ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ለምእመናን ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሠረት የአዋሳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ፋኑኤልን ወደ ሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ኮሌጅ ሲያዛውር በአውሮፓ እና በአሜሪካ በአገልግሎት ላይ ያሉት ብጹአን አባቶች በአገልግሎታቸው እንዲቀጥሉ ወስኗል፡፡ ለአዋሳም ብጹእ አቡነ ገብርኤልን መድቧል፡፡
የአዋሳ ምእመናን በየጊዜው ወደ መንበረ ፓትርያርክ በመምጣት በትእግሥት እና በሃይማኖት ያቀረቡት ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱ ለሌሎችም ምእመናን አርአያ የሚሆንና ቅዱስ ሲኖዶስን የሚያስመሰግን፣ ከሕዝብም ጋር የሚያቀራርብ ነው፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በአባቶች መካከል መከፋፈልን ለመፍጠር ባለመ ሁኔታ ተቀናብሮ የነበረውን የጳጳሳት ምደባ በመተው ራሱን በራሱ መመደቡ ተነጥቆ የነበረውን ሥልጣኑን እያስመለሰ መሆኑን ያሳያል፡፡
ብጹእ አቡነ ሳሙኤል የተመደበው አጣሪ ኮሚቴ ከተወነጀሉበት ወንጀል ነጻ መሆናቸውን መመስከሩን ተከትሎ ወደ ቀድሞ ሀገረ ስብከታቸው ለመመለስ ጥያቄ አቅርበው ነበር፡፡ ሲኖዶሱ የጥያቄያቸውን ተገቢነት ተቀብሎታል፡፡ ነገር ግን ለቤተ ክርስቲያኒቱ አንድነት እና ደኅንነት ሲባል በልማት ኮሚሽን ሊቀ ጳጳስነት እንዲቀጥሉ ብጹአን አባቶች ጥያቄ አቅርበውላቸዋል፡፡ ብጹእ አባታችን ከራሳቸው ይልቅ ለቤተ ክርስቲያን ያሳዩት ወገንተኛነት የሚያስመሰግናቸው እና ታላቅነታቸውን የሚያሳይ መሆኑን የሲኖዶስ አባላት ገልጸዋል፡፡
May the God of Abreham, Isac, Jacob be praised!!!!! Thank God for the good news!!!!!
ReplyDeleteAbd el Anna
Thanks for the Good News! Egziabher yemesgen!
ReplyDeleteምን ብየ ልናገር፤ ምን ብየ አምላኬን ላመስግን !!!
ReplyDeleteእንደ አዲስ የተፈጠርኩ መሰለኝ!!!!!!!!
አባቶቼ ዝቅ ብየ እግራችሁን ስሜያለሁ!!!!!
አምላከ ተክለሐይማኖት ተመስገን!!!!
Thank GOD for the good news!!
ReplyDeleteDes bilognal abatochie, May God Be with Us All.
ReplyDeleteAmen!!!
EgeziAbeHer yemesgen .Our fathers have managed to escape the whirlpool of being dominated.
ReplyDeleteስምሽን ጥርቼ መቼ አፍራለሁ
ReplyDeleteማርያም ብዪ መች እወድቃለሁ
የምመካበት ስምሽ ነውና
ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና::
እግዚአብሄር ለሁሉም ጊዜ አለው!!!!!!!!
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይመስገን እንግዲህ ከግብጽ የወጣን ይመስላል፡፡ የምንሻገረው ባሕረ ኤርትራና የምንጓዘው የበረኀ ጉዞ ገና ወደፊት ይቀረናል፡፡ የድንግል ባሮች ሁላችሁ በርቱ፡፡
ReplyDeleteየሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፤ እኛም ባርያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፡፡ ቤተክርስቲያናችንን አሁን አምባገነኖች ሳይሆን በአባቶቻችን አንድነት የሚገለጠው መንፈስ ቅዱስ ይመራታል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ ሥልጣኑን አስመልሷል፡፡ አሁን ተራው በየአጥቢያው ያለ ምእመንና ካህን ነው፡፡ ንቁ! ትልቁ ሥራ ያለው እዚያ ነውና፡፡ ቤተ ክርስቲያን የጥቅመኞች ሳትሆን የምእመናንና የካህናት ኅብረት መሆኗን አስመስክሩ፡፡
ረድኤተ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን!
