳቸው ጋር ፎቶ ለመነሣት አስፈቅጄ ስቀርብ የወጣቱን እንቅስቃሴ በተመለከተ ጠየቁኝ፡፡ እኔም በአጭሩ ነገርኳቸው፡፡ «እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» አሉ፡፡
ስንለያቸው ለእያንዳንዳችን ፊርማቸው ያረፈበት ስጦታ ሰጡን፤ ከዚያም
ፊርማቸው ያረፈበት ስጦታ ሰጡን |
እስኪ ሁላችንም እንጸልይላቸው፡፡
አባስያ፣ ካይሮ፣ ግብጽ
ግሩም ነው።
ReplyDeleteበረከታቸው ይድረሰን፤ በእናንተ አንጻር። ለቤተ ክርስቲያን ቅን መሪ የሚሰጥ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» አሉ፡፡
ReplyDeleteLib Yinekal....
As usual thank you for sharing.I barely knew him by his books.Did you get a chacne to learn what Egypt Christians and clergy say about His Holiness? If you can, please get the full picture(opinion from majorities) of the patrirach.
ReplyDeleteቀናሁ በጣም ደስ ይላል!ቃለ ህይዎት ያሰማልን!
ReplyDeleteበረከታቸው ይድረሰን!!!
አሜን፡፡
egziabher yibarkeh.ersachwenem Egziabher end hizkiyas edmie yichmerlen.
ReplyDeleteይህንን ዕድል ማግኘት ጨርሶ የሚታሰብ አይደለም፡፡ እንደው በፈቃዱ እርሱ እንደአንተ እንደዋዛ ካልሰጠ በቀር፡፡ ምንም ይሁን ምን አቡነ ሺኖዳን ያገኘሁዋቸው ያህል በሃሴት ፈሰስኩ፥ ግን ደግሞ በእድሜያቸው ምክንያት ደክመው በማየቴ ትንሽ አለቀስኩ፡፡
ReplyDeleteበረከታቸውና ጸሎታቸው ይድረሰኝ ብዬ ተማጸንኩ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን....ግብጽን አስረገጠህ....ባንተ ምክንያት አድርጎ ደግሞ እግዚአብሔር በረከትን ለብሱዎች ሊያካፍል ነውና ....በቆይታህ በጣም ብዙ ብዙ የበረከት ቦታዎችን እንደምታካፍለን አምናለሁ በተለይ...የስምኦን ጫማ ሰፌው ገዳም...ቁስቋም....እንጦስ...መቃርስ...ድሮንካን ገዳም ቦታዎቹን በቪድዮ ቀርጸህ ብታስተላልፍልን ደስ ይለናል....ወቅቱ እጅግ የሚያስፈራ እና ክርስቲያኖች የሚጠቁበት ሰአት በመሆኑ..እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይከልላችሁ።
ReplyDeleteበረከታቸው ለሁላችንም ይድረሰን እናንተም እድለኞች ናችሁ በአጠጋባቸው ጠቀምጣችሁ የሚናገሩትን ቃል መስማት በእጅጉ ደስ ያስኛል፡ ቅዱስነታቸው እንደተናገሩት ዛሬም እንደ ጥንቱ ለግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ አባቶች እንዲሰጠን የቅዱስነታቸው የቡነ ሺኖዳ ጸሎት ይርዳን
ReplyDeleteD. Daniel you are very "lucky". Bereketachew Yideribin
ReplyDeleteAmeha Giyorgis
DC Area
የግብፃውያን ፈተና በስጋቸው ነው ፧ የኛ ፈተና ግን በነብሳችን እንዳይሆን ያስፈራል:: ትናንት በደጀ ሰላም የወጣው የጵጵስና ሲመትና ቅሌት ትክክል ከሆነ ፧ በ EOTC ሊከናወን ይቅርና ሲታሰብ ራሱ ሰላም የሚነሳ ጉዳይ ነውና እግዚአብሄር ይቅርታው ያድለን::
ReplyDelete«እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» ምንኛ ደስ ይላል ?
