Friday, March 25, 2011

በዓሉን በቀጥታ


 
የዚህ ብሎግ አንደኛ ዓመት በዓል እሑድ መጋቢት 18 ቀን 2003 ዓም ከሰዓት በኋላ 730 ጀምሮ ይከበራል፡፡ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቴሌ ቢቀና ዝግጅቱን በቀጥታ በዚህ ብሎግ እናስተላልፋለን፡፡ ይከታተሉ፡፡

16 comments:

 1. wow......betam arife haseb new betesfa new yemenetebekew Dn.Dani...good job God bless you dear!!!

  ReplyDelete
 2. Dn. Daniel, i can't wait until then,
  Brtulin, Bertulin, Bertulin. Egziabher hulun astekaklo endidersen yargilin. Atlanta

  ReplyDelete
 3. ዲ/ዳንኤል እንደምን አለህ የቅዱሳን አምላክ ሃሳብህን ከዳር ያድርስልህ የዝግጅትህ ሁሉ መሪ እግዚአብሔር ይሁን ምነው አንደኛ ዓመቱ ክረምት ውስጥ በሆነ ብዬ እየተመኘሁ ነበር አሁን የፕሮግራሙን በቀጥታ መተላለፍ ስሰማ እዚያው እንዳለሁ ያህል አስደሰተኝ የሰው ምኞቱ አያልቅም አይደል ግርምሽና ኤፍሬም ይገኙ ይሆን ብዬ አሰብኩ ቢገኙ መልካም ካልሆነም እንደኔው የቴሌን መልካም ፈቃድ እየተጠባበቁ መቆየት ነው እስከዚያው የጥበብ ባለቤት ጥበቡን አድሎ አቅማችሁ ጉልበታችሁ እሱ ሆኖ ፍጻሜውን ያሳምረው እላለሁ::

  ከአቡዳቢ

  ReplyDelete
 4. great..... Telewoch... adera... I am assuming you will use a high speed connection, Not the normal one.

  ReplyDelete
 5. That is good news. I hope the network will be good there and also here for us. Besides please check the technical matters before the deadlines. Just in case...

  Happy Anniversary!

  ReplyDelete
 6. Dn Dani Thank you will pray for the will of God and about internet connection.

  I would like to thank you our brother because we need to follow online (live) celebration because we are not there.

  May God help you in all of your life and bless you and your family.

  ReplyDelete
 7. ወንድሜ ዲ/ን ዳንኤል በድጋሚ እንኳን አደረሰህ! ዝግጅቱ ከየት አገር እና ከየት ቦታ እንደሚተላለፍ ብትገልጽልን ወይ በአካል መገኘት የምንችልበት አጋጣሚ ይኖረናል፣ ካልሆነም ካለንበት አገር ሰዓት ጋር አስተካክለን ዝግጅቱን online መከታተል እንችላለን።
  ከሠላምታ ጋር!

  ReplyDelete
 8. ሰላም ዲን ዳንኤል፡
  ፕሮግራሙን በ'ፓልቶክ' እንዲተላለፍ ማድረግ ትችል ይሆን?
  በጉጉት እጠብቃለሁ--

  ReplyDelete
 9. how can i express my feeling Dn. Daniel? you have contributed allot for our church as well as for your country including the hole world. but how can we get other two or three or more Daniel....... HAPPY CELEBRATION FOR THE YEAR OF YOUR BLOGGING!!! WE WILL EXPECT NEW OTHER THINGS FROM THE DISCUSSION!!!!!!
  DM the Dire Dawa

  ReplyDelete
 10. wondimachin Dn. Daniel. enkwan adereseh.... bereket yabzalih. dingil kante gar tihun.

  Yared ke Nigeria

  ReplyDelete
 11. Dn Daniel,

  Great, Idea
  I was thinking to open pal-talk room and use phone or direct connection. Can you give us chance to share our ideas online? Or we can call on your mobile and you can make it live.

  Belachew, ke UK

  ReplyDelete
 12. EGZIABHER BIFEKEDNA BITELALEFELEN MELEKAM EDEL NEBER !!!

  ENKUAN DES YALEK kebur D.Daniel yewleduleten sisemulet yeseruten siwdulet newna ye Anebabeyanunen Aseteyayet saneb wesete behset yemolalel

  ahuenm bekefu kemiyayuk EGZIABHER tebekok le Ametu Degemo beselam adereson 2 ametachenen le makeber Yabekan Amen !!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 13. DI DANIEL
  Enkuwan dese aleh Egziabher Kezihe Yebelete Yemeteserabeten Tibebe Mastewal Yadeleh..........bereta …….በበጎችና በተኩላዋች መካከል እልካችሁዋለው….. እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ……

  ReplyDelete
 14. dear dani,
  could you please tell me why u need to celebrate this? because u could still offer the money u wasted for the program, to poor people. that is my idea. u may have ur own justification. but i will be happy if i could know it from u.

  ReplyDelete
 15. ለስካሩ ተጨማር
  መምህሩ ቀጠለ የሚስፈልጋችሁን ካስቀደማችሁ በኃላ ስካሩን የመጨረሻ ክፍል ስጡት አላቸዉ፡፡
  በዚህ ጊዜ ከተማርዎች መካከል አንድት ወጣት እጃን አወጣችና “መምሀር ሁሉንም ስትዘረዝረዉ መጨረሻ ላይ ያንቆረቀርከዉን ነገር ረሳሄዉ እኮ! ለመሆኑ የመጨመርከዉ ፈሳሽ በህወታችን ዉስጥ የሚወክለዉ ምንድነዉ?” አለችዉ፡፡
  መምህሩ ፈገግ አለና አየሽ የረሳሁትን አስታወሽኝ ሕይወታችሁ የቱንም ያህል የሞላ መስሎ ቢታያችሁም በመጨረሻ ግን ለጥቅት ፈሳሽ ነገሮች ደግሞ ቦታ እንዳለዉ እንዳትዘነጉ ለማስታወስ ያህል ነዉ፡፡ አላቸዉ፡፡
  እና ዳን በስካሩ የተሞሉ የዉሃዉ ቦታ እንዳለ ቢያዉቁም ዉሀዉ ገብቶ ምን እንደምደርጋቸዉ ስለምያዉቁ ቀድሞ በአለትና በከበሩ ማእድናት ለተሞሉትንም ሆነ በስካሩ ብቻ ለተሞሉት ለዉሃ ቦታ አለን ሳይሆን ዉሃ ጠላት ነዉ ብለዉ እየሰበኩ በስካርነታቸዉ የቆያሉ ነገር ግን ዝናብ የዘነበ እለት ወደ ዉሀነት ይቀየራሉ ይተናሉ፡፡
  እና አንተም ዉሀዋን በመልክትህ ዉስጥ አካታት ለማለት ነዉ፡፡

  ReplyDelete
 16. welcome; betam des yilal.

  ReplyDelete