+++
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይመስገን።
አምላክ ባወቀ የዲ/ን ዳንኤልን ጩሀቶች በሲኖዶሱ ዉሳኔዎች ማየት በመቻላችን ወንድማችን ከፊት ይልቅ እንዲተጋ ያበረታታል ብዬ አምናለሁ። ፍጻሜዉን ያሳምርልን።
ሰናይ ለጡመራከ ለእለ ይዜንዋ ሰናየ ዜናከ።
ReplyDeleteዳኒ በሌሊቱ መልካም ዜና ስላሰማህን ላመሰግንህ እወዳለሁ። የዛሬው ሌሊት ለቤተ ክርሰቲያን ልጆች በአሜሪካ የጭንቅ እለት ነበረች።ለቤተ ክርስቲያን አንድነት ለማይፈለጉ
የደስታ ሌሊት ። በአንተ የመጀመሪያ ዘገባ እነሆ እግዚአብሔር ሐዘናችንን ወደ ሀዘን ለወጠው። የልጆቹን መዋረድ የማይፈልክ ሰማያዊ አባታችን በአባቶቻች ላይ አድሮ የሞቱን ወደ ሕይወት ለወጠው። የገለለተኞች ወጥመድ ተሰበረ ሃሳባቸው ከንቱ ሆነ የቤተ ክርስቲያን
የአንድነት እንቅስቃሴ በዲሲ የበልጥ ተንቦገቦገ።
አብቶቻችን ዘንድሮ ኮራንባችሁ እስካሁን ላማናችሁ ለተበሳጨንባችሁ ይቅር በሉን አባት ካለህ አጊጥ ጀንበር ካለ ሩጥ አይደል የሚባለው እንግዲ ልንታዘዛችሁ ቃል እንገባለን። ድፍረት እንዳይሆንብኝ እንጂ እርፉን ጨብጣችኋል ወደ ኋላ እንዳትሉ የነቅዱስ ዲዮስቆሮስ አትነቴዎስ መንፈስ በእናንተ እንዳለ ተረድቻለሁ። በርቱ አንድ ሁንልን።
Demissie
ReplyDeleteThanks GOD I realy proud by Holy Synod decision This is the True Hold Synod work.I also hope that the decisions made by the Holy Synod will be in action soon. God keep our True Chruch from MENAFEKAN. Our Lady Holy Virgin Mary with us AMEN.
Oh my God! it is fantastic to hear that. May our Gog gives unity for all our fathers forever.
ReplyDeleteYebetekeristiyan Amlak begochun yale eregna altewem !
Degmo bezih amlakachinene eyamesegenew selekerut chegerochachen wedamlakachin enchohalen.
Be'erwog.
yehe 2003 gena kejemeru tiru tiru zena eytsemabete new!
ReplyDeleteye selame zemen meta!
TEMESEGNE AMLAKE!!!!
Hirut
Ke Italy
For all goodness thanks GOD!!!!!!!!!!!!.Egziabher cher new lefitretu.
ReplyDeleteየቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
ReplyDeleteለአባቶቻችንም ጤናና ረጅም ዕድሜን ያድልልን!
ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ሁሉን በጊዚው አደረገ ይህችን እለት ለማየት ያበቃን አምላክ ምስጋን ይግባው ቀሪውንም እንደ ፈቃዱ እሰከሚፈጽመው ትዕግስቱን ያድለን የሚያሳዝነው ግን የሚቀጥለው ተሰላፊዎች እነ የኔታ እሽቱ /የዝዋዮ ፍሬ/ መሆናቸው ነው የጎርጎሪዮስ አምላክ ይርዳቸው እኛንም የውሳኒዎቹ ባለቤት ሆነን ለማየት ያብቃን
ReplyDeleteከአቡዳቢ
ወገኖች አካኪ ዘራፍ ማለታችንን አቁመን በጸሎት እንበርታ። ሁሉን ነገር የስጋ ስራ ብቻ አስመሰልነው እኮ። እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል። አግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አለ እኮ። እሱ ነው ሁሉን ነገር እየሰራ ያለው። እሱ ሲፈቅዱለት ሁሉን ነገር ያረጋል።
ReplyDeleteegziabher yimesigen.... ashenafi: menfes qidus .... teshenafi: tsela'i senay... now His Holiness as an important member of the Holy Synod should move forward with the new spirit of service. may the Holy Spirit bestow courage and humility to all of our fathers...