እንደ አባቶቻቺሁ እግዛብኀርን አገልግሉ.
ReplyDeletebereketachew yidiresen!!!
ReplyDeleteDn. Daniel, lucky you to meet the great father of our time! And I hope you have had a chance to ask some more questions about his spiritual life and his future plans. May God bless your services!
ReplyDeleteዲ/ን ዳንኤል ይህን የመሰለ ቃለ በረከት እንድንቋደስ ስላደረግከን እግዚአብሔር በበረከት ያትረፍርፍህ፤ ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ፡፡ የቅዱስነታቸው በረከትም ይደርብን፡፡ ጤናቸውንም ይጠብቅልን
ReplyDeleteመጣዓለም አ. ዘኮምቦልቻ ደቡብ ወሎ
ዳኒ ደስ ይላል፡፡ ደግሞ ፎቶዎቹን ማየት ብንችል የበለጠ ነበረ፡፡ የዚህ የፎቶ አለመታየት ችግር ግን መፍትሔ አጣ ማለት ነው? እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ የሚፀልዩ አባቶችን አያሳጣን፡፡
ReplyDelete«እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» ፖፕ ሺኖዳ
ReplyDeleteወዳጄ ዳኒ እባከህ ምናባዊ ቃለ መጠይቅ አድርግላቸው ::
ReplyDeleteበረከታቸው ትድረሰን
ወንድማችን ምን እንደምል አላቅም የምታምነዉ እግዚአብሂር ከዚ የሚበጠልጠውን ፀጋ ያድልህ ዮናስአበበ
ReplyDeleteBerektachew yederiben
ReplyDeleteቃለ ሕይወት ያሰማልን ::ረ ጅም ዕድሜ ለቅዱስነታቸው በረከታቸው ይደርብን
ReplyDeleteBereketachew ayeleyen ,Dn. Daniel amlake yetebekeh.
ReplyDeleteበእኛው ድልብ ሰውዬ ፋንታ ከምንቀርባት እህት ቤተክርስቲያናችን(ከግብፅ ኦርቶዶክስ) እኒህን የበረከት አባት ሰጥቶናልና ዕድሜያቸውን እንዲያረዝምልን ፈጣሪን እንለምነው።
ReplyDeleteምንም አንኩአን የ ሰይፍ ጥሩ ባይኖረውም።የ ጉዳቱን መጠን ከመለካት አንፃር ቤተክርስትያን ከውስጥ ከሚነሳባት ከሃዲ አና ጥቅመኛ ይልቅ ከውጭ የሚመጣባት ሰይፍ ይቀላታል። ምክንያቱም የ ውጭ ሰይፍ የቱን አንደበላ በቁጥር ማወቅ ይቻላል የምንደኛ ሰይፍ ግን ያጠፋውን ቁጥር በ ''ስታትስቲክስ'' ለማስቀመጥ ይከብዳል። አምላካችን ሆይ ከ ውስጥ ሰይፍ ሰውረን። ግብፅ የውጭ ሰይፍ አለባት አኛ የውስጥ የ ጉቦ፣ የ ተሃድሶ፣----ወዘተ የ ውስጥ ሰይፍ አለብን። አምላካችን አስከመቸረሻዋ ሕቅታ ድረስ በ ተዋህዶ አምነት አፅንተህ ለ ሰማያዊት አየሩሳሌም አብቃን።
ReplyDeleteውድ ወንድማችን ዳንኤል እግዚአብሄር ፈቅዶ ከቅዱስ አባታችን ጋር መገናኘትህ በጣም አስደስቶኛል፡፡ የቅዱስ አባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር፡፡
