በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሥነ ሥዕል ታሪክ የሰዓሊዎችን ኅሊና ከሚስቡት ክስተቶች አንዱ ጉባኤ ኒቂያ ነው፡፡ በጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ግድግዳ ላይ ጉባኤ ኒቂያ በሰዓልያኑ ዓይን በሚገባ ይገለጣል፡፡ ለዛሬ ሁለት ሰዓልያን እንዴት እንደገለጡት እንይ፡፡ የአዞዞ ተክለ ሃይማኖት እና የደረስጌ ማርያም ሰዓልያን አርዮስ በጉባኤ ኒቂያ እንዴት እንደተወገዘ በሚከተሉት መልኩ ገልጸውታል፡፡
የሰዓልያኑን ሥዕል ለመረዳት የጉባኤ ኒቂያን እና የአርዮስን ታሪክ በሚገባ ማወቅን ይጠይቃል፡፡
በደረስጌ ማርያም ሰዓሊ ዓይን |
በአዞዞ ተክለ ሃይማኖት ሰዓሊ ዓይን |
በጣም ደስ ይላል።
ReplyDeleteእኔ እንደሚመስለኝ የደረስጌው ሰአሊ የአርዮስን አሟሟት- አንጀቱ ተጎልጉሎ መሞቱን
የአዞዞው ደግሞ ጌታችን 381ኛ ሆኖ ጉባኤው ላይ መገኘቱን ያመለክታል ወይም ጌታችን ከአርዮስ ኋላ የ25 አመቱ አትናትዮስ ደግሞ እንደ ህጻን ተመስለዋል፡፡
በተረፈ ዲ.ዳኒ እንደምትተነትነው ተስፋ አለኝ። እግዚአብሔር ያበርታህ።
Dn., Please add a little caption for each picture. I couldn't understand the pictures.
ReplyDeleteThanks.
dn. daniel
ReplyDeleteere be'mariyam aftnew ene megemet alchalkum
Art, histroy and theology intertwined
ReplyDeleteለአርዮስ ስእል ብቻ
ReplyDelete1. አርዮስ አንጀቱ ተጎልጉሎ ሲሞት፡፡ በኑፋቄው ምክንያት፡፡
2. አርዮስ በእድሜ ከቅዱስ አትናቴዎስ እንደሚበልጥ ነገር ግን "ወክሌቱ ይሰድድዎሙ ለእልፍ" እንዲል ትንሾቹ ጸጋ በመንፈስ ቅዱስ አሸነፉ፡፡
ኪዳነማርያም ዘደብረ ይድራስ