ካይሮ በምሥር ኤል ካዲማ በሚገኘው የቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት የአጽማቸው ክፋይ ይኖራል እየተባለ በትውፊት ይነገር ነበር፡፡ ነገር ግን ስለ እርሱ የሚናገር ማስረጃ ማግኘት አልተቻለም፡፡
![]() |
በቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን የሚገኘው የዐፅም ክፋይ |
ይህ በዚህ እንዳለም በአስክንድርያ በሚገኘው የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ምእመናን የጻድቁን የአጽም ክፋይ ማግኘትና በመንበሩ ላይ ማስቀመጥ ይመኙ ነበር፡፡ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት የቅዱሳንን ዐጽም በመንበራቸው ማድረግ እና ማክበር የኖረ ልማድ ነውና፡፡
በወቅቱ አቡነ ሺኖዳ የትምህርት ጉዳዮች ሊቀ ጳጳስ ነበሩ፡፡ የእስክንድርያ ምእመናንም የአባታችንን አጽም ለማግኘት እንዲረዷቸው ለመኗቸው፡፡ እርሳቸውም «ይህ በእኔ ሥልጣን ሥር አይደለም» በለው መለሱላቸው፡፡ ምእመናኑም በወቅቱ የፓትርያርክ ምርጫ ሊደረግ አቡነ ሺኖዳ ከእጩዎች ወገን አንዱ ሆነው ነበርና «እስኪ እግዚአብሔር ይፍቀድ» ብለው ዝም አሉ፡፡
አቡነ ሺኖዳ ፓትርያርክ ከሆኑ በኋላ በካይሮ ቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን የሚገኘውን የጻድቁን የአጽም ክፋይ ወደ እስክንድርያ እንዲያመጡላቸው ምእመናኑ እንደገና ጠየቋቸው፡፡ እርሳቸውም «ይህ ጉዳይ በቃል የሚነገር እንጂ ማስረጃ የለውምና ያስቸግራል፡፡ አሏቸው፡፡
ዮሴፍ ሐቢብ የተባሉ ምእመን በዚህ ጉዳይ ላይ ማስረጃ ማፈላለግ ጀመረ፡፡ በቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን በሚገኙ መዛግበት ላይ ለስድስት ወራት ባደረገው ጥናትም የዐጽሙ ክፋይ እንዴት ወደዚያ እንደመጣ የሚያሳይ መረጃ አገኘ፡፡
በጥንት ጊዜ ኢትዮጵያውያን መነኮሳት ወደ ኢየሩሳሌም ሲመላለሱ ከሚያርፉባቸው ቦታዎች አንዱ በግብጽ በኤል ናትሩን የሚገኘው ገዳም ነበር፡፡ ኢትዮጵያውያን መነኮሳት በዚህ ቦታ ገዳም ነበራቸው፡፡ ከደብረ ሊባኖስ የመጡ መነኮሳት የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን ዐፅም ክፋይ ይዘው መጥተው በዚህ ቦታ ይጸልዩበት ነበር፡፡
በአንድ ወቅት ገዳሙ በወራሪዎች ሲጠፋ ንዋያተ ቅድሳቱ፣ የቅዱሳኑ ዐጽም እና መጻሕፍቱ በወቅቱ የፓትርያርኩ መንበር ወደ ነበረው ወደ ቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን ተወስደው ተቀመጡ፡፡
ዮሴፍ ሐቢብ ይህንን ግኝቱን ለአቡነ ሺኖዳ አቀረበላቸው፡፡ እርሳቸውም ከሌሎች ማስረጃዎች ጋር ካመሳከሩት በኋላ እውነተኛነቱን አረጋገጡ፡፡
በቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን የሚገኘው የዐፅም ክፋይ በአቡነ ጳኩሚስ አማካኝነት እኤአ በ1972 ዓም ታኅሳስ ሃያ ስድስት ቀን የተወሰነው ክፍል ተከፍለ፡፡ ወደ እስክንድርያው የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያንም መጣ፡፡
ይህንን ታሪክ እስካሁን ከኢትዮጵያውያን ምንጮች ማረጋገጥ አልቻልኩም፡፡
Kalehiwot yasemalen yehe guday bedenb tenat yemifelg yemeselegnal enesu selalu becha mekebel tegebi aydelem
ReplyDeletego ahead.. search ...search...search
ReplyDeleteጎንደር አደባባይ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ReplyDeleteየጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት የአንድ እግራቸው ተረፈ አጽም በነገስታቱ ዘመን በጎንደር አደባባይ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ይገኛል ፡፡ በቦታው ጸበል አለ በርካታ ድውያን ይፈወሳሉ ፡፡ ይህንንም ታሪክ አጥንተህ ጉዳዩን በሰፊው ተንትነህ ማቅረብ ብትሞክር
የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐፅም ክፋይ ግብጽ ውስጥ? በጣም አስገራሚ ታሪኪ ነው
ReplyDeletedn.daniel kalehiwot yasemalen yeageliglot zemenihn yarzimilen
ReplyDeleteDn daniel
ReplyDeleteEgziabher yiestilen, kalehiwot yasemalin
lbetekristion temeramariwoch ber yemikeft guday niw. lhuletu ehit abeyatekristianat ginigunetm matenakeria yehonenal
yabatachen yabune teklehaymanot bereket yederiben
Abiot koldenburg (Germany)
Riesiu sele "tsadiku" Abune Teklehaymanot yalismaniw tarik bibals?
ReplyDeletebtsifu west tegelitsowal
ይህ በዚህ እንዳለም በአስክንድርያ በሚገኘው የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ምእመናን የጻድቁን የአጽም ክፋይ ማግኘትና በመንበሩ ላይ ማስቀመጥ ይመኙ ነበር፡፡
niger gin kriesu jemiro bigeles bemalet niw
egziabher yiestilign
Abiot koldenburg (Germany)
ተመሳሳይ ታሪክ ከአንድ የግብፅ አገር ተወላጅ ጎረበቴ ሰምቼ ነበር:: ለማመን ከብዶኝ በዝምታ ነበር ያለፍኩት:: ለነገሩ ልጁ የአቡነ ተክለሃይማኖት ብሎ አልገለፀልኝም ነበር:: በደፈናው የአንድ ኢትዮጵያዊ ጻድቅ ሲለኝ ምናልባት የጻድቁ ሙሴ ጸሊም ይሆናል በሚል አለፍኩት::
ReplyDeleteእግዚያብሔር ይስጥልን!
thanks to the tip Dany. keep it up and God be with you.
ReplyDeleteያልሰማነውን አሰማችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቁ ተክለ ሐይማኖት ፀሎትና ምልጃ ይጠብቀን
ReplyDeletehi dan i read your blog and you writen about teklehaimanot so nice i didn't heard before. if you can please write in book. because more people they are understand.
ReplyDeleteGod bless u.
Egziabher siraw dink new!
ReplyDeleteYetsadiku bereket ayileyih!
It shows the historic relationship and the spiritual unity we have we the Coptic church.
ReplyDeleteGod protect and bless the Orthodox Christians of the Coptic church.
It is all read the history of abun teclehaymanot and this is so amezing story please other history send the netlogo please dani please????????? this mean many people read this kind of history and many things learn............
ReplyDeletekale hiwotin yasemalin!
ReplyDeleteDear Daniel,
ReplyDeleteI appreciate if you write also about T/Haimanot church at Wolayita Soddo.
thank you
ReplyDeleteቃለ ሕወት ያሰማልን ዲያቆን ጸጋውን ያብዛልህ
ReplyDeleteam gonna say to be honest i proude to you keep it up please
ReplyDeleteD/N,Daniel amlake kidusan tsegawen yabzaleh , bezu ewket kesemebetalehu .
ReplyDeleteserawocheh melkam nachew