ReplyDeleteለመሆኑ ወንድሞቻችን እንዴት ናቸው? የሚደርስባቸው መከራ ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ላይ አልቆመም ይሁንና መንፈሳዊ ጽናታቸው የግብፅን ቤተክርስቲያንን ልዕልና ያስጠበቀ ነው፡፡ ሁልጊዜ የምናፍቀው የኛ ቤተክርስቲያን በግብፅን ቤተክርስቲያን ደረጃ ተጠናክራ ማየትን ነውና እንደው እባከህ ይህንን ጉዳይ አስበሕበት እይታህን ብታስነብበን እወዳለሁ፡፡
መልካም አገልግሎት ይሁንላችሁ
ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሄር ይስጥልን ያቡነሽኖዳም በረከት ለሁላችንም ይደርብን እንደናንተም በስጋ ለመጎብኘት ባንችልም በመንፈስግን ከናንተጋር ተጉዘናልእና! ዳኒ ስለቤተክርቲያናችን ማለትም ስላለብን ችግር ነግራችሁ በጸሎት እንዲያስቡን መንገር አልቻላችሁም ነበር
ReplyDeleteምንም አንኩአን የ ሰይፍ ጥሩ ባይኖረውም።የ ጉዳቱን መጠን ከመለካት አንፃር ቤተክርስትያን ከውስጥ ከሚነሳባት ከሃዲ አና ጥቅመኛ ይልቅ ከውጭ የሚመጣባት ሰይፍ ይቀላታል። ምክንያቱም የ ውጭ ሰይፍ የቱን አንደበላ በቁጥር ማወቅ ይቻላል።ሃይማኖት ትመነምናለች አንጂ አጠፋም።''በ ሰይፍ የተነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ'' አንዳለ ጌታችን የ ውጭው ሰይፍ ሲያልፍ የፈረሰው ይጠገናል የተቀደደው ይሰፋል። የምንደኛ ሰይፍ ግን ያጠፋውን በ ቁጥር ለማስቀመጥ ይከብዳል።ከውስጥ የተዘራ የ ተሃድሶ፣የ ጥርጥር፣ የ ጉቦኝነት መርዝ የ ጉዳቱ መጠን ሳይለካ ማንን አንደለከፈ ለማወቅ አንኩአ ጊዜ ይወስዳል። አናም ቀድሞ መከላከሉ ከ ማከሙ በጣም የተሻለ ያደርገዋል።የ ቤተክርስትያን ነኝ አያለ መሰረተ አምነቷን በ ተሳሳተ ትምርት፣ አና መዝሙር የሚመርዘውን ቀድሞ ማከም አስፈላጊ ነው። አምላካችን ሆይ ከ ውስጥ ሰይፍ ሰውረን። የ ግብፅ ቤተክርስትያን የውጭ ሰይፍ አለባት። የ አኛ ቤተክርስትያን የ ጉቦ፣ የ ተሃድሶ፣----ወዘተ የ ውስጥ ሰይፍ አይሎባታል። አምላካችን ሆይ የ ቤተክርስትያንን መከራ አቁርላት። አኛንም አስከመቸረሻዋ ሕቅታ ድረስ በ ተዋህዶ አምነት አፅንተህ ለ ሰማያዊት አየሩሳሌም አብቃን
ReplyDeleteamen,bereketachew yiderbin.
ReplyDeletekalehiwot yasemaln
የአባቶቻችን አምላክ ሙሉ ጤንነታቸውን ይስጣቸው በጣም ነው የምወዳቸው {እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ]ይህቺን ቃላቸውን ቢቻል ለአቡነ ጳውሎስ የሚያሰማልን ቢኖር መልካም ነበር
ReplyDeleteDn. Daniel you are very Lucky in your visit to Egypt Coptic orthodox church as well as Pope Shenoda III. Bereketachew yidiresene. Egziabehere edmi ena tena yistachew.
ReplyDeleteZ from Botswana
kale hiwet yasemalen!
ReplyDeleteበረከታቸው ይድረሰን፡፡ ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ፡፡
ReplyDeleteምን እንደምል አላውቅም!
