TEDDY Dear Dn.Daniel, betam tmhert setchi ena bezu sew eyelewete yale awd new.i'm trying my level best to reach some needies by printing out ur scripts. keep on writing!
We do have the first three (ጊዜ፣ እድሜ እና ቦታ), but since we don't have the other three (ፈቃድ፣ ችሎታ እና ስምምነት) and we don't need to develop them; we can't do anything by what we have. መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 3: 27-30 ለተቸገረው ሰው በጎ ነገርን ማድረግ አትከልክል፥ ልታደርግለት የሚቻልህ ሲሆን። ወዳጅህን። ሂድና ተመለስ፤ ነገ እሰጥሃለሁ አትበለው። በጎ ነገርን ማድረግ ሲቻልህ። በወዳጅህ ላይ ክፉ አትሥራ፥ እርሱ ተማምኖ ከአንተ ጋር ተቀምጦ ሳለ። ከሰው ጋር በከንቱ አትጣላ፥ እርሱ ክፉ ካልሠራብህ። If we follow this instruction we can develop the ስምምነት, which is the base for others and the base to implement every activities.
Dani 10Q! for your such interesting posts, God be with you
በጣም
ReplyDeleteአንድ ሰው እነዚህ እንዲረዳዱለት እግዚአብሔር ሊረዳው ይገባል ፤ መንፈሳዊነት ይጠይቃል፡፡
ReplyDeleteTEDDY
ReplyDeleteDear Dn.Daniel,
betam tmhert setchi ena bezu sew eyelewete yale awd new.i'm trying my level best to reach some needies by printing out ur scripts. keep on writing!
May God bless U n all ur family!
Its very short and complete.
ReplyDeleteሴትየዋ ችግር ጠንቶባት ሳለ ‹‹ ድስት የለንም እንጂ ዱቄት ቢኖረን ኖሮ ቅቤ ተበድረን ገንፎ እንበላ ነበር›› ያለችውን አስታወስከኝ፡፡ አስፈላጊ ከሆኑት ከእነኚህ ታላላቅ ጉዳዮች መካከል አንዱም እንደሌለን ሳስብ ልቤ በሐዘን ይተክዛል፡፡ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ !!!
ReplyDeleteሰላም ላንተ ይሁን ዲን ዳንኤል!
ReplyDeleteካህን ብጤ ነኝ::
ኢትዮጵያ እያለሁ አዲስ ነገር ላይ የምትጽፋቸውን ጽሁፎች እከታተል ነበር::
በተለይ "በሲኦል በኩል ወደ ገነት" በሚል ርእስ የጻፍከውን አልረሳውም::
እዚህ ላይ ደግሞ ፖስት ብታደርግልን ብዙዎቻችንን ያስተምራል ብየ አምናለሁ::
እግዚአብሔር ይባርክህ::
ሰላም ላንተ ይሁን ዲን ዳንኤል!
ReplyDeleteካህን ብጤ ነኝ::
ኢትዮጵያ እያለሁ አዲስ ነገር ላይ የምትጽፋቸውን ጽሁፎች እከታተል ነበር::
በተለይ "በሲኦል በኩል ወደ ገነት" በሚል ርእስ የጻፍከውን አልረሳውም::
እዚህ ላይ ደግሞ ፖስት ብታደርግልን ብዙዎቻችንን ያስተምራል ብየ አምናለሁ::
እግዚአብሔር ይባርክህ::
Thank you Dani.
ReplyDeleteWe do have the first three (ጊዜ፣ እድሜ እና ቦታ), but since we don't have the other three (ፈቃድ፣ ችሎታ እና ስምምነት) and we don't need to develop them; we can't do anything by what we have.
መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 3: 27-30
ለተቸገረው ሰው በጎ ነገርን ማድረግ አትከልክል፥ ልታደርግለት የሚቻልህ ሲሆን። ወዳጅህን። ሂድና ተመለስ፤ ነገ እሰጥሃለሁ አትበለው። በጎ ነገርን ማድረግ ሲቻልህ። በወዳጅህ ላይ ክፉ አትሥራ፥ እርሱ ተማምኖ ከአንተ ጋር ተቀምጦ ሳለ። ከሰው ጋር በከንቱ አትጣላ፥ እርሱ ክፉ ካልሠራብህ። If we follow this instruction we can develop the ስምምነት, which is the base for others and the base to implement every activities.
Dani 10Q! for your such interesting posts, God be with you
it's right
ReplyDeleteጥሩ.....
ReplyDeletebetam des yilal dani
ReplyDeleteenezi hulu tesmamtewuligne 1 sira eyeserahu new beselam endifetsmew tseliyilign.ke 5 amet behuala sicheris enegrihalehu.yezia sew yibelen