ReplyDeleteእግዚአብሄርን አመስግኑት
ReplyDeleteስስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት...!
daniel: ዳኒ ዜናውን ከደጀሰላም አስቀድመህ ስላወጣህ አዝኜብሃለሁ። የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። ከራሳችን ከብር ይልቅ የቤተ ከርስቲያናችንን ክብር እናሳቀደም። ከደጀሰላም ጋር መጋፋትሀ( አንድ አይነት ዜና ) እኔም አለሁበት ያስመስልብሃል ። please wondemachen enewedehalen gen tetenqeq.
ReplyDeleteአግዚአብሔር ይመስገን ።
ReplyDeleteአባቶቻችን ረጅም አድሜ ይስጥልን ።
ዛሬ አያለቀስን አደርን አምላክ አልተውከንም
+++
ReplyDeleteYetwededk wendmachn, lasmahen wektawi yemserach zena kelb enamsgenalen, QHY. Ahun engdh lesera ennase ebakachu abatochachn erta yefelgalu ayzoachu enbelachu "Abatachun Abun philopose endalut kehon ketlyayu sebkt wengel asfafi Maberat gar e.g Mahber kidusan, senbet temariwoch, yestwa maberat etc gar tebaber hezbu enastemerw wengel segbaw le betikrestian tewld enaferalen" Ebakachu ketselot gar sera ensera yehn fere beandat selallksen asaytoanle Kiber mesgan yedersew. Amlak kidusan berketu erdetu aylayen Amen. Ke toronto akbari betseboch
Good Job Abatochaa ! You guys know way better than us for our curch ! so , keep it up doing a good job as you guys did in the past .....We respect you a lot. peace for our Curch
ReplyDeleteነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ያከናወነ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱሱ ስሙ ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ ድረስ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን፡፡ አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን !!!
ReplyDeleteወገኖቼ ልብ ብላችሁ ከሆነ የአዋሳ ህዝብ አባ ፋኑኤልን ለማስነሳት ምን ይህል ገንዘቡን፤ ጉልበቱንና ጊዜውን እንደሰዋ ስንመለከት በአንጻሩ አቡነ አብርሃም ከዲሲ ሊነሱ ነው የሚል ጭምችምታ ገና ሲሰማ እንዳይሄዱብን፤ እንዳትነኩብን የሚል መልእክትና መግለጫ ተዥጎደጎደ፡፡ አባ ፋኑኤል ቢያስተውሉት ሁለታችሁም የአንዲት ማሕጸን ክፋዮች የአንድህዝብ አባቶች ነበራቸሁ፡፡ ነገር ግን ስማችሁ ቢመሳሰልም (በስመ ጳጳስ) ግብራችሁ ተለያይቷል እና የተለያየ መስተንግዶ ተደረገላችሁ፡፡ ንቀሉልን የሚል እና አትንኩብን የሚል !!!!
በነገራችን ላይ የሰዋስወ ብርሃን መንፈሳዊ ትምህርት ቤት እስከመቼ ማረሚያ ቤት ሆኖ የቀጥላል!
ስሙ የዩኒቨርሲቲ፤ ግብሩ የቃሊቲ! ቻሉት እንግዲህ! የተዕግስታችሁ ጽዋ እንደ አዋሳ ምእመናን ሞለቶ እስኪገነፍል!
ጋሪው ፈረሱን ጎተተው !!!
ReplyDeleteበአሁኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ‹‹ጋሪው ፈረሱን ሲጎትት›› አየን፡፡ (አባባሉ የትጉሁ አባት የ አባ ወርቅነህ- ዘፍቼ ነው) ይመራሉ የተባሉት ትልቁ ዳቦ ጥሩ ተመሪ መሆን እነኳን አልቻሉም እኮ!