ReplyDeleteዲያቆን ዳንኤል
ReplyDeleteእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
“እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ።የናንተ አባቶች
ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ “ አሉ።
መስፈርያ የማይገኝለት አባባል ነው።
ለቅዱስነታቸው ሙሉ ጤንነትና ረዥም ዕድሜን ይስጥልን።
ለእኛም በረከታቸው ይደርብን።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን።
«እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» በረከታቸው ይድረሰን ::
ReplyDeletewow,how lucky you are to meet his holiness.god bless you. I hope our spritual leaders got many things to learn from pap shinoda.thank you daniel.diacon gebremaran hagos,from axsum
ReplyDeleteበረከታቸው ይድረሰን። እንደሳቸው ያለ ለእግዚአብሔር ብሎ የሚያገለግል ተሐራሚ አባት ይሰጠን ዘንድ የኢትዮጵያ አምላቅ የቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን። ለሳቸው ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን። ሕክምናውንም የተሳካ ያድርግላቸው። ስለሳቸውም ሆነ ስለ እስክንድርያ የቅብጥ ቤተክርስቲያን ብዙ ታስነብበናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
ReplyDeleteዳኒ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ግን አቡኑ «እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ»ማለታቸው በተለይ "ነበሩ" ያሉት በጣም አሳዝኖኛል ኣይ ቤተ ክርስቲያን…………
ReplyDelete«እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» አሉ፡፡
ReplyDeletei love this.....
«እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» ምንኛ ደስ ይላል ?
ReplyDeletea'emiro yinekal, Geta Hoy ke abatochachin tsega ena wonie tinish enqua atisetenim?
Why didn't you raise the important issue concerning the repair of our historic monastery in Jerusalem and the tragic, age old interference of the Coptic church led by Pope Shenoda
ReplyDeleteDear brother and sisters, look how strong Abune shinoda is at the age of 88. Still his excellency is praying to have longer years to serve his church. This is a courage for the the church families to serve his/her church at this time. The time is critical for church because of various influence that we are facing . Therefore please we all stand to serve our church( Orthodox) with honesty and integrity than ever before.Good bless all of us.
ReplyDeleteለቤተ ክርስቲያን ቅን መሪ የሚሰጥ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
ReplyDeleteያለሜ ተመስገን
KALE EYWET YASEMLEN. EGMA MEN WAGW ALEN BEKADER
ReplyDeleteBABASE EYTEMRAN.
Dn. Daniel,
ReplyDeleteShame on you! You're engaging in a luxurious tourism in Egypt with the blessing of Pope Shenoda whereas our historic monastery is collapsing and smelling extremely bad because of lack of sanitation facilities due to Shenoda Coptic Church's stand against a simple repair of our historic legacy in Jerusalem!!!
May the Almighty forgive you!!!!!!!
LE Egziabher bilen yemnagelegil yadrgen
ReplyDeleteEnde-Abatochachu Lezeabehare belachu ageleglu!!!!!!!!! omg Im crying....
ReplyDeleteእኛስ መቼ ይሆን አባት የሚሰጠን
ReplyDeleteበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ዲ/ን ዳንኤል እግዚአብሔር ከአንተ እና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይሁን፡፡ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናውን ሰጥቶ እንደ አባቶቻችን ለእግዚአብሐር ብቻ እንድናገለግል ይርዳን፡፡ አሜን
ReplyDeleteየናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» አሉ፡፡
ReplyDeleteበጣም ልብ ይነካል አባባሉ !!!!!!
እግዚኣብሄር ሆይ የቀደሙትን አባቶች አስብልን !
መልዕክት ለወጣቶች
ReplyDeleteከብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳይ
<<እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ አገልግሉ፤ አባቶቻችሁ እግዚአብሔርን ብቻ ያገለግሉ ነበርና፡፡››
እያገለገልን ነውን ከሆነም አገልግሎታችንን እንፈትሽ
አምላካችን ለአባታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
መሰረት
I've been visiting ur site since 4 months.
ReplyDeleteI've no words to say beyond admiring & praising the Almighty. .. Enchini, Adea Berga (Eth.)
people who are criticizing other person work, please ask yourself. What did I do for church.The message we are getting from different opinions raised either from the writer or from other participants is to evaluate ourselves and contribute to our church.
ReplyDeleteGuys 88 years old monk is doing well,and powerful to do good this shows he is working with God, but we are really tired of doing bad. And we do not have time ,money, age when it comes to serving.
we are weak at age of 8,18,28,38,48,58,68,78,88,98... for good work.
Along with your visit’s pomp and ceremony, let’s not forget also that the Coptic Church is partly responsible for:
ReplyDelete1. The current standing of the Church in Ethiopia, and
2. Denial of our historic rights in the Holy Land.
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው፡፡ እድለኞች ናችሁ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን በአካል ተገኝታችሁ ለማየት የቻላችሁ ሁሉ፡፡
ReplyDeleteእኔ የምለው ዳኒ እባክህ አባ ሰረቀ የተባለውን ሰው በእውነቱ መነኩሴ ለማለት ይከብደኛል ትህትናና መታዘዝን ከእነዚህ አባቶች እንዲማር ብታደርግ፡፡ በጠበጠን እኮ፡፡ መኖር አልቻልንም፡፡እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው፤ ምን ይባላል፤፤
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው፡፡ እድለኞች ናችሁ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን በአካል ተገኝታችሁ ለማየት የቻላችሁ ሁሉ፡፡
ReplyDeleteበረከታቸው ይድረሰን እሳቸውን እጃቸውን ይዞ የሚመራ ጌታ መድኃኒዓለም ይርዳን !!!
ReplyDelete«እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» አሉ፡፡
ReplyDeleteቃለ ሕይወት ያሰማልን
ReplyDeleteበረከታቸው ይደርብን
Amen berkertachew yiderbin.lehulachen degmo kininet belibonachen yasadereben.
ReplyDeleteGOD BLESS OUR FATHERS ABUNE PAULOS AND ABUNE SHENODA!!!
ReplyDeleteበጣም ያስደስታል
ReplyDeleteበጣም እድለኛ ናችሁ እንዲህ ያሉትን አባቶች ማግኛታችሁ
ReplyDeleteበጣም ይስደስታል
ዲያቆን ዳንኤል
አገልግሎትህን አምላክ ይባርክልህ
የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ»
ReplyDeleteAmazzing word ( Leb yalew Leb yebel) yelalu Abatoch
July 14,2011
ዲ/ን ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን!
ReplyDeleteአቡነ ሺኖዳ መንፈሳዊ አባት ስለሆኑ ግብፅ ሆነው ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም በሚገኙ ክርስቲያኖች ልብ ተቀምጠው በስስት ዓይን እንመለከታቸዋለን፤ይህ እውነት ነው። የእኛስ አባቶቻቸን ማንን ይመስላሉ? ለኔ መልሱ እኛ ይመሰላሉ ነው። "እግዜር ሲቆጣ አርጩሜ አይቆርጥም ያደርጋል እንጂ እንዳይጥም እንዳይጥም"...
እኛ ለእግዚአብሔር ስላልተመቸንው፤እንደ ግብፃዊያን ክርስቲያናዊ ፍሬ/ሶፍትዌር ስሌለለን እና በሕይወታችን ስላዘነብን ይመሰለኛል በየጊዜው በአባቶቻችን ተግባር አእምሯችን የሚደማው። እስቲ መጀመሪያ ሁላችን በልባችን ከእግዚአብሔር ጋር እንታረቅ? የዚያን ጊዜ እግዚአብሔር እንማው! በእውነት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፤ የድሮዎቹ ኢትዮጵያዊ ምዕመናን ልቦና ከገዛን እንደ ድሮዎቹ ኢትዮጵያዊ አባቶች ወይም እንደ አቡነ ሺኖዳ ዓይነት አባት ለኢትዮጵያም ይሰጣታል።
Le Abatachin Abune shnouda rejim yeagelgilot zemen yistilin!!
ReplyDeleteDani Egzer enkuan kezih bereket tekafay aregeh.
egnanim kebereketu silakafelken Egziabher bereketun yabzalih!!
It is too interesting to see and have a talk with Pop. EGZIABHER bebereketu ygobgnachew.