አቡነ፡ቀውስጦስ፡አዲስ፡አበባን፡ሊቀበሉ፡ያልፈለጉት፡ሕ
ReplyDeleteገ፡እግዚአብሔርንና፣ሐገረ፡ስብከታቸውን፡በግፍ፡የተነጠ
ቁትን፡ወንድማቸውን፡አቡነ፡ሳሙኤልን፡በማሰብና፡የጥፋ
ት፡ተባባሪ፡ላለመሆን፡መሆኑ፡እጅጉን፡ያስመሰግናቸዋል።
ይህ፡ትህትናቸው፡ለፓትርክነትም፡ብቁ፡መሆናቸውን፡ያ
መለክታል።
አባ፡ጳውሎስ፡ስለ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡አንድነት፡ሳይሆን፣ስ
ለ፡መከፋፈሏና፡ጥፋቷ፡ቀን፡ተሌት፡የሚሠሩ፡መሆናቸው
ን፡አሁንም፡በለመደ፡አፋቸው፡እንደተናገሩት፦"እኔ፡ከአ
ቡነ፡ሳሙኤል፡ጋር፡መሥራት፡አልችልም"ብለውናል።
በጎን፡ደግሞ፡ቀንደኛውንየጥፋት፡ተባባርያቸው፡አባ፡ፋኑ
ኤልን፡የተመህርት፡ተቋሙ፡መሪ፡ለማድረግ፡በመቻላቸ
ው፡ትልቅ፡ድል፡በላያችን፡ላይ፡ተጎናጽፈዋል!
ብዙ፡መከራና፡ጥፋት፡እየተዘጋጀልን፡መሆኑ፡አያጠራጥርም።
እነ፡በጋሻውና፡ያሬድም፡የአመፅ፡እብሪታቸውን፡እያሰሙን፡ነው።
ለመሆኑስ፡የጣዖቱን፡ጥጃ፡ድንጋይ፡ለማፍረስ፡ሃያ፡ቀናት፡ያስፈለ
ገው፡ነበር???አፍራሹስ፡ማን፡ሊሆን፡ጉባዔው፡ካበቃ፡በኋላ...?ግ
ልጽነት፡ያጣ፡ውሳኔ፡በመሆኑ፡ነገሩ፡ለጣዖቱ፡ባለቤት፡የተመቸ፡ይ
መስላል።
አቡነ፡ሳሙኤል፡ሐገረ፡ስብከታቸው፡ሊመለስላቸው፡ሲገባ፡አባ፡ጳ
ውሎስ፡ለማይፈልጉት፡"የቤተ፡ክርስቲያን"አንድነት፡ሲሉ፡የ"ል
ማቱን"ለመምራት፡እሺታቸውን፡በመግለጽ፡ለወንድሞቻቸው፡ጳ
ጳሳት፡ያላቸውን፡ከበሬታ፡አረጋገጡ።ችግሩ፡ግን፡አልተፈታም!
አባ፡ጳውሎስ፡ሊነሱ፡ይገባቸዋል።አሁንም፡እንዲነሱና፡እውነተኛ፡
አባት፡በቦታው፡እንዲሠየም፡እንጠይቃለን።ለቤተ፡ክርስቲያን፡አ
ንድነት፡መንገዱ፡ይህ፡ነው።ጉባዔው፡ይህን፡ሊያገባድድ፡ይችላል፤
ይገባዋልም!!!
አዋሳን፡ያሳመመ፡መርዝ፡ወደ፡ትምህርት፡ተቋም፡ማምጣት፣መር
ዝ፡በመርጨት፣ቤተ፡ክርስቲያንን፡የመናፍቃን፡መፈንጫ፡ለማድረ
ግ፡ካልሆነ፡በስተቀር፡በዚህ፡ለተዋሕዶ፡የተሠራ፡አንዳችም፡በጎ፡ነገ
ር፡የለም!!!እናዝናለን!!!
አባ፡ጳውሎስ፣አባ፡ፋኑኤልና፡ግብረ፡አበሮቻቸው፡የተነሱና፡የታገዱ፡
ዕለት፡የተዋሕዶ፡ትንሳኤ፡ይጀምራል።እስተዛው፡የአባታችን፡የአለ
ቃ፡አያሌው፡ታምሩ፡አምላክ፡ፍርዱን፡እስቲሰጠን፡በተማጽኖ፡እን
ቆያለን።
አቀበቱን፡መውጣት፡ጀምረን፡ከሥሩ፣በጥቃቅን፡እሰጥ፡አገባ፣ከዋና
ው፡ሥራ፡በተቀናበረው፡የጥፋት፡ርኩሰት፡ማወናበድ፡ተገትተናል።
አባቶች፡የድካማችሁን፡ዋጋእግዚአብሔር፡ይክፈላችሁ።ተጋድሏ
ችሁን፡አብረን፡ቆመንበታል።ወደፊትም፡የምንቆምበት፡የእናት፡
ቤተ፡ክርስቲያናችን፡ጉዳይ፡በመሆኑ፡ለሕግና፡ሥነ፡ሥርዓት፡በሚ
ደረገው፡ተጋድሎ፡አብረናችሁ፡ነን።
ጉባዔው፡ከማለቁ፡በፊት፡ግን፡አባ፡ጳውሎስን፡ማንሳት፡"ካልተቻ
ላችሁ"አቡነ፡ሳሙኤልን፡ወደ፡አዲስ፡አበባ፡ሐገረ፡ስብከታቸው፡
መልሷቸው።የእግዚአብሔር፡ሕግ፡በአባ፡ጳውሎስ፡አመፅና፡እ
ምቢተኝነት፡ሊሻር፡አይገባውም!!!
እመ፡ብርሃን፡ትርዳችሁ፤ትርዳን።አሜን
ሳሙኤል፡ዘአሰቦት
DN. DANIEL MECHEM ANTE ezia esat wust tekemiteh ande be eslam ande be tehadiso(menafikan)eyabareruh like (SELESTU DEKIKAN ) erasihin le anbessa mengaga ena esat wust asalifeh yesdeteh bemehonih EGZIABHER AMLAK AHUNIM WEDEFITIM BEWUNET ANDETSENAH YAKOYILIN AGELGILOTIHINIM ABZITO YIBARKILIN.
ReplyDeletediabilos edehone enkuan anten GETACHININENA GETAWUN FETINOTAL. ADERA BERTALIN. AHUNIM WEDEFITIM BIZU KEANTE ENIMARALEN. EZIH U.S.A BIZU "SNAKES IN THE GRASS " SILALU . BE EGZIABHER ERDATA WEDEFIT HULUM YITSEDAL.
MAY GOD BLESS ETHIOPA AND THE REST OF OUR SYNOD TRUE FATHERS.
LONG LIVE FOR TRUE AND ONLY ONE ANCIENT ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH.
D/n Daniel Ebakh ke EgziAbher Gar erashn tebik
ReplyDeleteThanks to GOD.It is a wonderfull news!
ReplyDeleteFrom Biruk
ReplyDeleteThanks God This news is good.yekerestos beteseboch yehonachu hulu enkuwan des alachu yebetachen ras esu newena yetebekenal...esey ahun telote tesema...God Ethiopian tebekat
በስመ ሥላሴ
ReplyDeleteጧፍ ሆነው በሩልሽ ሰም እየተቀቡ፣
ለአለም የመገቡሽ እነሱ ሲራቡ፣
አጥፍ ዳባ ለብሰው ለአውሬ እየተጣሉ፣
ድንጋይ ተንተርሰው ቅጠል እየበሉ፣
ከሞቀ ከደላ ከጫጉላ ቤታቸው፣
የዋሻ የጉድጓድ ኑሮን ያስቻልሻቸው፣
ብዕር ሆኖ የጻፈሽ ስባረ አጽማቸው፣
ማህደረ ታምር ያስነበቡሽ አበው፣
ከንግግር ይልቅ ተግባር የገለጠሸ፣
ፍኖተ ክርስቶስ ተዋህዶ አንች ነሽ
ማቅ ቁ.3 መዝሙር
Thanks to God. They are really "Jegina" I totally forgot my -ve attitude towards them. But What about Abune Fanuel? Our fathers please remember the saying of one liq on debate between Tewahido and kibat/tsega at "borumeda"; the "mirko" should be ... Source of Likawunt shouldn't be means for shout like Awasa.
ReplyDeleteWe don't want to see back zemene "aba Yonas" and ...