ReplyDeleteእግዚኣብሂር እንደነኝህ አይነት ኣባት ይስጠን ምን ይባላል
ReplyDeleteDeaqon Daniel betuenetchew behyewot yalu aymeslegnm neber. Bereketchew yederben
ReplyDeleteD.kibert , it is good to visit abba shenoda,
ReplyDeletebut , he is the number one person who is going to take over our historical churches in Daru sultan in Jerusalem. what do you think?
እግዚያብሄር ለሰው ሹመት ሲሰጥ ለጥሩም ለመጥፎም ነውና በርትቶ መጸለይ ነው አለን ነገ የተሸለ ነገር፡፡
ReplyDeletewho to read this comment please pray to abba shenoda
ReplyDeleteberta kelibih tiseraleh euket aleh berta behulet bekule yetesale seyif malet endeante new ayizoh
ReplyDeleteዳንኤል የማይሳነው አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥሕ፤ መረከታቸው አይለየን ፡፡
ReplyDeleteመድሃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን ላንተም እንድህ እንድትገለጽልን ላደረገ ለእኛም ማንበብ ላስቻለን፡፡
ከ100 መጽሃፍ በላይ መጻፍ የቻሉ
ይበልጣል ከባህር ዳር
ዳንኤል የማውቅህ በጣም ህፃን ሳለሁ ነው፡፡ሃመር መፅሄት ላይ በኪነጥበብ አምድ በማነባቸው
ReplyDeleteፅሁፎችህ የመጀመርያ ያነበብኩት ደሞ የተወደዱ እግሮችን ነው፡፡መቼም አልረሳውም
አሁን ደሞ መግለፅ ከምችለው በላይ ስለምወዳቸው አባት ስላስነበብከኝ እንዴት ደስ አለኝ፡፡
እግዚአብሄር እስከመጨረሻው በዚሁ ሁኔታ ያፅናህ፡፡
ፍቅርተማርያም ከአዋሳ ደብረ ምህረት ቅ/ገብርኤል ቤተክርሰትያን
<>ማለታቸው በተለይ "ነበሩ" ያሉት በጣም አሳዝኖኛል ኣይ ቤተ ክርስቲያን…ከምን ደረጃ ደረስሽ ዛሬ፡: በነበር ተዘከረ፡፡የዘመናት ባለቤት የሆነውእ/ር ከክፉ ይሰውረን፡፡
ReplyDeleteስማቸው ዘአ.አ
��������እግዚእብሔር እንዲህ ዓይነት አባትና መሪ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የማያድላት ምን አስቦ ይሆን? እርሱ ጌታችን ነውና የወደደውን ያድርግ!!!
ReplyDeleteቀናሁ በጣም ደስ ይላል!ቃለ ህይዎት ያሰማልን!
ReplyDeleteበረከታቸው ይድረሰን!!!
የቆየ ቢሆንም፡፡ እኔ ዛሬ ስለሆነ ይህንን የቅዱስ አባታችንን አደራ የሰማሁት፡፡ አንብቤ ብቻ ግን ማለፍ ውስጤ አልፈቀደም፡፡«እንደ አባቶቻችሁ ለእግዚአብሔር ብቻ ስትሉ አገልግሉ፡፡ የናንተ አባቶች ለእግዚአብሔር ብቻ ሲሉ የሚያገለግሉ ነበሩ» አሉ፡፡ቅዱስ አባታችን አቡነ ሺኖዳ፡፡ በረከታቸው አይለየንና፡፡ የእኛው አባትስ ምን ብለው ይሁን የሞቱት?
ReplyDeleteእግዚያብሔር እረጅም እድሜ ላንተም ለአባቶችም ይስጥልን ፡፡
ReplyDeleteሁሌ እንደዚህ አይነት አባቶች ለሃገራችንም መሪ እና አሳቢ አያሳጣን
እመአምላክ በጣም ትልቅ አባቶችን ያብዛልን ይስጠን፡፡
Dear Daniel;Thank you for giving us the holly news about HH Pope Shenouda III
ReplyDelete