ውድ የጻዉሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ አባላት በሙሉ
ReplyDeleteእኛን አዋሳ ላይ ሲበጠብጡ የነበሩት አቡን ወደ እናንተ እንደመጡ ሰምተናል
ሰዉየዉ 3 ዋና ዋና ችግር አለባቸዉ እና ንቁ
1፨ የጠነከረ ፍቅረ ንዋይ
2፨ የተሀድሶ መንፈስ እና ስርአት አልበኝነት
3፨ በጣም አናሳ የሆነ የቤ\ክም ሆነ አለማዊ ትምህርት
ስለዚህ አደራችሁን ኮሌጁን የመናፍቃን እና የዋልጌዎች መፈንጫ እንዳያደርጉት ተጠንቀቁ
የአዋሳ ሕዝብን እግዚአብሔር ይባርከው፡፡ ምናለ በየደብሩ ህዝቡ እንደዚህ ቢነሳ፡፡ በተለይ የስብከተ ወንጌል ሀላፊና የሂሳብ ክፍል ሀላፊዎች በአንዳይነት ቦታ መሰለኝ የሚያሰለጥኑዋቸው በየደብሩ የሚመጣው ሁሉ አንድ፡፡ ጌታ ግን በተራ ማጽዳቱ አይቀርም፡፡
ReplyDeleteዳኒ ሌላ በጣም ያስፈራን የአቡነ ፋኑኤል ጉዳይ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን አንድ በጋሻው እንዲ የበጠበጠን እሳቸው ብዙ በጋሻውን ከመለመሉ መጨረሻችን እንዴት ይሆናል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ ምን አስቦ እንደሆነ ብናውቅ መልካም ነበር፡፡
አቡነ ሳሙኤልን ደግሞ እድሜያቸውን ያርዝምልን አባት እንዲ ነው ስለ ሐይማኖቱ ሁሉን የሚተው፡፡
ማሂ
Selam All
ReplyDeleteplease stop kentu widase for Dn Danieal, he is doing what nee to do, he born to do that, let us find things we have born to do it.
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት! ምስጋና ለአባቶቻችን!
ReplyDeleteWell done! Almost all of those who are creating a problem were identified Abune Paulos, Abune Fanuel, Ejigayehu, Begashaw and others but one person is remained in z cave who needs attention: LikeKahinat Getachew Doni... I wish if the Holy Synod say something about him.
ReplyDeleteእውነት ነዉ ጳዉሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ እንደ አባ ፈኑኤል ያለ አቡን መመደብ አልነበረበትም
ReplyDeleteአባቶቻችን ይህን በደንብ ያጤኑት አልመሰለኝም
ይህ በጣም አሳሳቢ ነው - ሰውየው አዋሳ ላይ በፈፀሙት አፀያፍፊ ተግባር መጀመሪያ መጠየቅ ነበረባቸው
ቀኖናም ተሰጥቶአቸው ገዳም ዉስጥ ለተወሰነ ጊዜ መቆየት ነበረባቸው
እኔ እንድዲያውም የአጣሪው ቡድን የምርመራ ዉጤት ቀርቦ የተወያዩበት አይመስለኝም
ለማንኛውም እኛ አሁን አዋሳ ላይ ሰላም አግኝተናል
እ\ር ይመስገን
ayeee... genanew anyways i thank GOD and let you are blessed
ReplyDeleteLE EGZIABHER MIN YISANEWAL YIHN TALAK ZENA SALASBEW ASEMAGN. BENATACHIHU YEKEBEDACHIHU ,YASCHENEKACHIHU NEGER BANDE SIWEGED CHIGRU TEFTOBACHIHU WEYM KIBDETU KELOBACHIHU AYAWKM? ENE ENDEZI HONEBIGN,
ReplyDeleteBERGT GENA JIMARE NEW BIZU CHIGROCH ALU BEGNA DEMO LIFETU YEMICHILU. YIH MALET YEBETKRSTIANACHIN CHIGR MULU BEMULU TEWEGEDE MALET AYDELEM ,LIWEGED ENDEMICHIL MILKT ASAYEN ENJI. GIN TAMR NEW YEHONEBIGN EGZIABHER MIN YAHL DINK NEW. ERSU FITUN SIMELS KEBADUN KELAL YADERGEWAL.
D/N DANI YIHEN ENDASEMAHEN FETARI SEMAYAWIWN ZENA YASEMAH. TEBAREK
K²=I Áun” Ó²=›wH@` ÃScÑ” ¾Ó´Áƒ vKu?ƒ Ó²=›wH@` Ñ“ w²< SM”U ’Ña‹” Ád¾“M G<L‹”U Ó” ”Å ¡`eƒ“‹” up””ƒ “ u¾ªI} KÓ²=›wH@` ØÁo (ìKAƒ )Tk`w Õ`w“M::
ReplyDelete